♦️ርግቧ እና የካ ሚካኤል ♦️ዘንድሮም ተደገመ📍ከ2,000,000 ሕዝብ በላይ ተገመተ 📍ቃና ዘገሊላም በዩኔስኮ ሊመዘገብ ነው📍

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 01. 2024
  • የካ ቅዱስ ሚካኤል የቃና ዘገሊላ ልዩ ክብረ በዓል

Komentáře • 425

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam Před 6 měsíci +120

    ቅዱስ ሚካኤል ሆይ የኢትዮጲያን ወጣት አደራሕን ከክፉ ሁሉ ነገር ጥበቃሕ አይለያቸው

    • @user-yn5kd8sk3g
      @user-yn5kd8sk3g Před 6 měsíci +5

      ህፃናትንም ትልቁንም ትንሹንም ይጠብቅ

    • @senayitbelaye1663
      @senayitbelaye1663 Před 6 měsíci +1

      አሜን

    • @user-vm8ok3wm4s
      @user-vm8ok3wm4s Před 6 měsíci

      NOT THE TIGRE AND GALLA YOUTH BOTH ARE CRMINALS SO WHEN THE TIME COMES THEY WILL PAY FOR IT.

    • @enatyekonhye894
      @enatyekonhye894 Před 6 měsíci +1

      አሜን ይጠብቅልን ከዚህ ክፉ ግዜ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

    • @Ye-maryam
      @Ye-maryam Před 6 měsíci

      @@user-yn5kd8sk3g ወጣቱ እሳት ውስጥ ለመግባት ተኩል ስለሆነ ነው እሕቴ የኢትዮጲያን ሕዠብ በሙሉ ይጠብቀን ወጣት የሌለበት ምንም አያምርም በእነሱ ነው ሐይማኖታችን ድምቀት ያገኘችው እሕቴ ይቅርታ

  • @user-zp8ue4wt6v
    @user-zp8ue4wt6v Před 6 měsíci +11

    አልሀምድሊላህ ታቦቱ በሰላም ገባ ሀገራችን ሰላም ይሁንልን

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 Před 6 měsíci +108

    ኣቢ ኣህመድ እናመሰግናለን እንካን ገፋህን መስቀል ነው ያሸከምከን ያንተ ግፍ መከራ ያንተ ሰይጣናዊ ሲራ ለኛ ክርስቲያን መጠንከርያችን ነው!!!!!!!! ኣንተ እባብ ስትሆን ክስትያን ኦርቶዶክስ ግን ርግብ ነኝ ኣየኅ ብዝተናልኮ ሁሉ ተነሳ !!!!!!❤እሰይይይይይይ እልልልልልልልልልል ሃይል ወረደ ከሰማይይይይይይይ❤🇪🇷እናሸንፋለን ኣይዞቹ ወጎኖቼ እንካን ደስ ኣለን መከራ ለኛ ክርስትያን መጠንከራችን ነው።

    • @user-qb5pg3wp3p
      @user-qb5pg3wp3p Před 6 měsíci +5

      እውነት ነው

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 Před 6 měsíci +5

      ትክክል 🙏🙏❤ ተዋህዶ ፍቅር ነን
      እግዚአብሔር ይመስገን !!🙏🙏አሜን፫

    • @gerageru1388
      @gerageru1388 Před 6 měsíci +4

      ትክክል ሚስማር ሲመቱት ነው የሚጠብቀው እንደሚለው ዬገርማል ።

    • @user-we8je5jb4d
      @user-we8je5jb4d Před 6 měsíci +4

      እውነት ነው፣ምን አልባት እኛ ከእግዚአብሔር መንገድ ወጣ ብለን ስለነበረ እግዚአብሔር ሊመልሰን ሲል ይህንን ሰውዬ ላከብን😢፣ እንጠንክር ዘመዶቼ እወዳችሃለሁ የተዋህዶ ልጆች ባየትም ያላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

    • @amannmihiretab3355
      @amannmihiretab3355 Před 6 měsíci +4

      አይ አብይ አርዮስ የማይነካ የክርስቲያን የንብ መንጋ ነው የነካሃው ገና በመስቀል ድል እናደርግሀለን

  • @hirutkebede1319
    @hirutkebede1319 Před 6 měsíci +64

    ለዛሬ ዓመት በሰላም ያድርሰን። እግዚአብሔር ለአገራችን፣ለቤተክርስቲያናችን ፅኑ ሰላም ይስጥልን። ለሕዝቧም ፅኑ ሰላም ይስጥልን - አሜን ይሁን!

