በምስክርነቱ የሚታወቀው ፓ/ር ፍፄ ሰርግ//ተወዳጁ ፓስተር ፍፁም ተሞሸረ 3ቱ ዘማሪዎች በአንድ መድረክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ውድ የቤተኛ ቲዩብ ቤተሰቦቻችን በዚህ ቻናላችን መንፈሳዊ የሆኑ መረጃዎችን ዝማሬዎችን እና የተለያዩ እናንተን ተመልካቾቻችንን ያስተምራሉ ይጠቅማሉ ያዝናናሉ የምንላቸውን ፕሮግራሞች አዘጋጅተናል የምንለቃቸው ፕሮግራሞች ቶሎ ቶሎ እንዲደሶ ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ# betegna tube

Komentáře • 41

  • @lastdayscomingsoonmaranata557

    ወንድሜ ፍጹም ትህትናክ ራሱ ሳትናገር ይታያል ብሩክ ዘመንክ ይባረክ ከነ ባለቤትክ

  • @user-qj8yg8iu9b
    @user-qj8yg8iu9b Před rokem

    ጌታ ክብሩን ይወሰድ በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር ያለበት ደስ ይላል ፍፅዬ የተባረከ አዳበት ♥️♥️

  • @cookingwithroza7181
    @cookingwithroza7181 Před rokem +3

    በእዉነት እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል ሰትመሰክር በእዉነት የእግዚአብሔር ብራሐን እፍትህ ላይ ይታይ ነበር እልልል ያአብራሐም እና የሳራ ያርግላችሁ ተባረኩ የአባቴ ልጆች🙌 🙏🙏💐

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Před rokem +3

    እሠይ ፍፅዬ ከምንም አንስቶ ለወግ የሚያበቃ ጌታ ክብር ይሁንለት፡እሠይ እልልልል እንኳን ጌታ እረዳህ።

  • @haymanotteshome7259
    @haymanotteshome7259 Před rokem +2

    አንኳን ደስ አላችሁ ጌታ እየሱስ በሁሉ ይባርካችሁ በንጽህና ብቅድስና ጌታን እያገለገላችሁ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ ብሩካን ናችሁ

  • @biniyambini6682
    @biniyambini6682 Před rokem +2

    ተባረክ ጌታ በማገስ በጤና እን በትዳሪ ተባረከህል በይበልጥ ደግማ በምትታወቅበት አገልግሎት አብዝቶ ይባሪክህ

  • @kalkidanbrehnu7288
    @kalkidanbrehnu7288 Před rokem +1

    እግዜሐብሔር ግን ድንቅ ነው ሴገርም ከምናሰበው በላይ በሰው ልጆች ላይ ይሰራል ያስገርመንማል እኮን ደስ አለክ ፍፄ😍😍❤🙏

  • @alaahattar2791
    @alaahattar2791 Před rokem +3

    እውነት ወንድሜ ስለአንተጌታ ይባረክ ለካከመውደቅ በኃላ መነሳትአለ ከመረሳት በኃላመታወስ አለለካ ይህንን ተማርኩከአንተህይወት እኔ ጌታ ሞገስሆኖካልከልብክ ያመንከው እንዳትፈራ

  • @rebkabeteselassie9712
    @rebkabeteselassie9712 Před rokem +1

    እንኳን ደስ አለክ ወንድሜ አሁንም ያብዛልክ እግዚአብሔር መገኝት ከናንተ ጋር ይሁን ።

  • @emebetbetre2350
    @emebetbetre2350 Před rokem +3

    በመሰክርነቱ ነው ያወኩት አፋ እሚጣፍጥባስተር ፍጼ እንካን ደስ አለህ

  • @markosmolla3261
    @markosmolla3261 Před 2 lety +5

    ያድሳል ይታደጋል ለዚህ ያደርሳል ማን ካላተቹ ያከበርከዉ አምላክህ:: መልካም የደስታ ትዳር ይሁን

  • @hanaibelievegod4849
    @hanaibelievegod4849 Před rokem +1

    Wow fise yakeberk lezi keber ken yaderesek geta semu yebarek 😇

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 Před rokem +1

    በምስክርነቱ በጣም ነው እግዚአብሔር ያሠሰገንኩት አለ ጌቸታ አለ ጌታ የወደቀውን የሚያነሳ ምስክሮቹ አሉ ሕያዋን ያደረጋቸው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekdeskebere2
    @mekdeskebere2 Před rokem +2

