"ሌባ ሌባ የሀይለስላሴ መንግስት ይውድም" እያሉ ድንጋይ ይዘው ከበቡን የአፄ ሀይለስላሴ የልጅ ልጅ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • "ሌባ ሌባ የሀይለስላሴ መንግስት ይውድም" እያሉ ድንጋይ ይዘው ከበቡን የአፄ ሀይለስላሴ የልጅ ልጅ
    Make sure to subscribe to AddisNet. and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads
    👉Subscribe To My Channel HERE: It's Free bit.ly/2tDbsqv
    AddisNet. is an Ethiopian CZcams channel that regularly publishes entertaining videos about movies, music, television programs, and other forms of entertainment for the benefit of the global Ethiopian community.
    / addisnet_
    / addisnet.et
    #AddisNet.

Komentáře • 295

  • @KibralemLisanwork
    @KibralemLisanwork Před 5 měsíci +3

    ኢትዮጵያ በዓለም ክብር እና ሞገስ ያገኘችበት ሳላይው የሚናፍቀኝ የአፄ ሀ/ስላሴ ዘመን

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Před 10 měsíci +7

    አባባ ጃንሆይ
    የአኛ እናት አባት
    አሳድገውናል
    በማር በወተ ት
    ግርማዊ ቀዳማዌ
    ንጉሠ ነገሥት
    ዘአኢትዮዽያ
    ክብር አና ኩራታች ነበሩ
    💚💛❤️🙏🙏

  • @user-zo3ll1lq1j
    @user-zo3ll1lq1j Před 10 měsíci +4

    ፅናቱን ይስጥክ የኢትዮጵያ ህዝብ የጅህን ነዉ ያገኘሀዉ

  • @gerzhertessema2856
    @gerzhertessema2856 Před 10 měsíci +2

    ጃንሆይ ዐፄ ኃይለ ሥላሴ አሟሟታቸው እጅግ በጣም አሳዛኝ ነው ። ጥሩ ሥራቸው ማስቀጠል መጥፎውን ለታሪክ አስቀምጦ በስተርጅና በክብር መያዝ ይገባ ነበር ። ሀገሪቲ ከንጉሱ በኃላ ወደ ባሰ አዘቅት መውደቅዋ ያሳዝናል ።

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl Před 11 měsíci +5

    ልዕልታችን ላንቺ ፈጣሪ እድሜ ሰጥቶ ያኑርሽ ፊትሽ እንኳን ወዙ የአነጋገርሽ ለዛ የጨዋ ዘር መሆንሽን ይናገራል የአፄ ሀይለስላሴ አምላክማ ሀገሪቷን ለዚ መከራ አብቅቷል አንቺ ግን ታሪክን ከዚ በላይ እንደምታሳውቂ ተስፋ አለኝ

    • @misganawzeleke2222
      @misganawzeleke2222 Před 11 měsíci

      ሀሰት

    • @ebrahimtemam-jg3kn
      @ebrahimtemam-jg3kn Před 11 měsíci +2

      የሃይለስላሴ አምላክማ ፈረደባቸው ኬክ ለልደት ከእንግሊዝ ያስመጡትስ ህዝብ ተርቦ

  • @asefaali
    @asefaali Před 10 měsíci +4

    እንሰሳን እየቀለበ ህዝብን በእርሀብ የፈጀ ግፈኛ ሰዉ ነበር ሀይለስላሴ

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu Před 11 měsíci +24

    ደግ ዘመን ነበር የደስታ የጥጋብ ተመልሶ ይምጣልን

  • @askaleknife6615
    @askaleknife6615 Před 11 měsíci +12

    እግዚአብሔርን ስለ አከበሩ እሱም በአለም እሳቸውንም ሀገራቸውን አስከበረላቸው :: አሁን ያሉትን ተዋርደው አዋረዱዋት ሀገራችንን አይማራቸው ::

  • @Beshlo
    @Beshlo Před 10 měsíci +6

    ልጅ እያሱ ላይ የሰራው ግፍ ነው ለዚያ ሁሉ ውርደት የዳረገው።

    • @user-lq5dy6fc1i
      @user-lq5dy6fc1i Před 10 měsíci +3

      That is a fact !!!
      My friend !!!

    • @DanielDanielberhanu
      @DanielDanielberhanu Před 2 měsíci

      ኢያሱ ኩታራ ነበር ለመምራት ብቃት የሌለዉ ዋልጌ ስለነበር አስፈላጊ አልነበረም ልክ እንደ አብይ ኩታራ ነበር

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 Před 11 měsíci +5

    የኢትዮጵያዊነትን ታርክ ያጣንበት የመጀመሪያው ምዕራፍ ይመስለኛል።

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 Před 11 měsíci +9

    ያሳዳገችኝ አያቴ ጃንሁይን ትወዳቸዉ ነበር ፎቶችዉን እሳጥን ዉስጥ ደብቃ አስቀምጣዉ ወያኒ ሲገቡ አዉጥታ ሳመቻቸዉ

  • @berhanumengistu4435
    @berhanumengistu4435 Před 11 měsíci +22

    በዛን ጌዜ አባቶች ላይ በተሰራው ግፍ ይኸው የትውልድ ደም በየቀኑ ይፈሳል። ያሳዝናል ሀገራችን እንዲህ ቁልቁል መውረዷ፤ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን!