    • @Gg35114
      @Gg35114 Před 6 měsíci +1

      አሜን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @user-ve8kn2zd6h
    @user-ve8kn2zd6h Před 6 měsíci +16

    ምን እንደምል አላውቅም ግን አንድ ነገር ልናገር እናቴ በጥምቀት ብዙ ነገር ያስፈራል ብዙ ነገር እየተወራ ነው ስላት ምን አለቺኝ ሰው ብዙ ክፉ ነገር አወራ እግዚአብሔር ግን አላወራም አለቺኝ እውነትም እግዚአብሔር ያወራው የቅዱስ ሚካኤል አምላክ የተናገረውና ያደረገው ይኼንን ድንቅ ምስጋና ነው በእውነት የሁሉሉሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንን❤❤❤

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 6 měsíci +53

    እሰይ እንኳን ተዋህዶ አድርገህ የፈጠረከኝ ጌታ , ተመስገን ❤🙏❤🙏❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 Před 6 měsíci +23

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እስይ ቅዱስ ሚካኤል የኔዋስጠበቃ አመት አድርስን ሺበክንፍህ ሺውን ባክናፍህ🙏🙏🙏

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 6 měsíci +44

    ያዓመት ስው ይበለን እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️💚💛❤️

  • @MG-st9kd
    @MG-st9kd Před 6 měsíci +16

    ቅድስ ሚካኤል የእኔ አባት አሳዳጌዬ:: እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጅች ኦርቶዶክሳውያን ሰታምሮ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቅድስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ:: ቅድስ ሚካኤል ሀገራችንን ይባርክልን ይጠብቅልን ሰላምን ይስጠን የድሮ ፍቅራችንን ይመልስልን አንድነታችንን ይመልስልን::

  • @Rakb553
    @Rakb553 Před 6 měsíci +26

    እሰይ መንፈስ ቅዱስ ወረደልን ተመስገን አፅናኛችን የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒❤❤❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @saradubai546
    @saradubai546 Před 6 měsíci +20

    ቅድሥ ሚካኤል አገራችንን ሠላም አድርግልን ጠብቃን ❤❤❤

    • @selamselam2215
      @selamselam2215 Před 6 měsíci

      ❤❤❤❤❤Woooow Temesgn Amilake Ameeeeeeeeeeeeeeen yetewahido wuboch

    • @emebetdegaga1515
      @emebetdegaga1515 Před 6 měsíci

      አሜን አሜን

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku Před 6 měsíci +24

    ኡፍፍፍፍፍ ቃል ያጥረኛል ይሄን የመሰለ እምነት ለሰጠን ፈጣሪ ተመስገን የውነት ገና ቀጣይ አመት እንበዛለን ፈጣሪ ይመስገን ለዚች ቀን ላበቀን። ሊቀመላክ ቅዱስ ሚካኤል አገልጋዮችክን ጠብቅልን ወጣቱን ጠብቅልን በረከትክ ስደት ላለነው ይድረሰን ኡፍ ያመሰው ይበለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ejaraadugna574
    @ejaraadugna574 Před 6 měsíci +14

