Video není dostupné.
Omlouváme se.

ክፍል 2 ሙሉ የሰርጋችን ቪዲዮ እነሆ ብለናል ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን Thank you for watching part 2 full wedding vidio

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 02. 2023
  • #Ethiopian youtuber Amiro tube seadi&aliየተወዳችሁ እና የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ ነባር ከሆናችሁ የምንለቃቸውን ቪዲዮዎች ሼር በማድረግ ሀሳብ አስተያየታችሁን ስጡን ወደ ቴሌግራም ሊንካችን እየገባችሁ እቃዎች ማየት ትችላላችሁ
    የቴሌግራም ሊንክ t.me/mkalid
    የዩቲባችን ሊንክ / @kalidomerrytube2222

Komentáře • 584

  • @Jshs111Medi
    @Jshs111Medi Před 4 dny +2

    እኔም ኢንሻ አላህ እደዚህ ነው የምታረው አላህ በሰላም ለሀግሬ ያብቃኝ እና ለኛቤት እኔ ብቻ ነኝ ሴት ሁሉም ወዶች ናቻው እናት እና አባቴ ወድሞቼ ናቸው የሚድሩኝ ኢንሻ አላህ በአላህ አላህ ያሳካልሽ በሉኝ☺️🥰🫶

  • @tamirnab474
    @tamirnab474 Před rokem +8

    ማሻ አላህ በጣም ደሥ የሚል ሰርግ ነው አላህ እዛው ድረሥ በደሥታ የተሞላ ሂወት ይሥጣችሁ❤❤❤❤

  • @ramarama5784
    @ramarama5784 Před rokem +16

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አንዳንድ ኮሜንተሮች ስረራሳችሁ ሳታውቁ ስለ ሰው አትቀባጥሩ ምድረ ሸክም ሁሏ ሙሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ 👍👍🌲🌲🌱🌱🌾🌾

    • @FoziaShamil
      @FoziaShamil Před 2 měsíci +1

      Aswrwv❤

    • @FoziaShamil
      @FoziaShamil Před 2 měsíci +1

    • @FoziaShamil
      @FoziaShamil Před 2 měsíci +1

      💝💖💗💓💞💕🤲🇧🇴🇧🇴🇨🇬🎄🎄🎄🏕🍇

  • @user-cb1og1nl2f
    @user-cb1og1nl2f Před rokem +20

    አኡዝቢላህ ምንአይነት ቤሎነውየለበሰቺው ደሞማሻአላህ የምትሉሰዎች ጤነኛ ናቹህ ግን ሱረቱልአህዛብ አንቀፅ79እስኪአንብቡት

    • @user-jh5yq1bz5l
      @user-jh5yq1bz5l Před rokem +1

      ሲጀመር ሶራ አህዛብ አያው 73 ብቻ ነው 79አይደርስም

    • @yfuuuh3395
      @yfuuuh3395 Před rokem

      ረአንች ለራሥሽ ሣታሥተውይ ኡማ አትመክሪም ለራሥሽ እውቂ መጀመሬ እኔ ፊደዎው መፐደፌ አይደለም ላኪን ተረጋጊ ሥሜት አዊ አትሑኒ ሡረቱአህዛብ ሠባ ዘጠኝ አይደርሥም

