ከታያት ሙሉ ፊልም Ketayat full Ethiopian movie 2021

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • ንግስት ፍቅሬ፣ ናሆም ጌታቸው፣ ሳሮን አየልኝ New Amharic movie 2021
    Nigist Fikre, Nahom Getachew and Saron Ayilegn
    Copyright protected.

Komentáře • 850

  • @hiymanothiymanot231
    @hiymanothiymanot231 Před 3 lety +681

    የልጅ እናት ሆኛለሁ እንኳን ማርያም ማረችሽ አትሉኝም

    • @tsedilove1179
      @tsedilove1179 Před 3 lety +9

      አካን ማርያን ማረቺሺ 😍🥰

    • @etet7514
      @etet7514 Před 3 lety +5

      ኡንከን ለነትነት ወግ መራግ አበቀሽ ኡንከን ደስ አለሽ ❤

    • @nigeman3897
      @nigeman3897 Před 3 lety +3

      Anchin maryam kemarechish eyesusn sitwold esuan manew yemarat.

    • @user-rc2yr4un4j
      @user-rc2yr4un4j Před 3 lety +2

      እኳን ማርያም ማረችሽ እህት

    • @user-yh4hk9pp7v
      @user-yh4hk9pp7v Před 3 lety +2

      እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +561

    ይችን የምታነቡ ሁላ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ🤲🤲🤲

  • @genettekeda3788
    @genettekeda3788 Před 3 lety +65

    ይሄ በሽታ ማንም አይረዳዉ ለብዙ አመታት ሢያሠቃየኝ ነበር ግን እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ በፀበል ነዉ የዳንኩት ግን አባቴ በጣም ይረዳኝ ነበር የኔ ጠንካራ አባት ሥወድህ

    • @metages2400
      @metages2400 Před 3 lety

      የኔ ማር እንኳንም ዳንሽ። ❤️

    • @gfgru7164
      @gfgru7164 Před 3 lety

      እኔኳን የዳሽ አምሥት አመት ሖነኝ ሰውነቴን ጨረሰው

    • @deadgirl7057
      @deadgirl7057 Před 2 lety

      Filmu Yegebaw nigerign biyans mechereshaw mindin new yehonut

    • @abebebelayadege299
      @abebebelayadege299 Před 2 lety

      @@metages2400 እወድሽአለው

  • @user-yh4hk9pp7v
    @user-yh4hk9pp7v Před 3 lety +114

    በቅድሚያ እንኳን አደረሳችሁ ለመድሃኒአለም በዓል መድየ በያለንበት ይጠብቀን ፊልሙ ዋው ነው ወድጀዋለሁ እናመሰግናለን ለሁላችሁም መልካም ቀን ተመኘሁ

  • @nunuabate1667
    @nunuabate1667 Před 3 lety +79

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቸሩ መድሃኒአለም ወራዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ በያላቹበት ቸሩ መድሃኔአለም ይጠብቃችሁ ውዶቸ🙏💚💚💛💛♥♥♥

  • @eazylennox6185
    @eazylennox6185 Před 3 lety +116

    I know 99% of you won't see this comment but if you do. God bless your soul. stay safe and have wonderful life

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +448

    የንግሰት ፍቅሬ አድናቄውች👍 ገባ ገባ በሉ👍🙋‍♀️

  • @kidstejemaneh8535
    @kidstejemaneh8535 Před 3 lety +51

    አሪፍ ፊልም ነው መድሀኒአለም በያልንበት ከንደዚህ አይነት የጭንቀት በሽታ ይጥብቀን

  • @user-wt3ol4tb4p
    @user-wt3ol4tb4p Před 3 lety +5

    ተጀምሮ እስኪያልቅ ግራ የገባኝ እና ጭንቀት የለቀቀብኝ ምርጥ የዘመናችን ድራማ ሆሆሆ ከመኔ እየተገፈፈ አየሁት

  • @user-uf8tk1dd9k
    @user-uf8tk1dd9k Před 3 lety +53

    ዋው ገራሚ ፊልም ነው ይችን ንግስትን እወዳታለሁ በጣም

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Před 3 lety +81

    እርስ በርሳችን ጥሩ መሆን ያቃተን ፍጡሮችይሄ ፊልም የሚያስተምረን መቻቻልን ነው ...መቼ ነው ግን መልካም ሠው መሆን የምንጀምረው አረ ተዉ...ጥለነው ለምንሄደው ምድር እራስ ወዳድ አንሁን እስቲ በኔ ሀሳብ ሲመጣ

