ፓ/ር ዳዊት እውነተኛ አገልጋይ ነዉ ? || ብሩክ ደረጀ || BIRUK DEREJE

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • የ subscribe በተኗን በመጫን ብቻ ቤተሰብ ይሁኑ። 7 podcast በየ ሳምንቱ ለ እናንተ ለተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን የምናቀርበው ሳምንታዊ program ነው።
    @sevenpodcast #ethiopia #pentecostal #ebs #tiktokvideo #duet

Komentáře • 24

  • @Jimmyberiyaw
    @Jimmyberiyaw Před 2 měsíci +7

    የተወደዳችሁ የ 7 PODCAST ቤተሰቦች አክባሪና መካሪዎቻችን ፤ በ አዲስ አቀራረብ በ አዲስ studio በ አዲስ camera በ አዲስ mic እና አቀራረብ ተከስተናል። ያለንበትን የ ለውጥ progress እያያችሁ እንደሆነ እናምናለን ። ከዚህም በተሻለ በ ቆንጆ ቆንጆ ስራ ወደ እናንተ ዘወትር እንድንመጣ የሚያበረታን አብሮነታችሁ አይለየን። ዛሬም ለምትሰጡን አሳብ በራችን ክፍት ነው። ተባረኩ።❤❤😊😊

    • @የቤትልጅ
      @የቤትልጅ Před měsícem

      እንዴት ነዉ ጥሩ ያስሸቅላል የፖድካስት ሟሽሟጠጥ??

  • @tsesl4059
    @tsesl4059 Před 2 měsíci +3

    በጣም ምርጥ አቀራርብ ነው 👏👏

  • @Aman-mt2kr
    @Aman-mt2kr Před měsícem +2

    ወንድሞች ፕሮግራማችሁ ይገርማል ያመጣችሁት ሰዎች ድንቅ ናቸው እባካችሁ አድማጮቻችሁን ተረዱ። የዘፈቀደ ጥያቄዎችን አይጠይቅም ከፕሮግራሙ መጀመሪያ በፊት ጥያቄዎችዎን ይፃፉ ፣ ብዙ አይቀልዱ እና እንግዳዎን ያዳምጡ ።

  • @yirgealemadane8443
    @yirgealemadane8443 Před 2 měsíci +2

    ተባረኩ❤🎉

  • @user-sn3fd4vx2r
    @user-sn3fd4vx2r Před měsícem +4

    ለመረዳት ጠይቁ። ክርክር አደረጋችሁት። አማንን አንዳዳመጣችሁት ብሩክን ማዳመጥ ነበረባችሁ። ወገንተኝነት ይታይባችኋል።

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal Před 2 měsíci +2

    🥰🥰🥰

  • @TigistGoshu-pv1ny
    @TigistGoshu-pv1ny Před měsícem

    አአባክህ የብረሩክን እዴት ማግኘት እንደምንችል ጠቁመኚ ስለ ትብብር አመሰግናለሁ

  • @BvsJl
    @BvsJl Před 2 měsíci

    🎉🎉 ተባረኩ

  • @RedietMersha-cx5fw
    @RedietMersha-cx5fw Před měsícem

    ሰላም ወንድሞች መጣም ጥሩ ነው ግን አንዳንዴ ትጠይቁና ሀሳቡን አታስጨርሱትም ጥያቄ ካላችሁ ሲጨርስ ጠይቁት የልምድ ማነስ ይመስለኛል ከሀሳብ ሀሳብ አትዘሉ ብሩኬ ግን ጥሩ አስተማሪ ነው

  • @eyerusmare7262
    @eyerusmare7262 Před měsícem

    Guys tiyake sititeyiku the guest gideta wedenate simet indimeta atasgedidut…..gedeta yenanten hasab support mareg yelebetim