    • @SofiaSofia-og6cd
      @SofiaSofia-og6cd Před 3 měsíci +1

      Oml😊😊vl😊l😊
      😊😊😊ll😊😊😊😊😊😊lo😊llvlvl
      😊😊😊9😊😊o😊l😊o?o?😊😊😊l😊?😊😊😊llo
      L

    • @SofiaSofia-og6cd
      @SofiaSofia-og6cd Před 3 měsíci +2

    • @SofiaSofia-og6cd
      @SofiaSofia-og6cd Před 3 měsíci

      ​lo?lvoll😊l😊lll😊😊l

  • @halemasoliman1682
    @halemasoliman1682 Před měsícem +2

    ማሻላህ

  • @fatumayesuf6320
    @fatumayesuf6320 Před rokem +15

    መሻአላሕ ብያለሁ እኔንም ለዝሕ ቀን ያብቃኝ ከመዳም ወጥቸ ያረብብ አሚንንን❤❤❤❤

    • @lidacall5542
      @lidacall5542 Před rokem +1

      ኧረ ጥሩ ነገር ተመኚ በሙዚቃ አላህ አላህ በሰርጋቸው ቀን ከሚያምፁት አተው ጠብቀኝ እንጃ አህባሽ ነው ይሄን ሚመኝው

  • @Ekr348
    @Ekr348 Před rokem +40

    ማሻአላህ የማዳም ቅመሙች ለዚህያብቃችሁ ያረብ

  • @user-on2im5do6w
    @user-on2im5do6w Před rokem +83

    እኔኮ ለዚህ ቤተሠብ ሁልግዜ አንደኛ ኮማች ነኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

    • @user-ph4xx9dk7d
      @user-ph4xx9dk7d Před rokem +3

      ሻጥራ

    • @merriam6681
      @merriam6681 Před rokem +3

      ግን አይመልሱም ታዊቂወቺ በዉሥጥ ራሡ እኒ አወረቸ አይተዉ ዝም አሉኚ እቃ ልዝ 5 ወር ጠበኩ

    • @kalidomerrytube2222
      @kalidomerrytube2222  Před rokem +7

      እሌኒ: ወለዬዋ እናመሰግናለን አሪፍ አሪፍ ኮሜንት ስለምትሰጭን እና ስለምታበረታችን እኛም ላንቺ ልዩ ክብር አለን

    • @merriam6681
      @merriam6681 Před rokem +1

      @@kalidomerrytube2222 ማሻ አላህ እሙ አሚርን ተቀየምኩ በዋሣብ አዉርቸ አዉርቸ 5 ወር ጠብቂ

    • @kalidomerrytube2222
      @kalidomerrytube2222  Před rokem +1

      @@merriam6681 ስራ ስለሚበዛባት ነው 0913991588 በዚህ ስልክ አውሪን እንመልስልሻለን እስካሁን ስላልመለስንልሽ አውፍ በይ

  • @user-um4kf8jz6c
    @user-um4kf8jz6c Před 9 měsíci +5

    ወይኔ ማሪያምነው የምላችሁ ደጋግሜነው ያያሁት ፈጣሬ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ስታምሩ❤❤❤❤ በሰውም አገር የላችሁ ወገኖቼ ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን❤❤❤

  • @mohammedalali7451
    @mohammedalali7451 Před rokem +4

    እሙ አሚሮ ጀግና ተባረኪ እድሜ ይጨምርልሽ ለሁሉ እናት እሕት ጎደኛ ምርጥ የምወድሽ

  • @Slamat-ux7oi
    @Slamat-ux7oi Před 3 měsíci +2

    ማሻ አላህ ውይ ሙሺሮቹ ውይ የእናት እጀራና ወጥ ፍቅራቸው
    አብቦ
    ያፍራ
    ይውለዱ ይክበሩ

  • @user-tg6tj3jd2d
    @user-tg6tj3jd2d Před rokem +18

    ከጡ ብቻ ልቤን የመታው ሙሽሮችም ታምራላችሁ መጨርሻችሁን አላህ ያሳመመርላችሁ

    • @bela109
      @bela109 Před rokem +2

      👌👌👌👌👌👌👌

  • @ayoutube5185
    @ayoutube5185 Před rokem +8

    ማሸአለህ አለህ በልጅ የበሸብሸቹ በሉ የለገበን ሁለችንም የዝ እጠ ፈንታ በቅርብ ይድረሰቹ በተለይም ለማደም ቅማሞች ስደት በቀቹ ይበለን ።።

  • @user-kp5mp2ze1w
    @user-kp5mp2ze1w Před rokem +6

    ለብሳለች እንጅ አለበሰችም።በቃ ሙሽሮች ሰላት አይሰግዱም???ራቁት ሆኖ መቸም አይሰገድም።አረ በአላህ ወደ ቀልባቹ ተመለሱ።ለአንድ ቀን አላህን አታስቆጡ።