  • @user-mj8lb7yu7y
    @user-mj8lb7yu7y Před 3 lety +101

    የእዉነት ሳሮን ሳይካስትሪስ ያስፈልጋታል የምሠራዉ ሥራ አፀያፊ ነዉ

    • @lebegonew8477
      @lebegonew8477 Před 3 lety +2

      ሶደሬ ሳይካቴሪስት በነፃ ቢሰጦት ፅድቅ ነው ሙሉ በሙሉ ሳትለቅ

    • @taibah6535
      @taibah6535 Před 3 lety +1

      ክክክ እውነት ነው ብትታይ ደሥ ይላል

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 Před 3 lety +2

      ክክክ እምትሰራው ሁሉ በቃ ሰው የማይወደውን ነው 🤣🤣🤣

    • @danahailu9103
      @danahailu9103 Před 3 lety +1

      Really

    • @meseretavrhame6191
      @meseretavrhame6191 Před 3 lety

      በጣም

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 Před 3 lety +44

    አምላኬ ሆይ በዚች አጭር ግዜ ኮረናን የሚያጠፋ መዳኒት ፍጠርልን ሰርተን እንድንለወጥ ቤት መቀመጥ ሰለቸን ጨነቀን የቤተሰብ ጉዳይ አሳሰበን ኦፋ

  • @yirgaeshete4740
    @yirgaeshete4740 Před 3 lety +38

    እቺን ኮሜንት ምታነቡ በሙሉ እግዚአብሄር ከክፋ ነገር ይሰዉራችሁ አሜን በሉ

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 3 lety +341

    ስው ትምሮ ይመርቃል እኔ ፊልም አሳድዳለሁ አይ እድሌ

  • @maseretethopia8993
    @maseretethopia8993 Před 3 lety +155

    በስደት ያላችሁ አህቶቼ በጠሎት አስብኝ ኮረና ሰወች በሙሉ ተይዘዋል ወለተ ሚካኤል አያላችሁ 😰😰😰

    • @user-zb6pb8gj8h
      @user-zb6pb8gj8h Před 3 lety +1

      አይዞሽ ፀልይ

    • @zhraendal804
      @zhraendal804 Před 3 lety +1

      አይዞሽ ማማዬ እመቤቴ ማርያም አትለይሽ

    • @tigmimiyoutube4231
      @tigmimiyoutube4231 Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር ያሥብሸ አይዞሽ አትፍሪ

    • @yordiejisratube1527
      @yordiejisratube1527 Před 3 lety +1

      Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen. Ayzogn Egzihabher ale. Atifri. Amen emen enji atifra ylal kalu. Yhen kal yesete Egzihabher kalu aylewetm. Slezi emegniw enji kesu asbeltesh chigrochin atifri. Ayzogn

    • @selamtube7575
      @selamtube7575 Před 3 lety +2

      አይዞሽ እኔ ሁሉም ተይዘዉ ምን ሳልሆን ይሄዉ አለሁ እግዚአብሄር ይመስገን እመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @tup6492
    @tup6492 Před 3 lety +23

    እቺን ያምታናቡ ሁሉ ፋጣር ያሳባቹትን ያሳካላችሁ 🙏🙏🙏

  • @bintmohamed4323
    @bintmohamed4323 Před 3 lety +164

    እኔም ከጭቀት በሽታ ሳይዘኝ ከስደት በወጣሁ

    • @user-os8iu2xh8x
      @user-os8iu2xh8x Před 3 lety

      አይዞሽ ፈጣሪ አለን ሰብስክራይብ አርጊኝ

    • @yordiejisratube1527
      @yordiejisratube1527 Před 3 lety +1

      Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen. Ayzogn yene konjo mn botash ende. telatsh ycenek. Egzihabher ale bersu tamegni.