    ለዚህ ላደረሰን እግዝኣብሔር ይመስጌን👏👏👏👏👏👏👏❤

  • @mekbaeyobbelachew3459
    @mekbaeyobbelachew3459 Před 6 měsíci +5

    የዛሬ አመት በእርግጠኝነት የአብን የሴጣን ስርዓት ወድቆ ሰላም አግኝተን በደስታ እናከብራለን ❤

  • @user-ht7pz9zp4t
    @user-ht7pz9zp4t Před 6 měsíci +11

    እልልልልልልልልልል እግዚሀብሄር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን ቀጣይ አመት አገራችን ገብተን እንድናሳልፍ እገዚሀብሄር ይርዳን❤❤❤❤❤

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Před 6 měsíci +26

    ❤❤❤❤❤❤ ሁሌም ጠዋት ስነሳ ደስ እሚለኝ ኦርቶዶክስ ሆኘ በመፈጠሪ ❤❤❤❤ምንም ቢደርስብኝ ምንም አይከፋኝ ለበጎ ነዉ

    • @dawitnegash3775
      @dawitnegash3775 Před 6 měsíci

      ✌🏽✌🏽

    • @samuelduguma3690
      @samuelduguma3690 Před 6 měsíci

      ጳጳሱ ምን ዝሙተኛ ሰካራም ብሆንም በአርቶዶክስ አለደራደርም እንዳሉት አያስኬድም ይቅር ይበላችሁ

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Před 6 měsíci

      @@samuelduguma3690ሰይጣን ከስር አይጠፋ አንተን ብሎ ሳሙኤል ዴሚ ከነራ ማልሆጀታ አሲራ

  • @bantayhumekonnen6468
    @bantayhumekonnen6468 Před 6 měsíci +8

    የየካው አባቴ ቅዱስ ሚካኤል በሰላም ግባ

  • @firehiwotabebe3768
    @firehiwotabebe3768 Před 5 měsíci +1

    ቸሩ እግዚአብሔር ለሀገራችን፣ለቤተክርስቲያናችንም ፅኑ ሰላም ይስጥልን። ለሕዝቧም ሰላም ይስጥልን። ለዛሬ ዓመት በሰላም ያድርሰን።

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 Před 6 měsíci +8

    እግዚአብሔር አባትችን እባክህ እነዚህን ምስኬን የዋህ ህዝብ ፀሎት ስማ ኢትዮጵያውያን በፍቅር በምስጋና በስላም አኑርልን🙏🙏🙏

  • @user-uj4tw4pg3g
    @user-uj4tw4pg3g Před 6 měsíci +8

    አላሀምዱሊላህ እኔ ሙስሊም❤❤❤❤❤❤

  • @mumuye5
    @mumuye5 Před 6 měsíci

    ቅዱስ ሚካኤል ሕዝባችንን እና አገራችንን ካለበት መከራ እንዲወጣ በአማላጅነትህ እርዳን ለሚቀጥለው ዓመት እኛም በአገራችን የጥምቀተ በዓሉን ለማክበር አብቃን።

  • @abebebelee3199
    @abebebelee3199 Před 6 měsíci +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በመሆኔ እኮራለሁ

  • @sofiamelesse2832
    @sofiamelesse2832 Před 6 měsíci

    ቅድስ ሚካኤል የእኔ አባት አሳዳጌዬ::ቅዱስ ሚካኤል የኔዋስጠበቃ
    የአመት ሰዉ ይበለን አሜን

  • @comcell3831
    @comcell3831 Před 6 měsíci

    ሊቀ መላአኩ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን አደራ

  • @alemitugultie2070
    @alemitugultie2070 Před 6 měsíci

    አሜን ለዚህ ያደረሰን እግዝአብሄር አምላክ ምስጋና ይድረሰው። ቅዱስ ሚካኤል ሆይ እስርኤልን በበረሀ እንደመራ ህ እኛንም ወደ ሰላም መንገድ ምራን።

  • @SamrawitfentayeFenthunsamri
    @SamrawitfentayeFenthunsamri Před 6 měsíci

    ወይኔ እንደት ደስ ይላል ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ሀገራችንን ጠብቅልን ክፉዎቹን ልቦና ስጥልን ❤❤❤❤❤❤እምየ ተዋህዶ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ

  • @user-ec8sh1pi6f
    @user-ec8sh1pi6f Před 6 měsíci

    በቅዱሳን መላእክት በፃድቃን ሰማዕታት እንድንከበር ያደረገን ተዋሕዶ ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን

  • @etag.b.6850
    @etag.b.6850 Před 6 měsíci +3

    Saint Michael keep our country and Orthodox religion. Thank you God.