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 Před rokem +2

      አረ አኡዙቢላህ ነዉ በነብዩ ሱና እያሉ ይዘፍናሉ ከዚህ በላይ ኪሳራ ምን አለ
      ባህላችን እንካን ሙሺራ ፊታም ይሸፎን ነበር አሁን ግን የተቁላሉ ሴቱም ወንዱም ሀያ የለ
      አልላህ የጠበቀዉ ሲቀር

  • @tube-yq9no
    @tube-yq9no Před rokem +3

    ማሻአላህ ምንኛ መታደል ነው በቤተሰብ መዳር ልጄ አራተኛ አመቱነው ሲድግልኝ እደ ኡሙ አሚር ጭቅ አድርጌ ሞላ ቤተ ዘመድ ያገርሰውጋ ታየኝኮ ስድረው ኗሪ ከሆን አይቀር መቸም😃

  • @fatumibintosman2864
    @fatumibintosman2864 Před rokem +5

    መብሩክ በድጋሚ ደስ ትላላችሁ ማሻ አላህ

  • @amanshenecha3046
    @amanshenecha3046 Před 3 měsíci +1

    መሸአለህ ወልደቹ ደሩ ትረቹ የሰለም የፍቅር አለህ የድርግለቹ

  • @zahera2172
    @zahera2172 Před rokem +10

    ማሻ አላህ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ

    • @halemakamal9009
      @halemakamal9009 Před rokem

      መሸአለሀ መቢሩክ👌👌👌👌💖💖💖💖💖💖💞💞💞💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹👰👰👰👰👰👰🌹🌹ኢኢኢኢኢልልልልልልል

  • @user-wk4bb2oe9g
    @user-wk4bb2oe9g Před 10 měsíci +5

    ለቤታቹ አዲስ ነኝ ማሻአላ እኛንም አላህ የዘወጀን ❤❤❤❤❤❤

  • @NameHussen
    @NameHussen Před 21 dnem +1

    ደጋግሜነዉያየሁትአየሠለቸኝም ማሻአላ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vn4ew5zb9n
    @user-vn4ew5zb9n Před rokem +6

    መሻአላህህህህህ እኛሥ የመዳም ቅመሞች ወይ ዲካማችን አይታወቅልን ወይ ትዳር አልያዝን😭😭😭

    • @mrssa1405
      @mrssa1405 Před rokem

      አብሽር❤

    • @RAWUDA-zk6jm
      @RAWUDA-zk6jm Před 3 měsíci

      ዝም ብለን እዲሚያችንን መጨረሥ ነዉ በሥደት ፍቅር ላኛም አላህ ይወፍቀን

    • @user-so5ln8ym9f
      @user-so5ln8ym9f Před měsícem

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 Před 7 měsíci +2

    እርግጠኛ ነኝ የአማራ አገር ጋብቻ ነው❤

  • @kuwait4768
    @kuwait4768 Před rokem +7

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ሠርግ 🌷🌷🌷🌷

    • @sameran2566
      @sameran2566 Před rokem

      ደስተቹ አለሀ ለዛለቄ የርግለቹ

  • @rozaabdulahi8853
    @rozaabdulahi8853 Před 8 měsíci +1

    ማሻላህ መብርክ ለኛም ለዚህ ቀን ያድርሰን አሚንንንንንን🎉🎉🎉❤❤❤

  • @meremahassen5604
    @meremahassen5604 Před rokem +4

    ማሻ አላሄ መብሩክ💝💝❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Abranjenat
    @Abranjenat Před rokem +4

    ስንት ግዜ ነው የምታገቡት አለባበሷ የሙስሊም ሴት አይደለም

  • @ZahraZahra-cy5dh
    @ZahraZahra-cy5dh Před rokem +2

    ማሻ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 Před rokem +5

    ሀራምምም አልላህን አይፈራም ሀይ ሁኔል የነብዩ ሱና ሲል
    ስታስጠሉ ዉበት እንዳለዉ ሰዉ ገላዋን እና ጸጉራን እንካን አልሸፈነችም
    አልላህ አዛኝነቱ እንጂ እንደዚህ እንደሆናችሁ መወሰዲ ይችላል
    ❌❌❌