    • @viva8589
      @viva8589 Před 11 měsíci

      ገና ምን አይታችሁ

    • @User_19967
      @User_19967 Před 11 měsíci

      ​@@viva8589ግፍ እስከ 7 ትውልድ ይደርሳል ይባላል አሁን እኛ የ24 አመት ወጣቶች ስንተኛ ትውልድ ነን

    • @berhanumengistu4435
      @berhanumengistu4435 Před 11 měsíci

      @@viva8589 እናንተ ጀርመናዊ ናቹህ የማይመለከታችሁ? ከሳሽ!

    • @misganawzeleke2222
      @misganawzeleke2222 Před 11 měsíci +1

      ሀሰት

    • @User_19967
      @User_19967 Před 11 měsíci +1

      @@misganawzeleke2222 እውነት ነው ምንም ቢሆን መንግስት የነበረን ሰው ማክበር ነበረበት በዛ ጊዜ የነበረ ወጣት አርፎ እቤቱ ቢቀመጥ ይሻለው ነበር በጊዜው ወደቀ ያመንግስት

  • @kidestaylwe1619
    @kidestaylwe1619 Před 11 měsíci +9

    ወይእናቴ ነግራኛለች ደግዘመንነበረ አባባጃነሁይ ነብሶትን ይማረው 😢ወይጉድ ታሪክ ከእናተ ወዴ ሀገሬቱ ቆልቆለት በዘር ፓለቲካ

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 Před 11 měsíci +6

    መንግስቱ ደም አፍሳሽ ድህነትን ኃላቀርነትን ለኢትዮጵያ ህዝብ ያስተላለፈ ኢትዮጵያን ቆርጭሞ የበላት

  • @eteneshtefera2582
    @eteneshtefera2582 Před 11 měsíci +14

    Excellent présentation particularly to young generation 🙏💚💛♥️👑 Thé last monarch HIM was a king 👑 with exceptional accomplishments like appealing to UN during the Italian invasion resulting in our independence making us the one and only country that resisted European invasion. Well respected around the world. Thank you Emebet Hanna Mariam Dereje 🙏. 💚💛♥️🙏

  • @yihunayele4481
    @yihunayele4481 Před 11 měsíci +5

    ጃንሆይን ይውረዱ ያለው ትውልድ ነው እስካሁን ዋጋ እያስከፈለን ያለው ።

  • @tafessetadesse4037
    @tafessetadesse4037 Před 5 měsíci

    ያንቺ ቤተሰቦች እኔ ባልኖርም በዚያ ዘመን ግን የኢትዮጵያ ህዝብን ደም የመጠጡ ሌቦች ሀራችንን ወደ ኋላ ቃስቀሩት መካከል ናቸው ኢትዮጵያ የህዝቦቿ ሳትሆን የግለሰቦች ነበረች

  • @melihayosufe8961
    @melihayosufe8961 Před 9 měsíci +3

    አኡዙቢላህ እኛ ሙስሊሞች ለአንዱ ፈጣሪያችን ለአለሙ ጌታ ለማይሞተዉ ሁሌም ኸያዉ ለሆነ የመጀመሪያዉ የመጨረሻዉም ሰባት ሰማይና ዉስጡ ላለዉ ሰባት ምድርን እና ዉስጡ ላለዉ ለፈጠረዉ ፈጣሪያችን አላህ ሱብሀነወተአላ ለፈጠረዉ ፈጣሪያችን ብቻ ነዉ የምንሰግደዉለሰዉ ልጅ በፍፅፁም አናጎበድድም አንሰግድም አናጎነብስም
    ሌላዉ ታሪክ እንደሚነግረን የተሰራዉ የግፍ ግፍ እንዳለ ሆኖ አሁንም ግን የዛን ግዜ ናፋቂዎች መኖራቸዉ ሊገርመን አይገባም ለምን ከተባለ ራስወዳጅ ስለሆኑ

  • @user-gp5jq6rt4v
    @user-gp5jq6rt4v Před 11 měsíci +22

    አባባ ጃንሆይ ግርማ ሞገስ የነበራቸው ዘመን ተሻጋሪ የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት ዘኢትዮጳያ

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 10 měsíci +2

      ከመለሰ ዘናዊ አይበልጡም

  • @kalhone320
    @kalhone320 Před 11 měsíci +36

    በእነእርሱ ላይ የተፈጸመ ግፍ፣ ኢትዮጵያን አሁን ላለችበት ምስቅልቅል ዳርጓታል ማለት ይቻላል።

  • @asterhabteab9012
    @asterhabteab9012 Před 11 měsíci +4

    ሃና በህይወት መንገድ ላይ ተገናኝ በቅርብ ስላወቅሁሽ እጅጉን ክብር ይሰማኛል :: በተለይ ደግሞ ከእናትሽ ልዕልት ሶፊያ ጋር እና ከተቀሩት ንጉሳዊ ቤተሰቦች ጋር በከርቸሌ እያለሁ ባለኝ ቀረቤታ ለአንቺ ያለኝ አድናቆት ልዩ ቦታ አለው:: በወቅቱ ያሳለፍኩት ጊዜ እጅግ ወርቃማ ነበር ለማለት እደፍራለሁ እዚህ ለመዘርዘር ጊዜ ስለማይበቃኝ ለሌላ ጊዜ ትቼዋለሁ::
    ቃለ መጠየቅሽን በአጋጣሚ ዛሬ አግኝቼ እጅጉን ስለሳበኝ ሁለት ጊዜ ደግሜ አየሁት:: ግሩም ዝግጅት ነው: እግዜር ሃሳብሽን ያሳካልሽ 🙏🏽❤️

    • @BEst-tn4ir
      @BEst-tn4ir Před 11 měsíci

      Aster, I am sure you have interesting story to share. Why did you go to jail at that time? If you don't mind me asking?

