ስረሳሽ አስታውሽኝ ሙሉ ፊልም Seresash Astawshign Ethiopian full movie 2021

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2024
  • ስረሳሽ አስታውሽኝ ሙሉ ፊልም Seresash Astawshign Ethiopian full film 2021

Komentáře • 411

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +412

    ይችን ለምታነቡ ሁላ እድሜ ጤና ይሰጣችሁ እግዚአብሔር 🤲🤲

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +234

    ሰራ ሰጨረሰ አየዋለሁ🙄 የመዳም ሰራ ለጨረሰና አየዋለሁ🥰 በሰደት ላለንው ሀሳባችን ተሳክቶ ለሀገራችን ያበቃን ወቶ ከመቅረት ይሰውረን🤲🤲

  • @selamaschalewu5456
    @selamaschalewu5456 Před 3 lety +27

    የኔ ማር ድምፅሽን ስወደው ስደት ስሙ ትንሽ መንገዱ እረጅም ነው እሚለው ያመቱ ምርጥ አባባል ቢሆንልኝ ደስ ይለኛል በትክክልም ስለሆነ።

  • @user-yh4hk9pp7v
    @user-yh4hk9pp7v Před 3 lety +31

    ውይ ይሄ ሰውየ መች ነው ጥሩ ሰው ሆኖ የሚሰራው አሜንየ ስወድሽ የኔ መልከ መልካም

  • @user-xu2rw2bm4m
    @user-xu2rw2bm4m Před 3 lety +109

    ማነው እደኔ ኮሜት እያነበበ ፊልም የሚያይ

  • @salinag6478
    @salinag6478 Před 3 lety +31

    ለዚች ልጅ ስል የፊልም ፍቅር ያዘኝ ስወዳት😍😍😍😍👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑

    • @kiyamogos9780
      @kiyamogos9780 Před 2 lety

      እኔ በጣም ነው ምወዳት ጎበዝ ናት

  • @yohannestesfalem9263
    @yohannestesfalem9263 Před 3 lety +9

    "ማሸነፍ የሚቻለው በጦር ሳይሆን በልብ ነው" ምርጥ አባባል::
    ሴት ልጅ እስከ ህይወትክ ፍጻሜ እንድትኖር ከፈለክ በእውነተኛ ልብክ ትገዛታለክ እንጂ በጉልበትክ መቼም አትገዛትም:: ጉልበተኞች ሰምታችዋል!!!!!!!!!

