አዲሱ የማንቸስተር ዩናይትድ አጥቂ ? ጆሹዋ ዚርክዜ ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ተቃርቧል!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 07. 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Komentáře • 82

  • @EstifanosTsegaye-jd9vh
    @EstifanosTsegaye-jd9vh Před 16 dny +38

    በጋዜጠኝነት ሙያ ውስጥ ካሉት በጣም ጎበዝ ባለሙያዎች መሐል አንዱ አንተ ነክ። ወደፊት ከሐገራችን አልፈክ በሌሎች አለም አቀፍ ሖነው እውቅናን ካገኙ የሚዲያ ተቋማት ውስጥ ስትሰራ ማየት ምኞቴ ነው።

  • @user-bi1or2nz2r
    @user-bi1or2nz2r Před 16 dny +21

    አሌ የልፍትህን አንድ ቀን ትልቅ የዓለም ሚዲያ ደርሰህ እንደምናይህ ተስፋ አደርጋለሁ 🎉 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @teshomeenyew-kn6hu
    @teshomeenyew-kn6hu Před 16 dny +8

    አቤት ችሎታናትንተና በተለይ በተለይ ሚዛናዊነትህናአስተዋይነትህ በስሜት ሳይሆን በችሎታና በቁሮች የምታወራቸው እንዲሁም የማስታወስ ችሎታህ እንዴት እንደሆነ ቃላት ያጥረኛል ፡ በርታ

  • @SeidEndris-t8m
    @SeidEndris-t8m Před 15 dny

    አሌ እይታህ ከማንኛውም የስፖርት ጋዜጠኛ ለየት ያለና ጥራት ያለው ትንተና ነው ስለአንድ ተጭዋች የተለየ ክህሎት በታትነህ ስተነትነው በጣም ረካሁ እናመሰግናለን

  • @Abu.Maher3133
    @Abu.Maher3133 Před 16 dny +19

    ግን አላዛር አትጥፋ በጣም የሚመቸኝ አቀራረብ እና ጥራት ያለው ያልተንዛዛ አቀራረብ ነው ይመችክ

  • @dawitkassahun9064
    @dawitkassahun9064 Před 16 dny +5

    ኸረ አሌክሶ ባንተ ምክንያት ቅዳሜ እና እሁድን ልጠላቸው ነው ። please በነዚህም ቀናት ወደ እኛ ምትደርስበትን መንገድ ፈልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abu.Maher3133
    @Abu.Maher3133 Před 16 dny +13

    ሰላም እንደት አደራችሁ የስፖርት ጋዜጠኞች እና አድማጮች

  • @ezadinmahamed7500
    @ezadinmahamed7500 Před 15 dny +1

    ምስጋና ከትልቅ አክብሮት ጋር አለዛር ❤🙏🙏🙏

  • @SeidEndris-t8m
    @SeidEndris-t8m Před 15 dny

    አሌ እይታህ ከማንኛውም የስፖርት ጋዜጠኛ ለየት ያለና ጥራት ያለው ትንተና ነው ስለአንድ ተጭዋች የተለየ ክህሎት በታትነህ ስተነትነው በጣም ረካሁ እናመሰግናለን 15:41 15:43

  • @wendmagegnmintesnot
    @wendmagegnmintesnot Před 12 dny

    እውነት አሁን ማንቼ በትክክለኛ እጅ ላይ ነው እና ቀጣይ አመት ቢያንስ ምርጥ ተፎካካሪ ይሆናል ቻምፕየንስ ሊግም ይገባል ብዬ አምናለው❤❤❤

  • @GirumOzil
    @GirumOzil Před 16 dny +1

    my best favourite journalist in all history Ethiopia

  • @YaredTamerat-dl7iw
    @YaredTamerat-dl7iw Před 14 dny

    አሌ ለየት ያለ ትንተና ነው ያንተ በተለይ ስለ ዩናይትድ ብቻ በርታ እንወድሀለን 👌👌

  • @user-dq2iu1bv8e
    @user-dq2iu1bv8e Před 11 dny

    አንደኛ ስፖር ት ጋዜጠኛ!!!"

  • @assefahabtu7908
    @assefahabtu7908 Před 16 dny +3

    በዚህ የስፖርት ጋዜጠኝነት ዘርፍ እንዳንተ በቂ እውቀት ያላቸው ጥቂት ጋዜጠኞች አሉ።
    ነገር ግን እጅግ የተዋጣለት የአገላለጽና አቀራረብ ችሎታ እንዳንተ የለም ።
    ከመንሱሬም ቢሆን እውነት እንናገር ካልን በቋንቋ አጠቃቀምህና ኩልል ብሎ በሚፈሰው የአገላለጽ ችሎታህ እጅግ ትበልጣለህ
    ካንተ የሚጠበቀው ይህን ድንቅ ብቃትህን ይዘህ ከፍ ያለ ደረጃ ወዳለው ሚዲያ መግባት ነው።

  • @AbdureHasen-sh3xw
    @AbdureHasen-sh3xw Před 15 dny

    ምስል ያለበት ንግግርህን ማገኘት አልቻልኩም የጋዜጠኛ ችግር ባለበት ሀገር ላይ አንተን ማግኘታችን እጀግ ደስ ይላል ፍሰሀ ተገኘን እንዳስተውስ አድርጎኛል ከሱ በኃላ መንሱር ብቻ ነበረን አሁን ሁለት ሆነችሆልናል በርቱ!!!!!

