📢 የዘንድሮ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ‪@yetenbitube1‬‪@netsetube3161‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@MiftahKey‬ ‪@messitube1299‬ ‪@emebetkassa4473‬ ‪@tubekuruhabeshalijtube9230‬ ‪@LijTofik‬‪@BrexHabeshawi‬ .

Komentáře • 463

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 2 lety +245

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነብይ ሰለላሁ አለይ ወሰለም ❤

  • @officialtube1527
    @officialtube1527 Před 2 lety +159

    ኤፍሬም ከልብ ነው የማደቅህ እዲህ ነው መቻቻል ወላሂ እደኔ ደስ ያለው በላይክ ልያቹ አድነታችን ወበታችን ነው

    • @fekertube
      @fekertube Před 2 lety +1

      😍😍😍😍🌹

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před 2 lety +1

      አራ ድቡብ ጉራጌ በቅን ብግራ ካፍር ሙስሊም ተቻቻለው ነው ሚኖሩት

    • @yenenewuzinabuaaa8349
      @yenenewuzinabuaaa8349 Před 2 lety

      @@user-gp9sf9cn7g ያግፍርሽ አች መርዝ

    • @Tube-wj5jv
      @Tube-wj5jv Před rokem +3

      @@yenenewuzinabuaaa8349 ግን እኮ ካፊር ማለት እኮ በኢስልምና ማያምን ማለት ነዉ ለምን ያናዳቹዋል ግን ብዙ ጊዜ አያለዉ ይናዳሉ ግን ምንም አያናድም

    • @user-uf6eo5sm9i
      @user-uf6eo5sm9i Před rokem

  • @welkitetube8945
    @welkitetube8945 Před 2 lety +53

    በእኔ ሰርግ ላ! ነሺዳ ላ! ጭፈራ ላ ቬሎ አልፈልግም በሰርጌማ ውቡን እስልምናዬን አላሰድብም።

    • @user-em5ry9cq9e
      @user-em5ry9cq9e Před 2 lety

      ሳህ

    • @slam5037
      @slam5037 Před 2 lety

      ቃዳዳ

    • @1993Rihna
      @1993Rihna Před rokem +1

      @@slam5037 እዉነትም ቀዳዳ ቁሞ ቀር ሲጀመር ስታገቢኮ ነዉኮ ማግብታ ምኑ ነዉ ሀይማኖት የሚያሰድበዉ እንደዝህ ለማግባት ሲያምርሺ ይቀራል አቅም ይጠይቃል ዝብሎ አደለም

    • @sarasara8244
      @sarasara8244 Před 11 měsíci +1

      አላህ ኢወፍቅሽ

    • @user-ls3ck6vj7i
      @user-ls3ck6vj7i Před 5 měsíci

      ❤❤❤❤

  • @user-zz6gc1yn8i
    @user-zz6gc1yn8i Před 2 lety +46

    ውጭ ሀገር ላለነው ኢትዮጲያ ኑሮ ተወዷ ለመኖር ከባድ ነው ይሉናል ግን በየሚድያው ድል ያለ የሰርግ ድግስ ድል ያለ የስብሰባ ድግስ እናያለን ድል ያለ የተለያየ ከባድ ወጮች እያወጡ ኑሮ ተወዷል ሲሉ ይገርመኛል በስደት ላይ ብዙዎቻችን ቤተሰብ ስንረዳ ሳናገባ ሳንወልድ እድሜችንን ጨረስን ዘንድሮማ ወደሀገር መምጣት እዳከጅሉ ይሉናል እስኪ እኛም ልብ እንግዛ አላህም ይገዘን የሰው ሀገር በህመም ሰአት በተለይ ይጨንቃል በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

    • @user-bv3vy8el8c
      @user-bv3vy8el8c Před 2 lety +3

      ወላሂ እኔ ራሱ ይገርማኛል ኑሮ ተወዷል ይሉናል እኛም ይህን እየፈራን እዜሀው መቅረታችንነው እኔማ እደሆነ እሆናለሁ ብየ ከ3ወር ቡሀላ ልገባነው እነሱ እንዲህ ፋብለው እየኖሩ እኛ እስከመቸ በመዳም ኩሽና አላህ አለን

