ጾም እና የስዃር ህመም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ጾም እና የስዃር ህመም
    ጾም ስንጾም ምን ማድረግ አለብን
    የስዃር ህመም ያለበት ሰው መጾም ይችላል ወይ
    ለስኳር ህመም የሚስማሙ የጾም ምግቦች የትኞቹ ናቸው?
    አይነት 1 እና አይነት 2 ያለበት ሰው እኩል መጾም ይችላል ወይ?
    መልካም ትምህርት፤ ሶሻል ሚዲያ ላይ ቤተሰብ ይሁኑን
    Facebook- / hanagwellness
    Instagram- www.instagram....

Komentáře • 45

  • @natinatnaeltilahu
    @natinatnaeltilahu Před 4 měsíci +16

    እኔም መስከረም አካባቢ 232 ደርሶ ሐኪሙ በግድ መድሐኒት ካልጀመርክ ብሎኝ እኔ ፀበል እያለ መድሐኒት አሎስድም ብዬ እቢ ስለው ባዝልሕም ስለማትወስደው ይቅር አለኝ እኔም እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ከ100 በታች 80 -92 አካባቢ ነው እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ።

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 4 měsíci +3

      እግዚአብሔር አምላክ እንኾን እረዳሽ፡ ዘመንሽን ሁሉ በፍጹም ጤና ያኑርሽ

    • @natinatnaeltilahu
      @natinatnaeltilahu Před 4 měsíci +2

      አሜን አሜን አሜን
      ፆታዬ ወድ ነው አመሰግናለሁ ያንቺንም ምክር በአግባቡ እየተጠቀምኩበት ነው
      ሌላ የእግዚአብሔርን ታዓምር ልንገርሽ በተለያየ ግዜ ከሁለቱም ኩላሊቶቼ በፀበልም ጠጠር ወቶልኛል አሁንም እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ አመሰግናለሁ።

    • @genetbelayneh438
      @genetbelayneh438 Před 4 měsíci

      ያመነ የተጠመቀ ይድናል እኛንም ይርዳን ሳይንሰ ያላወቀውን በእ/ር ይቻላል

    • @user-dt2kr5mg5t
      @user-dt2kr5mg5t Před 4 měsíci

      አይመስለኝም :: ፀበል እያላቹህ አትቀልዱ:: ሱኴር ቀልድ አያውቅም ::

    • @Nice-do6sp
      @Nice-do6sp Před 4 měsíci +2

      ሃይማኖት ሌላ ጤና ሌላ.......ሰው አታዘናጉ please

  • @elizabethlegesse2032
    @elizabethlegesse2032 Před 4 měsíci +1

    ተባረኪ እህቴ መፆም የሚገባ ቢሆንም በጤናችን ምክኒያት ይተወሰነ።ስአት ም ቢሆንም ብንፆም ሀጥያት እይሆንብንም እግዚያብሔር የማያውቀው ነገር ስለሌለ ብመጸለይ በመለገስ ከሐጥያት ብመራቅም ምህረትንም ማግኘት ይሆንልናል ብዙ ስዎች እደጋ ላይ ስለሚወድቁ ተባረኪ እህታችን ብልም አስፈላጊ ምክር ነው

  • @user-cn6nl4px9h
    @user-cn6nl4px9h Před 4 měsíci +1

    Dr Hanecho thank you

  • @user-nc1hi6fx9r
    @user-nc1hi6fx9r Před 4 měsíci +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ሃና ❤

  • @MeseretBeyene-rr9zr
    @MeseretBeyene-rr9zr Před 4 měsíci +1

    እናመሰግናለን

  • @millionfshaye5436
    @millionfshaye5436 Před 4 měsíci +1

    Thank you ❤️

  • @user-qw9hf9lw5l
    @user-qw9hf9lw5l Před 4 měsíci +1

    Thanks ❤

  • @mamaethiopia12
    @mamaethiopia12 Před 4 měsíci +6

    እኔ ስኳር ነበረብኝ አሁን ግን ቀልብሼ አጥፍቼ ጤነኛ ሆኛለሁ

    • @Mkk5775
      @Mkk5775 Před 4 měsíci +1

      1,እንዴት?
      2,ስንት ጊዜ ወሰደብህ?