  • @mintesinotamehaofficial
    @mintesinotamehaofficial Před měsícem

    ጥሩ የውይይት ጊዜ ነበራችሁ😊

  • @ndagne7394
    @ndagne7394 Před měsícem

    Interive mitaregu lijoch batem ateyayekachu lik aydelem kumuneger newu woyes comedi lemahen asbachihu newu ateyeykkachu yedibiral betam,esti entem degmachiihu iyut betam yestelal,mejameriam liju yemaymeinut sewoch gan newu yemetawu

  • @ejigayehuasfaw2855
    @ejigayehuasfaw2855 Před 2 měsíci +2

    ሰላም ጂሚዬ አንተ እንዳልከው ዝሙት ስታደርግ ያገኝዋትን ሴት አምጥተው እግሩ ስር ስታመነዝር አገኘናት ሲሉት ከናንተ መካከል ኃጢያት የሌለባት ይውገራት ብሎ ሲል እያንዳንዳቸው ወደ ውስጥ እራሳቸውን ተመልክተው ድንጋያቸውን ጥለው ሄዱ ኢየሱስም አንቺ ሴት ከሳሾችሽ የት አሉ ሲላት አንድስ እንኳን አለች ኢየሱስም ሒጂ ደግመሽ ኃጢያትን አትስሪ ብሎ አላት ።ኢየሱስ እኮ አምላክ ነው ከማን ጋር ይህች ሴት ኃጢያት እንደሰራች ያውቃል ግን ማናቸውንም አጋልጦ አሳልፎ አልሰጠም ስለዚህ ተጠያቂው ሰውም እንደሚለው ትንቢት ተናጋሪው ቢናገር ችግር የለውም በብልሀት ይላል ችግር አለው የዘንድሮ ነቢያቶች ግን እርስ በርስ ሲያጋጩ ነው የሚታየው።በአጠቃላይ የሰውን ኃጢያት በአደባባይ ጌታም አያጋልጥም ነበያቶችም ማጋለጥ የለባቸውም ካጋለጡም እነሱ ነብያት አይደሉም።

    • @ejigayehuasfaw2855
      @ejigayehuasfaw2855 Před 2 měsíci

      ይሄ አገልጋይ በአጠቃላይ እንደመፅሐፍ ቅዱስ ሳይሆን የሚመልሰው አገልጋዮችን ተደግፎ ነው እውነት በጠየቃችሁት ልክ እንደመጵሐፍ ቅዱስ አይመልስም የሚይዘው የሰዎች ልምምድ አለበት

  • @AbcdAbd-iv4ky
    @AbcdAbd-iv4ky Před 2 měsíci

    🎉🎉🎉🎉

  • @user-le7bo2xw9w
    @user-le7bo2xw9w Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @biki3498
    @biki3498 Před měsícem

    በፍጹም የእንግዳችሁን አሳብ አታስጨርሱም እስኪ አዳምጡ አሳቡን ከጨረሰ ብሃላ ጠይቁት አድምጡ ለሁልት ክርክር አስመሰላችሁት ጥየቃችሁት ንግግሩን ለመዳመጥ እድል ስጡት ለምን ታቃርጡታላችሁ

  • @tsesl4059
    @tsesl4059 Před 2 měsíci +2

    😂😂😂ሐሰተኛ ነው አልልም አለለም

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 Před 2 měsíci

    እይይይይ ሁለት የተምታታ ነገር ነው ሃሰተኛ አልልም እውነተኛ ግን እገሌ እና እገሌ የተጨነቀው ነብይ ነኝ ባይ ስለሆነ ነው

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 Před měsícem +1

    Bruke is trying to be politically correct!

  • @hewotkonjo1801
    @hewotkonjo1801 Před měsícem

    Gemash daresh aqomeku???????

  • @Sosina-lv1gn
    @Sosina-lv1gn Před měsícem

    Awo enem yihe siltan ye couslu new biye amnalew gen couslochu lemn sirachewn endemayseru alawkem

  • @user-hp8pl1xi6e
    @user-hp8pl1xi6e Před měsícem

    Jo go to school