    • @lylaurgesa3506
      @lylaurgesa3506 Před 2 lety

      አይዞሽ ያለው አይቀርም

    • @misramesqan8067
      @misramesqan8067 Před 2 lety +1

      ባክሽ. እኛ. ን. ለማስፈራራት. ነው. ምንም. ውድ. አይድለም

    • @misramesqan8067
      @misramesqan8067 Před 2 lety +7

      እነሱ. እዛ. ፈታ. ብትን. እያሉ. ለኛ. ኑሮ. ውድ. ነው. እያሉ. ያስፈራሩናል. እኔ. ሳስበው. ሀገር. ስንመለስ. የምንልክላቸው. ገዘብ. ይቀርብናል. ብለው. ነው. ለኛ. አዝነው. አደለም

    • @madinaali5732
      @madinaali5732 Před 2 lety

      ህህህ በጣም ወላሂ

  • @madinaali5732
    @madinaali5732 Před 2 lety +28

    ይቅርታ ግን የእሰልምና ሰርግ ሰራአትን አይወክልም ተዉ ሸሪአዉን አትጣሱ

    • @jamilajal9132
      @jamilajal9132 Před 2 lety

      መሸአለህ በጠሞ የመረል የኘ ሰወ ደገሞ አወቀን አወቅን አትበሉ ሞን የድር

    • @madinaali5732
      @madinaali5732 Před 2 lety +6

      @@jamilajal9132 ምኑነዉ የሚምረዉ ሰርግ አላህ የሚመሰገንበት ቀን እጂ የሚታመፅበት መሆን የለበትም ይሄ እሰልምናን አይወክልም ገባሺ ከመቃወምሺ በፊት ሸሪአን እወቂ

    • @user-pw6me5ne9o
      @user-pw6me5ne9o Před 6 měsíci

      ​@@madinaali5732በለው😂😂😂😂

    • @HappyElectricity-nm5xn
      @HappyElectricity-nm5xn Před 3 měsíci +1

      ልክነሽ እህቴ ይህ የኛ ስራአት አደለም

    • @user-sy1vb6ot5l
      @user-sy1vb6ot5l Před 22 dny

      ልክ ነሽ ወለሂ

  • @fekertube
    @fekertube Před 2 lety +23

    ማሻአለህ ደሰ የሚሰረገነው ዋውውው ለኘም ለዚ ወገ ማረግ ያብቄን ያረብ

  • @saraahmd5897
    @saraahmd5897 Před 2 lety +45

    ባህላችን እኮ በክርስትናም በእስልምናም በጣም ደስ የሚል ነው እዳው አሁን ላይ የውጭ ውን አለም እያየን ከመስመር የምንወጣብት አጋጣሚእየመጣነው ለደዚያአይነቱም ልብይስጥልን

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x Před 2 lety +19

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።

  • @AaAa-qy7cl
    @AaAa-qy7cl Před 2 lety +20

    እግዚያብሄርን ደጋግሜ ነው ያዬሁት የሙስሊም ሰርግ እንደዚህ የደመቀ አላየሁም እስካሁን

    • @zahila7871
      @zahila7871 Před 2 lety

      ኸረእወስድሻለው አድራሻሽን ብቻ አስቀምጪልኝ እንደዚህ የደመቀ የሙስሊም ሰርግ አይቼ አላውቅም🫢

  • @t.g.eahutamaryame.1475
    @t.g.eahutamaryame.1475 Před 2 lety +18

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ልጅ ወልዳችሁ ሣሙ በጣም ደስ የሚልሠረግ ነው
    እዳረቦቹ አይደልም እንኳን ደስ ያላችሁ
    ኢትዮጵያ ን ፈጣሪ ሠላም ያርግልን! አሜን /3/

    • @zahila7871
      @zahila7871 Před 2 lety

      እኛ ኢትዮጵያውያን እንጂ አረቦች አይደለንም እኮ
      እንዳረቦች አይደላችሁም ማለት ምን ማለት ነው

    • @t.g.eahutamaryame.1475
      @t.g.eahutamaryame.1475 Před 2 lety

      ይቅርታ ማለት የፈለኩት ሴቶች ለቡቻ ወንዶች ለብቻ አይደል እና እንደዛ ነበር የሚመሥለኝ..