  • @senaytseni6764
    @senaytseni6764 Před 3 lety +100

    ሁፍ ማርያምን ይችን ልጅ በፍቅር ነዉ ምወዳት

    • @ruthzewde8272
      @ruthzewde8272 Před 3 lety +2

      እኔስ ብትይ ድርብብ ያለች

    • @medi9725
      @medi9725 Před 3 lety +1

      እኔ ማር በጣም ❤️❤️ ነው ምወዳት

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 Před 3 lety +1

      እኔ ደሞ ስታስታውከኝ🤮

  • @kubraebrahim2732
    @kubraebrahim2732 Před 3 lety +168

    የኔ ማር ይችን ልጅ ስወዳት ኡፍፍፍ

    • @xceraminaminamin7060
      @xceraminaminamin7060 Před 3 lety +1

      በጣም ነዉ እኔም የምወዳት

    • @seada3533
      @seada3533 Před 3 lety +2

      እኔም ስወዳት

    • @user-ei5jt3xs9o
      @user-ei5jt3xs9o Před 3 lety +3

      የምትወደድ ናት ሰላም አለት

    • @user-hp5bh3fh7w
      @user-hp5bh3fh7w Před 3 lety +3

      እኔም እወዳታለሁ በነሄለን በድሉና በነሠላም ተሥፍየ ቦታ እሶን አገኝን እነሡጠፍ

    • @merimari4062
      @merimari4062 Před 3 lety +1

      እኔም

  • @wolloethiopia5413
    @wolloethiopia5413 Před 3 lety +27

    *እንዳለ የትወና ብቃቱን የሚስተካከል የለምኮ ዋው😍አሜንን ከሴት አርቲስቶች ሁሉ ይበልጥ ደሥሥሥሥ ትለኛለች*

    • @user-rj6ue3vt5i
      @user-rj6ue3vt5i Před 3 lety

      የእውነት እሸቱ wooooooሰላየውክ ደሰ ብሎኞል ለካሰ የመዳም ቅመሞች ብቻ የመሰለኞል ዪቱላይ ፌሊም የምናየው የሚመሰለኝ እሸቱዬ እወድካለው።❤😍👍🙏

    • @wolloethiopia5413
      @wolloethiopia5413 Před 3 lety +2

      @@user-rj6ue3vt5i ፌክ ነው ባክሽ😃እኔም የማዳም ሳዱላ ነኝ😋

    • @user-rj6ue3vt5i
      @user-rj6ue3vt5i Před 3 lety

      @@wolloethiopia5413 ተደመርን

    • @user-nn1vw6ih2c
      @user-nn1vw6ih2c Před 3 lety

      @@wolloethiopia5413 ክክክክክ

    • @na-uu5or
      @na-uu5or Před 3 lety

      @@wolloethiopia5413 ክክክ እንዲ እውነቱን መናገር ጥሩ ነዉ😁

  • @salamispa3389
    @salamispa3389 Před 3 lety +63

    ዛሬ ልደቴ ነው መልካም ልደት በሉኝ💝

  • @user-nw9xi6kc7p
    @user-nw9xi6kc7p Před 3 lety +16

    ቆንጆ ነው ግን ትንሽ ያሳቅቃል አንዳዴ ያለፈ ህይወታችን መጥፎ ቢሆንም አዲስ ህይወት ሲጀመር በግልፅ ማውራት እንደሚያስፈልግ ያስተምራል

  • @-Tarik814
    @-Tarik814 Před 3 lety +68

    ወንዶችዬ ለምንድ ነው ግን ሌላ ሰው ሲይዛት የሚያገረሽባችሁ አረ ተውን ሆሆሆ

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    የሀገሬ ልጅ ኑ አዲስ ፊልም ተለቋል
    ስላም ለሀገራችን ያምጣልን አሜን

  • @user-yz6yd1hz9c
    @user-yz6yd1hz9c Před 3 lety +6

    አሜንዬ ስወድሽ አንቺ በምተውኝበት ፊልም ሁሉ የተረጋጋና ሁሌም አሸናፊ ሆነሽ ነው የምጨርሽው ደስ ይለኛል ብቃትሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 Před 3 lety +22

    ባልየወ ሆኖ የሰራው ሰውዬ ሁሌ ጨካኝ አድርገው ነው የሚሰሩት ግን ጎበዝ አክተር ነው

  • @user-do7ns6uo4f
    @user-do7ns6uo4f Před 3 lety +5

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ሴቶችዬ ከትዳር በፊት ያሳለፋችትን የፍቅር ግንኙነት በስሱ ለባላችሁ ንገሩት አለበለዛ ዋጋ ያስከፍላችዋል ከባድ ነው ከጨካኝ ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @user-lo1xy2bm3i
    @user-lo1xy2bm3i Před 3 lety +33

    ለምንድነው ግን በንፁህ ፍቅር እና በመልካም ትዳር መሃል መርዞች አስቀያሚ የሴጣን ቁራጮች የማይጠፋት ግን?? አይ ሂይወት

  • @alamaddis2502
    @alamaddis2502 Před 3 lety +1

    አቤት ይችን ልጂ ስወዳት ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያርግልን በስደት ያለነውም በሰላም ለአገራችን ያብቃን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety +5