    • @rozaroman6840
      @rozaroman6840 Před 3 lety

      yne mar ayzosh

    • @tgfkcretgfkcre7585
      @tgfkcretgfkcre7585 Před 3 lety

      አብሽሪ ሁቢ እንወጣለን

    • @user-wj7kf7tb3h
      @user-wj7kf7tb3h Před 3 lety

      አይዞሽ ትወጫለሽ

  • @user-os8iu2xh8x
    @user-os8iu2xh8x Před 3 lety +19

    ዋው ስጠብቀው የነበረው ፊልም የግር እሳትን እየጠበኩ ነበር እንክዋን በሰላም መጣችሁ መስታወቃው በጣም ያምር ነበር

    • @user-tk3tj5km7s
      @user-tk3tj5km7s Před 3 lety

      እረ እኔም እየጠበኩ ነበር አመሹ ሳሬስ

  • @konjetgetachew5501
    @konjetgetachew5501 Před 3 lety +46

    ሀይ guyas በፀሎት አስቡኝ ኮሮና ቤታችን ገብቶዋል 😭😭

    • @user-cf7zo8xt1l
      @user-cf7zo8xt1l Před 3 lety +2

      እግዚአብሔር ያስብሽ እማ እመአምላክ ትጠብቅሽ

    • @samuelmuhaba5625
      @samuelmuhaba5625 Před 3 lety +1

      ፈጣሪ ምህረቱን ይስጥህ

    • @roseflower5742
      @roseflower5742 Před 3 lety +1

      ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስለ ሰው ልጆች ሀጥያት መስቀል ላይ ባፈሰሰው ደሙ ከዚህ ክፉ በሽታ ይሸፍነን:: አሜን ፫*

    • @user-ro6os1lj3n
      @user-ro6os1lj3n Před 3 lety +1

      አይዞሽ እህቴ

    • @user-fy4dh3de7b
      @user-fy4dh3de7b Před 3 lety

      የቅዱሳን ፀሎት

  • @tsiyonchernettesfaziontera9407

    ይሁዳ አዋርያ ነበር ከእየሱስ በስተ ቀኝ የተሰቀለውም ወንበዴ ነብሰ ገዳይ ነበር። አስተውሉ ማንም በማንም ላይ መፍረድ አይችልም። ህይወትን ለመኖር ማንም ሰው ምንም መሆንና ማድረግ ይችላል ፈጣሪውን ይረሳል። ፈጣሪው ግን ልቡን ያይለታል። ለምን እንዳጠፋ ያውቃል በራሱ መቅጫም ይቀጣዋል። ታዲያ ስለምን እኛ ማን ስለሆንን ሰው ላይ እንፈርዳለን። እኛ በየቤታችን ጓዳ ምን እያረግን ነው? እራሳችንን እንጠይቅ። ሳሮን ላይ መፍረዳችሁን አቁማችሁ አቁመን ስለራሳችን ብናስብስ። አምላክ ሰላምን ይላክ ፍቅርን ያብዛልን ልቦናን ይስጠን። ማንም በማንም ላይ ፈራጅ አይደለም።

  • @hsjsishe3236
    @hsjsishe3236 Před 3 lety +32

    ንግሥት የኔ ውድ love you💓💓💓💕💕💕

  • @user-do4uk1nw4q
    @user-do4uk1nw4q Před 3 lety +12

    ለሂወቴ እራሱ እንደዚህ ፊልም ተሳቅቄ አላቅም😂

    • @medinabentebrahim3613
      @medinabentebrahim3613 Před 3 lety

      እኔማገናሳላየው በመጀመራው ተሳቀኩ እኔጪቀትና አስፈሪነገርማየትአልወድም

  • @yingesumekonen1320
    @yingesumekonen1320 Před 3 lety +6

    ዋው ጆንጆ ፊልም ነው ግን ሕፃናት ባያዩት ጥሩ ይመስለኛል ☺️

  • @zebu4271
    @zebu4271 Před 3 lety +17

    ለምን እደሆነ ባላቅም ንግስት በጣም ነው ምወዳት 😘

  • @serke2198
    @serke2198 Před 3 lety +38

    ሽሮ አትወድም እኮ,ንግስት ደግሞ እረስተሽው ነው እንዴ እራት ሽሮ የሰጠሻት😂😂😂😂

  • @user-xu1vt7wj8c
    @user-xu1vt7wj8c Před 3 lety +12

    ውይ ንግስትየ እንዴት እንደምወዳት 💕😘💓😘😘💓💕😘

  • @nnnnnn3153
    @nnnnnn3153 Před 3 lety +2

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እኛ ብዙ ነን ቤት ውስጥ ግን በሚያዛዝን መልኩ አንድ ሰው በኮረና ሞተ የእግዚአብሔር ምህረቱ እና ጥበቃው በዝቶልን: ማናችንም አልተያዝንም ይኸው 1 አመት ሊሞላን ነው በዚህ ጭንቀት በሞላበት አለም ሂወት ተሰቶን እየኖርን ነው ስለዚህ አብዝተን ወደ እርሹ እንጩህ::