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 Před 29 dny

      ❤❤❤❤❤❤❤allha salimuna yaworadelina​@@t.g.eahutamaryame.1475

  • @jhonrheymarquez3517
    @jhonrheymarquez3517 Před 2 lety +14

    አላህ ይድይኩም እስተግፊርላህ. በነብያችን ስም መጨፍር ምን የሚሉት ሸሪአ ነው.
    ሀራም እና ሀላልን ለዬ ቢድአን ባጢልን ሰሂህን ለዩ. የህለቃችሁ አላህ. ሱብሀን አላህ

    • @user-cg3fq9ej8l
      @user-cg3fq9ej8l Před 2 lety +2

      ደሞ ኡኮ በሱነ እላሉ

    • @gshshsnsn7376
      @gshshsnsn7376 Před 2 měsíci

      አጀኢብነው

    • @sabasusu6443
      @sabasusu6443 Před měsícem

      አማርኛ ሳታቂ ዘለሽ አረብኛ ላይ አረብ አምላኪ ውላ

  • @jaharajahara2395
    @jaharajahara2395 Před 2 lety +10

    ማሻአላህ ደስየሚል ሠርግነው🌹🌹እኛም የመዳም ቅመሞች ለዚህ ያብቃን👍👍

  • @media508
    @media508 Před 2 lety +41

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ይሄ የሰርግ Program የተመቸኝ🙏❤

  • @user-fb5md8qm6s
    @user-fb5md8qm6s Před 2 lety +9

    ሰርጉ አርፍ ሆኖ ግን በነብያችን ስም በትቀልዱ ጥሩ ነው በሰርግም በሁሉም ነገር የነብያችን ስም ለምን ትጠረለቹ ኧረ አላህ የህድኩም ሶለዋት በጭፈራ አይደለም አላህ የህድና ወኢያኩም በስ

  • @user-em5ry9cq9e
    @user-em5ry9cq9e Před 2 lety +9

    የምርጡነብያችንንስምእያነሱመጨፈራቸዉ ነዉ ማሺአላህየሚያስብለዉ??አይእናተ ኮሜቶች ኸርተዉግን

    • @Hawa-ji4hi
      @Hawa-ji4hi Před 6 měsíci

      ሳህ የኡሳታዝየሳዳት ተማራ ባኮኝ ይቆጨኝነበር

  • @user-rq3gj3wl1e
    @user-rq3gj3wl1e Před 11 měsíci +10

    እኔም እዴህማግባት እመኛለሁ አላህ የሳካልሽበሉኝ

  • @ethiojole
    @ethiojole Před 2 lety +28

    አልፍ መብሩክ ❤️❤️ የሰርጌ ቀን ካሜራማን ኤፍሬም ነው 🙈 ከመዳም ኩሽና ከተለየን

  • @user-eb6nn9qm7y
    @user-eb6nn9qm7y Před 2 lety +10

    ያረቢ ለኛም ወፍቃን ኡፍፍፍፍፍ ማሻ አለህ መብሩክ✌✌✌✌✌👰👰👰👑👑👑

  • @fekertube
    @fekertube Před 2 lety +4

    እኔ የማገባ ቀን ካሜራ ማን አተ እና ለሚ ትሆናላቹ ምን ትላለሆ ገራሜነዎ ብታጀሬም አገራችን ተቀይሮዋል ጥረት ያለ ቢዳዬነው ማሻአለህ አላህ ያማረ የሰመረ ያረግላቸው ሙሸረት ሙሸ መብሩክ በለናል

  • @user-pc4lr3wb1z
    @user-pc4lr3wb1z Před rokem +2

    ማሻአላህ ተባረከላህ ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለንኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ከይር❤

  • @messayan3845
    @messayan3845 Před 2 lety +5

    መልካምጋብቻ ይሁንላችሁ ደስ ስትሉ ፍጣሪ የልባችሁን መሻት ይፈጽምላችሁ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰው ዘር ሁሉ ❤️🙏

  • @ekru7385
    @ekru7385 Před 2 lety +9

    የሚሉት እኮ ምንም አይገባኝም😂 ወላህጨአይኔ ብቻ ነው የሚያየው😂😂😂😂

    • @user-fx6pp2ig2n
      @user-fx6pp2ig2n Před 2 lety

      ለሚን አማርኛ እኮ ነዉ

    • @ekru7385
      @ekru7385 Před 2 lety

      @@user-fx6pp2ig2n ነው ግን ክክክክየሚናገረው ስለሚያስጠ.....