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před rokem +4

    ወጡ ሲያምር መብሩክ

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 Před rokem +3

    ማሸአሏህ መብሩክ ወዲማችን

  • @user-pk3tl3ex5k
    @user-pk3tl3ex5k Před rokem +1

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ነው መጨረሻቹም አላህ ያሳምርላቹ ፍቅር እስከጀነት 🥰🥰ግን ጸጉርሽ ይታያል

  • @ladiesfrist7047
    @ladiesfrist7047 Před rokem +4

    ማሻአላ ታምራችሁ😍😍😍

  • @user-vn4ew5zb9n
    @user-vn4ew5zb9n Před rokem +4

    ሀብታም ሲያገባ ሀገሩ ይሞቃል ዲሀወቹሥ😢

  • @AmenaA-s4n
    @AmenaA-s4n Před měsícem

    አዎ ከክንዷ በላይ ራቁቷንናት ቬሎውስ ያሥጠላል ነሺዳው ምርጥ ነው

  • @shewateorange7324
    @shewateorange7324 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ እልልልልልልልልልል 1000 መብሩክክክክ ያረብ አላህ ከሥደት መልሥ ኢንሻአላህ ያረብ አላህ ይወፍቀንንንን

  • @habibaseidyoutube3435
    @habibaseidyoutube3435 Před rokem +3

    ኢሽአላህ የኛም ተራይደርሥይሆናል ከሥደት መልሥ

  • @user-ms1jb8wb8s
    @user-ms1jb8wb8s Před rokem +4

    ዋውው ያምራል እኳን ደሰ አላቹህ😍😍😍😍😍በፈቅረ የትሞላ ጋብቻ ያረግዉ😍😍

  • @abukichanal156
    @abukichanal156 Před rokem +2

    ማሻአላህ አላህ የመረጃ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ

  • @heyryafedlu9371
    @heyryafedlu9371 Před rokem +2

    ማሻአሏህ መብሩክ ግን የኛ ተራ መች ይሁን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fathiyafathiya-zq9ql
    @fathiyafathiya-zq9ql Před 11 měsíci +2

    ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ❤❤❤❤

  • @zinetvv8018
    @zinetvv8018 Před rokem +1

    ማሻ አላህ እልፍ መብሩክ አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያርግላች

  • @user-km8rq8oz4u
    @user-km8rq8oz4u Před rokem +1

    ማሻአላህ በጣም ደስስስስ የሚል ሰርግ ነዉ

  • @SeadaMohammed-gk7wi
    @SeadaMohammed-gk7wi Před 16 dny

    መሸአላህ፡በጣምደሥየሚልሰርግነው፡እኔምለዝህያብቃኚ፡ከመዳቤት፡ያውጣኚ

  • @user-tj5ze5tl2e
    @user-tj5ze5tl2e Před 3 měsíci

    ብርዙ እንጀራው ወጡ ሙሽሮቹ ቤተሰቡ ሁሉ ሲያምር መብሩክ

  • @emufikertube
    @emufikertube Před rokem

    ወጡና እንጀራው ሸተተኝ ያብሹ ዋውው ሲያስጎመዥ ኡፍፍፍፍ ማሻ አላህ ደስ ሲል

  • @user-on2im5do6w
    @user-on2im5do6w Před rokem +2

    መሬምዬ የኔ ወርቅ ብየሻለሁ የሴቶች በላይ እሙ አሚር እድለኛ ነሽ ይችን ወርቅ የመሠለች ምራት ስለሠጠሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @taibah3242
      @taibah3242 Před rokem

      የመቸ ነው እደ አድስ እየተጋቡ ነውደ

    • @user-on2im5do6w
      @user-on2im5do6w Před rokem

      @@taibah3242 የባለፈው ነው ውዴ ሙሉውን አለቀቁትም ነበር

  • @FatumaHamza-hk5pi
    @FatumaHamza-hk5pi Před 21 dnem

    ማሻአህ በጣም ደስይላል 🎉

  • @medinaendrismedi8866
    @medinaendrismedi8866 Před rokem

    እሙ አምሮ ጀግና ሴት ናት እኔ ከሷ ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ መልካም ትዳር ሙሺሪት ሙሺራው