  • @user-mi5ne1jz8z
    @user-mi5ne1jz8z Před 3 lety +2

    ቆንጆ ፊልም ነው ፣እንዲህ ነው ከሰሩ ዋው!!! አመሰግናለው።

  • @user-sw2og2ft4m
    @user-sw2og2ft4m Před 3 lety +17

    ሳሮን ያለ መበላቀጥ ታምራችን

  • @wintayoutube
    @wintayoutube Před 3 lety +12

    ኧረ ከሳሮን ራስ ውረዱ🙈🙈😁😁😁😁😁😂😂😂

  • @ethiopian9206
    @ethiopian9206 Před 3 lety +15

    ሳሮን በራቁጥ መስራትና መሄድ ካላቆምሽ ያገሬ ሰው አፍ ልክ ፊልሙላይ እደሰራሽው እብዲ ነው እምትሆኝ እባክሽን እድንወድሽ ሁኝ ንግስትየ ንገሽልን ውደ ምርጥ ችሎታ ነው በርች በርቱልን ሁላችሁም አጨራረሱ ግን ተምታታብኝ ግራ ያጋባል

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 Před 3 lety +2

    ምን አይነት ፊልም ነው መጨረሻው ሲያስጠላ ኤጭ አዱም ምኑም ሳይገባኝ አለቀ

  • @user-wv7wh7kk4q
    @user-wv7wh7kk4q Před 3 lety +2

    የአምስት ወር እርጎዝ ነኝ ውድ ኅደኞቼ ለአላህ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ በሰላም እድገላገል ልጅ ለምትመኙ ሁሉ አላህ ይለግስላችሁ ሁሉም ነገር በሱ ፍቃድ ነው እና እኔ ስመኝው የነበርውን አላህ ስላደርገልኝ ድግሜ ደጋግሜ አልኩኝ አለሀምዱሊላሂ ጥበብ ቸርነቱ የሱ ነው እና አሁንም አለሀምዱሊላሂ አላህ አጀማመራችነን ብቻ ሳይሆን መጨርሻችነንም ያሳምርልን ያርብ

  • @bananafathal4819
    @bananafathal4819 Před 3 lety +12

    የንግስት ባል አቢወትን የመሰላቹ ግጩኝ ይመሳሰላሉ

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 Před 3 lety +2

    አሪፍ ፊልምነው እግዚአብሔር ሃገራችን ሰላም ያድርግልን💚💛❤😍

  • @selamselam9188
    @selamselam9188 Před 3 lety +9

    እርፍ ሳሮን ለየልኝ ፊልም ላይም ከ20 በታች ነች እግዞ 😁😁😁😁🙈🙈

  • @asterbirru3065
    @asterbirru3065 Před 3 lety +10

    አሪፍ ፊልም ነው። በርቱበት በተለይ ሳሮን የምር ከጠበቅኩት በላይ አሪፍ ተሰጥኦ አለሽ እባክሽ አልባሌ ቦታ አትጠቀሚው።

  • @user-gw7jb4ev1c
    @user-gw7jb4ev1c Před 3 lety +5

    በሰምአብ እኔ እራሱ ያበድኩ እሰከሚመሰለኝ ደርሰ ህልም አይሉት ቅጅት ይገርማል 🥰

  • @shaikmadina7110
    @shaikmadina7110 Před 2 lety +2

    የሚገርምነው ሁሌምሳሮን ያለቺበት ፊልም ቁምነገር ይኖረው አይመስለኝምነበር

  • @konjitethiopiawittube7128

    ንግስት ስምሽን መላእክት ነው ያወጣሽ ስወድሽ እኮ የኔ ቆንጆ የአብይ ምስቱካ ውድድድ

  • @steallameakonnen5564
    @steallameakonnen5564 Před 3 lety

    በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ያልታየ ሀሳብ ነው ተዋንያኖቹ ትወናው ሁሉም ነገር ምርጥ ነው እናመስግናለን