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety +1

      እኒ ራሱ በጣም ነው ያሳቀኝ የዘፈኑ ግጥም

    • @user-cg3fq9ej8l
      @user-cg3fq9ej8l Před 2 lety +1

      እኔ ረሱ ሰውን ቢቸነው ማየው😂😂😂

    • @user-fx6pp2ig2n
      @user-fx6pp2ig2n Před 2 lety

      @@user-cg3fq9ej8l የበድ ወልድ የሚሉት ነሺዳ እኮ ነዉ

  • @kedijayoutube4835
    @kedijayoutube4835 Před 2 lety +9

    ማሻአሏህ. ያላገባንዉም አሏህ በቅረቡ ያደረግልን ደህናዉን ባል አሚን❤️👍

  • @hayat7257
    @hayat7257 Před 2 lety +4

    አሏህን ፍሩ እሴቶች ግን ሞት እንዳለ ታዉቃላችሁ?🤔

  • @frieyoutube
    @frieyoutube Před 2 lety +16

    ዋው መብሩክ አሁንስ መሞሸር አማረኝ እኔም ቶሎ ሀገር ልግባ አዳሜ የት ነህ መብሩክ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐ሀገራችንን ኢትዮዺያ ህዝቦቻችን ይጠብቅልን💚💛🍎

