ሰበር ዜና ማክሰኞ ሀምሌ 2/ 2016 ጎደር ወሎ ጎጃም

Sdílet
Vložit

Komentáře • 6

  • @efesontube2633
    @efesontube2633 Před 13 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤት እንኳን ሰላም መጣሽ ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለነፃነት ታጋዩና ለጀግናው ፋኖ❤❤❤❤ሞት ለአማራ ጠላቶች በሙሉ

  • @hayatuu
    @hayatuu Před 13 dny

    ሠላም ሠላም ብያለሁ ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለሀገራችን እንኳን በሰላም መጣሺ💚💛💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ZemenayNega-rz1pu
    @ZemenayNega-rz1pu Před 13 dny

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን😊😊😊

  • @user-bc4um3zu2l
    @user-bc4um3zu2l Před 13 dny

    ሰላም እሙየ ሰላምሽ ይብዛልኝ ፈጣሪ ይሄን ሰቃይ መክራ በቃ ይበለነሰ ይህን የሀገር ካሰር የህዝብ ካሰር ሰውየ ወዳ ባጪር ያስቀርልን ያረብ ፈጣሪ በራህመትህ አግዘን እንዳው ምነው በሀገርም በውጪም የአማራ ደም መፍሰስ አልቆም አለ 😢😢😢አለቁ ወገኖቻችን

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Před 12 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን እሙዬ እንኳን ደህና መጣሽ ፈጣሪ ፈተናችንንን ያቅልልን በዉነት በርቺልኝ የኔ ዉድ 💚💛❤🙏

  • @amenabebe2255
    @amenabebe2255 Před 13 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን እነኳን በሰላም መጣሽ እሙ አይ እረ በቃ በለን