  • @mariyammohamad-wh2ux
    @mariyammohamad-wh2ux Před rokem +1

    ማሸአላህ

  • @ZuzuYouTube
    @ZuzuYouTube Před rokem +1

    ማሻ አላህ አልፍ መብሩክ ❤❤

  • @zed8412
    @zed8412 Před rokem +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ሰርግ

  • @hayahaya8686
    @hayahaya8686 Před rokem +1

    ማሻአላህ ውለዱ ክበዱ ቆየህ እኮ ታገባህ ዛሬ ነው እዴ የተለቀቀው

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 Před rokem +1

    ባሊዮ አኮረፈ እንጂ ዝግጅቱ ቆንጆ ነው

  • @SkSk-ho9fo
    @SkSk-ho9fo Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሽአለ እልፍ ማብሩክ

  • @AAbsh
    @AAbsh Před 10 měsíci

    ማሽአላህ አላህ ዘላቂያርግላቹ ኢሄንካየች የያኔዋ ታፈንግጣለች

  • @user-km5vw2ck4p
    @user-km5vw2ck4p Před 3 měsíci

    ማሻ አላህ ያማረ የሠመረትዳርያርግላችሁ ለሙሺሪትለሙሺራው

  • @aymenmohammed8175
    @aymenmohammed8175 Před rokem +1

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ሰርግ ነው

  • @racmahhusan5519
    @racmahhusan5519 Před rokem +1

    ማሻ አላህ ተባረከሏህ💖💖

  • @muosaadem5911
    @muosaadem5911 Před 8 dny

    መሻላህ ተባረከላህ

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 Před rokem +1

    ማሻአላህ የተባረከይሁን ዝለቁ ውለዱክበዱ

  • @nasimaabanga3111
    @nasimaabanga3111 Před rokem +2

    Masha. Allh❤❤❤❤❤

  • @user-uk2cv2bc7i
    @user-uk2cv2bc7i Před 5 měsíci

    ኡሙ አሚር ምርጥ እናት ነሺ ❤❤❤❤

  • @user-lu3ow7ts8x
    @user-lu3ow7ts8x Před 11 měsíci

    ማሻ አላህ❤እኔስ እንደዚህ ማድረግ አልችልም ሲያምረኝ ይቀራል😂

  • @user-lb6ol6ef2r
    @user-lb6ol6ef2r Před rokem +1

    መብሩክ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-jz9zh1io8j
    @user-jz9zh1io8j Před rokem +1

    ማሻአላ በጣም ነው ምታምሩት ትዳራቹ ያማረ የሠመረ ያርገው

  • @medinabintendris
    @medinabintendris Před rokem +1

    መሻአላህ አሪፍ ነው ሁሉ ነገር አሪፍ ነው! የዳቦ ነገር ግን ባህል ነው ማለት ነው!

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 Před rokem

      እኔም ዛሬ ሳይ አላቅም ነበር

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku Před rokem

      @@seblewengel2843 😂😂😂ዳቦሽ ይጣፍጥ ማለት ነው

  • @Halima-h2j
    @Halima-h2j Před 13 dny

    ማሻአላህመብሩክበጣምደስየምል
    ሠርግ

  • @user-cu4qh7cv7i
    @user-cu4qh7cv7i Před rokem +2

    ማሻአላህ መልካም ጋብቻ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓

  • @salehayimer1111
    @salehayimer1111 Před rokem +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ ያረብ ይጠብቃችሁ

  • @user-no7tt9iy3e
    @user-no7tt9iy3e Před rokem +1

    ማሻአላህ ከአይን ይጠብ ቃቹክ ያረቢ❤❤

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 Před rokem +1

    አላህ የተባርክ ትዳር ያርግላቹ ኑ በቅንት እንድምር

  • @mekaahmedin3126
    @mekaahmedin3126 Před rokem +1

    መሸአለህ በጠም ደስ እለን

  • @user-hh5ip8mz6p
    @user-hh5ip8mz6p Před měsícem

    ማሻአላህደጋግሜነውእማያችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-sm1cu5tj2f
    @user-sm1cu5tj2f Před rokem +1