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 Před 3 měsíci +1

    ጉራዬዎች ፍቅር ናቸው እምትሉ በላይክ አሳዩኝ👍

  • @user-oj6gl1gg2o
    @user-oj6gl1gg2o Před měsícem +1

    ኤፍየ ከምንወድህ በላይ እንወድሀለን ምክንያቱም አድነታችንን አሳየሄን

  • @user-nx1gf3uh6c
    @user-nx1gf3uh6c Před 2 lety +7

    ወላሂ ሲያምር የቃቸው ልጆች አሉ የት ሰፈር ነው ሰርጉ ኤፍሪ😔❤

    • @user-ks8ur4qv2m
      @user-ks8ur4qv2m Před 2 lety +2

      ቦታጀራ የካፕ ሰፈር ልጅ ነው አሷ ወደ ዊልቂጤ

  • @user-eb6nn9qm7y
    @user-eb6nn9qm7y Před 2 lety +6

    ወለሂ ሚገርም ሰርግ ነው👌👌👌

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 Před 2 lety +12

    እንኳን ደስ ያላችሁ መልካም ጋብቻ 😍

  • @rozirozi2189
    @rozirozi2189 Před rokem +4

    ኤፍሬም ምርጥ ሰው 🥰

  • @user-ti8zq8ls4m
    @user-ti8zq8ls4m Před měsícem

    ወላሂ ኤፊ ትለያለህ ማሻእላህ 💍🌺💍ሰርጉ ያሀላል ያድርግላቸው😘😘ሴቶች አታስገቡ 😂😂በቀላሉ አትስጡ እልልልልልልል በሉ🌹🌹🌹

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 Před 2 lety +8

    ባረክ አለሁ ለኩም ወበሪክ አለይኩም ወጀመአ በይነኩም ፊል ኸይር

  • @ruklyasabir3947
    @ruklyasabir3947 Před 2 lety +4

    የሻፊ ከማል ሰርግ ነዉ ዋዉ ማሻ አላህ እንዴት እንደሚያምር መብሩክ የአጎቴ ልጅ

    • @user-nx1gf3uh6c
      @user-nx1gf3uh6c Před 2 lety

      ነይማ ወላሂ እያወቅሀቸው ጠፉኝ የት የት ሰፈር ነው ሻፊ ያጎዴ ልጅ ነው

    • @ruklyasabir3947
      @ruklyasabir3947 Před 2 lety

      @@user-nx1gf3uh6c አይ የቡታጀራዉ ልጅ ነዉ ቡታጀራ ነዉ የተወለደዉም ያደገዉም

    • @user-ls3ck6vj7i
      @user-ls3ck6vj7i Před 5 měsíci

      ወና ማግበቱ ነዉ ማሻኣለ❤❤❤❤❤

  • @HikmaHashi
    @HikmaHashi Před 3 měsíci +1

    ማሻ አላህ ❤

  • @tubekuruhabeshalijtube9230

    ዋአው መብሩክ መብሩክ ማሽአላህ ያበደ ሰርግ 👌❤❤❤

    • @semira6773
      @semira6773 Před rokem

      ክክክመሥቀልሺንአሥረሺ፡ማሻአላህትያለሺእንደ

  • @TyebaAhmed
    @TyebaAhmed Před 28 dny

    አላህ ለኛም ያሳካልን ገን ይህ ሰርግ እደሙስሊም አደለም

  • @saratube4576
    @saratube4576 Před 2 lety +2

    ማሻአላህ የኔ ውዶች መብሩክ ሰርጋቹን ስላየሁ ደስ ብሎኛል

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Před 2 lety +4

    ኤፍሬም ምርጥ ካሜራ ማን በርታ ምርጥ ሰርግ ነበረ ትንሽ መዙማው ባይኖር

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 Před 2 lety +1

    ያሰላም ዘንድሮ ሰርግ በሽ ነዉ ኢቶ ዴግሞ ሲያምሩ ማሻ አላሆ ያአዴም እኔ የሀዋ አላህ ያድርግላችሁ ።

    • @yusramohamed2754
      @yusramohamed2754 Před rokem

      አዎ ወላሂ በጣም የመጨረሻ የተባለ ይመስ

  • @makiyahmm122
    @makiyahmm122 Před 2 lety +1

    እጠብቃለን ቀጣዩ ማሻአላህ የሆነ ሠርግ ነው

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d Před 2 lety +1

    ክክክክ ማሻአላህ እኛ ያስተማርነው ሀዲስ ቁራአን እንዳስታምሪው አስቴር አወቀን

  • @AGFy-kz3lg
    @AGFy-kz3lg Před 5 měsíci +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ባርክላሁ ልኩማ ውጅማአ ብይን ኩማ ፍል ኽይር አላህ ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Před 11 měsíci +3

    ኢየሱስ የሰላም የጤና የደሰታ የበረከት ያድርግላቹ ውዶች❤❤መልካም❤❤❤ጋብቻ❤❤
    ሰው ይለያል እዲ የአንድ አባት ልጆቸ ነን ሀገራቸን ህዝባችን የደሰት የፍቅር ጊዜ ያድርግልንተባረኩ

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 Před 2 lety +1

    ማሻላህ። መብሩክ ትዳራቹ ያሊና የፋፁማ አላህ ያድረገው

  • @hadramohammad3169
    @hadramohammad3169 Před 2 lety +5

    የኛ ነቢ የናተ መጨፈሪያ አይደሉም

    • @FatemehFatemeh-rs9zm
      @FatemehFatemeh-rs9zm Před 3 měsíci +1

      ነቢ የነተቹ ጭፈረ አይደሉም

    • @user-bd4bm6it8m
      @user-bd4bm6it8m Před 25 dny

      ማለትነብዩማወደስሀላልእንጅሀራምአይደለም

  • @zdtube6481
    @zdtube6481 Před 2 lety +2

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነቢ ሰለላሁ አለይ ወሰለም

  • @baba-tb5wt
    @baba-tb5wt Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ በረክአላህ፣ለኩማ፣ወበረክአላህ፣ለኩማ፣ወጃማ፣ቤይንኩመ፣ፍልኬሪ🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏

  • @user-cu8mv3hs5i
    @user-cu8mv3hs5i Před 5 měsíci +1

    ሡናለረሡለላ

  • @user-ku4sx7of5k
    @user-ku4sx7of5k Před 2 lety +4

    ሸቃሉት ለዚ ያብቃሽ ማነው አሚን የሚለኝ 🌺🌺🌺

  • @qatarqatar6642
    @qatarqatar6642 Před 2 lety +2

    በጣአም በይወቴ የተደሰትኩዉበት ሰርግ መልካአም ጋአብቻ ውለዱ ክበዱ እግዝያአብኤር ይባአርካአቹ።

  • @user-um4kf8jz6c
    @user-um4kf8jz6c Před 10 měsíci

    አር ግንእኮ የአገራችን በሀል በጣምነው የምናምርው ክርስቴያነኝ ግን ስራተቸው በጣም አለባበስ ሀታ ደስ ነወ ያሉኝ ትዳራችሁ የተባርከ ይሁን❤❤❤❤

  • @user-fm6my4yk9o
    @user-fm6my4yk9o Před 2 lety +2

    ላኢላሀኢለላህ በረሱላችን ይጨፈር ገባ ያሙሀመድ ሱብሀን አላህ ያሳዝናል

  • @AaAa-qy7cl
    @AaAa-qy7cl Před 2 lety +10

    ሁለተኛውን ክፍል ስጠብቅ ነበር በጉጉት እናመሰግናለን ኤፍሬም

  • @yaheyazekeriya6365
    @yaheyazekeriya6365 Před 2 lety +2

    Hiku Mashallahe መልካም ጋብቻ የኔ ውዶች

  • @kabushmohammad6488
    @kabushmohammad6488 Před 3 měsíci +1

    መአሸአለ መብሩክ❤❤❤❤❤

  • @rabiyedessielij3191
    @rabiyedessielij3191 Před 2 lety +6

    ይለው ማማሩ ይማር የሰመር ትዳር የሁንልችሁ

  • @rehmetmusa7044
    @rehmetmusa7044 Před rokem

    ማሻአሏህ መብሩክ ብያለሁ ሙነሽዶችም ማሻአሏህ ሁሉም በሀድራ ያግባ የሀድራ ወንድምና እህት አያሳጣን

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 Před 5 měsíci

    ሚዜይቱ ባልዮውንስታጎርሰው ሚስቲቱ እደእስስትተቀያየረች😂😂😂😂😂

  • @RamaDahud
    @RamaDahud Před 12 dny

    ማአሻአላህ መብሩክ

  • @user-db6fi4ql2i
    @user-db6fi4ql2i Před 9 měsíci +1

    ሸሪአዉ እደዚህ ነዉደ😮😢😢😢😢

  • @bayeshFente-zc3gz
    @bayeshFente-zc3gz Před 27 dny

    በጣም ነው የሚያምረው መሽ አላህ ❤❤❤❤

  • @zuzuyabatelij5592
    @zuzuyabatelij5592 Před 2 lety +3

    ምን አስበዉ ነዉ ግን ሚስቱን የከለከሉት ጎበዝ 😂😂😂

  • @user-py5xg4tx3h
    @user-py5xg4tx3h Před 6 měsíci

    ዋው mashalah በስደት ያለን ሁላችንም ይወፍቀን ❤❤❤❤

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob

    ኤፋዬ አንተስ መችነዉ ያምተገባዉ እኛን የመዳም ቅመሞችን እንድትጣራን ኤፋ ዋ ሰርጉ ማሻአላህ ነበር ግን ጭፈራዉ😢

  • @user-ed2bm2ls9r
    @user-ed2bm2ls9r Před 2 lety +2

    ማሻ አላህ ሲያምሩ😍😘

  • @user-vi5fz3vs6q
    @user-vi5fz3vs6q Před 8 dny

    ማሻ አላህ መብሩክ

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx Před 9 měsíci

    ላኢለሀኢለላህ እኔሙሀመዲሰለላሁአለይሂወሰለም የሞትና የመኖርምርጫመቶላቸው.ሞትን.መረጡ እኮንስመረጡ ይህህዝቅጠትከሚያዩ ሙሀመዲ ሰለላሁ አለይሂወሰለምአሉ የኡማዉፈተናየሚጀምረውበኔሞትነው አላህሂዲያይስጣቺሁ

  • @user-qf6qq8ey4m
    @user-qf6qq8ey4m Před rokem +1

    አጀብ እኔሥ እደዚህ ሁኔ የማገባትቀን ናፈቀኝ ወይአላህ አተወፍቀን ላላገባነው

  • @user-iq8ol3vk6h
    @user-iq8ol3vk6h Před rokem

    ሰለሏሁዓለይሂ ወሰለም በረሱል ስም ጨፍሩ የሚል ሀዲሥ አለ ወይ ወይ ጅህልና!!!!