  • @liyouhanif2097
    @liyouhanif2097 Před 11 měsíci +5

    የመልክሽ ውበት ከስልጤ ዘር
    የተመዘዘ ስለመሆኑ እንዲሁ ያስታውቃል።

  • @kassawjoseph5031
    @kassawjoseph5031 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ
    ሰላም ለኢትዮጵያችን::

  • @shamaddistube6902
    @shamaddistube6902 Před 11 měsíci +3

    If you all really want to talk about good leadership, MENGISTU HAILEMARIAM was perfect example.
    Haylesielase (Emperor) was downgraded, faded Ethiopia continuously for 44 years. It very bad to take him as a good leader

  • @bettydebebe6836
    @bettydebebe6836 Před 10 měsíci +3

    የዛ ግፍ ይህው አሁን እያየን ያለነው ነገር ።

  • @adabtd
    @adabtd Před 11 měsíci +8

    Restoring the King may bring pease to Ethiopia. Looklike great Britain

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew Před 11 měsíci +14

    ጃንሆይ የኢትዬጵያ መለካም መሪ

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 Před 11 měsíci +24

    ዛሬም ውበትሽ አለ።የተቀዳሽበት ምንጭ እንዲህ አድርጎሻል።

    • @liyouhanif2097
      @liyouhanif2097 Před 11 měsíci +1

      ውበቱ ከየት የመጣ ይመስልሃል ???
      የአያትየው የአረብ ዘር ድቅል ናቸው። አረብነት ከየት መጣ ካልከኝ ደግሞ የሃይለስላሴ እናት ጀሚላ ስልጤ ነበረች።

    • @HiwotAmeha-pn6sk
      @HiwotAmeha-pn6sk Před 3 měsíci

      ኧረ የአያቷን የእቴጌ መነንን መልክ ነዉጂ ቁንጂናዋንኮ ሁሉም ሰዉ ያወራላታል

  • @user-db5ri7mf2p
    @user-db5ri7mf2p Před 11 měsíci +2

    እናንተ ሌቦች ቤተሰብ የኢትዮጵያ የድሃው ህዝብ 15 ቢልዮን ዶላር ዘርፋችሁ ብሲወዝ ባንክ አስቀምጣችሁ ቁጭ ብላቹ እየበላቹት ነው እግዛብሄር ይፈረዳቹ 😭

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 11 měsíci +27

    Yesachew GIF new ,,Ethiopian Ye Ware Mefencha yaderegat !! HIM King of Kings 🌹💚💛❤️. RIP🙏

    • @messya7125
      @messya7125 Před 11 měsíci +4

      የተረገመ ትዉልድ አንድ እንጀራ ሀያ አምስት ብር እየገዛህ ትበላለኽ ባለጌ ክብር ነበራቸዉ አሁንም ስማቸዉ ክብር አለዉ ፡፡

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Před 11 měsíci

      በጣም😢😢

    • @wegf6808
      @wegf6808 Před 11 měsíci

      ንጉሱ በጊዜአቸው የሰሩት ጥሩ ስራም የሚወቀሱበትም አለ!! በእርጅና ዘመናቸው ለለውጥ ባለመዝጋጀታቸው ነው ሀገሪቱን ችግር ላይ ጥለዋት አልፈዋል ለስልጣናቸው ቀናኢ በመሆናችው ነው። ተገቢውን የስርዓት ማሻሻያ ለውጥ ለማድረግ ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ነው

    • @misganawzeleke2222
      @misganawzeleke2222 Před 11 měsíci

      ሀሰት

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 10 měsíci

      ​@@wegf6808
      ሐይለሰላሴ ለደረሰዉ ጥፋት በሙሉ ተጠያቂ ናቸዉ ሁለት ግዜ እድላችንን አሰመልጠዋል አሜሪካኖች አባይን ሳይሰሩ መልቀቅ አነበረባቹም ራሸያኖችንም ጠርተዉ ማሰጨረሰ ነበረባቸዉ
      ከዛም በፊት ቤንዚን ልጆቼ ያወጣሉ ብለዉ መከልከላቹ ደሀ ባንሆን ነበር በንጉሰ እንተዳደር ነበር
      ኦሮሞ እሰላሙ በሁለተኛ ደረጃ ይኖር ነበር ለአማሮች ገነት ለሌላዉ ሲኦል ይሆን ነበር ሰለዚህ ለወጡ ሊዘገይ ይችል እንደነበር እንጂ አይቀርርም ነበር

  • @wmwhim7944
    @wmwhim7944 Před 11 měsíci +3

    ግርማዊነታቸውን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን
    እኛ ግፋን እየገፋነው ነው

  • @belayalemu5173
    @belayalemu5173 Před 10 měsíci +1

    Marvellous Marvelous Ethiopian Kiing's great grand daughter .