    • @mamaethiopia12
      @mamaethiopia12 Před 4 měsíci

      @@Mkk5775 ራሴን እያዞረኝ ሆስፒታል ስሄድ ስኳር እንደያዘኝ ተነገረኝ ግን ወዲያው መዳኒት አላስጀመሩኝም ምግቤን እንዳስተካክል መክሮ ላከኝ እኔም ። ምግቤን አትክልት ብቻ አደርኩ ከበላሁ በኋላ አልቀመጥም ወይም አልተኛም በልቼ ወክ አደርጋለሁ በቀን 2ግዜ ቀላል ስፖርት እሰራለሁ ራቴን በግዜ እበላልሁ ከራት ቡላላ አፖል ሳይደር ቬነገር ቀርፋ ሎሚ ሻይ እጠጣለሁ ቁርስ ፍሩት ነው የምበላው ክብደቴን ቀነስኩኝ ወደ አስር ኪሎ እሚሆን ቀነስኩ እስከ ሁለተኛ ቀጥሮዬ ማለት ነው እናም በሁለተኛው ስመረመር a1c5 .7 ገባ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 4 měsíci +1

      እንዃን እግዚአብሔ እረዳዎት ምን አይነት ነገሮችን አድርገው እንደሆነ ይህን ውጤት ያገኙ ለሌሎችም ቢያጋሩ ብዙ ሰዎች ሊጠቀሙበት ይችላሉ ፍቃዶት ቢሆን ያጋሩን

    • @mamaethiopia12
      @mamaethiopia12 Před 4 měsíci +1

      @@managingyourdiabetesHGW እሺ በጣም ደስ ይለኛል እህቴ

    • @genetbelayneh438
      @genetbelayneh438 Před 4 měsíci

      እና መዳህኒቱን አቆምክ ?

  • @mekashawchane
    @mekashawchane Před 4 měsíci +1

    We appreciate your dedication! Do you have any idea about satochi

  • @yalemworktilahun3643
    @yalemworktilahun3643 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @AbdurahimRidwan-nc1qb
    @AbdurahimRidwan-nc1qb Před 4 měsíci +2

    muslim negn 30 ken mulu ende normal tsomegna tsomeyalw type 1 arif nbr gen kenun mulu weye 12 seat akbabi sewunete ende menketket ngr yele nbr allahamdulilah gen chershwalehu

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 4 měsíci +1

      እንዃን አላህ እረዳዎት። ያ ስሜት የስዃር መውረድ ስሜት ነው

  • @user-qp5zn9lj8u
    @user-qp5zn9lj8u Před měsícem

    በዉሥ ላወራሽ ፈልግ ነበር ተቻልሽ ቁጥርሽን አሥቀምጪልኝ ሥወድሽ

  • @genetbelayneh438
    @genetbelayneh438 Před 4 měsíci

    ዶ/ር ሰላምሽ ይብዛና blood group B+ የማይመገባቸው ምግቦች ብንመገብ glucose ከፍ ይላል?

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 Před 4 měsíci +1

    D/r amsegnalhu

  • @user-vm8po8xk5k
    @user-vm8po8xk5k Před 4 měsíci +1

    ሰላም ደ/ር እኔ ስኳር ታማሚ ነኝ እና ፆም እየፆምኩ ነዉ ግን ምግብ ሳልበላ መድሀኒት ጠዋት ወስጄ እወጣለሁ ግን የስኳር መጠኔ አይወርድም 145_178ድረሰ ነዉ ሳልበላነዉ ግን ሳልበላ መውሰዴ ችግር ይኖረዋል ?እባክሽ መልሺልኝ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 4 měsíci

      ምን አይነት መድሀኒት እና በቀን ስንቴ ነው የምትሰስጅው። ትክክለኛውን ምላሽ ለመስጠት ስለሚረዳኝ ነው የምጠይቅሽ

    • @user-vm8po8xk5k
      @user-vm8po8xk5k Před 4 měsíci

      ሚትፎርሚን በቀን2 ፍሬ ነው የምወስደው

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 4 měsíci

      @@user-vm8po8xk5k በቀን አንዴ የሚወሰዱ መድሃኒቶች ከምግብ በፊት ወይም ቦሃላ ሊወሰዱ ይችላሉ። በተመሳሳይ ሰዓት ቢሆን ይመረጣል

    • @user-vm8po8xk5k
      @user-vm8po8xk5k Před 4 měsíci

      @@managingyourdiabetesHGW አመሰግናለሁ ዶ/ር ግን ያልገባኝ ነገር መድሀኒቱ ከምግብ በፊት ነው ከምግብ በኋላነው የሚወሰደው ?

    • @user-es5kf6ir8j
      @user-es5kf6ir8j Před 4 měsíci

      Selam Ke Megeb West Ye Kebet Sega Endihum sega yetebale betedegagami Memegeb Le Sekuar Hememtegna GUdat Yenoruwal ena Dmo ye Fureno Duket Dabo Bibelas??