ስለ ገነት +++ እፀ ሕይወት +++ ስለ እፀዎ ገነት +++ በመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ +++ Ethiopian Orthodox Tewahdo Sibket

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • © Kiduel has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited. All rights reserved to Kiduel.
    Copyright ©2019: Kiduel
    Listen and share with friends and family! Thank you!
    ++++
    -- CZcams ላይ ፈልጋችሁ ያጣችሁት መዝሙር ወይም ስብከት ካለ፣በ kiduel@gmail.com ይጻፉልን።
    -- በተጨማሪም እዚህ መዝሙር ላይያሎትን ማንኛውም አስተያየት ከታች ባለው Comment ቦታ ላይ ይጻፉት።
    -- አዲሱ የ Kiduel Facebook ገጽ Like በማድረግ ይተባርበሩን - Click here: goo.gl/CnZrMQ
    ---------------------------------------­­-
    « L I N K S »
    Subscribe: goo.gl/cLLTU7
    Facebook: goo.gl/CnZrMQ

Komentáře • 87

  • @heranyekidusgabriellijbera7173

    Amen Amen Amen kalw hewati yasemalen mamehrachn yesbkat zamnach yebarekw Amen. 3👏👏👏💒💒💒❤❤❤💒💒💒❤

  • @user-cu2ik1cy5d
    @user-cu2ik1cy5d Před 4 lety +1

    Megabi hadis rodase tadese kale howot yasemalen bedeme betsega yakoyelen yagelegelot zemenewoten yebarekelen

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Před 8 měsíci

    ቃልሂዎትን ያሰማልን❤❤❤
    መእህራችን እረዝም እድሜ ኑርልን❤❤

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 Před 5 lety +2

    Amen Amen Amen qale hiwet yasemaln

  • @mam-ur4cb
    @mam-ur4cb Před 3 lety

    እግዚአብሔር ያክብርልን እፁብ ድንቅ የሆነ መምህር

  • @hiwotgrimaa3903
    @hiwotgrimaa3903 Před 4 lety

    Amen amen amen amen amen amen amen

  • @samirelasmar532
    @samirelasmar532 Před 5 lety +2

    memhirachn.kalehiwt.yasmalen.bensha.besga.wedmu.yabika.yemngsitun.werash.yargne.amen

  • @umebetmengistu468
    @umebetmengistu468 Před 5 lety +3

    Y dengl Mariym wdj Memhrajen kedus ura ale yxbeqh enmsgnalen amen amen amen

  • @yeshimebetadmassu4222
    @yeshimebetadmassu4222 Před 3 lety

    Amen amen ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-jk5ee2rr7d
    @user-jk5ee2rr7d Před 5 lety +7

    እሜን ስል ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተማስገን ይሁንልን አሜን ለብርቅዬው መምህራችን የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ አብዝቶ ያርዝምልን እማምላክ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን እኛም በሰማኑ ቃል 30 60 100 የአማሬ ፍሬ እንድናፈሬ አምላክ ቅዱሳን በቸርነቱ ይርዳን በእውነት አሜን ፫

  • @kbebewmekdes4758
    @kbebewmekdes4758 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @dreamlove6269
    @dreamlove6269 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mekdasmekdas8375
    @mekdasmekdas8375 Před 5 lety +2

    Amen Amen Amen kalaheiwote yesmalen memerachi medhanealem rajim edima ketana gar yisetelen amen yageleglot zemanin yibrkilen Amen

  • @barbiesabrina174
    @barbiesabrina174 Před 5 lety +2

    Amen Amen Amen. Bememihirachin lay. Adro. Ladtemaren. Lemekeren legasethen egizabiher misgana yideresaw. Kuale hiyiwat yasemalin

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ለመከሩን ላስታማሩን በእውነት ለመምህራችን ቃልህይውት ያስማልን ደግሞ ደግሞ ቢስማ ቢስማ የማይስለች ትምህርት ነውና እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ ሰለቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ። አሜን አሜን አሜን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 4 lety

    የእመቤታችን ረድኤት በረከትዋ ይደርብን ። እመብርሀን ፀጋውን ታብዛልህ ፣ የአገልግሎት ጊዜዎትን እማምላክ ታብዛሎት። አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ።ወስላም ላእግዚአብሄር ፣ ወለ ወላዲት ድንግል ማሪያም ፣ ወለመስቅሉክብር። አሜን

  • @haregewoyinregasa6736
    @haregewoyinregasa6736 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-be4sh9oj8c
    @user-be4sh9oj8c Před 5 lety +2

    Kale hiwet yasemaln

  • @hawidejene6792
    @hawidejene6792 Před 4 lety +1

    Jesus is lord! John 14:6

  • @hanaahanaa4284
    @hanaahanaa4284 Před 2 lety

    አሜን ፫

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 Před 4 lety +1

    በእውነት ለመምህራትን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ፫

  • @user-wh6xn9ki3m
    @user-wh6xn9ki3m Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር

  • @amentube1086
    @amentube1086 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @hannagessese1289
    @hannagessese1289 Před 3 lety

    Amen make hiyowt yasemalen

  • @freweinifisseha4657
    @freweinifisseha4657 Před 5 lety +5

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ቃለ ያሰማልን መምህራችን መጋቢሐዲስ ሮዳስ( ዶክተር ) አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ ፀጋ ያኑርልን እመአምላክ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን የእርሶ ትምህርት ስሰማ ሃሳብየን ጭንቀቴ እረሳለሁ ሺ አመት ንሩልን እንወደዋለን

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 Před 5 lety +1

    ተባረክልን መጋቤ ሀዲስ መምህር ሮዳስ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያኑርህ

  • @TGST645
    @TGST645 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ፀጋውን ይብዛልህ አባቴ

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወትን ያሰማልን የኔ እቁ መምሕሬ ሽኢት ኑርልን

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 Před 5 lety +8

    እግዚአብሔር ቤተ ቤተክርስቲያን ይጠብቅልን እኔ በጣም ነዉ የምረበሸዉ ይሁሉ ጥቃት ይደርስባት ባጎረሰች እጆች ነከሶት

  • @user-di2gt7hr9j
    @user-di2gt7hr9j Před 5 lety +2

    በእውነት የነብስ ምግብ ነው
    ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን
    በእድሜ በጸጋ ያኑርልን መምህርልን

  • @salamkady3051
    @salamkady3051 Před 4 lety

    Kala heyewote yasamalene mamehera

  • @atalelechhailu3166
    @atalelechhailu3166 Před 4 lety +1

    EtsubeDenek Temeherte
    Kalehiwot Yasmalen Rejiem Edemena Tena Abezeto Yestelen

  • @defarukusaye5900
    @defarukusaye5900 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይህችን እናት ሃይማኖት በመስቀሉ ስር እነኀት እናትህ ብሎ የሰጠኝ ጊዜ ነው ያተረፍኩት፡፡ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

  • @mozaalmarzouki8531
    @mozaalmarzouki8531 Před 5 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 5 lety

    አሜን(3) መሞህራችን በእውነትም ድንቅ ድንቅ ትምህርት ነው ያስተማሩን እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱንና ጥበቡን አብዝቶ ይግለጥሎት የአገልግሌት ወመኖት ይባርክልን ለዘላለሙ እመብርሃን ትጠብቆት። መልካም አዲሰ አመት ለሚለው ኢትዪጵያዊያን በሙሉ ይሁንላችሁ፣ ይሁንልን። ይቆየን(3)

  • @mulugetamerkbu8837
    @mulugetamerkbu8837 Před 5 lety +2

    AMEN. AMEN. AMEN

  • @aresammairyim7172
    @aresammairyim7172 Před 5 lety +2

    ቃለሂወት ያሰምልን ወንድማችን አሜን፫

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas3402 Před 5 lety +3

    አምላክ ቅዱሳን ጸጋዎትን እልፍ እልፍ ያድርግለዎት።
    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ቃለበረከትን ያሰማልን እርስቱን መንግሥቱን ያውርስልን ።💚💛❤

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 Před 5 lety +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @user-hl2jq3wz1w
    @user-hl2jq3wz1w Před 5 lety +4

    ቃለህይወትያሰማልን መምህሪችን በእድሜበጤናይጠብቅልን አሜን

  • @hanayellow8791
    @hanayellow8791 Před 5 lety +4

    አሜን፤፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-qi9wz7ch5o
    @user-qi9wz7ch5o Před 5 lety +3

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ስማያትን ያውርስልን አሜን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 Před 5 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን እረጅም እድሜ ይስጠልን ወንድሜችን

  • @workwuhaalemayehu4370
    @workwuhaalemayehu4370 Před 4 lety

    በእውነት አንተ እንቁ አስተማሪ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ
    እግዚአብሔር አምላክ እንደምህረቱ እንደቸርነቱ ኃጥያታችን ይቅር ብሎን ለሰማያዊት መንግስተ ሰማያት ገነት ያውርሰን
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን

  • @genetgenet1516
    @genetgenet1516 Před 5 lety +1

    ቀለ ህይወት ያሰማልን
    ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 Před 5 lety +35

    መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ ታደሰ የሶወ ትምርት ህይወቴን ቀይሮታል ከጨለማ ወደ ብርሀን

