Woreta Azmaries_singing together_የወረታ አዝማሪዎች || አለው አለውና ይላሉ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • ጎንደር በተለያዩ አካባቢዎች በሕብረት የሚኖሩ አዝማሪዌች አሉት። ቡርቧክስ፣አርማጭሆ፣በለሳ፣እብናት፣ወረታና ሌሎችም ቦታዎች የጥበብኞች እምብርት ናቸው። እነዚህ እንቁዎች ወረታ ይገኛሉ። ዘፈናቸውን እነሆ።

Komentáře • 3