  • @godisgoodallthetime7815
    @godisgoodallthetime7815 Před 3 lety +14

    እኔ ምለው ስለ ፊልሙ ብታወሩስ 😏

  • @kidestmekonen531
    @kidestmekonen531 Před 3 lety +3

    ኦ አምላኬ በጣም መጭንቀት ነው የተመለከትኩት አምላኬ ከንደነዚህ ያለ ከጠላት ፍላፃ ጠብቀን

  • @Amy-ku4wm
    @Amy-ku4wm Před 3 lety +8

    ንግስት ከምር ጎበዝ ተዋናይ ናት❤❤❤

  • @woinshetvini504
    @woinshetvini504 Před 3 lety +1

    ንግስትዬ የኔ ቆንጆ አሪፍ ትወና ነው እናመሰግናለን ❤🥰

  • @sofanitzarhiun4466
    @sofanitzarhiun4466 Před 3 lety +9

    እንደዉ ሀበሻ ስንባል እቺን ልጅ ስቃዩዋን አበዛቹ ባት ቆንጆ ስለሆነ ነች ነው ምነው አዲሳባ ሴቱ ሁላ አራቁቱን አይደለ አንዴ ሚሄደው ምድረ አስመሳይ

    • @zabibazabibba7612
      @zabibazabibba7612 Před 3 lety

      ዝም አትያቸውም አሽቃባጭ ሁላ

    • @meskerembelete4122
      @meskerembelete4122 Před 3 lety +1

      አረ ይመቻት ልጅ ነች ሁሉም በእድሜው ይቀብጣል በዛ ላይ ያምርባታል አበሻ ስንባል ማሸማቀቅ እንወዳለ ተወት አድርጉአት

    • @meronmammo6124
      @meronmammo6124 Před 3 lety

      Lesbian nesh mesel.. beteraka

    • @meronmammo6124
      @meronmammo6124 Před 3 lety

      medere Lesbian tesebesebachehu atechemaleku

    • @hanagosaye8136
      @hanagosaye8136 Před 3 lety +3

      ይች ጥቁር ቀጥ ምኗ ነው የሚያምረው ማፈሪያ ሰውነቷ የተቃጠለ ዘይት የመሰለ ዝባል

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357 Před 3 lety +1

    መጨረሻው አይነፋም ቲሽ

  • @habtamsilshi8140
    @habtamsilshi8140 Před 3 lety +11

    ምንድነው እደዚ የሚያስፈራ በማታ

  • @LovedbyGod4ever
    @LovedbyGod4ever Před 3 lety +8

    Gobez camera man,arif editing ina desyemil idea.

  • @peace8494
    @peace8494 Před 3 lety +4

    ኢትዮጵያን እየሆነ ያለው ነገር አይምሮዬ የፈጠረው በሆነ 😝

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 3 lety +14

    ሰለሳሩን ኮመት ፅፋ አላውቅም ባለፈው ባየሁት ተሳቅቂለሁ ፈጣሪ ልቦና ይሰጥሸ

    • @hanagosaye8136
      @hanagosaye8136 Před 3 lety +1

      አረ ምን ልቦና ይሰጣታል ይች ዝባል

  • @user-yg2pn5wf9j
    @user-yg2pn5wf9j Před 3 lety +4

    እፍ መልእክቱ ልብ ይነካል 😭

  • @user-fn7mf9oy2j
    @user-fn7mf9oy2j Před 3 lety +2

    ማስታወቂያው በጣም ያምራል ፊልሙም እንደሚያምር ጥርጥር የለኝም የግር እሳት እየጠበኩ ነበር

  • @user-cw4yu5gj4k
    @user-cw4yu5gj4k Před 3 lety +2

    የእውነት የሚስጨንቅ ፊልም ነው ደሞ ኮሜቱን እያነበብሁ ማየቴ ሆይ አረ ወደዚ ዱሮስ ሳሮን ያለችበት ነገር

    • @bezayemami5829
      @bezayemami5829 Před 3 lety +1

      ክክክክ ድሮውስ ሳሮንን እያየሽ ላይጨንቅሽ ነው ቀልደኛ

    • @user-cw4yu5gj4k
      @user-cw4yu5gj4k Před 3 lety

      @@bezayemami5829 ይገርማል ማን አስገድዶኝ አየሁት ባጣም ነው የሚያስጨንቀው

  • @shumetworku1900
    @shumetworku1900 Před 3 lety +8

    እኔምለው ሳሮንን እስቲ ለቀቅ አርጎት እደዝህ እያሽቃበጣችሁ ለምን አይብስባት ስለፊልሙ ኮምቱ😌

  • @yaeztube7900
    @yaeztube7900 Před 3 lety +5

    ንግስት የአቤወት ሚስት እሱን ስለምወደው ነው ማየው ግን ያንቺም አድናቂሽ ነኝ አቤን ግን ከማድነቅም አውደዋለው የቴድ አድናቂና ለገር ወዳጅ ስለሆነ