    ይችን ልጅ ስዎዳት 😍😍

  • @user-gd4su2st2v
    @user-gd4su2st2v Před 3 lety +18

    ስደት ስሙ አጭር ነዉ ግን ምንገዱ እረጅም ነዉ

  • @እየሩሳሌምሰላም

    ስደት ስሙ አጭር መንገዱ ግን ረጅም ነው

  • @jitidemaytube5108
    @jitidemaytube5108 Před 3 lety +17

    በሞቴ ይችን ልጅ ስወዳት 😍😘🥰

  • @hayuhayu958
    @hayuhayu958 Před 3 lety +26

    የመዳም ቅመሞች የትናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @mohammednasir9256
    @mohammednasir9256 Před 3 lety +11

    እቺ ልጅ ካለችበት ፊልሙ ያምራል ልጅቱ ዋውውውውውው

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 Před 3 lety +12

    ሰደት ፡ ሰሙ ፡ አጭር ፡ መንገዱ ፡ በጣም ፡ እረጀም ፡ በደንብ ፡ ነው ፡ የተገለፀው ፡ አሪፍ ፡ አባባል !!!!!

  • @sloomgh4582
    @sloomgh4582 Před 3 lety +9

    በእውነት ይህች ልጅ ምንም ሜካብ አየሁባትም በቃ ድምቅ ያለች ናት ቀጥይበት

  • @cfhggg5042
    @cfhggg5042 Před 3 lety +27

    ይችን ልጅ ስለምወዳት ነው ላየው የፈለኩት

    • @jokmob5446
      @jokmob5446 Před 6 měsíci

      እኔም የእውነት❤

  • @tube8916
    @tube8916 Před 3 lety +7

    አሚን የተመቸያችሁ. በላይክ ግጩኝ እስኪ

  • @jerryrashggmu2931
    @jerryrashggmu2931 Před 3 lety +18

    አሪፍ ፊልም ነው ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 💚💛❤️

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 Před 3 lety +14

    ፊልምን እንደዚህ ሁነውሲሰሩት ደስይላል

  • @ከአድማሥባሻገር

    የአላህ ከሰወች ሰይጣናት ይጠብቀን

  • @FG-jh7tr
    @FG-jh7tr Před 3 lety +8

    እረ ኮመታተሮች የት ገባችሁ ያለናተ አይነፋም ገባ ገባ በሉ የኔ ምርጦች

  • @habtamsilshi8140
    @habtamsilshi8140 Před 3 lety +6

    አሪፍ ነው ትንሽ ቢላ የሚይዙት ነገር ያስፈራል እጂ ጥሩነው

  • @umayaumayaa5098
    @umayaumayaa5098 Před 3 lety +8

    ያላያችሁ እዩት ሀሪፍ አጓጊ እና ምርጥ አክተር ያሉበት ፊልም ነው

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 Před 3 lety +1

    በጣም ደስ እሚል አስተማሪ ፊልም ነው እባካችሁ ወንዶች እጃችሁ ላይ ስንሆን አታሰቃዩን አትበድሉን ትተናችሁ ስንሄድ አዲስ ሂዎታችን አትበጥብጡ አሜን ላይ ያየውት ድክመት ለባሏ ስለቀድሞ ፍቅረኛዋ አለመናገሯ ከዛም አልፎ ተከራይቶ ሲገባ ዝም ማለቷ

  • @yemanesiltan5767
    @yemanesiltan5767 Před 3 lety +5

    ስደት ቃሉ ኣጭር መንገዱ ግን ሂደህ የማያልቅ ግሩም ነዉ ብያልቅም እንዳሰብከዉ ኣይሆን

  • @mesimesi5615
    @mesimesi5615 Před 3 lety +3

    የኔ ደርባባ ምርጥ ፊልም ይመቻቹ

  • @ethiopian9206
    @ethiopian9206 Před 3 lety +9

    አሮጌ ነው ብየ ብጥለው ቀድጀ አስቶ ለበሰው ብልጣብልጥ ወዳጀ ይሉሀል ይሄ አይነቱ ነው አዳንድ ወንዶች በጃቸው ወርቅ ያለው ሌላ ሰው ላይ ደርሶ ወርቁን ሌላ ሰው እስኪያጌጥበት የወርቁን ምንነት አይረዱም