  • @ahmedyesuf2419
    @ahmedyesuf2419 Před 11 měsíci +3

    የፍቅረ ሥላሴ ልጆች ታሪክ አቸሁን ከለቀምት ጋርም በማያያዝ ጭምር ለምን እዳቺ አያወጡም

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 Před 11 měsíci +5

    እሄው ዋጋ ትውልዱ ዋጋ እየከፈለ ነው።
    😢 እግዝሃብሄር ይርዳ።
    ትውዱን ያስብ
    መከራው በቃ ይበለን

  • @duna_tech
    @duna_tech Před 10 měsíci +1

    በድንቅ ለዛና ውበት የታጀበ ገለፃ !!እጅግ ና የላቀ አክብሮት ሳቀርብ ቀድሞ ለአባባ ጃንሆይ አባቴ ያላቸው አክብሮትና ፍቅር እውነት መሆኑን ይበልጥ እንድረዳ አድርጎኛል።ክብሪት እመቤት አሁን ም ለእርስዎና ለመላውቤተሰብዎ መልካም ጤንነትና ረጅም እድሜ እመኛለሁ።አመሠግናለሁ።

  • @AbubkerAli-kd2nn
    @AbubkerAli-kd2nn Před 11 měsíci +4

    ሀይለሥላሴ ልጅ ሲሞትበት ወላድ ይፍረደኝ እያለ የሰው ልጅ ግን ይጨፈጭፋል።

    • @Bio650
      @Bio650 Před 11 měsíci

      የሀሰት የሌባ ፖለቲከኞች ትርክት

    • @BEst-tn4ir
      @BEst-tn4ir Před 11 měsíci +2

      ንጉስ አይከሰስ ሰማይ አይታረስ... የአሁኑ ጭፍጨፍ አይብስም?

    • @girmawongele
      @girmawongele Před 11 měsíci +1

      እስቲ ጭፍጫፋውን ኪስህ ክተተውና የገደሉትን ሰው ንገረኝ!

    • @HanaShiferaw-yb8zf
      @HanaShiferaw-yb8zf Před 11 měsíci +1

      አንተ የሃይማኖት ጥላቻና የበታችነት ስምት ነው የጨፈጨፈህ

    • @Bio650
      @Bio650 Před 11 měsíci

      @@girmawongele After all, it is a lie that you say ,that you have ears, but now we are seeing it in reality.

  • @user-ym5hw9cq2b
    @user-ym5hw9cq2b Před 11 měsíci +5

    ኢትዮጵያ አሁንም የንጉስ ስርአት ነው ሚያስፈልጋት

  • @its38bby62
    @its38bby62 Před 10 měsíci +1

    አባቴ ፡ አባባጃንሆይ ፡ ግርማዊ ፡ ታላቁመሪያች ፡ ታሪካዊው።

  • @girmaadamutafese2464
    @girmaadamutafese2464 Před 10 měsíci +1

    To be regestered for History❤

  • @danboy2425
    @danboy2425 Před 11 měsíci +2

    ግፍ ተፈፅሞባቸዋል
    ለዛ ግፍ ኢትዮጵያ ኣሁን ላለችበት ሁኔታ ምክንያት ነው ።

  • @JelaluAbdlhady
    @JelaluAbdlhady Před 9 měsíci

    ምታቂውን ሁሉ ብትፅፊው በጣም ጥሩነው ብዙ ህዝቡ ግራ የተጋባበት ታሪክ ስላለ

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 Před 11 měsíci +4

    Thank you for giving us first-hand account of your family & hope we learned to transition from one government to the next peaceful!❤❤❤

  • @lijeliashm2019
    @lijeliashm2019 Před 11 měsíci +1

    አያቷን ወ/ሮ ተዋበችን አውቃቸው ነበር ከሴት አያቴ ጋር ወዳጅና ጎረቤት ነበሩ። ትንሽ ሆኜ አያቴ እየላኩኝ ቤታቸው እሄድ ነወር። የመቶ አሐቃ ደረጀ አሟሟት አያቴንም እጅግ ያሳዘነና ለብዙ ጊዜ ሲያነሱት እንደ ነበር አስታውሳለሁ። ደረጀ የተገደለው አሁን ዩኒቨርሲቲ በሆነውና መንግሥቱ ነዋይ የጃንሆይን ባለሥልጣናት አግቶ በነበረበት የቀድሞው ቤተመንግሥት ግቢ ውስጥ ታንክ ይዞ በመሄድ እነ መንግሥቱን ለመማረክ በነበረው ተኩስ ወቅት ነው።

    • @amsaletegegn3202
      @amsaletegegn3202 Před 11 měsíci

      የኦሮሞ ዘር አለባችሁ የሚባለው እውነት ነው?