  • @memeyilma6199
    @memeyilma6199 Před 3 lety +10

    የኔ ንግስት እኮ ትለያለችህ ከምረ

  • @ethiopiawit3871
    @ethiopiawit3871 Před 3 lety +3

    ፐለው ፊልም እዲህ ነው😊 በጣም እናመሰግናለን።

  • @frehiwotzerihun1680
    @frehiwotzerihun1680 Před 2 lety

    ንግስቲን በጣም ነዉ የምወዳት

  • @hrhrhj4j4j70
    @hrhrhj4j4j70 Před 3 lety +4

    ሣርቾእደዚህሥለብሺ ነዉ የሚያምርብሽ

  • @hrhrhj4j4j70
    @hrhrhj4j4j70 Před 3 lety +4

    ዋዉዋዉ ሁላችሁም ጎበዞችናችሁ

  • @languagelanguage8375
    @languagelanguage8375 Před 3 lety

    በጣም የሚመስጥ ፊልም ነው መጨረሻው ግን አልገባኝም

  • @KM-jw8vn
    @KM-jw8vn Před 3 lety +3

    The movie it’s good but the end off it so weird I don’t expect to end like that 😇😇😇😇😇😇😇

    • @rekikhilina4926
      @rekikhilina4926 Před 3 lety

      That’s how good movies is unpredictable ending.

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 Před 3 lety +2

    እንደተሳቀኩ ጨረስኩት አሪፍ ፊልም ነው

  • @helubelehu9983
    @helubelehu9983 Před 3 lety +22

    Sarom Gn Yehan Yemimsl Alebabs Eyamarbsh New Erkanshn Le Musica blsh Endza😈😈😈😈😈

  • @hamdyatube7118
    @hamdyatube7118 Před 3 lety +5

    ዋውው ሳሮን ሽሮ

  • @user-ko7iy4tb9i
    @user-ko7iy4tb9i Před 3 lety +1

    ለማየት እንዴት እንደጓጋው ተለቀቀ ዋው

  • @sadamareyasada2377
    @sadamareyasada2377 Před 3 lety +11

    ሀገር ልግብ 2ውር ቅርይ ድዋ አድርግ ልይ

  • @user-hv4ke3jt7f
    @user-hv4ke3jt7f Před 3 lety +1

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው❤👌

  • @user-vg5lk6vo9m
    @user-vg5lk6vo9m Před 3 lety +11

    ፊልሙ ግን ምንም ሳይገባኝ እንደጉዋጉዋሁ አለቀ ተሳቅቄ ልሞት ነበር

  • @mahlietworkneh8134
    @mahlietworkneh8134 Před 2 lety

    Yemigerm movie new I like it

  • @esayias1
    @esayias1 Před 3 lety

    እናመሰግናለን
    ..
    እፎይታን መጽሃፍ ሙሉ ገጽ በ ገጽ
    በግጥም

  • @user-ry3tj5wj8f
    @user-ry3tj5wj8f Před 3 lety +7

    ተመስገን ሳሮንን በቀሚስአየኸት ልበል 🧐🧐🧐🧐

  • @fafiyasin7259
    @fafiyasin7259 Před 3 lety +3

    የሳሮኔ። አድናቂወች የት ናችሁ

  • @wawacio1207
    @wawacio1207 Před 3 lety

    ግራ የሚያጋባ ፊልም ነው።

  • @marmar803
    @marmar803 Před 3 lety +1

    " Emaye " Ema ", bilo Yemitera Bal Endet Des Yilal? 🥰 Ehe Actor (Tewanay ) demo Hulem Siwedew Deg Yewinet Yimeslegnal, Rebuni Layem tiru sew neber. Nigist fiker Gobez as well . !!