  • @abdihayru7304
    @abdihayru7304 Před 16 dny

    Glory glory man united one's a red always red, !!

  • @lalisatariku7700
    @lalisatariku7700 Před 15 dny

    የምገርም ትንታና ነው ♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zk2mp8tq9p
    @user-zk2mp8tq9p Před 10 dny

    ❤❤❤ምርጥ ጋዘጤኛ

  • @TemesgenTamire-ki2ee
    @TemesgenTamire-ki2ee Před 15 dny

    Ethiopia wust antena mensure tilayalachiu kowasin basimeti sayihon ba marajan ba tiliketi silamititanetinu ❤❤

  • @bekicr7
    @bekicr7 Před 16 dny

    What analysis what a journalist ma men alezi thank you

  • @AddisuTesfaye-dc8ti
    @AddisuTesfaye-dc8ti Před 16 dny +1

    አሌዝ ልጁን አላውቀውም አንተን ግን አምንሃለው ስለዚህ ማንቼ ጥሩ አጥቂ እያገኘ ያለ ይመስለኛል

  • @hatyman9258
    @hatyman9258 Před 15 dny

    ❤❤❤ ዎው ትንታኔ Respect

  • @henimk3583
    @henimk3583 Před 15 dny +1

    አልአዛር አስገዶም 😎👍

  • @richnegn1505
    @richnegn1505 Před 16 dny

    እናመሰግናለን alex once a red al always à red 🔴👹🤌👑

  • @habtshjimme3913
    @habtshjimme3913 Před 15 dny

    Ala💙👌🙏thank You

  • @user-hu7uh7gb1d
    @user-hu7uh7gb1d Před 15 dny

    i am chelsea fun but i love all ur analysis alex best

  • @SINARES
    @SINARES Před 15 dny

    Man united wede talaknetu yemimelesibet gize ruk aydelem

  • @abiotkebedeenderase
    @abiotkebedeenderase Před 16 dny

    Wow thanks Alex

  • @MichaelTeshager
    @MichaelTeshager Před 14 dny

    25000 view 1000 like Which is not fair .ere like like like

  • @EsubeKebe
    @EsubeKebe Před 16 dny

    Ale lijun be gugut endthebkew new yarekegh yemr ante tileyaleh ❤GGMU❤

  • @user-lj5ju5zq2n
    @user-lj5ju5zq2n Před 10 dny

    Alazar zena sisera endeleloch ye sport azegajoch ayichohim afu lay miwetaw kal leza alew yitafital ene begile ethiopia wusit betam kemeiwedachew ye sport gazetegnoch wudu sew ante neh berita ke ethiopiam wuteh bizu ngr tiseraleh bilen enitebikalen berita eniwedihalen.

  • @SamuelKassa-jb1lk
    @SamuelKassa-jb1lk Před 16 dny +1

    አላዛር በጣም ነው የማከብርህ ስፖርት ባንተ ብቻ ይተንተን

  • @user-md5on9yh5n
    @user-md5on9yh5n Před 15 dny

  • @jovanTube
    @jovanTube Před 15 dny

    Alexo ጣፍጭ ሰው ❤️❤️

  • @DaribeMakore
    @DaribeMakore Před 15 dny

    አሊዝ ምርጥ ነህ

  • @WondimakiMileka
    @WondimakiMileka Před 15 dny

    susaaaaaaaa ala

  • @safoniyaspopi
    @safoniyaspopi Před 15 dny

    በርታ alex

  • @yehewnew
    @yehewnew Před 15 dny

    Manchester tilk club new, lenin andegna ena yebeka rechawach mayasferimew???

  • @amanuelbesrat3430
    @amanuelbesrat3430 Před 16 dny

    Zirkzee is coming to uniteddddddddddddd❤❤❤❤❤

  • @AndualemAbdu-oe5cd
    @AndualemAbdu-oe5cd Před 15 dny

    አሊዝ ☝️

  • @AbdiNasir-ib5hq
    @AbdiNasir-ib5hq Před 14 dny

    Good news

  • @AbdlberJuber
    @AbdlberJuber Před 12 dny

    ጀግና ጋዛጠኝነሕ

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 Před 16 dny

    ❤❤❤

  • @endiriasyishak6622
    @endiriasyishak6622 Před 15 dny

    eski ye dichan bedel zegib

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 Před 14 dny

    bichegir yehone club...ay united

  • @fikadunegese7098
    @fikadunegese7098 Před 15 dny

    Ye hagerachen sport gazetegnoch Balandi'orr binor lante nbr mestet betam nw yemadenekeh