  • @honest241
    @honest241 Před 11 měsíci +8

    ብዙ ድንቅ ታሪኮች አሉ በንጉሳዊ ቤተሰብ

  • @amarechbelete3752
    @amarechbelete3752 Před 10 měsíci +2

    እህቴ ለዚህ ታሪክ መናገር እኝም ለመስማት አበቃን ፣ ጌታ ይባርኪሽ ።

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Před 3 měsíci +1

    የሴት ሃያቴ የእናቷ እናት እና የጃንሆይ የእናታቸው እናት ታላቅና ታናሽ እንደሆኑ ሃያቴ ታወራ ነበር እማማ ሲሞቱ ቀብር ላይ ጃንሆይ ነበሩ እያለች ታወራ ነበር ሃያቴ ስትምል ሃይለስላሴ ይሙቱ ካለች አለቀ ነገር እናቴ ግን ስለ ጃንሆይ ስታወራ በጥሩ ከልነበረም ጠንቋይ ናቸው ጥቁር ውሻ እንደነበራቸው ያለ ውሻው እንደማይቀሳቀሱ በሄዱበት ከተማ ለህዝቡ ዳቦ እንደሚያድሉ ታወራ ነበረ ሃያቴ ጀማነሽ ሸዋረገድ ትባላለች ደግ እናት ነበረች ስለ እሷ የማረሳው አስተሮ ማርያም ደግሳ መንገደኛውን ካልገባቹ ካልበላቹ ትል ነበር ጊዮርጊስ መዳንያለም የማትደግሰው ድግስ አልነበረም ዛሬ ሳስበው እና የሚቆጨኝ ጌታን ሳታገኝ መሞቷ ነው

  • @samrawitmulachew8454
    @samrawitmulachew8454 Před 11 měsíci +3

    የሰይፉ ፋንታሁንን ፎቶ መጠቀሙ ለምን አስፈለገ?

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 Před 11 měsíci +4

    Thank you for giving us first-hand account of your family & hope we learn to transition from one government to the next!❤❤❤

  • @AbebeDemle-ec6pu
    @AbebeDemle-ec6pu Před 11 měsíci +4

    ስለ ንጉሱ አሳዛኙ ነገር ህዝብ የመረጣቸው መሪ አለመሆናቸው ነው። ጥሩም መጥፎም ነገር ሊኖራቸው ይችላል አይገርምም።

    • @eteneshtefera2582
      @eteneshtefera2582 Před 11 měsíci

      👌👏🏽ስው ናቸው እና

    • @zewdusima8049
      @zewdusima8049 Před 11 měsíci +1

      በዓለም ታሪክ በህዝብ የተመረጠ ንጉሥ ኖሮ አያውቅም ። በጀግንነቱ ፣ወይም በእምነቱ፣ ወይም በማንኛውም መልካም ሥራው ወሳኝ የሆነው የህዝብ ወገን ያነግሠዋል እንጂ ።

    • @zewdusima8049
      @zewdusima8049 Před 11 měsíci +1

      በህዝብ ተመርጠዋል የሚባሉት አብዛኞቹ የሀገር መሪዎች በተጭበረበረ ምርጫ ያለፉ ናቸው ። በትክክለኛ ምርጫ ስልጣን የሚተላለፍባቸው ሀገራት በጣም ጥቂት ናቸው ፤ እነርሱም ከ90% በላይ የሆኑት እምነት ያላቸውና እርስበርስ የሚተማመኑ ዜጎች ሲሆኑ ፣ ቢያንስ ማንበብና መጻፍ የሚችሉ የተማሩ ናቸው ።

  • @sosnaadmasu8444
    @sosnaadmasu8444 Před 10 měsíci +1

    ካነብኩት ታሪካቸው ኢትዮጵያ የተማረ ዜጋ እንዲኖራት ያደረጉት ጥረት ያስደስተኛል

  • @negasiyoh6959
    @negasiyoh6959 Před 11 měsíci +2

    በኢትዮጵያ ድሃ ህዝብ ሃብት በቅንጦት ያደጉ ኢትዮጵያውያንን ወይም ህዝቡን የማይመስሉ

  • @tafessegebeyehu9876
    @tafessegebeyehu9876 Před 10 měsíci +1

    የሴቶችን እኩልነት ቤተመንግስት ውስጥ ብቻ አልነበረም ለህዝባቸውም ማሳየት ነበረባቸው፣ ንጉሡ እንደ ደሴት ለብቻቸው ከ ስፊው ህዝባቸው በአስተሳስብ ብቻቸውን የቆሙ ነበሩና፣ ማስተዋልና ጥበብን አልተጠቀሙም።

  • @fralermamd2808
    @fralermamd2808 Před 11 měsíci +1

    👍👍 V Nice , l like !! Thank you •

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Před 11 měsíci +9

    አየ ስርአት አሁን ያሉትን ስታዩ ምን ይባል አሜሪካ ትሰግድ ነበረ ለአፍሪካም ጭምር

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před 11 měsíci +3

    የ እሳቸው ግፍ ነው ዛሬ ድረስ ኢቲዮጲያን ዋጋ የሚያስከፍላት ንገስን ገሎ ሰው በሰላም አይኖርም ከ ሞታቸው አሞሞታቸው ያሳዝናል በዘመኑ ባልኖርም ባልወለድም ታሩኩ ግን ያሳዝናል።

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 10 měsíci

    HIM King of Kings👑RIP🙏🌹🌹🌹💚💛❤️💪

  • @chappisol
    @chappisol Před 10 měsíci

    Melkam ena sew sew yemeshet zemen tha k you so much we want hear more darling thank again

  • @Bio650
    @Bio650 Před 11 měsíci +5

    A prophet is not respected in his country.