  • @andenetetiopia5879
    @andenetetiopia5879 Před 6 měsíci +4

    ቅዱስ ሚካኤል የአመት ሰው ይበለን የመጣብንን ሰቃይ መከረ ይታደግን🙏🙏🙏

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 Před 6 měsíci

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በአል አደረሰን አገራችንን ሰላም አድርግልን በችግሬ ጊዜ ስጠራህ ወይ ብለህ የምትሰማኝ ቸር አምላክ ነህ የአመት ሰው ይበለን አሜን

  • @firehiwotabebe3768
    @firehiwotabebe3768 Před 5 měsíci

    ቅድስ ሚካኤል የእኔ አባት አሳዳጌዬ:: እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-nd4hs1jm2o
    @user-nd4hs1jm2o Před 6 měsíci +12

    God bless Ethiopia 🇪🇹 🙏

  • @hiwotgebremariam4527
    @hiwotgebremariam4527 Před 6 měsíci

    ተመስገን የኔ አባት እንኳን በሰላም ገባህ ምህረትህን አውርድልን

  • @asebewojilove-sx7cz
    @asebewojilove-sx7cz Před 6 měsíci +1

    ለዚህ ሁሉ ድምቀት ወጣቱ የከፈለው መስዋዕትነት በጣም እጅግ ከፍ ያለ ነው ፈጣሪ ሆይ መላእክቱን ልከህ ወጣቱን ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቅልን

  • @user-um4kf8jz6c
    @user-um4kf8jz6c Před 6 měsíci +9

    እልልልልልልልል ያመት ሰው ይበለን የዛሬ አመት እጥፍ ሆነን ለመጣት ያብቃን❤❤❤❤

  • @RezAbera-gh4qb
    @RezAbera-gh4qb Před 6 měsíci +6

    እስይ እስይ እስይ እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏👏👏👏

  • @muslimbookambamravimukku3498

    ኦርቶዶክስ የረገህኝ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን የአመት ሰዉ ይበለን አሜን

  • @MuluRega
    @MuluRega Před 6 měsíci

    እመቤቴ ማርያም የምለምንሽ የወጣቱን ነገር አደራ እባክሽ🎉🎉🎉🎉🎉😢⛪️✝️🙏🌹🌹

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Před 6 měsíci +3

    እንኩዋን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹ እልልልልልልልልልልልልልል ቅዱስ ሚካኤል አባቴ በአለም ላይ የተበተነውን የሰይጣን መንፈስ አንተ በሰይፍህ ቆራርጠህ ጣልልን ሀገሬ ኢትዮጵያን አንተ ጠብቃት እኛንም በሰው ሃገር ያለነውን ጥላ ከለላ ሁነን ከፊታችን ቅደም እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Před 6 měsíci +12

    እሰይ እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤

  • @surafelreta461
    @surafelreta461 Před 6 měsíci

    የካዉ አባቴ ክብር ለሰፈሬ ልጆች ❤❤❤

  • @sebletlaye1528
    @sebletlaye1528 Před 6 měsíci

    እልልልልልልልቅዱስ ሚካኤል አገራችንን ጠብቅልን

  • @user-ft4so7dl8k
    @user-ft4so7dl8k Před 6 měsíci

    በጣም ደስ ያላል የዛራ አመት ደግሞ በሰላም ያድርሰን ከዚሂ በላይ ያብዛን

  • @tigistteferatefera9267
    @tigistteferatefera9267 Před 6 měsíci +3

    አረ ወጣት አረ ወጣት ሁሌም ድመቁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @titatitatita2122
    @titatitatita2122 Před 6 měsíci

    አሁን ከቅድሙ አሁን ደስ አለኝ የየካዉ ሚካኤል እየባረከኝ❤❤❤❤❤ እልልልልልልል!!!!

