ከእህቴ ቢለሃ ተቀብያት ||አማኑኤል አንተነህ || Emmanuel Anteneh

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024

Komentáře • 28

  • @Mintesinottessema-MTM
    @Mintesinottessema-MTM Před 2 měsíci +10

    እኔ ሲሰማኝ የነበረውን ሙሉ ነገር አወራ ጌታ ምስክሬ ራሴን ማጥፋቱን አልሞከርኩም እንጂ አካሄዴ ወደዛም ነበር። ሚገርመው ደሞ እሱ ጌታን የሰማበት መንገድ እኔም የሰማውበት ነው ጌታን። ብቻ ስለ እግዚአብሔር ብጠየቅ እምባዬ እየመጣ ተቸገርኩ እና ጌታ ቸር ነው ጌታ መሃሪ ነው።

  • @LackyBoy-vr9yn
    @LackyBoy-vr9yn Před 2 měsíci +2

    በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉ ግን የልጅቷን ነገር አሰሙም በሰላም ነው የተደማመጣችሁ ብታወሩ አሪፍ ነው እንግዳው ደሞ እንዲያወራ እድል ስጡት እንጂ በተረፈ ለኔ አሪፍ ነው በርቱ ቀጥሉ

  • @user-nl3ur2wi2j
    @user-nl3ur2wi2j Před 2 měsíci +1

    we love u eyesus abatachen
    ante lebachen weset nk
    lante sibal aba hulun entewaln
    baymeselm entebekekaln❤❤❤❤😢😢

  • @Jimmyberiyaw
    @Jimmyberiyaw Před 2 měsíci +5

    አማኒ በጣም የተባረከ ድንቅ ወንድም ነው ።
    የ 7 PODCAST ቤተሰቦች ሁሌም በ ጉጉት ስለምትጠብቁን ፣ ቶሎ ቶሎም እንድንለቅላችሁ በ ውስጥ መስመር መልህክት ስለምታስቀምጡልን እናመሰግናለን። share እያደረጋችሁ ወንድሞቹን እየጋበዛችሁ ቤተሰብ አድርጓቸው።❤❤❤ ተባረኩ።

    • @Henoktademe
      @Henoktademe Před 2 měsíci

      ድምፅህ በደንብ አይሰማም ጂሚ ይሄን አስተካክሉ

  • @PinelDawit
    @PinelDawit Před 2 měsíci

    እኔን ብቻ ይመስለኝ ነበር እንደዚህ አይነት ስሜት ውስጥ የምገባው የእውነት ምን ያህል ከባድ ስሜት እንዳለው ሰው ይረዳኝ ይሆን ጌታስ ምን ነው ችላ ያለኝ ለምንድን ነው እላለው አማኒ ጌታ ይባርክህ አንተ እየተናገርክ powerful የሆነ ነገር ውስጤን እተሰማኝ ነው ያዳመጥኩት Blessing all ❤

  • @user-zr2hi6iw8g
    @user-zr2hi6iw8g Před 2 měsíci +2

    amazing time

  • @user-gn3yf5cl7o
    @user-gn3yf5cl7o Před 2 měsíci

    ዛሬ የሰላም ሰው ጋብዛችኋል......የባለፈው ልጅ ግን አደገኛ ቦዘኔ ነበር

  • @mahlettadesse1347
    @mahlettadesse1347 Před 2 měsíci +6

    ሰላም
    አሪፍ PODCAST ነው ተባረኩ.....
    ግን ያልተመቹኝ ነገሮች (የግል አመለካከቴ )
    1 አንድ ነገር ላይ ረጅም ጊዜ መፍጀት.... ዛሬ ብዙ ነገር ይወራል ብዬ አስቤ ነበር.... ስለ r /p ተወርቶ አለቀ
    2 አሳማኝ የሆነ point አለማንሳት
    3 አለመደማመጥ
    4 ማሃል ላይ ክፍተት መስጠት
    ......
    😊
    ተመችታቹኛል ተባረኩ 🙏

    • @obseatube1719
      @obseatube1719 Před 2 měsíci

      Thank you ye wusten new yetsafshu❤

    • @IAm-iz6rn
      @IAm-iz6rn Před 2 měsíci

      ተባረኪ ያስተካክሉታል ብዬ አስባለው አንደጀማሪ አሪፍ ፕሮግራም ነው ደስ ይላል ተባረኩ።

    • @Jimmyberiyaw
      @Jimmyberiyaw Před 2 měsíci

      እናስተካክላለን ❤

  • @MarekegnFikru
    @MarekegnFikru Před 2 měsíci

    Ye ewnet egzabher amlak yibarkih yibarkachuh ......amesegnalehu!!!!!

  • @nuniyattesfaye1765
    @nuniyattesfaye1765 Před 2 měsíci +3

    beka endezi aynet podcast new yemnfelgew dekamamchenen share yemnadergebet be glse yemnawerabet. bertu Egziabher yerdachehu.

  • @betsitariku3151
    @betsitariku3151 Před 2 měsíci

    be egziabher ketay BINI DESALEGN( deg neh) esun akrbut be getaaaaaaaaaa

  • @Nana-he3se
    @Nana-he3se Před 2 měsíci +1

    wow tabrkulge❤

  • @DeborahGetachew-re5sk
    @DeborahGetachew-re5sk Před 2 měsíci

    Blessings to you all! Your podcast is amazing, keep it up! . 💪💪

  • @user-hs4gz2db8q
    @user-hs4gz2db8q Před 2 měsíci

    Amaniye enkuan terafk
    Enkuan egzyabihar radek enwedhalen bertaln

  • @SelamSelam-ov4it
    @SelamSelam-ov4it Před 2 měsíci

    Yepente cherch eko ahun ahun kecloub ayleyim like metebabeshna gela masaya new

  • @user-nt6zj4fl9s
    @user-nt6zj4fl9s Před 2 měsíci

    Enwodachuolani tebarkuo katalbuoti dis yalali

  • @betelasefa8546
    @betelasefa8546 Před 2 měsíci

    Des tilalachu❤❤

  • @Betun484
    @Betun484 Před 2 měsíci +3

    ለእንግዳቹ እድል ስጡት እንጂ እንዴ😂😂

  • @menasemayamanuel2997
    @menasemayamanuel2997 Před 2 měsíci +1

    Ere amanuelin mesmat new yeminfeeligew . Leingidaw idil situt

  • @user-pe7xe7tr9b
    @user-pe7xe7tr9b Před 2 měsíci

    እሷ ታውራ!! እንጅ 😂

  • @KidistnursefaMeroyd
    @KidistnursefaMeroyd Před 2 měsíci

    Jimmy ena hulachum yemdre bedaw eregna milewn metsehaf btanebut desilegnal..

  • @user-xi3md5lv8v
    @user-xi3md5lv8v Před 2 měsíci +1

    The girl is not for podcast please teweta ayeee

  • @itsmee5496
    @itsmee5496 Před 2 měsíci +1

    Amanu aree yichin Jacket keyiriat😊