  • @tsegayeayele5352
    @tsegayeayele5352 Před 7 měsíci

    የኢጃቸውን ነው ያገኙት

  • @axmedadan7467
    @axmedadan7467 Před 11 měsíci +3

    ያጃኖሆይ እና ያ ልብያዉ ማር ሙሀመድ ጋዳፊ ያግፍ ግድያ እስካሁን ዳም እያፋሳሳ ብሎም ይቃጥላል

  • @tafessegebeyehu9876
    @tafessegebeyehu9876 Před 10 měsíci +1

    የንጉሱን ስርዓት ማስወገድ አማራጭ ያልነበረው ድርጊት ነው፣ ችግሩ ሥርዓቱ በምን መተካት እንደነበረበት አልታስበበትም ለዚህ ነው ይህ አሁን ድረስ የምንቸገርበት ችግር አለቀን አለ።

    • @girmawongele
      @girmawongele Před 10 měsíci

      ቆለጣም! መጀመሪያ ታሪክ አንብብ constitutional monarchy አድርጎ ዘውዱን የብሄራዊ አንድነት ምልክት ማድረግ ይቻላል:: ያንንም ለማድረግ ንጉሰ ነገስቱ ፈቅደው ህገ መንግስት ተዘጋጅቶ ነብር :: የእንዳልካቸው ካቢኔም ፋታ ስጡኝ ሲል ነበር :: ያው ደርግ የተባለ የሰካራም እና ወንበዴዎች ስብስብ አዳፍኖት ስልጣን ላይ ወጣ :: the moral of the story is አማራጭ ተዘጋጅ ቶ ነበር ደርግ ነው ያበላሸው::

  • @ShawelTesfaye-lk7gc
    @ShawelTesfaye-lk7gc Před 10 měsíci

    የሚገርምና አስደናቂ ትውስቲ

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Před 11 měsíci +2

    መንፈሳቸው ይቅር ይበለን ደም ፈሶ ኣላልቅ ኣለ

  • @Mengdot
    @Mengdot Před 11 měsíci +24

    Ethiopia will never have the class and the grace it had ever again after what was done to Ababa Janhoye. His sadness his curse is still on the land, the water and air cast of Ethiopia. Forgiveness should be requested from his own soul and the surviving family members. After his time, classless worobela low life people took over and destroyed the people and the whole country, Too bad too sad. If you expect the king should be perfect. You are wrong. He did so many great things to the country. Most importantly there was peace.

    • @misganawzeleke2222
      @misganawzeleke2222 Před 11 měsíci

      ሀሰት

    • @bamlakmelaku1904
      @bamlakmelaku1904 Před 11 měsíci

      የኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን እጣ ፈንታቸው አብሮ ከንጉሱ ጋር የተቀበረው

  • @dimtustar7620
    @dimtustar7620 Před 10 měsíci +1

    የአማራ ኑጉሥ ነበሩ እንጂ ከኢትዮጵያ ህዝብ ተቀባይነት አልነበሩም:: የሙስሊም ገዳይ ነው

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe Před 9 měsíci

    በኋላ ደርግ የንጉሡ የግል ፈረስ ከሞተ በኋላ የቤተሰባቸው ፈረሶች ከግዮን ሆቴል ወደ ዋናው የቤተመንግሥቱ ፈረስ ቤት ሲዛወሩ ድንቅ እና ጉደኛ በፍጥነቷ አንቺ የተባለችውን የልዑል በዕደማርያም ፈረስ ለኔ ነበር የተሠጠኝ ።

  • @Moges-vw6yp
    @Moges-vw6yp Před 11 měsíci +4

    God bless King Haile Selassie and the rest of the family.Under Haile Selassie Ethiopia was blessed and a blessed feeling. After that no blessing power😮

  • @abdumustefa6237
    @abdumustefa6237 Před 11 měsíci +3

    Interesting story ግን እሳቸው ራሳቸው ልጅ እያሱ ላይ የፍፀሙት ግፊሳ ብቻ አፄ ሚንልክ እኮ ተክቶ ይሞቱት ልጅ እያሱ ነው ብቻ የእትዮጵያ ነገር ግፊ ላይ ግፍ ነው!!!!

    • @user-zk9ld3xk6e
      @user-zk9ld3xk6e Před 11 měsíci

      የማታዉቀዉን አትለፍልፍ።

    • @abdumustefa6237
      @abdumustefa6237 Před 11 měsíci +2

      @@user-zk9ld3xk6e ዘመዳቸው ሳትሆን አትቀርም ጉዳይዋ ነካ አረገችህ አይደል sorry እውነት ይመራል መቀበል ነው እንግድህ

    • @fakihasherif7585
      @fakihasherif7585 Před 10 měsíci

      @@user-zk9ld3xk6e እንተ ደደብ ስው ተርባ እስቸው 85 እመታቸውን ለማክበር ክውጭ ኬክያስመጡ ግፋኝ ስው የነበሩ የኢትዩቢያ ስው ግፍን ረስቶ ስያሽቃብጥ ይገርመኝል

  • @user-hg4rs8wx2g
    @user-hg4rs8wx2g Před 11 měsíci +3

    Hilemariam
    Mamo yetoru gebera
    Fersun endesew
    astatekew sura.
    Eyetbale yezefen neber dero legoch honen.