  • @antenayehusasahu
    @antenayehusasahu Před 6 měsíci

    ❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ሌላ ምን ይባላል።❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tibebesolomon7840
    @tibebesolomon7840 Před 6 měsíci +1

    የየካው ሚካኤል የየካው ብታማልደን ምነው..
    መልእከ ሚካኤል ኢትዮጵያን አማልዳት ከፈጣሪዋ "ቤተክህነቱን ቤተመንግስቱን"
    እግዚአብሔር ይባርክ ልቦና ይስጠን
    ሀጥያታችን እጅግ ከርፍቷል ፈጣርያችን ይቅር
    በለን የማርያም ልጅ ሆይ!!! አረ ድረስልን ...

  • @mulutesfaye1184
    @mulutesfaye1184 Před 6 měsíci +2

    መላኩ ቅዱስ ሚካኤል አገርችንን ሰላም ዓድርግልን!አልልልልልልል 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-zk3gj1gj3g
    @user-zk3gj1gj3g Před 6 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @zionzion7109
    @zionzion7109 Před 6 měsíci +7

    ነካክተው የማይነካውን ጭራሽ አሳመሩን
    አንድ አረጉን ❤❤❤

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před 6 měsíci +2

    😢😢😢😢😢የቅዱስ ሚካኤል አምላክ የእኛም አምላክ የቅዱሳን የሐዋርያት የነብያት አምላክ ቅድስት ሥላሴ ልዑል እግዚአብሔር ይተመሰገን ይሁን ይሁን ይሁን በእውነቱ ይደረግልን አሜን እስከ መጨረሻው ለኢትዮጵያ ሰላምን ለሕዝቡ ፍቅርና አንድነቱን ያብዛልን አሁን ኢትዮጵያ ቸሩ እግዚአብሔር አይቷታል ጎብኚቷታል ይመስለኛል❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ty4qv9xq1j
    @user-ty4qv9xq1j Před 3 měsíci

    😔🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር.ይመስኬን.💒🛐🕊🕊🕊🕊🕊💒🙏😔🙏

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne Před 6 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @user-ui6kw1km3n
    @user-ui6kw1km3n Před 6 měsíci

    ለአመቱ በሰላም ያድርሰን

  • @furnomamo457
    @furnomamo457 Před 6 měsíci

    Egziabher hagerchnimi selam yargeline❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️Eleleeeeellllllllll

  • @tinalove7727
    @tinalove7727 Před 6 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እስይ ቅዱስ ሚካኤል!!!!

  • @Ethiorecipe
    @Ethiorecipe Před 6 měsíci +8

    እግዚያብሄር ይመስገን❤❤

  • @user-yh7pp3ve1p
    @user-yh7pp3ve1p Před 6 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሰን አደረሳቹሁ ለብርሐን ጥምቀቱ ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ከክፉነገር ይጠብቀን ያአመት ሰው ይበለን ከሰፍር ከቁጥር ሳያጎል ሺክፍ ድግፍ አድርጎ ለአመቱ ያደርስን ቅዱስ ሚካኤል በሰጠኚ እድሜ አከብራለሁ ደግሜ በረከቱ ምልጃው አይለይን ሺበክንፉ ሺባክናፉ ይጠብቀን🙏🙏🙏

  • @elenitadesse6372
    @elenitadesse6372 Před 6 měsíci +1

    ቅዱስ ሜካኤል የኢትዮጵያን ወጣቶች ከነዚህ አገራችንን ላይ የመጡትን ስው መስለው ክፉ መንፈስ ካለባችው ስዎች ጠብቆ በየቤታችሁ በስላም ያግባችሁ ቅዱስ ሚካኤል ይከተላችሁ አሜን።

  • @selamselam3539
    @selamselam3539 Před 6 měsíci +1

    የኔ አባት ያሳደከኝ የየካው ሚካኤል እልልልልልልልልልልልልልልል አንተ ሩሩህ መለአክ በዙሪያው ያለነውን አብቅቷል ለክብር እሰይ እሰይ እሰይ ደስታዬ በለቅሶ ነው እሰይ የኛ አባት እልልልልልልልልል የኢትዮጵያ ወጣትን ዙርያው ገደል ሆኖባቸዋል እባክህ ድረስላቸው!