  • @meditishu8014
    @meditishu8014 Před 6 měsíci

    የሀብታም ስርግ ነውደ ይሄሁሉ መኪና መሻአላህ
    የኛ ቀን መቸነው

  • @user-bz6id7xy7j
    @user-bz6id7xy7j Před 3 měsíci

    አልፍአልፍ መብሩክ አልፍሰለት ወሰለም አሌይክ ሙሀመድ የሩሱለለሀ

  • @YtBd-mp8zs
    @YtBd-mp8zs Před 2 měsíci

    አላህአደራህን,ወንዶችየ,😅ያለዶቄት,አታገቡም,እንደ,😅😅😅

  • @HA-uq5mv
    @HA-uq5mv Před 2 lety +3

    ሁሉም በፍገግታየተሞሉናቸው በተርፈ ትዳራችሁን ያማረየሰመር ያድርግላችሁ

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 2 lety +7

    ዋዉ ገራሚ የሱፍዮች ሰርግ ነው ተመቸኝ 4 ሁነዉ ጫማ ያሰምሩበት ዋዉ አቤት ሴቶቹ ወንዶቹጋ ሲጋፉ ጉድ 😅😅የዘፈኑ ግጥሙ በጣም ነው የሚያስቀዉ ትዳራችሁን አላህ ያሳምረዉ

    • @user-wm3te3td5l
      @user-wm3te3td5l Před 2 lety +1

      ሱፍዩች ምንምን እያልሽ ኢስላምን አታሰድቢ እኔ ማነኝ ብለሽ እራስሽን ፈትሺ ብዙ ኢስላም የማይፈቀዱ ነገሮች አንቺ ጋ እንዳለም አስቢ

    • @ethioayushyoutube7834
      @ethioayushyoutube7834 Před 2 lety

      ሱብሃነላህ

    • @semusemu6775
      @semusemu6775 Před 2 lety +4

      ምን አጠፋች እና ይሄ የሱንዩች አደብ ነው ለራሳችሁ ተማሩ መጀመሪያ

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety +4

      @@semusemu6775 እኮ እና ምን ልበልላት የሱንዮች ልበልላት ደፋር

    • @madinaali5732
      @madinaali5732 Před 2 lety +4

      አዉ ይሂ ሸሪአቺንን አይወክልም አህለል ሱናወቺን አይጨምርም ጪምልቅልቅ ያለ ሰርግ ቱ

  • @sebrinatube
    @sebrinatube Před 2 lety +1

    ሱበሀን አላህ
    አላህ የህዲኮም የህዲይኒ. ያረብ

  • @user-bp5zf7ke8s
    @user-bp5zf7ke8s Před 3 měsíci

    ማሻአላህ ማሻአላህ ያደምና የሀዋ ያርግላችሁ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @rawdaabdela4800
    @rawdaabdela4800 Před 2 lety +2

    በጣም የሰዝነል

  • @user-wu8zr6ry8w
    @user-wu8zr6ry8w Před 6 dny +1

    ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @user-jk2ym6ye8o
    @user-jk2ym6ye8o Před 3 měsíci +1

    ወዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HalemaAbdullah-n1e
    @HalemaAbdullah-n1e Před 8 dny

    Mashaallh Mashaallh❤❤❤

  • @SaidaMahemd
    @SaidaMahemd Před měsícem

    የሚዘወቹ እራሱ እሚገርመነው አመራረጥ አደኛነው

  • @qadijamahamed
    @qadijamahamed Před měsícem

    ውዱ ነብያችን😮😮

  • @user-vz7dw2zy8m
    @user-vz7dw2zy8m Před měsícem

    ማሻአለህ የመረ የሠመረ ይሁንላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenitahmed2519
    @zenitahmed2519 Před 3 měsíci

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ብያለሁ አላህ ያሳምርላቺሁ ትዳራቺሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pw6me5ne9o
    @user-pw6me5ne9o Před 6 měsíci