  • @user-ii3mm9kt3r
    @user-ii3mm9kt3r Před 10 měsíci

    በሣቼው የንግሥና ዘመን ልጆች ሁነን ወተትና የዓይን ጠብታ መድሐኒት በየ15ቀኑ እየተሠጠን ነበር የምንማረው ወተቱ የዱቄቱ ሢሆን ግን ጥራቱ ወደር የሌለውና ቁጥር አንዱ ነበር ቁጥራችንም 27 ሚልዮን ነበረ ብሔርና ጎሳን እንዲሁም የሐይማኖት ልዩነቶችና ጥላቻ በዜጎች ልብ ውሥጥ ፈፅሞ አልነበረም ባጠቃላይ የደሥታና የፍቅር ግዜ ነበር ሆሥፒታሎች ጠዋት ጠዋት ተኝተው ለሚታከሙ በሽተኞች ከምግብ ተጨማሪ በጠዋት 2ሊትር ንፁሕ ወተት የሠጡም ነበር ጥብሥ 15ሣንቲም ነበር በሬ 11 እና 12 ብር ነበር በግ 1.50ነበር ወላሒ ያ ዘመን መቼም አይመለሥ በነበር ይቅር።

  • @GGU900
    @GGU900 Před 11 měsíci +1

    በአፄው ስራዓት ትኮረሌሽ🤔🤔 አፄ ሀይላስለሴ ለምን የእናታቾን ማንነት ደበቁ🤔🤔🤔

  • @adabtd
    @adabtd Před 11 měsíci

    I think lovely lady

  • @ajjaususu5704
    @ajjaususu5704 Před 11 měsíci +1

    በዚያን ጊዜ የነበረው የወጣትነት ግርግር ላለአስፈላጊ እልቂትና ቀውስ ዳርጎናል እስከ አሁን ኢትዮጵያ ማሰሪያ ያጣ ጭራሮ ሆናለች

  • @hailemaryamgebru165
    @hailemaryamgebru165 Před 11 měsíci +4

    ግዜ ደጉ ኣላለም ማር ማሩን ነገራቹን እሬቱን ማን ይተርከው
    ኣገራችን ውስጥ በወሎ እና ትግራይ ድርቅ ባመጣው ረሃብ በሚልየን ሚቆጠር ህዝብ በረሃብ ያስቀሰፉ እንደቁመታቸው ትንሽ የሆኑ ኣለም ስትተኮስ ጨለማ ላይ እንድንቀር ካረጉን ክፉ መሪ እንዱ ነበሩ ኣብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ያቃል እሺ የኔ ሽቅርቅር ዘመነኛ

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 Před 11 měsíci

    Ehiwe gefune ayenewe 🙏💔🖤

  • @tesfahunayalew7398
    @tesfahunayalew7398 Před 10 měsíci

    ንጉስ ሀይለስላሴ አልሞቱም ተሰወሩ እንጂ እውነትነው የምላችሁ

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 Před 10 měsíci

    የእናንተ እርግማን ይሄው እስከዛሬ መከራችን እንበላለን

  • @tedhs2282
    @tedhs2282 Před 11 měsíci +1

    Living legend🙏🏿

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Před 11 měsíci +1

    Yesachew gif new lezih yabekan

  • @ashebirasaminew1117
    @ashebirasaminew1117 Před 11 měsíci +2

    Wow great history indeed
    I love the king Hailesilasse

  • @marthaketsela
    @marthaketsela Před 11 měsíci

    እመቤት ሐና ማሪያም ደረጄ! እጅግ የማከብርሽ ታላቅ ሰው ነሽ! የቤተሰብሽን መልካም አርእያነት ተከትለሽ ባለሽ እውቀትና ዝንባሌ ጠንክረሽ መታወቅ ያለበትን ታሪክ ለሐገር ለወገን በማቅርብሽ አስደናቂ በረከት ነውና የምታኮሪ ነሽ! እኔም አድናቆቴን በዚሁ ልገልጽልሽ እወዳለሁ! መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ!!

  • @solomonwolde1113
    @solomonwolde1113 Před 11 měsíci +4

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሀይሌ ጦጣ እያለ ጅራት አድርጎ ስሎ ሲዛበት ከዚያችን ቀን ጀምር በየቀኑ ደም ይፈሳል

  • @limalimolemlemu7617
    @limalimolemlemu7617 Před 9 měsíci +1

    በቃ ፋኖ ያባትሽን ቤተመንግስት ያስረክብሻል ተዘጋጅ !!!

  • @user-fj2uk9qq7d
    @user-fj2uk9qq7d Před 11 měsíci +2

    Emperor wa really Leba. He he killed the real Emperor of Ethiopia 'Lij Iyasu' wrongfully he face the same fate.

  • @tulu027
    @tulu027 Před 10 měsíci

    የግርማዊት እቴጌ መነን አስፋው 4ኛ ባለቤት ( ባል) ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ናቸው::

  • @gadi6563
    @gadi6563 Před 10 měsíci +1

    አንች ሴትዬ እዩኝ እዪኝ ባትይ ጥሩ ነው
    *የመንግስቱ ነዋይ፤ የልጅ ኢያሱ፣... ወዘተ ወመዶች አለን የመሬተ ላራሹ ይሁን ብለን ዘመዶችሽን የታገልን በህይወት አለን....ያ ድውይ ንጉስ ነኝ ባይ የእጁን አገኝቷል የቀራችሁትን ደግሞ ገና የነልጅ ኢያሱ ደም ይፋረዳችኋል

  • @user-ii3mm9kt3r
    @user-ii3mm9kt3r Před 10 měsíci

    መልክ ቁጭ ጄግናውን አርበኛ ሐይለማርያም ማሞን ይገርማል።

  • @tesfayemesselu6390
    @tesfayemesselu6390 Před 10 měsíci +2

    I was in the prison with your family

  • @zehigh7840
    @zehigh7840 Před 11 měsíci +2

    Whatever you do, how ever you would like to decorate, how ever you would like to propagate and how you try so hard to paint a good image, the more you try the more damage will get. Haileslasse was not the leader as you have heard in the media, he is not as good as you heard or you read but an evil one. Hailesse should have known how scam and manipulative he was. Let me begin with his name. "His majesty Emperor Haile Selassie the first, the king of kings of Ethiopia, conquered the Lion of Judah" this under the quote was his name.
    Haile Selassie was considered a representative of the Solomonic dynasty and the 225th successor to King Solomon and the Queen of Sheba. Like all emperors of Ethiopia, he called himself the 'Conquering Lion of the Tribe of Judah'. The lion, with crown and scepter, was also depicted on the Ethiopian flag.
    I was born and grow in Axum, which I believe i am proud african, there is no way to wish my self that i am having solomonic DNA or blood but if there is, I would be more from the solomonic dynasty than someone who was born in Harer, because during Queen Shaba, or her son Minilik the first there was no country called Ethiopia. it was the kingdom of axum, and Axum was never south of lake tana, it was more of to the red sea and Yemen.
    Haile Selassie made sure the Tigrean kept under literacy, poverty and hunger for him to manipulate the world with a false narrative, without any opposition. I am not trying to write a lot but whoever does some search.
    The Wolo starvation, the Kedamay Weyane, The Gojam farmers movement, Bale Farmers Movement. movement, the 5 year Italian colonization of Ethiopia, actually many people say Ethiopia never colonized, and they are confused enough they would say Eritrea was part of Ethiopia. Ethiopia without Eritrea was colonized by Italy for five years. If we count Eritrea for 60 years. Other African countries were colonized because they could not defeat the enemies, either they died in their soil or were arrested but our King was selfish, he didn't want to get arrested or die. so he moved to England.
    Haile Selassie let alone for Africa, UN blablabla… He was not a man enough for his country, he lived in England for 5 years and left the country for the colonizers.
    Ask what he has done to Ethiopia except damage ?

    • @ermiyasgirma5755
      @ermiyasgirma5755 Před 10 měsíci

      አባባ ጃንሆይ
      የአኛ እናት አባት
      አሳድገውናል
      በማር በወተ ት
      ግርማዊ ቀዳማዌ
      ንጉሠ ነገሥት
      ዘአኢትዮዽያ
      ክብር አና ኩራታች ነበሩ

  • @shenbelel123
    @shenbelel123 Před 11 měsíci +2

    Amazing 😊❤

  • @zhe5210
    @zhe5210 Před 11 měsíci +1

    Legend! Respect!

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 Před 11 měsíci +1

    እና ከቨሩ ላይ የሰይፉን ፎቶ መጠቀም ለምን አስፈለገ???....የጅልነት ጥግ! ሲጀመር ይሄ ኘሮግራም የናንተ አይደለም! ኩረጃ የትም አያደርስም: በዚህ የምታገኙት ገንዘብም አይጠቅማችሁም!....ራሳችሁን ሁኑ!

  • @desberhe9594
    @desberhe9594 Před 11 měsíci +2

    እንደ አዞ ደም መጣጩን ሀዔ ሀይለስለሴ
    የባርያ ስርአት ህዝብን ማስተዋወቅ ምን ይፈይደዋል::

    • @girmawongele
      @girmawongele Před 11 měsíci +1

      በታላቁ ንጉስ ነገስት ሃይለስላሴ ነው ሰው ሆነህ የቆየህው ! የፈረንጅ ባርያ ትሆን ነበር

  • @adabtd
    @adabtd Před 11 měsíci +2

    I know i hate Feudalism. The operasor.... But at that time change is needed by not destroing the King...

  • @getachewteklehimnot1401
    @getachewteklehimnot1401 Před 10 měsíci

    😅ጃንሆይ የኢትዮጵያ ህዝብ ዘርፈው ስዊዝያለውብርእንዴት ነው አይረሳም

  • @user-hl7vo2lt9mBement
    @user-hl7vo2lt9mBement Před 11 měsíci +9

    ጃንሆይ እናተ በአቀናቸሁት አገር አበይ ተጫወተባት

  • @user-gd2ck7sk7s
    @user-gd2ck7sk7s Před 11 měsíci +1

    እውነትም ሌባ

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Před 11 měsíci +1

    የኣኣ ህዝብ ስራ ፈት ሲሆን ችግርቭይፈጥራሉ

  • @Beld865
    @Beld865 Před 10 měsíci

    "እጅ ነስቼ ጫማ ስሜ" ነው ያልሽው? ምን አይነት ጨዋነት ነው ያላችሁ?

  • @workemengeshagebre9352
    @workemengeshagebre9352 Před 11 měsíci

    የአባ ጀንሆይ ግፍ ለዛሬው እርኩሥ አብይ ጣለን የመንጌም የመለሥም ጊዜ ማሩኝ አሠኘን ወደፊትም ወደዃላም እንዲሕ ያለ መርገምት ገዢ አይኖርም አይመጣም ፈጣሪ በቃ ይበላት ሐገራችንን።