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏✋👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @destahaylu722
    @destahaylu722 Před 6 měsíci

    እሰይይይ እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymanotgetenet9031
    @haymanotgetenet9031 Před 6 měsíci

    ኦ ሚካኤል, ኦ ሚካኤል ❤❤❤እልልልልልልል ።

  • @hawinigussie2193
    @hawinigussie2193 Před 6 měsíci

    የ የካው ንጉሥ ዉድ አባቴ ለ ደጅህ አብቃኝ

  • @user-wv5mx7wy1s
    @user-wv5mx7wy1s Před 6 měsíci +2

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ያመት ሠው ይበለን ቸሩ መድኃኔዓለም ሃገራችንን ይጠብቅልን የአፎሚያ ረዳት የሊቀ መላዕክት የቅዱስ ሚካኤል ረዴት በረከት አማላጅነት ከሁላችን ጋ ይሁን❤❤❤🙏

  • @emannathan
    @emannathan Před 6 měsíci +8

    ❤❤❤❤ጨምሮ ያብዛችሁ ❤❤❤❤

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 Před 6 měsíci

    ተመሰገን ተመሰገን ተመሰገን

  • @GANAT22JUMARA-qf9gs
    @GANAT22JUMARA-qf9gs Před 6 měsíci

    እልልልልልልልያመት ሰዉይበል

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 6 měsíci +8

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @birtukanalemu9399
    @birtukanalemu9399 Před 6 měsíci +1

    Loved ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mekidestemesgen2699
    @mekidestemesgen2699 Před 6 měsíci

    Selam lehagerachin yihunilin egziabiher yimesgen

  • @hanna9502
    @hanna9502 Před 6 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልል እሰይ ቅዱስ ሚካኬልዬ ለአመት በሰላም አድርሰን ሀገራችንን ሰላሙን ያውርድልን

  • @user-jv9jv4cz6h
    @user-jv9jv4cz6h Před 6 měsíci +1

    እልልልልልልልል የየካው አባቴ ያመት ሰው ይበለን ሃገራችንን ሰላም አድርግልን❤❤❤

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን
    በረከታችሁ ይደርብን
    በጣም ደስ ብሎኛል በእውነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአመት ሰው ይበለን አሜን አሜን አሜን❤⛪🕊

  • @user-uk4ol8qw9z
    @user-uk4ol8qw9z Před 6 měsíci

    የየካዉ ሚካኤል በርህ ናፋቆናል አባቴ ለቤት አብቃኝ የራማዉ መላክ❤️🥰እሩህሩሁ ገናናዉ ቅድሱ ሚካኤል ሃገራችንን ሰላም አድርግልን💚💛❤️🙏

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 Před 6 měsíci

      የራማው መላክ ቅዱስ ገብርኤል ነው።

  • @sisaytesfaye1921
    @sisaytesfaye1921 Před 6 měsíci +9

    እልልልልልልልልልል አግዚአብሔርየተመሰገነ ይሁን❤❤❤

  • @selambirhanu3118
    @selambirhanu3118 Před 6 měsíci

    የየካው ንጉስ አሳዳጊዬ መላክ ከቁጥር አታጉድለን የአመት ሰው ይበለን ❤

  • @henok768
    @henok768 Před 6 měsíci +1

    Bless!