    Mashaaaa mashalaa Ukuni Dasalachuu ❤❤❤

  • @hayattube3185
    @hayattube3185 Před rokem +1

    ማሻላህ ትዳራችሁ ያማር ያድርግላችሁ አላህ

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před rokem +2

    ካሜራ ማን አሹ አደኛ ትችላላለህ

  • @wegayehurabiya130
    @wegayehurabiya130 Před rokem +1

    ዋው ፈጣሪ ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤ ሥታምሩሩ🎉🎉🎉

  • @AaAa-ws6tn
    @AaAa-ws6tn Před rokem +1

    መሺ አላህ ሰታምሩ ትዳራችሁን አላህ ያሳምርላችሁ

  • @fathiyajimal4969
    @fathiyajimal4969 Před rokem +2

    Enanim lzi desta yebkagh

  • @user-hm5tb5tf3m
    @user-hm5tb5tf3m Před 3 měsíci

    ኢንሻአላህ ያልፋል አይዞን ❤

  • @user-zi6ks3yj8c
    @user-zi6ks3yj8c Před rokem +1

    ማሻአላህ አብሽ ውሃው አርጎባናችሁ ልበል 😊

  • @TMara-f7i
    @TMara-f7i Před měsícem

    ማሻአላህ ዘላቂትዳር ይሁንላችሁ አሚንአሚን

  • @nadakhan9347
    @nadakhan9347 Před měsícem

    መሸአለሀ ሙሹረ ሙሪት

  • @nadakhan9347
    @nadakhan9347 Před měsícem

    መሸአለሀ መቡሩክ

  • @user-fl4sb8bo6s
    @user-fl4sb8bo6s Před 11 měsíci +1

    Masha Allah Masha Allah 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kingblock5709
    @kingblock5709 Před 7 měsíci


    ማሻላ ያምራል ዘላቂ ያማረ ይሁንላቹ

  • @MaryanSaciid-sc9gv
    @MaryanSaciid-sc9gv Před měsícem

    መልካምደሥታ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💙💜💚💛

  • @ZmzmHbh
    @ZmzmHbh Před rokem +1

    ማሻአላህህ❤❤❤❤❤❤

  • @sarayemamtube5371
    @sarayemamtube5371 Před rokem +1

    መብሩክ
    አባታችሁ እሳ

  • @YouTubechnge
    @YouTubechnge Před rokem

    የኔስ በምንመልኩይሆን ሆሊበመዳምኩሽና አሁንስስስስስስስስ ያረብ እናቲን አላህያቆይልኝ ሁሉምአይቀርኢንሻአላህ

  • @SeidaSaid-qv7nj
    @SeidaSaid-qv7nj Před 2 měsíci

    ማሻአሏሀህ

  • @user-oo5vj7yc9e
    @user-oo5vj7yc9e Před měsícem

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መብሩክ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ws9md6bt3o
    @user-ws9md6bt3o Před 7 měsíci

    ቢስሚላህ ተባርክተ ረህማን ❤❤

  • @user-hh5ip8mz6p
    @user-hh5ip8mz6p Před 7 měsíci

    አላህ የመረ ትዳር ያረግለችሁ መብሩክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vb4lk5dp8m
    @user-vb4lk5dp8m Před 7 měsíci

    ኢሸአላህ በአገሬነው ማግባት የምፈልገው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ir7lm5zj9h
    @user-ir7lm5zj9h Před rokem +2

    መሬምየ ቅሙም የካካኪዶ ጎንአጥት ስወዴችሁ

  • @user-if3fx1jp6z
    @user-if3fx1jp6z Před 6 měsíci

    ማሻ አላ አላህ ይጨምርላችሁ ግን የኛ ተራ መቸ ይሆን

  • @gdjdddhdj5023
    @gdjdddhdj5023 Před 2 měsíci

    ማሻአላህ ሰሰሰትቴቴቴ የምወደሺሺሺ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @gujtuu4282
    @gujtuu4282 Před rokem +2

    እኛስ የማዳም ቅሞች ምንድነው የጣ ፈንታችን😢😢😢😢😊😊😊

  • @rakrak9476
    @rakrak9476 Před 2 měsíci

    ማሻ አላህ❤