እነ መምሬ አየ ገጠር💚💛❤

Sdílet
Vložit

Komentáře • 22

  • @saratube8487
    @saratube8487 Před 4 měsíci

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔውድ እኳን ደህና መጣሽ አይ ገጠር💚💚💚😘😘😘😄

  • @hanawerku
    @hanawerku Před 4 měsíci

    ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እወነት በጣም ነፁህ ባህል ነፁህ ቱባ

  • @wawabrie6561
    @wawabrie6561 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤ሰላምሽ ይብዛ እሙየ የአባቶቻችን ፀሎት አይለየን❤❤❤❤🎉በርቺልን

  • @user-hp9km3oh5s
    @user-hp9km3oh5s Před 4 měsíci

    እማማ እመቤት ዋውውው ደስ ይላሉ የገጠር ሰዎች 😀🙏

  • @Eminetn
    @Eminetn Před 4 měsíci

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ገጠር እኮ ከሚካል ያላየው ፍቅር ነው ያለ ደስ ሲሉ

  • @romanethiopia
    @romanethiopia Před 4 měsíci

    እሙዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ ደጉ 💚💚💛💛❤❤

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Před 4 měsíci

    ሰላም እሙዬ ሰላምሽ ይብዛ
    እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ደጉ ያገሬ ሰው እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁላ ይጠብቃቸው

  • @user-tj3ss9ol1c
    @user-tj3ss9ol1c Před 4 měsíci

    ሰላምጤናይስጥልኚ እመቤትየ እድነሺማማየመልካምሰረግብያለሁማማየ አገራቺንማ ደህናናቸዉ ሰረግ ይሰረጋሉ

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 Před 4 měsíci

    ስላም ስላም ስላም እንኳን ደህና መጥሽ

  • @RUhama21
    @RUhama21 Před 4 měsíci

    ሰላም ጤና ይስጥልን ዘ ቤት እህታችን እንኳን ሰላም ብጣሽ በነገራችን ላይ እንደዚህ ያለ ወረብ ወይም የሚያደርጉት አባቶች ሊኖሩ ይችላሉ ለኛ ደግሞ ዳንስ መስሎ ሊታየን ይችላል ምክንያቱም በእጃቸው ጽናጽልንና ከበሮ ስለሌለ ባይሆን ባይ ነኝ እኔ

  • @halimaarega
    @halimaarega Před 4 měsíci

    አሠላም አሊይኩም ወራህምቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንኮን በሠላም መጣሽ ወድ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለህዝባችን በርችልኝ ቀጥይብት የኔ ወድ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-fy6ki6mm2l
    @user-fy6ki6mm2l Před 4 měsíci

    ሰላም ሰላም ብያለሁ እንዴት ነሽልኝ ሰላምሽ ብዝት ትተረፈ ይበልልኝ አለኝ ወይዋውእመቤት ዋውበፍቅር በሰላም በጤና እንኳን ደህና መጣሽ ደስ ሚል ቆይታ ነበር ውድና የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁይብዘለኝ መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን❤️

  • @me-ws7cm
    @me-ws7cm Před 4 měsíci

    ሰላምሽ በክርስቶስ ፍቅር ይብቃ ዋዉዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላሉ

  • @fatuma6
    @fatuma6 Před 4 měsíci

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ዋዉዉዉዉዉ የሀገሬ ባህል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @zeyada12
    @zeyada12 Před 4 měsíci

    ሰላምሸ ይብዛ እህት እሙ 🙋🙋🙋😘😘😘😘😘😘😘💐💐💐💐💐💐💐

  • @user-eb6pd6td9u
    @user-eb6pd6td9u Před 4 měsíci

    የኔ ውዶች ሲያምሩ የኔ አባ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ZagochiMedia
    @ZagochiMedia Před 4 měsíci

    እንኳን ደህና መጣሽ እመቤት ❤❤

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 Před 4 měsíci

    ሰላም እህት አይ የሀገሬ ሰዉ አሏህ ይጠብቃቸዉ ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun Před 4 měsíci

    ሰላመ እግዚአብሔር እናንተ ጋር 💛❤👍👍

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 Před 4 měsíci

    አሰላማልኩምራህመትላህወበረካቱ ሰላምሰላምሰላምሸይብዛል የኔመልካምበረችል አግራችንሰላምፍቅር አንደነትያምጣል በረችል የኔመልካም በጣምአረፍቆይታነበረንበረችህቀጥይበት ል ዋዋዋዋዋ በጣምያምራል የኔልዬ አሙዬ ወድ

  • @hayatuu
    @hayatuu Před 4 měsíci

    ሰላም እንኳን በሰላም መጣሸ ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ

  • @zeyba-abdu-you-tube
    @zeyba-abdu-you-tube Před 4 měsíci

    Selam selam inkuwan dehna metash wude selamish yibzalign selam fiker lahagerachin yihun ❤❤