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet527 Před 6 měsíci +1

    አሜን አሜን እውነት ነው የዛሬ አመት በሠላም ለማክበር ያብቃችሁ

  • @muslimbookambamravimukku3498

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል ከቁጥር አያጉላችሁ አሜን

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 Před 6 měsíci +1

    twahedo mahone matadale new egzaber yemasgane❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bt3nj2id7u
    @user-bt3nj2id7u Před 6 měsíci

    bereketu ederbin ameeeennnn

  • @kinfebelaye1049
    @kinfebelaye1049 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ዮመስገን
    የኢትዮጵያን ሠላሟን መልስልን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አሜን አሜን አሜንን

  • @rahelbekel2346
    @rahelbekel2346 Před 6 měsíci +2

    ቀጀላ እባክህን ከመድረኩ ውረድ ትናት አረንጓዴ ቢጫ ቀይ አላውቅም ስትል አልነበር ይልቅ ታቦቱ ቆሞዋል ዝባዝኬ አታብዛ

  • @user-yh7pp3ve1p
    @user-yh7pp3ve1p Před 6 měsíci

    ቅዱስ ሚካኤል ከመቱ አደረህ እንኳን ደህና ገባህ መልኩ ሚካኤል የአመት ሰዉ ይበለን ቅዱስ ሚካኤልን ሊሲሙ ሲሄዱ አልጋባልጋነው መንገድ ቅዱስ ሚካኤል ያደረበቱ እጣን ከርቤ ይሸታን መሬቱ ሰለ ፍፁም ምልጃው ለኔግን ይለያን መላኩ ሚካኤ ሰለው ደስ ይለኛን🙏🙏🙏❤❤❤💚💚🤍🤍

  • @ethiopianculturalfoodanddr761

    Elelelel enkuan aderesachihu enkuan abro aderesn

  • @johnandebrhan6751
    @johnandebrhan6751 Před 6 měsíci +9

    የታለ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤

    • @arseyab7453
      @arseyab7453 Před 6 měsíci

      Alen alen ye dingil lij yetemesegene yihun lezich ken yaderesen. Fetari yeamet sew yibelen

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 Před 6 měsíci +2

    Glory to the Almighty God!!!

  • @tisi3500
    @tisi3500 Před 6 měsíci

    አዲስ አቤቤዎች ዘር የሚባል ዛር የለውም ሁሉን የምንቀበል ኢትዮጵያ ነን። ከዓይን ያውጣችው❤❤❤

  • @alemzenebe8953
    @alemzenebe8953 Před 6 měsíci +2

    እግዚአበሔር ይጠብቃችሁ:

  • @betlhemefekre4093
    @betlhemefekre4093 Před 6 měsíci +1

    እንኳን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ በ ስላሴ ተጠመኩ ኦርቶዶክስ ክብር ናት እልልልልል

  • @abebechtiget5965
    @abebechtiget5965 Před 6 měsíci +2

    እኔ ግን የመጀመሪያው ምቾት አልሰጠኝም ። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በያላችሁበት ፈጣሬ ይጠብቅልኝ❤❤❤

  • @wintahaile4737
    @wintahaile4737 Před 6 měsíci

    thank God i am orthodox
    ❤🙏❤🙏❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @Aynalem291
    @Aynalem291 Před 6 měsíci

    ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ደግሞ ለአመቱ ያደርስን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @seblegirma7572
    @seblegirma7572 Před 6 měsíci

    አባታችን ቅዱስ ሚካኤል አገራችንን፣ ህዝባችንን ሐይማኖታችንን፣ ቤተክርስትያናችንን ይጠብቅልን የአመት ሰው ይበለን አሜን አሜን አሜን!!!

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y Před 6 měsíci +1

    እልልልልልልልልልቅድስ ሚካኤል አባቴ ባርከኝ

  • @user-rb8bg9md3t
    @user-rb8bg9md3t Před 6 měsíci

    የኛ እንቁ የተዋህዶ ወጣቶች የየካው ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤

  • @furnomamo457
    @furnomamo457 Před 6 měsíci

    Amen Amen Amen Qidus Mekali 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulatsimie8623
    @mulatsimie8623 Před 6 měsíci

    የእግዚአብሄር ስራዉ ድንቅ ነዉ ስሙ ለዘለአለማ የተመሰገነ ይሁን በጣም ተዓምር ነዉ