    ሙሽሪት ሙሽራው አልፍ መብሩክ🎉🎉🎉🎉🎉 ወለዱ ክበዱ ያሠላምምምም ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yl7rz1lq2p
    @user-yl7rz1lq2p Před 2 lety +2

    ደሞ የሱና ይላሉ እድ እኘክ

  • @Emabet755
    @Emabet755 Před 2 lety +5

    ሚዜዋቹ አንደኛ 💕🥰🌹🌹🌹

  • @zena9750
    @zena9750 Před 5 měsíci

    ክክክክክክክ ዘፍኑ ደስ ይላል አላህ ይሂዱኩም በሰ

  • @seadaapp3133
    @seadaapp3133 Před 2 lety

    ስ አ ወ ማሻአላህ ተበረህአላ
    እልፍ መብሩክ

  • @ልኑር2ተደብቄ
    @ልኑር2ተደብቄ Před 2 lety +3

    መልካም ግበቻ ይሁንላችሁ

  • @samritube645
    @samritube645 Před 2 lety +2

    በትላልቅ ሰርግ መሀል ትናንሽ ሰርጎች ይፈጠራሉው ይባላል በሉው የሚዜዎቹው ይቀጥል ብለናል ካላገባችሁ ትመጣጠናላችሁ ኤፍሬም አድርስልኝ በዛላይ አንዳንድ ኮሜት ሳይ ኢትዮጵያዊ ንሮው ተወድዋል ይሉናል ታድያ እንዴት ሰርግ ይደገሳል ላላችው ለሰርግ ሲሆን አይጠፋም ነው መልሴ😂

    • @seadekebade8469
      @seadekebade8469 Před 2 lety

      እረ እኔምግራ ገብቶኛል ሰደውል ኑሮተወዷል ይላሉ ሰርጉ ለጉድ እየተበላነው

    • @yusramohamed2754
      @yusramohamed2754 Před rokem

      😂 ለውጭ ላለው ሰው አይይ ኑሮ ተወደዋል እየተዋለ ለሰርግ ግን አንደኛ ናቸው ወላሂ ግርም ይለኛል

  • @user-nz1qq4qo8q
    @user-nz1qq4qo8q Před 5 měsíci

    መብሩክ ማሻላህ ኤፋ ምርጥሰው 🎉❤❤❤

  • @meditishu8014
    @meditishu8014 Před 6 měsíci

    መብሩክ ግን ለምን አስፈለገ ዱቄት መቀባት የአይን ጭራ መቀጠል እጥፉርላይ ጥፉር መቀጠል አኡዙቢላህ እየኔ ሳገባ ኢሻአላህ ፀጉሬን ብቻነው የምተኮሰው ከዛ ቮሎየን ልብስ በቃቃቃቃቃቃቃቃ

  • @user-sc4rn6kc6v
    @user-sc4rn6kc6v Před 2 lety +1

    የመዲናው አህመድ የመዲናው 🥰🥰 መቻ ነው የሚያልቀው 🙄🙄🤣🤣🤣

    • @user-eb6nn9qm7y
      @user-eb6nn9qm7y Před 2 lety

      ምነ ፈለግሽ ታዳ😔ዘ ቅናት😁😁😁

  • @user-lg4fs6lx7j
    @user-lg4fs6lx7j Před 2 lety

    መሻላተባረከላ

  • @Zynbeslemanalemu-wh4zn
    @Zynbeslemanalemu-wh4zn Před 3 měsíci

    Mesha. Alah tebarekalah

  • @user-ti8zq8ls4m
    @user-ti8zq8ls4m Před měsícem

    አው ይገባዋል 😄😄

  • @user-xp8vc8es7y
    @user-xp8vc8es7y Před 3 měsíci

    Mashllaa Allah 💖💖💖💖💖💖💕💕💕💯💯💯💯🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶👍👍👍👍👐🫶🫶🫶💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @moonhijab6824
    @moonhijab6824 Před 2 lety +2

    Efu
    My little bro lemu hedabinalech lante serg ke ensosela eske sergu be guragigna ke gurage konjo ka hagerbet mule xeyko yemxach inshallah ameen bel 🥰🥰☀️☀️☀️☀️👏👏👏👏👏🎉🎉🎉