  • @busalemdemek7502
    @busalemdemek7502 Před 3 lety +1

    የክፉ መጨረሻ አያምርም ሁሌም እውነት ያሸንፉል እውነት ደግሞ ፈጣሪ ነው

  • @user-wy8fo9vj8l
    @user-wy8fo9vj8l Před 3 lety +17

    ምን ዋጋ አለው ዛሬ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ብላቹ ፊልሙንም ምኑንም ትሰሩና እራሳቹን ከለወጣቹ በአላ ነገላይ ዘራቹን ትመርጣላቹ በጣም ነው ያስጠላቹኝ😠😠

  • @maryanasaad9385
    @maryanasaad9385 Před 3 lety +8

    ይቺልጅ ስወዳት💕💕💋💕

  • @genettekeda3788
    @genettekeda3788 Před 3 lety +3

    ምርጥ ልጅ አሜን ኢዮብ ሥታየሁ ሥወዳችሁ

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 Před 3 lety +5

    ልጅቱን ሰወዳት እውኝ እውኝ የማትል እረጋ ያለች ስወዳት

  • @salamsalamsalam5723
    @salamsalamsalam5723 Před 3 lety +5

    የኔ ውብ ሰወዳት 💚💛❤

  • @DanielakaluZeleke-ef2gp
    @DanielakaluZeleke-ef2gp Před 4 měsíci

    ከዚህ ድረም አብዛኛውም ሴቶች ትልቅ ትምህርት መወሰድ እንደለበት ነው የምረዳው።እኛ ሁላችንም እንሰሰተለን ይህ ማለት አንቺ ለምትዎጂ ጎደኛው መጀመሪያ የሰለፈሸውን የጓደኝነት ታረክ ከለሽ ግልጽ አደረግ።የ ማለት አንቺን ከልብ የምወደሽ ከሆነ አማኖ ከነ ጉደትሽ ይቀበል የአንቺን ነጻና ወይም አለመሰሰተሽን ብቻ የምፈልግሽ ከሆነ በህይወትሽ ዘመን ሁሉ የለተደሰተ ኑሮ ትኖረየሌሸ

  • @ethiopiaagerealiganeshiyeg7518

    አንዳንዴ ፊልም ተብሎ የሚሰራው እውነታው ነው አወ በጣም የምወዳት ያክስቴ ልጅ ሙሉ የሂወት ታሪኳ ነው ይገርማል በጣም

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 Před 3 lety +1

    ስደት ስሙ አጭር መገዱ እረጅም ትክክል

  • @theskyisblue6562
    @theskyisblue6562 Před 3 lety +7

    Eski ewnetun menager neberebat emtlu

  • @ሀገሬኩራቴነሽለኔእምየኢት

    ፊልሙ ደስ ይላል የነሳሮንን ከማይ እየደጋገምኩ ይሄን አያለሁ

  • @onlyone3996
    @onlyone3996 Před 3 lety +3

    ኣሜንየ ድምጽሽ ገዳይ ነው 😍🤩

  • @amandaamanda1527
    @amandaamanda1527 Před 3 lety +1

    Weye sewdeke yemesrache seraoche betame yemchugalie kefu oneke yemeserabachew seraoche betame betame bekateken: saladeke alalifem🥰Bertha

