አስገራሚ ቆይታ ከ ረቂቅ ሳህሉ ጋር :-

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 03. 2024

Komentáře • 194

  • @user-ui5em4iz8p

    ይቺ ልጅ ጨዋታዋ ሳይቀር ተፈጥሮዋ ሁሉ የምታምር ሴት ነች ያመነህን ሰው ማታለል እውቀት አይደለም ዋጋ ያስከፍላል

  • @enenegn5719

    ፍቅረኛ ማለት ምንድነዉ?በነፃ እድሜሽንና ማንነትሽን አሟጦ በልቶ የሚጠፋ? የወንድ ጓደኛ አትያዙ በራሳቹ አትቀልዱ። ወንድ ከወደዳቹ ወዲያዉ ሊያጫቹ ይገባል ካላጨ ዝሙት ነዉ

  • @tara5394

    እኔም አለሁ አይደል 9አመት ሙሉ እህቴና የእህቴ ልጅ እያለኝ ሚስትና ልጅ መሆናቸውን ሳላቅ የወለድኩለት ብቻ የኔ ህይወት አሁን ላይ ዝም ብለው ውስጤን እያመመኝ መቷል ልጄም እያደገች ነው ስታድግ ምን እንደምላትና ምን እንደምል ያስፈራኛል

  • @salamnahoom2664

    ዛሬ በጣም ይቆራረጣል ይሰተካከል አመሰግናለሁ ቆንጆ ፕሮግራም ነበር አመሰግናለሁ ረቂቅ

  • @user-eq2nr9hv1z

    ይቆራረጣል ቪድዮው በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ለወጣቶች የሠጠሽው የኔ ቆንጆ የረባረከ ህይወት ይሥጥሽ

  • @ahmedbaby4643

    ደጋግሜ ነው የሰማሁዋት የሶስት ሴቶች ልጆች አባት ነኝ በምችለው አብሬያት መስራት እፈልጋለሁ።

  • @biniamasefa4015

    ጠንካራ ነሽ ከጥፋትሽ ተምረሽ ሌሎች እንዲማሩበት ማድረግሽ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @kingdomofaxum6891

    እጅግ የወደድኩት ፕሮግራም ነው መቆራረጥ ባይኖረው ደግሞ ይበልጥ ጥሩ ይሆናል ለቀጣይ ብስተካከል እላለሁ።

  • @azebta5238

    መጀመሪያ እኩል ነን ማለት በጉልበት አደለም እንደሰው እኩል መታየትና መስተናገድ እንዳለብን ማለት ነው። ፌሚኒስ የሚያነሱት ሐሳብ መነሻው እኩል ነን ከሚል ሆነ እኛ ሴቶች ስለተጎዳን ስላልበቃን በየትኛውም የስራ ቦታ በ ብቃት ሳይሆን ሰዎች ስለሆን እድል ይሰጠን ነው የሚሉት ግን እኔ ትክክል አደሉም እላሎህ። እኩል ነን በብቃታችን እድል ይሰጠን ከዛ ውጤታችን ይመልሰን እላሎህ።

  • @saramarkon5451

    ቆመሽ ባየሁሽ አልኩ 😮😮😮

  • @enenegn5719

    በጣም በሳል ንግግር ነዉ የምትናገሪዉ የበለጠ ማስተዋሉን ያድልሽ። እግዚያብሄር ከአንቺጋር ይሁን

  • @mercymercy9309

    ጎበዝ ናት አዳማ ናዝሬት 2 አዲስ አበባ መሆን አለባት። ሰዎች ሁሉ ታዋቂ ስለሆኑ አዲስ አበባ መኖር የለባቸውም። የፀጥታው ጉዳይ ነው እንጂ መኪና ያላቸው በተለይ እየተመላለሱ ነው ሚሰሩት። አዲስ አበባ ተጨናንቃ ኑሮ ኑሮ አያሰኝም ተጣቧል ስለዚህ እየወጡ መኖር ጥሩ ነው።

  • @senaitalemayehu2689

    በጣም ጠንካራ ዉብ ልጅ አይምሮሽ ብሩህ ነዉ ትልቅ አስተምሮ ነዉ ያለፍሽዉ ሕይወት

  • @amelworkdesta4601

    እንደስምሽ ረቂቅ ነሽ❤ ሰውነትሽን ለመቀነስ ቀላል ነገር እስፖርት ስሪ ከስራሽ በተጨማሪ እራስሽን ጠብቂ አርቅቂ ውፍረት ለጤናሽ አይጠቅምሽም። ልብሽ በስብ ይሸፈናል ጉበትሽ በስብ ይሸፈናል ኩላሊትሽ ሁሉ ነገርሽን ይጎዳል እራስሽን ውደጂ። እድሜሽንም በአግባቡ እንደተጠቀምሽበት ሁሉ እራስሽን ማስተካከል ትችያለሽ በርቺ🎉

  • @senaitalemayehu2689

    ሰዉነትሽ በጣም ያምራል መቀነስ ካለብሽ ራስሽ አስተካክይዉ ዕዉቀትሽ ራሱ በቂ ነዉቆንጆ ሰዉነት እና መልክ ያላቸዉማ ስራቸዉ አሳፋሪ ነዉ አንቺ ግን በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @user-vn1xd8fr1t

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ያለፍሽበትን ሁነተኛ የሕወት ታርክሽን በደዝህ አይነት መገድ ለምያልፉ ወጣት እህት ውድሞችሽ ስለእስተማርሽ ተባረክ አንች ጎበዝ ነሽ በርች በተለይ ለጀግና እናትሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይባርካቸው በዙርያሽ ያሉት ውድሞችሽ እቶችሽ እድሁም ጋደንኞችሽን ሳላመስግን አላልፍም ሳም አንተም በርታ እግዚአብሔር በምትሰራ ስራ ሁሉ ይባርክህ❤❤

  • @user-vy2fq6xb4c

    ዛሬግን በጣም ይቃራረጣል በተረፈ በጣም ደሰየሚል ውይይት ነበር ሳሚሻ አናመሰግናለን😊

  • @abel8835

    ረቂቅ እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt Před 19 hodinami

    ተባረኩ ረቂቅ በጣም ምሳሌ የምትሆኚ ወጣት ሴት ነሽ በርቺ አንተም ጠያቂው ብዙ🥰😍🥰😍🥰😍

  • @aboneshfanta8695

    አመስግናለሁ ደንቅ ልጅ እውነት ነው ቤተስቦችሽንም እጅግ አከብራለሁ አንቺ የቤተስቦችሽ ውጤት ነሽ ተባረኪ ❤❤❤