የታክሲ አነዳድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024

Komentáře • 22

  • @ruthayele2975
    @ruthayele2975 Před 2 lety +1

    እንካን ደህና መጣህ ቲቸር ካንተ ብዙ ተምራለሁ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @esmail1009
    @esmail1009 Před 2 lety +1

    ወንድማቺን እንኩዋን ደና መጣህ ትንሽ አነተ ብታሳየን አሪፍ ነው እና ደሞ በቀጣይ የቲዮታ ብታሳየን

  • @muhamedali6448
    @muhamedali6448 Před 2 lety +1

    ከቤ ያልኩህን ስላመጣህልኝ አመሰግናለሁ በቀጣይ የቲወታ አነዳድ አቅርብልን የስካሁኑ ሁሉም ምርጥ ነዉ shae እናደርጋለን

  • @kalkdot9288
    @kalkdot9288 Před 2 lety +1

    የሲኖ ትራክ አንዳድ ብታሳየን?

  • @dawittube6216
    @dawittube6216 Před 2 lety +1

    ግን አንተ እያስረዳህ ቢሆን ጥሩ ነው አንደኛ ምናምን ወዴት ነው

  • @hanastube4716
    @hanastube4716 Před 2 lety +1

    ሰላም ወንድማችን በርታልን

  • @user-vj6lr5jm1h
    @user-vj6lr5jm1h Před 2 lety

    እኔ ስደት ነው ያለሁት የለመደኩትም ስደትነው ግን አገሬ መግቢያ መንገድ ባገኘሁ መኪና ገዝቼ ዘናነው የምለው እንሻላህ

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 Před 2 lety

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም እናመሰግናለን በርታ አትጥፋ

  • @amaremulatu863
    @amaremulatu863 Před rokem

    በደንብ አላሳየሀንም ? በሌላ ቪዲዮ ተመለስ ወንድሜ

  • @Jordanos-rj3ds
    @Jordanos-rj3ds Před 2 lety +1

    አረ ስለ ማርሹ በደንብ ነሳየን 🙏🙏🙏

  • @Ass-gc7ul
    @Ass-gc7ul Před 2 lety +1

    አህለን የጠፋ ሰዉ እኳን ደህና መጣህ

  • @bekelewolde
    @bekelewolde Před rokem

    HOW TO DRIVE IC AND ITS MARSH

  • @mengemulu99
    @mengemulu99 Před 2 lety

    ጀግና ግፋበት/ግፊበት

  • @AlebachewBaye-mi8em
    @AlebachewBaye-mi8em Před měsícem

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 Před 2 lety

    ወንድም እንዴት ነህ እባክህ ፌስ ቡክ አድራሻ ካለህ

  • @mohammedkedirlaahadda8659
    @mohammedkedirlaahadda8659 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤w

  • @mubarekhassen7114
    @mubarekhassen7114 Před 2 lety +1

    አላብራራኸውም እኮ

  • @user-qm6eq1jz4t
    @user-qm6eq1jz4t Před 2 lety

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን

  • @bekelewolde
    @bekelewolde Před rokem

    EBAKH KEMEJMERIYA ESKE MECHERESHA YE IC XNDAD BEDENEB BEDMTS SRALN

  • @tigistamubekeklejust251

    ሰላም አለህ❤️

  • @tsdtes6875
    @tsdtes6875 Před 2 lety

    አዲስ ለማጃ ነኝ አሰምረኝ

  • @dawittube6216
    @dawittube6216 Před 2 lety

    አረ ከቤ እስካሁን ምን ሆነህ ነው የጠፋኸው