  • @user-xe8pm7ys5o
    @user-xe8pm7ys5o Před 2 lety +1

    ስደት ስሙ አጭር ጉዞዉ ረዥም ነዉ በትክክል ገልፀሀዋል 😌

  • @noornoor3552
    @noornoor3552 Před 3 lety +1

    እህቱን ሆና የምትሰራዋ ልጅ ግን አድናቂሽ ነኝ

  • @ሀዪነኝጢባራሟ

    አሜን ሁና የማሰራው ልጂ ወላ ስወዳት እና ባሌ ደሞ ኮ መጥፎሰው ሲሞትነው ደግአደረግሸው ሳያት

  • @mrryetha9752
    @mrryetha9752 Před 3 lety +1

    ኤፍሪምንማ በጣም ወድዋለው ግጥሙ ለዛው ዋው

  • @hayati6198
    @hayati6198 Před 3 lety +1

    አቤት የመጀመሪያው ባሏ እና ፈላጊው ደሜን እንዳፈሉት ግን መጨረሻው ያምራል

  • @ethiopiawit3871
    @ethiopiawit3871 Před 3 lety +1

    ደሞ ለማይሞላ ጆሮ😂
    ሀሪፍ ነው እናመሰግናለን ስላከበራችሁን ክበሩ እዲህ አሪፍ አሪፍ ስራ ስሩልንጂ

  • @davemusic27
    @davemusic27 Před 3 lety +3

    ማንም ቢሆን ቅንጣት ፍቅር ከልቡ ውስጥ ያለው ይሄን ኮሜንት የሚያነብ ሰው፣ ምንም ለማይከፈልበት Subscribe ማድረግን ጨክኖ ታይቶ አያልፍም።
    እስኪ ፍቅራችሁን ግለፁልኝ

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl Před 3 lety +3

    እችን ሌጅ ስወዳት ግን ትከከለኛ ስሞ ማነው
    ኡፍ ሲያሰጨንቅ

  • @Hayat-yb8tf
    @Hayat-yb8tf Před 3 lety +2

    ይችንልጅስወዳትበጣም ፊልምአሪፍነው

  • @ፈኒሊሶዳ
    @ፈኒሊሶዳ Před 3 lety +3

    የዚች ልጅ መቀመጫ ስወድላት

  • @ewnetuzegeye3306
    @ewnetuzegeye3306 Před 2 lety

    ያለው መንፈስ የተማሪ ለጲሥ ተጠቅሟል ታክት ዶንት ወሪ ነብሴ

  • @emmhammdi7672
    @emmhammdi7672 Před 3 lety +14

    የመዳም ቅመሞች ብቅ በሉ እንሹፈው ያለኛ ባዶ ነው

  • @bashar377
    @bashar377 Před 3 lety +1

    ዋዉ ደስየሚል ፊልም ልጅቱን ታላደቅ አላልፍም

  • @user-qe2ji9tt6n
    @user-qe2ji9tt6n Před 3 lety +9

    የመዳም ቅመሞች ገባ ገባ በሉ እንየው

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 Před 3 lety +2

    ይችልን ልጅ ስወዳት❤

  • @halabicell1642
    @halabicell1642 Před 3 lety +2

    እንእኳአን አልእተአለአ ያአዩ ሁሉኡምእ ለአበአጎኦ ነአውእ 👍👩

  • @marrytesfayed3968
    @marrytesfayed3968 Před 3 lety +1

    በጣም ምርጥ ነው ይመቻቹሁ

  • @fevenzewdu9749
    @fevenzewdu9749 Před 3 lety

    እቺ ልጅ በጣም ምርጥ ተዋናይ ነች

  • @haphap3845
    @haphap3845 Před 3 lety +4

    ፊልሙየተመቸውላይክ

  • @michaellemma4143
    @michaellemma4143 Před 3 lety

    Waw kalat yelegnim mirti new kemejemeriya ekemechereshaw derasiwin adekewalew berta

  • @ናጁYouTube
    @ናጁYouTube Před 3 lety

    በጠም ደስ ሚል ፍልም ነዉ እደዝ በሰዎች መሀል ግብቶ ፈቅርን የምፈርስ ሰዉ አይይይ ሰዉ የዘረዉን ነዉ የምየጭደዉ ክፈት ብቸ ግን መጨረሸዉ በጠም ደሥ እለል