    • @user-us4cc9yg8u
      @user-us4cc9yg8u Před 5 lety +4

      እካንመጣሽ እሙ እኔም ምህረት አብ ስብክት ሠምቸነዉ ያመለጠሁት

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 Před 5 lety +4

      @@user-us4cc9yg8u እግዚአብሔር ይመስገን የጠፋትንም ይመልስልን የተዋሆዶ ልዩናት ፋቅርን ይባይነት ሁሉን ታስተምራለች ነብሴ ሰላም አጊታለች

    • @user-us4cc9yg8u
      @user-us4cc9yg8u Před 5 lety +1

      አሜን ቤቤቱ ያጥናን

    • @misrachkelboro2555
      @misrachkelboro2555 Před 5 lety +1

      @@user-us4cc9yg8u አምን እህቶቼ ፀልዩልኝ እሰማሌሁ አለስታውልም

    • @getenetgirma2435
      @getenetgirma2435 Před 5 lety

      @@bladobelly9989 እንኳን ደሳለሽ

  • @hm3183
    @hm3183 Před 5 lety +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @emebethaile8539
    @emebethaile8539 Před 5 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠበቃል🙏🙏🙏

  • @abebechwalelegni4391
    @abebechwalelegni4391 Před 5 lety +1

    እድሜይስጥህ

  • @meselechmekuria2286
    @meselechmekuria2286 Před 5 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️✝️💒

  • @user-up5yk1pt2z
    @user-up5yk1pt2z Před 5 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜናበጤና ይጠብቅልን መምህራችን

  • @user-dk2fo4lf3m
    @user-dk2fo4lf3m Před 5 lety +1

    ቓለ ሂወት ያሰማልን

  • @ፀደይ
    @ፀደይ Před 5 lety +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @eyu6081
    @eyu6081 Před 5 lety +1

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @buruktube
    @buruktube Před 5 lety +2

    አሜን

  • @ashenafibestbest5496
    @ashenafibestbest5496 Před 4 lety

    Ashe

  • @hannagessese1289
    @hannagessese1289 Před 3 lety

    Awesome

  • @fthawiokubay4399
    @fthawiokubay4399 Před 5 lety +5

    Kale hiwet yasemalan wd memhrachn

  • @yeti-5053
    @yeti-5053 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @ethiopia6160
    @ethiopia6160 Před 5 lety +2

    Yehi sew beyastemerg noro zare sdetega alehonm nbr tebarkilg bezu niger temeribetalew

  • @tigisaeed7288
    @tigisaeed7288 Před 3 lety

    Kelihiywt.yaesmalin

  • @tadlechiyemaryimlijtadlech3024

    አሜን አሜን አሜንንንን በእውነት ቃል ህወት ያሰማልን መጋቢ ሀዲሰ እግዚአብሔር ፀጋው
    ያበዛልህ

  • @lolianna6011
    @lolianna6011 Před 4 lety +1

    የኢትዬጵያን ብዙ ታሪክ የየያዙ ፕሮ ፌሠር ሀይሉን ከነ ፕሮፌሰር ፓንክረስ ጋር አብረዉ የሠሩ አ በባ ዩኒቨርሲቲ መምህር ሳናጣቸዉ ያገራችን ታሪክ ለተጨማሪ አግኛቸው 0911674910

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 4 lety +1

    የናሳ ፍቅርህን ቀነስ አድርገህ ስለሀይማኖትህ ብቻ ብትሰብክ ጥሩ ይመሴለኛል እግዚአብሔር የለም ያለች ናሳ ጋር ምን ያስፈልጋል ጓደኝነት? ተመዝኖ መቅለል አለ እና እንረጋጋ!

  • @abolcoffee5119
    @abolcoffee5119 Před 5 lety +5

    ለዚህ እኮ ነው ኦርቶዶክስን አልተውም የምለው

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 5 lety

    111

  • @meronemessay8519
    @meronemessay8519 Před 5 lety

    🇲🇱🙏🙏🏳👏

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 Před 3 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @masy2770
    @masy2770 Před 5 lety +2

    Amen kale hiwet yasemaln

  • @user-zo9sn2bt2n
    @user-zo9sn2bt2n Před 5 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @zerfia4915
    @zerfia4915 Před 4 lety +1

    አሜን ፫

  • @alem4310
    @alem4310 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫

  • @allaama9702
    @allaama9702 Před 5 lety +5

    ቃል ህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን👏👏👏👏💒💒💒💒💖💖💖💖

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @hidaya4447
    @hidaya4447 Před 5 lety +2

    Amen

  • @danayittsegaye375
    @danayittsegaye375 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @adebabaygoshe5779
    @adebabaygoshe5779 Před 4 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mahilove5428
    @mahilove5428 Před 5 lety +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @koigatu8504
    @koigatu8504 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Před 5 lety +3

    Kale Hiwot yasemalen

  • @mekdsalemu3158
    @mekdsalemu3158 Před 5 lety +3

    Kale hiwet yasemaln

  • @abarashbakali4634
    @abarashbakali4634 Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን