Video není dostupné.
Omlouváme se.

እሱ እና እሷ ESUNA ESUA Ethiopian Movie - 2018 ሙሉ ፊልም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 12. 2018
  • Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
    Latest Ethiopian Trailers:
    • Ethiopian Movie Trailer
    Latest Full Ethiopian Movies:
    • Ethiopian Movies

Komentáře • 867

  • @user-ws8xx7ti9h
    @user-ws8xx7ti9h Před 5 lety +400

    ዉድ የኦርቶዶክስ ቤተሰቦች የድንግል ማርያም ያስራት ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰነ ለወሩ ቅዱስ ሚካኤል
    የሞትን ደብዳቤ ወደ ህይወት የሚቀይረዉ መላእክ የኛንም ህይወት ይቀይረዉ አሜን
    በስደት የምትኖሩ ኢትዮጵያዊ በሙሉ ያሰባችሁት ተሳክቶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
    ሰላም የሰፈነበት ምሽት ይሁንልን አሜን
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 Před 5 lety +191

    ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ሊቀ መላይክት
    በሐጢያት እንዳንወድቅ እንዳንሞት
    ፈጥነህ ተራዳን አፅናን በእምነት
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ob4ed7mm5e
    @user-ob4ed7mm5e Před 5 lety +595

    *በየሀገሩ ተሰዳቹ የለቹ እህት ወንድሞቼ አለህ ይጠብቀቹ*

  • @medi7464
    @medi7464 Před 5 lety +114

    የእናት ውለታ በምን ይሆን የሚከፈለው 😍😍😍😍😍ክብር ለእናቶች ይገባል

  • @user-ko5ue9zs9n
    @user-ko5ue9zs9n Před 5 lety +680

    እስኪ ሀገሩን መሄድ የናፈቀው ማነው

    • @berasimenehe4760
      @berasimenehe4760 Před 5 lety +2

      me

    • @user-kc1xz1gc4b
      @user-kc1xz1gc4b Před 5 lety +9

      እኔ በጣም ነው የናፈቀኝ አላሀ ካለ ለረመዳን ከቤተሰቤ ከባሌ ጋር ነኝ

    • @Tiringokonjo
      @Tiringokonjo Před 5 lety +3

      ውይ እኔ እንዴት እንደ አሥጠላኝ አጠይቁኝ

    • @TsegaTube
      @TsegaTube Před 5 lety +2

      እኔ

    • @Sara-zn2wr
      @Sara-zn2wr Před 5 lety +1

      me

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255

    ቃል የኔ ቆንጆ ባባ እኮ አንቺን አፈሰሽ እሄ ቀጭኑን ልጅ ስወደው በጣም ያዝናናል በተረፈ በጣም ያምራል

  • @TNTN-cp4ij
    @TNTN-cp4ij Před 5 lety +113

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የሀገሬ ልጆች በስደት አለም የምትኖሩት እዴት ናችሁሉኝ

    • @user-up9yi8xd6l
      @user-up9yi8xd6l Před 5 lety

      አልን ተያይዝነዋል ክብርዱ ጋር

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i Před 5 lety +305

    የቃልኪዳን አድናቂ የሆናችሁ ላይክ

    • @mekedlawitterefe6915
      @mekedlawitterefe6915 Před 5 lety +1

      እኔ

    • @muluwonde9799
      @muluwonde9799 Před 5 lety +2

      ቃልኪዳን ምትባል ደደብ ምንም ትወና አትችልም ከሷስ እኔ እሻላለሁ መልክ ብቻ ነው ያላት

    • @amirmuniraamirmunira7165
      @amirmuniraamirmunira7165 Před 4 lety +1

      @@muluwonde9799 deddeb I am big fan of kalkidan

    • @thasupreme7826
      @thasupreme7826 Před 3 lety

      ቃልኪዳን አድናቂ ብቻ ሳይሆን አፋቃሪም ጭምር✌️

  • @user-wt2nw1wo8h
    @user-wt2nw1wo8h Před 5 lety +104

    ድሮ ኮመንት አይቼ ነበር ፊልም የማየው በአሁን ሰአት ስለ መዳም እንጂ ሌላ ስለፊልሙ መኮመት አቁመዋል በራሴ ልሹፈው

  • @user-in2qj5ip8y
    @user-in2qj5ip8y Před 5 lety +61

    የኔ ቀበጥ ቃልዬ ስወዳት 😍😍😍😍ሚኩ ና ቃልዬ በጣም ዘና አረጋችሁኝ ከግድግዳ ጋር እያጋጫችሁ ደስ ስትሉ በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ ::ኮማቾች ደግሞ ስለ ፊልሙ አስተያየት ስጡ ሌላ አትቀባጥሩ 😂😂😀😀👌

    • @frehiwotmamo6534
      @frehiwotmamo6534 Před 4 lety

      እግዚአብሔር ይባርክሽ አንድ አንቺን አገኘሁ ስለ ፊልሙ የተናገርሽ እኔ ለራሴ ኮመንት ሳላነብ ማየት አልወድ

  • @user-pv3xq1gc7j
    @user-pv3xq1gc7j Před 5 lety +11

    የቃልኪዳን ጥበቡ አድናቂነኝ ምርጥብቃት ያላትአርቲስት 😍😍👍👍😗😗

  • @user-ox4dv8vv3x
    @user-ox4dv8vv3x Před 5 lety +66

    አረ እስቲ ፊልሙን አይተችሁ ከዛም ለፊልሙ የላችሁን አስተያየት ስጡ የማይሆነዉን የራሰችሁን ችግር አትኮምቱ በጥራቃዎች

    • @user-ru7yo6ib7q
      @user-ru7yo6ib7q Před 4 lety

      ምን የድረጉ ብለሽ ነው ለምናገሩት ስያጡ እኮ ነው በኮሜንት የምፂፉት ስደትን የምያቀው ነው የምያቀው

    • @faxumaahmed1016
      @faxumaahmed1016 Před 4 lety

      ክክክክክክክክክ

  • @yemanetamerat7747
    @yemanetamerat7747 Před 5 lety +6

    መቼም ይህን አርቲቡርቲ ስክሪፕት ፅፈን ነው የሰራነው እንደማትሉን እተማመናለሁ። ድንቁ ተዋናይ ሚካኤል ታምሬ እዚህ ጮሮቃ ውስጥ ገብቶ ሲንቦጫረቅ በማየቴ በጣም አዝኛለሁ። እስቲ ማን ይሙት ይሄ ፊልም ነው?

  • @gsjs3967
    @gsjs3967 Před 5 lety +10

    በfb መዳም በዝህ መዳም ኡኡኡ አሁንስ ስሟም መረረኝ ያረብ ስደቶኞች ልጆችህን በሰላም ኩናፈቁን ቤተሶቻችን ደብልቀን እስከ መቼ ስድት

  • @user-jz8rb4gd4t
    @user-jz8rb4gd4t Před 5 lety +35

    እነሆ ከዋነኞቹ አንዱ ቅዱሰ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ ትንቢት 13~10
    የነገው ቅዱሰ ሚካኤል ከአለታሰበ አደጋ
    ከዲያብሎስ ወጥመድ ይሰውራችሁ አሜን
    አሜን⤵❤

  • @user-rb7ss4jo5o
    @user-rb7ss4jo5o Před 5 lety +179

    መዳሜ እርሜሽ ይርዘም ከቶ የመዳም ሸበካ ባይኖር ምንእንሆን ነበር

    • @seenaatube3625
      @seenaatube3625 Před 5 lety

      kkkk Awo ewnet new gin degmo kezi belaym yigebanal adel ende

    • @user-hi8zt9wc8r
      @user-hi8zt9wc8r Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @frehiwottizazu5329
      @frehiwottizazu5329 Před 5 lety

      Lekenesh marey ayezosh yalifali

    • @merymmohammed3073
      @merymmohammed3073 Před 5 lety +1

      ፋፊ ዬውደ እኔጃ የመዳም ሸበካ ባይኖር መኖር አልችልም

    • @user-bh6md3ce4g
      @user-bh6md3ce4g Před 5 lety

      aminee

  • @borntodie6459
    @borntodie6459 Před 5 lety +2

    አንደኛ ምርጥና በፍቅር የሚያስጠላ ፊልም ወይኔ ጊዜዬ ተጫወታችሁብኝ የእቃቃ ድራማ የምንሰራው ከዚህ 100 እጥፍ ይበልጣል

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 Před 5 lety +29

    ሚኪ የኔ አይናማ ስወደው😍

  • @user-cj3vn2nk9x
    @user-cj3vn2nk9x Před 5 lety +29

    እምትሰሩት ድራማ እና እምትፅፉት ድርሰት የላችሁም እንዴ ግን ስንት ታሪክ እና ማንነት ባላት ሀገር ላይ እቃቃ የሆነ ድራማ መስራት እውነት ያሳፍራል ነፍስ ያለው እና ትውልድ የሚያንጽ ድራማ ስሩ እስኪ

  • @user-by6nr1fi8k
    @user-by6nr1fi8k Před 5 lety +24

    ካነበብኃት ጥሩ ትምህርት አለዉ!!!!! ጓደኛቼ አንብቧት
    አንድ ሺህ መስታወቶች
    ያንተ ተጽዕኖ እስከ ምን ድረስ ይመስልሃል? አስተሳሰብህ ኑሮህ ላይ፤ ጤንነትህ
    ላይ፤ ከሰዎች ጋር ያለህ ግንኙነት ላይ፤ ሃብትህም ላይ፤ ምን ያህል ድርሻ አለው
    ብለህ ትገምታለህ ?ብዙዏችን እራሳችን (በተለይም አስተሳሰባችን) የራሳችን
    ህይወት ላይ ያለውን ትልቅ ተጽዕኖ አናውቅም። ጥቂቶች ግን ይህንን ሚስጥር
    ስለሚያውቁ፤ አስተሳሰባቸውን በመሞረድ አይምሮዋቸው ከተለመደው በላይ
    እንዲያገለግላቸው ሲያደርጉ እና ህይወታቸው እንደ ተዓምር ሲቀየር ይታያል። ይህ
    አርዕስት ሰፊ ነው…….ለዛሬ አለምን የምናይበትን መነጸር የሚያስቀይረንን ታሪክ
    አገኘሁና እንዲህ አሰናዳሁት።
    በድሮ ጊዜ አንድ መንደር ውስጥ በመስታወቶች የተሰራ አንድ ዝነኛ ቤት ነበር።
    በመንደሩ የሚኖሩ ሁለት ውሾች ወሬውን ይሰሙና ቤቱን ለመጎብኘት
    ይጓጓሉ።በመጀመሪያ አንደኛው ውሻ በደስታ ጓግቶ ወደ መንደሩ ሄደ፤ ጭራውን
    በደስታ እያወዛወዘ በመስታወት ወደ ተሰራው ቤት ገባ። ቤቱ እንደተባለውም
    በሺህ መስታወቶች የተገነባ ነበር። ውሻው በደስታ እያለከለከ፤ ጭራውን በሃሴት
    እያስጨፈረ….ሲገባ …ሌሎች አንድ ሺህ ውሾች በደስታ እያለከለኩ፤ እንደሱ
    ጭራቸውን እያስጨፈሩ ተቀበሉት። ለደቂቃ በመስታወቱ ከሚመለከቱት ውሾች
    ጋር ሲስስቅ እየሳቁ….ሲዘል እየዘለሉ አብረው አሳለፉ…….ወደ ቤቱ ሲመለስም
    “በጣም ደስ የሚል ቤት ነው…….ሁሉም በደሰታ የሚጨፍርበት …..አዘውትሬ
    መምጣት አለብኝ” ብሎ ለራሱ ቃል ገባ
    በሌላ ቀን ሌላኛው ውሻ……በመስታወት የተሰራውን ቤት ሊጎበኝ ወደ መንደሩ
    ተጓዘ። ይህኛው ውሻ እንደመጀመሪያው ውሻ ደስተኛ አልነበረም…..ተናካሽ እና
    በሆነው ባልሆነው የሚያንባርቅ ነበር። ከመንደሩ ደርሶ ወደ መስታወቱ ቤት
    ሲዘለቅም፤ ልክ እንደሱ የተኮሳተሩ አንድ ሺህ ውሾችን በመስታወቱ ውስጥ
    ተመለከተ፤ በንዴት ሲጮህ እነሱም ይጮሃሉ…..ሊናከስ ሲሞክር በመስታወቱ
    ውስጥ ያሉት ልክ እንደሱ ሊናከሱ ይሞክራሉ….ቤቱን ጥሎ በንዴት ወጣ “ምን
    አይነት የአውሬ ቤት ነው ሁለተኛ እዚህ ቤት አልመጣም” ብሎ እያጉረመረመ ወደ
    ቤቱ ተመለሰ።
    ሁለቱም ውሾች በሺህ መስታወቶች ውስጥ የተመለከቱት የራሳቸውን ምስል
    ነው። በመስታወቶቹ ውስጥ የተመለክቱት የራሳቸውን ማንነት እና አመለካከት
    ነው። ባህሪያቸው ግን ይለያያል። ባህሪያቸው በመለያየቱ አጋጣሚያቸው ተለያየ፤
    በቤቱ የነበራቸው ልምድ ተለያየ፤ አለም እንደ አመለካከታቸው አስተናገደቻቸው
    (የመስታወት ቤቱ እንደ ጸባያቸው አይደል የቀበላቸው?)
    እኒህ ውሾች የኛ ተምሳሌቶች ናቸው። በሺህ መስታወት የተገነባው ቤት ደግሞ
    አሁን እየኖርንባት ያለችው አለም። ህይወት ልክ እንደ መስታወት ናት፤ ስንስቅላት
    ትስቅልናለች፤ ስንጮህባት ትጮህብናለች። በዙሪያችን ከምናያቸው ውስጥ ብዙ
    ልንለውጣቸው የምንሻው ነገሮች ይኖራሉ። ግን እንዴት መለወጥ ይቻላል?……
    መልሱ አይቻልምም ይቻላልም ነው። ከእኛ ውጪ ያለውን ነገር መለወጥ
    ባንችልም፤ አመለካከታችንን ከለወጥን ግን ሁሉም ነገር ይለወጣል።
    አመለካከታችንን ስንለው፤ በውጪ የምናያቸው ነገሮች ሁሉ መልካቸውን
    ይለውጣሉ።
    እንደመጀመሪያው ውሻ ደስተኛ መሆን ከቻልን፤ ዙሪያችን በመልካም ነገሮች
    ይከበባል። ለሳቃችን ሳቅ ይመለስልናል፤ ለምስጋናችን ምሰጋና ፤ ለአክብሮታችን
    አክብሮት፤ ለደግነታችን ደግነት ይመለስልናል (ሁሌም ባይሆን በአባዛኛው፤
    ምክንያቱም እዚህ ምድር ላይ ፍጹም የሆነ ነገር ስለሌለ) ። እንደ ሁለተኛው ውሻ
    ኑሯችን በፀለምተኝነት የተሞላ ከሆንም፤ እንደዛው። ለንዴታችን ንዴት
    ይመለስልናል፤ ለግልምጫችን ግልምጫ፤ ለሃዘናችን ሃዘን፤ ለንቀታችነ ንቀት፤
    ለመጥፎ ምኞታችን መጥፎ ምኞት።ህይወት ዘመናዊውን ንግድን እስካሁን
    አልለመደችም። የምትገበያየው “በልውውጥ ገበያ ነው” የሰጠናትን ያህል
    ትሰጠናለች።
    ማንኛውንም ነገር ለመለወጥ ስናስብ መጀመሪያ ከፊታችን በመስታወት ውስጥ
    ከምናየው ሰው እንጀምር።

  • @mihretabebe2919
    @mihretabebe2919 Před 5 lety +53

    ይህ የሺ ማርት ዘፈኑ ስሰማ ልቤ ይረበሻል የሀገር ቤትዝታ አገር የመሰለ ነገር ምን አለ ሁላቹም ያገራቹ ያብቃቹ

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +34

    የ#ክርስቶስ ጠብቃ አይልይን አይልያችሁ አሁን እራት እሩዝ እየቅቅልሁ ነው# ለመዳሜ ለመዳም ልጅ ዎች በኃላ አይዋልሁ ማነው አይዙሽ የሚልኝ# በላይክ ብርች የሚልኝ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 5 lety +84

    ብርዱ #እትትትትትትትት
    መዳም #እኝኝኝኝኝኝኝ
    #ስራው ተከድኖ ይብሰል በተለይ የማድቤት ስራ ኧሯ

    • @meserettemesegen8459
      @meserettemesegen8459 Před 5 lety +2

      ይበልጥ ታገሽ በርቺ እህቴ አይዞሽልኝ ታዲያ አላማሽን ለማሳካት ቶሎም ለማምለጥ ደመወዝሽን አጥብቀሽ ያዥ እሱ ነው መፍትሄው

    • @zelalemmelkamu5699
      @zelalemmelkamu5699 Před 5 lety +1

      ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ ayzosh berche

    • @nardosqueenyemaryam4598
      @nardosqueenyemaryam4598 Před 5 lety +1

      Ayezoshe yenye konjo

    • @zelalemmelkamu5699
      @zelalemmelkamu5699 Před 5 lety

      ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ hi

    • @user-xi6ll6hz3z
      @user-xi6ll6hz3z Před 5 lety +1

      ተመቸሽኝ ያጌሬ ልጅ

  • @bbbb-bk6th
    @bbbb-bk6th Před 5 lety +10

    ሳላየው ኮመንት ልስጥ
    እርግጠኛ ነኝ ምርጥ ፊልም ነው ዳይ ወደ እይታ😌😄

  • @mekidia.t5953
    @mekidia.t5953 Před 5 lety +13

    ቃልዬ አቤት ስወድሽ😍😍😍😍😍😍👍

  • @kidsetwondsen6481
    @kidsetwondsen6481 Před 5 lety +4

    ውድ የሀገሬ ልጆች እኮአን ለመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ ጥበቃው አይለየን

  • @seidtube4879
    @seidtube4879 Před 5 lety +17

    ይሄ ፊልም ጄ ቲቪ ሪሞት እንዳያገኘው ፊልም ብሎ ዝም ሲያናድ ጊዜ ማቃጠሌ

    • @user-rc6zr2lr1c
      @user-rc6zr2lr1c Před 5 lety

      በጣም እንጂ ይሄ አሁን ፊልም ነው በጌታ

  • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303

    የቆየ የቆየነው እስከዚም አይነፋም ቃል እና ሚኪ ስላሉ ነው እንጅ ያየሁት

  • @Genettube
    @Genettube Před 5 lety +6

    አስቂኝና አዝናኝ ፊልም ነው በጣም ደስ ይላል 😂😅😂 እናመሰግናለን

  • @zed5038
    @zed5038 Před 4 lety +2

    ወይኔ ቃል በሄድኩበት ሁሉ ያንቺን ፊልም ሆነ የምከታተለዉ በጣም ደዉ የምወድሽ

  • @user-cb9tn6ic1z
    @user-cb9tn6ic1z Před 5 lety +3

    ማነው እንደኔ ስደት ምርር ያለው
    ያረብብብብ ሀገራችንንን ሰላም ያርግልን
    ሁላችንም በሀገራችንን የምንሰበስብ ያደርገን