  • @betty2443
    @betty2443 Před 3 lety

    አሪፍ ቀለል ያለና አስተማሪ ፊልም ነው።

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 Před 3 lety

    Aerif new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan

  • @ethioafarson6648
    @ethioafarson6648 Před 3 lety +2

    Wow des yelal
    Love forever

  • @user-tb2fp6yf1i
    @user-tb2fp6yf1i Před měsícem

    የዱከሟ ልጅ ቆንጆ

  • @abdumohammedabdu7459
    @abdumohammedabdu7459 Před 3 lety

    ይችንልጆ በጣምነው የምወዳት ለዛነው የማየው ሀለኛ ለምንድነው በፍቅርመሀል ሴይጣን የሚፈጠረው ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @misbedirya9997
    @misbedirya9997 Před 3 lety

    ይቺን ልጅ ስወዳት ስለዘገየሁ ተናድጃለሁ❤

  • @user-bx2dd3qs2e
    @user-bx2dd3qs2e Před 3 lety +1

    ደስ እሚል ፊልም ነው ዋውውውውውው

  • @sinaethiopiawiteethiopiawite

    Kezi film yeterdaute minm yale nehgre bihone le balachin gelsune menagre minmi debebeqoshe hiwete layi ayiseram

  • @bestone4161
    @bestone4161 Před 3 lety +2

    ዋው ዋው በጣም ፀዴ ነው እዩት

  • @AaAa-zz2dh
    @AaAa-zz2dh Před 3 lety +1

    ዋውውውው ደስ ሲል

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 Před 3 lety +1

    ሀሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን ።

  • @መሬምመሬም-ደ2ወ

    ሀሪፍ ፊልም ነዉ ተመችቶኛል

  • @umayaumayaa5098
    @umayaumayaa5098 Před 3 lety

    ሰሞኑን እንደዚህ አይነት ፊልም አምሮኝ ነበረ ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሁላችሁንም እወዳችሆለሁ ማራናታ ነኝ ከጎንደር

  • @lovethes3150
    @lovethes3150 Před 3 lety +1

    ደስ የሚል አጨራረስ

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት Před 3 lety

    ደሥ የሚል ፊልም።

  • @dalulambore2471
    @dalulambore2471 Před 3 lety +2

    Ehitoche egzabiher yefakada tidari yisitachu

  • @ሕሊናየአብ
    @ሕሊናየአብ Před 3 lety +2

    የዚች ልጅ ስሟ ማነው በጣም ነው እምወዳት

  • @ekramyassin9105
    @ekramyassin9105 Před 3 lety +1

    Temesasay film new mtseraw yhen mimesl film yeserachwn yaye ale??

  • @user-yn8mi7qr5u
    @user-yn8mi7qr5u Před 3 lety +3

    ቦታ ልያዝ ብየ ነው መጣሁ

  • @merongetachew8808
    @merongetachew8808 Před 3 lety

    emmmmm sidat semu acher manigadu erajim 👌

  • @berofayohagermedia9215
    @berofayohagermedia9215 Před 3 lety +3

    Eritrawi ney des blonal

  • @kunfeyekun2017
    @kunfeyekun2017 Před 3 lety +2

    Nice one

  • @endaikachew.tagele9263
    @endaikachew.tagele9263 Před 3 lety +1

    የኔ ማር ይች ልጁ ስወዳት!!

  • @meklitmaki6953
    @meklitmaki6953 Před 3 lety

    ያምራል ሀረፍ ፌልም ነው

  • @adiskonjo2504
    @adiskonjo2504 Před 3 lety +2

    Yena mar yechen.leg ewdtalew

  • @alazargbrhiwut9331
    @alazargbrhiwut9331 Před 3 lety +3

    am a first one 👍🕐

  • @fatumafafi6122
    @fatumafafi6122 Před 3 lety +1

    እህቶቼ እስቲ ፀልዮልኝ ስልኬ ቻርጅ አልወስድ አለኝ በስደት ብቸኛ ያለኝ አፅናኝዬ ነው እስቾፍ እያደረኩኝ ነው የሚወስደው