  • @rahwitabrsh4042
    @rahwitabrsh4042 Před 3 lety

    betam astemari film new yemer betam temechtongal kenaga yemitebekew mastewal new betam astemari new👌👌👏

  • @masaratchreif4249
    @masaratchreif4249 Před 3 lety

    በጣም ድስ ይል

  • @emamaeyloe669
    @emamaeyloe669 Před 3 lety +1

    ፊልም አያለሁ ግን እደዚህ ያሳቀቀኝ የለም ተጅምሮ እስኪጨርስ ውይይይ

  • @danieltarekegn4521
    @danieltarekegn4521 Před 3 lety +1

    ሁፍ ዛሬ በስንት ቀኔ ፊልም አየው አሉ እነጂ ነጸብራቆች አዝጎች በእነሱ ምክንያት የአማርኛ ፊልም ጠላሁ ሶደሬ ዎች አደራ እንዳትበላሹ አልፎ አልፎ ጥሩ ነገር አሳዩን እናመሰግናለን😘😘😘😘🤔🤔🤔🤔🤔

    • @emayehiwoteema261
      @emayehiwoteema261 Před 3 lety +1

      ምን አደረጉ ነፀብራቆች

    • @danieltarekegn4521
      @danieltarekegn4521 Před 3 lety

      Nef kotet nw meyakerbut be hult ken be soset ken film yadersalu betam yamale abezagnaw filmachew

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu2870 Před 3 lety +1

    ፊልሙ ገራሚ ነው ደግሞ ባልየው አትንኪኝ ባል እንዲህ አይነካም የሚለው ነገር 😁

  • @user-mu2ni4ek2x
    @user-mu2ni4ek2x Před 3 lety

    ዛሬ ገና ፊልም አየሁ ምርጥ ፊልም ውነት

  • @user-cj4pn6gp6u
    @user-cj4pn6gp6u Před 3 lety

    ምርጥ ፊልም ነው ግን መጨረሻው ላይ አልገባኝም

  • @mulerhabtamu9564
    @mulerhabtamu9564 Před 3 lety

    በጣም ሚያስጨንቅ ፊልም ነው

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 3 lety

    Very good movie👏👏 Thank you!

  • @robelmeberat3498
    @robelmeberat3498 Před 3 lety +6

    Ye 8 wer erguz negn tselyulgn

  • @birtukankidane5454
    @birtukankidane5454 Před 3 lety +1

    ምርጥ ፊልም ነው እዩት

  • @Mohammed-jt2mj
    @Mohammed-jt2mj Před 3 lety +4

    ሣሮን እዚህ ላይ ወዲጀሻለሁ ደግሞ ያምርብሻል

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 Před 3 lety +10

    ሉሹፈውና እኮምታለሁ

  • @siyoummaereg2674
    @siyoummaereg2674 Před 3 lety

    በተረፈ አሪፍ አይዲያ አሪፍ ፊልም ነው👏👏👏👏

  • @zewuditlejalem5884
    @zewuditlejalem5884 Před 3 lety +1

    ንግሥት ትለያለች ❤❤👑

  • @leylahabeshawit3407
    @leylahabeshawit3407 Před 3 lety

    መጨረሻው ምንም አልገባኝ😢ነብሴ ልትወጣ በጭንቀት ምነው ሸዋ

  • @user-mx5gd7kc4o
    @user-mx5gd7kc4o Před 3 lety +2

    ኧረ ጉድ አብደው አሳበዱኝ እንደው በሰቀቀን ሙቼ ነበር ፡
    እና ሳሮን ደግሞ ካለሽበት እብደት ፊልሙ ሳይሻል አይቀርም

  • @user-rc2yr4un4j
    @user-rc2yr4un4j Před 3 lety

    ትንሽ ባስጨንቅም አሪፍነው በርቱ ለወደፊት የሚያዝናና ልቀቁ

  • @michaellemma4143
    @michaellemma4143 Před 3 lety +2

    Awo saron betami tichilibetalechi gobezi

  • @maeritube2651
    @maeritube2651 Před 3 lety

    WoWwww mert filem New negiset bertu, ❤️❤️❤️

  • @hanihanibal
    @hanihanibal Před 2 lety

    ንግስትን በጣም እወዳታለሁ

  • @senifiker2399
    @senifiker2399 Před 3 lety +3

    Beza lay esua bedngetech koter enam degch lemut

  • @hayatnesire4083
    @hayatnesire4083 Před 3 lety +6

    Saron eko shiro atiwedim lemin shiro takeribalachu