  • @user-do6ei2ke8f
    @user-do6ei2ke8f Před 5 lety +11

    ምድረ ድንጋይ እራስ ከአረብ አገር የመጡ አሉ ሺሻ ምናምን ይላል እንዴ ይሄ እስቲኪኒ

  • @user-id5pp4qs3y
    @user-id5pp4qs3y Před 5 lety +19

    እንደኔ በአረብ ሀገር ኑሮ ሆዴ የባስው አለ እህህህህህ የኔስ ኑሮ በስኒ ፈስ መፍሳት ነው የሆነብኝ

  • @sarazd8690
    @sarazd8690 Před 5 lety +83

    ሀገሬ ልገባ ነው like ግጩኝ

    • @user-vv8xs1yo5e
      @user-vv8xs1yo5e Před 5 lety +1

      ወይኔ በሳቅ ቃልኪዳንየ

    • @dalooa_zahra3012
      @dalooa_zahra3012 Před 5 lety +1

      Slame gbe mlkamne ygtmehe

    • @bayanawad9009
      @bayanawad9009 Před 5 lety +1

      Sara Zd fetari beselam ymelsish

    • @sarazd8690
      @sarazd8690 Před 5 lety +1

      @@dalooa_zahra3012 Amen Amen Amen tnxs all

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 Před 5 lety +1

      Sara Zd min tiseriyalleshi ezza ? Birru ayibetekittim ezza keza yidebirrishina timeleshaleshi

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +40

    ኑ ማሮች አብረን እናየዋለን

    • @adisshambel7510
      @adisshambel7510 Před 5 lety +1

      ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት መተናል ውዴ

    • @mesfinshemlash4526
      @mesfinshemlash4526 Před 5 lety +1

      Ere menshe new askenachehun eko

    • @user-bq4hz3tk4h
      @user-bq4hz3tk4h Před 5 lety +1

      እሽ መጣን ማር

    • @samriye_denglelij3865
      @samriye_denglelij3865 Před 5 lety +1

      @@adisshambel7510 dasi sitey konjooo 💝

    • @adisshambel7510
      @adisshambel7510 Před 5 lety +1

      samri ye _dengle lij ማሬ አንችም ደስ ትያለሽ አመሰግናለሁ ውድድ

  • @user-pd3jp9tv4b
    @user-pd3jp9tv4b Před 5 lety +29

    አዋጅ አዋጅ ሸቃለዎች አድስ ፍልም ተለቋል እኔ የበኩልን ተወጥቻለሁ ሰምታችኋል ዕድሜ ለሸቃለዎች💚💛❤እንደ እኔሸቃለ የሆነ like me

    • @hhhh7280
      @hhhh7280 Před 5 lety

      ዜድ ፍቅር Kkkkk ሸቃላዎችናቸውኮ የኔሱን ገብ ከፍ ምያረጉ እድሜ ለኛ ሸቃላዎች

  • @mihretabebe2919
    @mihretabebe2919 Před 5 lety +12

    እትዬ ትርጓ አሉ ስወዳቹ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @zenetedi4718
    @zenetedi4718 Před 5 lety +3

    One of the best movies I ever watched !!!!

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 Před 4 lety

    ይህ የሙሽርዎ አባት ሁሌም ቅን ሠው ፈጣሪውን ፈሪ ሠው ነው የሚሠራቸው ፊልሞች ደሥ ይላሉ በተረፈ ቃልየ ስወድሽኮ ቀጭኑ አጫሹ ልጅ ይመችክ

  • @user-ry4tb2xq5o
    @user-ry4tb2xq5o Před 4 lety +2

    ይህን ፊልም December 21 2018 ነበር ምችት ብሎን ያየነው በተለይ ሚኪ እና ቃል የፊልማችን ስድምቀቶች ናቸውኮ ወላሂ ❤❤❤

  • @mohammeduseman2386
    @mohammeduseman2386 Před 5 lety +4

    A body can die but love never die because love is the most powerful feeling in whole world.

  • @user-pd4sl8fc1u
    @user-pd4sl8fc1u Před 5 lety +1

    ውይ ተለቀቀዴ እስኪ ፈታ እንበል ኑ የሀገሬ
    ልጆች ትንሽ ደብሮኛ ይህ
    መዘዘኛ ፍቅር እየያዘኝ ነው መሰለኝ

  • @user-hd7uj7ck5r
    @user-hd7uj7ck5r Před 5 lety +2

    የተከበሩት ሁሉ አሉበት ዋው ደስ ሲል

  • @ferahabdulkadir1318
    @ferahabdulkadir1318 Před 5 lety +4

    አላየሁትም እንጅ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @moni2818
    @moni2818 Před 5 lety +28

    ገባ ገባ በሉ ጋይስ እንይ

  • @onelove8935
    @onelove8935 Před 5 lety +5

    ኮመንት ሳላይ ማየት ደስ አይለኝም😂

  • @andnet2276
    @andnet2276 Před 5 lety +12

    *ቃልየ በጣም ደስ ትይኛለሽ ፈገግታሽ 😘😘😘*

  • @tomasftwi232
    @tomasftwi232 Před 5 lety +10

    ወንበር ለመያዝ ነው ጠጋ ጠጋ በሉ ከጅቡቲ

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 Před 5 lety +3

    ሚኪንና ቃልየ ሙሉየ ስወዳችሁ።

  • @user-ri2jo8yu5p
    @user-ri2jo8yu5p Před 5 lety +3

    አሪፍ ፊልም ነው ወድጄዋለው ማዳም ምናምን እያላችሁ አትቀባጥሩ

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q Před 7 dny

    መጨረሻው ብቻ ያምራል

  • @fafiifafina1259
    @fafiifafina1259 Před 5 lety +3

    Fek edayihon eski nigarugi yayachuti ba like

  • @mickydire8260
    @mickydire8260 Před 5 lety +56

    ምነው ባደረገኝ የደጅሽን አፈር
    በረገጥሽኝ ቁጥር ሁሌ እንድንፈራፈር።
    ሚያስብል ፍቅር ነው የያዘኝ እስቲ በላይክ እና ኮሜንት አፅናኑኝ ይበልጥ ካዘናችሁልኝ subscribe አድርጉኝ።

  • @user-lz1wm6nv7h
    @user-lz1wm6nv7h Před 5 lety +3

    ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ እስኪ ያያችሁ ሹክ በሉኝ ልየው ወይስ ይቅርብኝ???

  • @user-rb6wy3ph8d
    @user-rb6wy3ph8d Před 5 lety +3

    አረ እንዳው ፈታ አልኩኝ አትቀልጂ ስልኩን ለባለቤቱ ስጭው አባቱነኝ እኔም እናቱነኝ በጣም አሳቁኝ

  • @bezawithabeshawit5970
    @bezawithabeshawit5970 Před 5 lety +2

    Wwww betam konjo new bertu ye hagere lijoch 😍❤️❤️😋

  • @user-zl5hm4mw8m
    @user-zl5hm4mw8m Před 5 lety +44

    አረ ስለፊልሙ ኮምቱ ኤጭ

    • @serkaserka9008
      @serkaserka9008 Před 5 lety +6

      ስለ ፊልም መኮመት እኮ ድሮ ቀረ መዳም ብርድ አመንኝ ላይክ አርጉኝ አረገዝኩ አረ የማይሉት ነገር እኮ የለም ምድረ ወሪያም ሁሉ እኔማ እንዴት እንደሚያናድዱኝ

  • @messilovearsenal6532
    @messilovearsenal6532 Před 5 lety

    እኔ ኮመንቶች እንዴት እንደምወዳቹ ማርያምን ሁላችሁም በየሀይማኖታቹ ሰላም ፍቅርን ስትሰብኩ እንዴት ደስ እንደምትሉ ይሄንን ፍቅር አያሳጣን

  • @aale7494
    @aale7494 Před 3 lety +1

    ደስ የሚል ፊልም

  • @vnvbvbv9969
    @vnvbvbv9969 Před 5 lety +3

    የኔ አዝጎች ኑ ሰብሰብ ብለን እንይ ውድ ኢትዮጽያን እህት ወንድሞቸ ውድድድ እስከ ጥግ ዘረኝነት ይውደም

  • @mohamedosman6917
    @mohamedosman6917 Před 5 lety +2

    Betam des yilal
    Thanks ethio actors

  • @first24434
    @first24434 Před 5 lety

    ከየዋቸው ፊልሞች ሁሉ የመጨረሻ የማይመጥን ብዬዋለሁ ለዚያውም በታዋቂ አርቲስቶች ቲሽ አይደለም ፊልም የሰራ ያያችሁ አትመስሉም ። ሙያውንም አዋረዳችሁት , ,አዝናለሁ ....