    በጣም ደስ ይላል እንኩዋን ደስ አለህ ፓስተር ፍፁም

  • @nestibornagaininchrist8284

    ፓስተር ፍፄ እንኳን ጌታ እረዳህ የረዳህ ይባረክ

  • @jinnas1828
    @jinnas1828 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም

  • @seblegoshu6145
    @seblegoshu6145 Před rokem +2

    እንኴን ደስ አላችሁ ጌታ ዘመናቹሁን ይባርክላቹሁ

  • @wedenshderebe6165
    @wedenshderebe6165 Před rokem +1

    እንኳን ጌታረዳችሁ ተባረኩ

  • @eyeruskefylew2442
    @eyeruskefylew2442 Před rokem +1

    አሜን አሰይ ደስይላአልእ

  • @retasa7652
    @retasa7652 Před 2 lety +3

    ፖስተር ፍፄ በሮም አንተን እና ትሁትን ስላገኘናችሁ ስላገለገላችሁን እጅግ ደስ ብሎናል

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Před rokem

    እሰይ እግዚአብሔር እንኳ አደረገለት ደስ ይላል።

  • @tiruworku7955
    @tiruworku7955 Před rokem +2

    እንኳን ጌታኢየሱስ እረዳችሁ ተባረኩ።👫

  • @phonetastic1004
    @phonetastic1004 Před rokem +2

    እንኳን ደሰ አላቹሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ💞💞💞💝💝💝💍💍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 Před rokem +1

    ጌታ ዘመናችሂን ያለምልመው ፓስ ፍፅሙን በቅርቡ በምስክርነቱ አይቼው ከዛ በሚያካፍለው ቃል በየሱስም የቃሉ መገለጥና ሃይሉ በመሎኩቱ እጥፍ ይጨመርልህ

  • @ruthfersha1717
    @ruthfersha1717 Před rokem +1

    Am so happy pastor congratulations 🎉🎈🎊

  • @heavenquinn5089
    @heavenquinn5089 Před 2 lety +1

    Congratulations enqwan geta redak ante mirt sew fitee ...zemnk bemulu betdla yelf🙏🏻

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před rokem +1

    መልካም ጋብቻ ቀሪዘመናቹ ይባረክ

  • @kidishowshow1055
    @kidishowshow1055 Před 2 lety +2

    PASTOR Fity enkuan geta redah ant kin sew new tebarik

  • @hibrechengere9595
    @hibrechengere9595 Před rokem +1

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @edenbirhan8556
    @edenbirhan8556 Před rokem +1

    እንኳን ደስ አላችሁ።ተባረኩ

  • @maritu3770
    @maritu3770 Před rokem +1

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ሰውን ማንሳት ያውቅበታል እንኳን ደስ አላችሁ

  • @senaitbekele5255
    @senaitbekele5255 Před 2 lety +1

    Congratulations Ftsa 💞

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 Před rokem

    እሰይ እንካን ጌታ ረዳችህ መልካም ትዳር 🙏🙏🙏

  • @GLP2023
    @GLP2023 Před 2 lety +1

    wow pastor congra

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Před rokem

    ስማቸው ደግሞ ግሩም ነው

  • @habtambogale9386
    @habtambogale9386 Před rokem +1

    Enkun dise alihui fsam bagata yetewodideka zanmk yibarka esyii

  • @selamgirmay5200
    @selamgirmay5200 Před rokem +1

    እሰይ እንካን ጌታ ረዳችህ መልካም ትዳር 🙏🙏🙏