  • @samigmam
    @samigmam Před 15 dny

    My fabrizio❤❤❤

  • @MuridShibr
    @MuridShibr Před 16 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @teklufantufantu
    @teklufantufantu Před 15 dny

    Sele football man endante alazar tleyhalh

  • @millionamare6398
    @millionamare6398 Před 16 dny

    ሰላም

  • @jimmaboy
    @jimmaboy Před 15 dny

    van nistelroy 150 goal new le united yaskoterew

  • @tsehayeandargie405
    @tsehayeandargie405 Před 16 dny +3

    እንዳለ ሆላንዳዊ ሞላውኮ ክለቡን አሌክሶ ምን ትላለህ ።ሌላው የሩዱ ቫኒስትሮይ መምጣት ቴን ሀግ ውጤት ባይቀናው ለተተኪ አስልጣኝነት መሆኑ ምንም አያጠራጥርም።

    • @wendmagegnmintesnot
      @wendmagegnmintesnot Před 12 dny

      እኔም ይመስለኛል ቫን ዘማን ለቦታው ብቁ እስኪሆን እንጂ እድሉን ሚሰጡት ይመስለኛል እና ትክክል ነህ

  • @yenenehadamu5856
    @yenenehadamu5856 Před 15 dny

    ሱሴ

  • @negussieabebe6968
    @negussieabebe6968 Před 12 dny

    I disagree, he is not good enough
    for Manchester United

  • @HassenAwel-to7py
    @HassenAwel-to7py Před 15 dny

    𝙖𝙡𝙚𝙭𝙨𝙤 𝙩𝙝𝙚 𝙜𝙤𝙖𝙩 🐐

  • @zabyssinian4803
    @zabyssinian4803 Před 16 dny

    Euro ለይ 8 ደቂቃ ብቻ ነው የተጫወተው 😑

  • @TesfayeLera
    @TesfayeLera Před 9 dny

    የሚን ሜንሱር አንተ አንደኛ ነክ አላዛር አደስገዶም

  • @CIRCLE_CLUB
    @CIRCLE_CLUB Před 16 dny

    The video has no sound

  • @johnkal3987
    @johnkal3987 Před 16 dny

    Mute?

  • @muled6583
    @muled6583 Před 15 dny

    ካየዋቸው ምርጥ ጋዜጠኞች መካከል ምርጫዬ ነህ። ፋና ስፖርትን የማዳምጠው ባንተ ምክነያት ነው ለምን ግን ትጠፋለህ?!

  • @abdurahimidris
    @abdurahimidris Před 16 dny

    Ende city alvarez mewsed enchilalen yihen techawech???

    • @tsegauma5365
      @tsegauma5365 Před 16 dny

      Ya tatarintu awo gin more technical gifted ena dribble lay zirkzee new mshalew

  • @dawittadesse1
    @dawittadesse1 Před 16 dny

    Ale tefah

  • @abdrazk7105
    @abdrazk7105 Před 15 dny

    ለዩናትድ የኢንተሩ ለ.ማርቲኔዝ ይሻለው ነበር

  • @henokayele3666
    @henokayele3666 Před 16 dny

    Bene gimit ke mayisaku ziwewir wust andu yihonal bay negn

    • @StarLC7
      @StarLC7 Před 16 dny

      What is the reason behind of gour idea?

  • @Newton65
    @Newton65 Před 15 dny +2

    Alazar > mensur !!!!!!!

  • @Strive1122
    @Strive1122 Před 15 dny

    ምነው " በቅርብ ግዜ የተሳካላቸው ማንችስተር ሲቲ ሊቨርፑል...." ብለህ አርሰናል ለማለት ምላስህን ያዘህ neutral ስለሆንክ ይሆን እንዴ?🤔🙄

  • @user-vq1mu8zk7j
    @user-vq1mu8zk7j Před 16 dny

    ስለ ቡና ለምን ዝም አልክ

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Před 16 dny

    👉ይሄም ገብቶ ሊቀልጥ ነው እድለቢስ😉

  • @SeidEndris-t8m
    @SeidEndris-t8m Před 15 dny

    አሌ እይታህ ከማንኛውም የስፖርት ጋዜጠኛ ለየት ያለና ጥራት ያለው ትንተና ነው ስለአንድ ተጭዋች የተለየ ክህሎት በታትነህ ስተነትነው በጣም ረካሁ እናመሰግናለን

  • @SeidEndris-t8m
    @SeidEndris-t8m Před 15 dny

    አሌ እይታህ ከማንኛውም የስፖርት ጋዜጠኛ ለየት ያለና ጥራት ያለው ትንተና ነው ስለአንድ ተጭዋች የተለየ ክህሎት በታትነህ ስተነትነው በጣም ረካሁ እናመሰግናለን

  • @SeidEndris-t8m
    @SeidEndris-t8m Před 15 dny

    አሌ እይታህ ከማንኛውም የስፖርት ጋዜጠኛ ለየት ያለና ጥራት ያለው ትንተና ነው ስለአንድ ተጭዋች የተለየ ክህሎት በታትነህ ስተነትነው በጣም ረካሁ እናመሰግናለን