  • @user-yi3ww5kk6o
    @user-yi3ww5kk6o Před 5 lety +5

    ሰላም ኢትዮጽያዊያን እግዛብሄር ሃገሬንና ህዝቦቿን ይባርክ ሁላችሁንም እወዳችሁ ኣለሁ

  • @hanagirma7849
    @hanagirma7849 Před 5 lety +8

    አረ ሼም ነው መዳም ማዳም የምትሉት ስለ ፊልሙ አስተያየት ብንሰጥ አይሻልም

    • @helimaseidtube5639
      @helimaseidtube5639 Před 5 lety

      እውነት ብለሻል እኛ ዘናለማለት እፈልጋለን እነሱ እየተጫጬ አሥቸገሩ ስለፊልሙ አሥተያየትመሥጠት አጠቁመዋል

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +3

    አዋጅ አዋጅ አዲስ ፊልም ተለቆላ ኑ ማሮች አብረን ዘና እያለ እናያለን

  • @user-xt8nd5gr2z
    @user-xt8nd5gr2z Před 5 lety +1

    ".... ህሊና ህሊና እያልኩ ሆዴ ባዶሆኖ ተዋርጄ አውቃለሁ" አሁን ግን........ፈጣሪም ህጉም ላለው ያደላል።" ከፊልሙ የተወሰደ

  • @user-yd6jb9gf6h
    @user-yd6jb9gf6h Před 5 lety +5

    Yagera ljoch eski konjo sra ygtemsh blachu merkugn plz

  • @karensalam9340
    @karensalam9340 Před 5 lety

    ቤዛዊተ የማሪያም ልጅ )አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ እህት ባለሽበት ይመችሽ

  • @user-th8ix5gk3v
    @user-th8ix5gk3v Před 5 lety +7

    ቃልየ የኔ ምርጥ ስወድሽ ከልቤ ነው 💋💋💋💋❤💛💚😘😘

  • @zaddisarada1667
    @zaddisarada1667 Před 5 lety +11

    ዝም ብላቹ እዩ ኳሽታ አልፍልግም

  • @abebatilahun1362
    @abebatilahun1362 Před 5 lety +22

    ጋይስ ገባ ገባ በሉ አዲስ ፊልም ተለቋል ደሞ ሚኩ ያለበት ፊልም ደስ ይለኛል

  • @user-if7yn3zg4m
    @user-if7yn3zg4m Před 5 lety +11

    ፊልሙ ግን አይመስጥም

  • @rodasseyoum8506
    @rodasseyoum8506 Před 5 lety +8

    _አይነፋም jtv remote ይኼን ፊልም መገምገም አለበት ሰው ኪድናፕ ተደርጎ ሲፈራ እንጂ ዘና ሲል አይተን አናቅም_

  • @SaraSara-ke6lb
    @SaraSara-ke6lb Před 4 lety

    በጣም ደሰይላል አቦ ይመቻቹ

  • @user-fx6qz5ll4d
    @user-fx6qz5ll4d Před 5 lety

    ሆሚካኤል ሆሚካኤል ሊቀ መላክት በሀጥያት እንዳንመት ፍጥነህ ተራዳ አቤቱ እንደበድላችን ስይሆን እንደንተ ቸርነት መህርት አሰጠን

  • @user-qf3yt1ux6u
    @user-qf3yt1ux6u Před 5 lety

    ገባ ገባ በሉ ብቻውን የበላ ለብቻው ይሞታል ስለ ፊልሙ እናመሰግናለን የስደት ህይወት በቃችሁ ይበለን
    ኢትዮጵያ ኣላህ ጠብቅልን ለዘላለም ትኑርልን።

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe Před 5 lety +1

    ቃልዩ ምርጥ የባባየ ሚስት 😘

  • @user-hd7uj7ck5r
    @user-hd7uj7ck5r Před 5 lety +1

    እኔስ አሳስቦኛል ወገን ምንድን ነው በዛ እኮ አንዱን አይቼ ሳልጨርስ ሁለት ሶስት ይለቀቃል እንዴው ፈራው ጠርጥሩ

  • @eyerusalembirhanu1752

    ቃል እኮ 1ኛ ነሽ❤

  • @classymobiles81
    @classymobiles81 Před 5 lety +1

    አሪፍ ፊልም ነው አስተማሪም ጭምር ይመቻችው

  • @Tube-tb5zy
    @Tube-tb5zy Před 5 lety +1

    የሜትክ መታሰር ለካ ብዙ ነገር ጠቀመን በፊልም ተበሸበሽን እኮ ሉል

  • @user-gf8ml1tf7n
    @user-gf8ml1tf7n Před 5 lety

    ውድ የተዋህዶልጆች ለመላክትአለቃ ለቅዶስሚካኤል ወረሀዊበአል አደረሰን አደረሳችሁ መላኩ አይለየን

  • @djangot1381
    @djangot1381 Před 5 lety

    ስደትን አዲስ ነገር አታድርጉት የአለም ህዝብ ተሰዶ ነው የሚኖረው ሁላችንም የተሻለ ሂዎት ለመኖር ከቤተሰቦቻችን ከ ምንወዳቸው ሰወች እርቀን እንኖራለን ::ስለዚህ የሀገራችን Movie የተሻለ ደረጃ እንዲደርስ የተመልካቹ እይታ ወይም አዲስ ሀሳብ አስፈላጊ ስለሆነ ስለ Movie የተሰማችሁን መስተካከል ያለበትን ነገር ጻፉ እንጅ ከ2000 አመት በፊት ስለነበረ ነገር አዲስ ነገር አናደርገው የዚህ አለም ባለቤት እየሱስ ክርስቶስ እንኳን ተሰዶ ይኖር ነበር መልካም ቀን ::

  • @sebleseble6772
    @sebleseble6772 Před 5 lety +2

    ቆይ ግን ኮሜንት ትርጉሙ ተቀየረ እዴየ
    ስለፊልሙ አስተያየት ከሚሰጠው ዝም ብሎ እሚለፈልፈው ይበልጣል እረ ሼም

    • @HuaweiY-jp9fs
      @HuaweiY-jp9fs Před 4 lety

      🍾🍾🍾🍾🍾🍾

    • @HuaweiY-jp9fs
      @HuaweiY-jp9fs Před 4 lety

      💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
      ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @siraajtunaa8773
    @siraajtunaa8773 Před 5 lety +1

    ያምራል በርቱልን

  • @selam9713
    @selam9713 Před 5 lety +4

    ስለ ፊልሙ አስተያየት መፃፍ ቀረ አይደል

  • @amnendawit9140
    @amnendawit9140 Před 4 lety +1

    michael tameren yemiwed like gichugn

  • @user-jx3hy5uv3q
    @user-jx3hy5uv3q Před 5 lety

    ምርጥ ፈልም ነው ያላያችሁ እዩት ሚኪ እንዴት እንዳሳከኝ እናትህን እግዚአብሔር ይማራት ስልክ ባንተ ጦለት አል ከው ስላገድህ ነው

  • @user-wf1ob8lm9c
    @user-wf1ob8lm9c Před 5 lety +1

    እስኪ ስል ፊልም የሆነ ነገር በሉኝ ሁሉም ስለራሳችሁ ስለመዳማችሁ ነው የምታወሩት

  • @user-fu2ys3kb3z
    @user-fu2ys3kb3z Před 5 lety +3

    ጓድኞች ከመዳምና ከልጆቹ ፀባይ የቱ ይከብዳል

    • @user-nt1sc9yc9b
      @user-nt1sc9yc9b Před 5 lety

      አይዞን ውዴ ጌታ መልካም አምላክ ነው እነሱ አንድ ናቸው ብቻ ጌታ ይድረስላቸው በእውነት የጠፉ ህዝቦች ናቸው

    • @user-fu2ys3kb3z
      @user-fu2ys3kb3z Před 5 lety

      አሜን ውዴ ብቻ ልቦና ይስጣችው

    • @imandhd7835
      @imandhd7835 Před 5 lety

      Era lanas yahulatum akitlo ledafigen naw.😠

  • @user-pe6ui5gm6o
    @user-pe6ui5gm6o Před 5 lety

    ቃል ውውውውድድድ ነው እማደርግሽ በተረፈ ፊልሙ ምንም አይልም በርቱ

  • @Mm-po9xw
    @Mm-po9xw Před 5 lety

    መጨረሻላይ የሸባው ጠቀሳ ከከከከከከ ቃልየ በጣም አሪፍ ነው

  • @hawamube8210
    @hawamube8210 Před 5 lety +1

    1ም ስለ ፊልሙ የሚያወራ የለም ኡፍፍፍ ለነገሩ amargna film lemayet Comment alemanbeb yishalal

  • @atalay1437
    @atalay1437 Před 5 měsíci

    ያበደ ነው😂❤😂

  • @tig4420
    @tig4420 Před 5 lety +1

    ሚኩና ቃል ውስጣውስጤ ናቸው😘

  • @getdem3833
    @getdem3833 Před 5 lety

    ወው ምርጥፊልም

  • @habtamgirmademesa9793
    @habtamgirmademesa9793 Před 5 lety

    ምርጥ ነው

  • @user-js4iw5sr9n
    @user-js4iw5sr9n Před 3 lety

    ዋው

  • @seblebrhanu8033
    @seblebrhanu8033 Před 5 lety

    thanks አራዶች

  • @raheellargaw7150
    @raheellargaw7150 Před 5 lety +2

    Geta hoye enenim besdet yaluten asebeni .geta beslam agerachn beslam yageban amen.