በጣም ውብ የሚያደርጉሽ 6 ሚስጥሮች/ how any woman can be beautiful quickly

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 11. 2020
  • Here are six basic things that women can do to make themselves beautiful. This video is an Amharic language that answers the question of how any woman can be beautiful quickly and easily.
  • Jak na to + styl

Komentáře • 472

  • @Tube-qr9de
    @Tube-qr9de Před 3 lety +67

    ምርጥ ምክር ነዉ ሴቶች ሰምታችኋል ግን ዉበታችሁን እቤታቸን ለባላችሁ ቢሆን ይመረጣል የማንም ሰገጤ መሳሳለቂያ እንዳንሆን ዉበቴ ለኔ ለባሌ የተመቸዉ አለ ?

  • @noraateopea4277
    @noraateopea4277 Před 3 lety +33

    ትክክል ነሽ ሀውለትየ በተለይ ራስን ከሌሎች ጋ ማወዳደር መርዝ የሆነ በሽታ ነው በተሰጠን የሚናመሰግን አላህ ያድርገን በርችልን ውዴ

  • @dr_fedila_zeynu
    @dr_fedila_zeynu Před 3 lety +9

    ለ ሴት ልጅ ዉበት
    1 ረሱል (ሰ ዐ ወ ) ባመጡት መገድ ላይ ቀጥ ማለት እና መፅናት
    2 ኢባዳ ባብዛት, ኢልም መቅሰም
    3 ሂጃብ አስተካክሎ መልበስ ( እስላማዊ ሂጃብ ማለት ጅልባብ ብቻ ነዉ እንጂ አናታችን ላይ ጨርቅ ማድረግ አይደለም ) በደንብ መሰተር
    4 ሃያእ ማድረግ, ( አይናፋርነት )
    5 የባልን, የቤተሰብን, የልጅን ሀቅ በአግባቡ መወጣት
    6 ሰሃቦችን role model አድርጎ መያዝ
    7 የእራስን ንፅህና መጠበቅ
    8 ለባል ብቻ መዋብ
    9 እራስን ከማንም ጋር አለማነፃፀር ( having self confidence )
    10 እና ለእንጀራ ብሎ youtube ላይ ቪዲዮ አለመስራት ( ስንት ስራ እያለ )...

  • @user-mt7xi2he2s
    @user-mt7xi2he2s Před 3 lety +67

    እባካችሁ ዱኦ አደርጉልኝ በጣም ደብሮኛል

    • @user-vw7rm2dp6y
      @user-vw7rm2dp6y Před 3 lety

      አብሽሪ

    • @merkztube
      @merkztube Před 3 lety

      ምነው አይዞሽ

    • @mesibekele6931
      @mesibekele6931 Před 3 lety +1

      Don't worry about something. Every things is adear the control. So Alhaaa is great and Alhaa is Mercy

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  Před 3 lety +11

      አቦሽር እጅ አትስጪ አንድ ችግር1100
      መፋትሄ አለዉና ተረጋግተሽ አስቢ አብሽር አላህ ያግዝሽ ማር

    • @tamraabi1751
      @tamraabi1751 Před 3 lety

      @@hawlettube6809 ምንይሉታል እየተሰካካላቺሁ እምትመጡት ኢጭ እኔ አዲስ ነኝ ለቤትሺ ስራም አላጣሁ ላንቺ ላይክ አላዴርግም ሚዲያን ማን ፈቀዴልሺ።

  • @rabionline5086
    @rabionline5086 Před 3 lety +28

    ውደ ማሻአላህ ግን ሴት ልጅ አለቦበሶን ማሳመር ያለባት በቤት ውስጥ ነው ወደውጭ ሂጃብ ከኒቃብ ነው እህቶቸ አላህ ሱብሀነሁ ተአለ ያዘዘንን እንተግብር ሂጃባችን ውበታችን ውበታችን ለሀላላችን ብቻ ነው

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  Před 3 lety +4

      በጣም ትክክል ግን ባልሽም ሚያምንብሽ አንቺ በራስሽ ስትተማመኝ እና የራስሽ ምርጫ ሲኖርሽ ነው

    • @ibrahimmohammed-tb6qr
      @ibrahimmohammed-tb6qr Před 3 lety

      መሻአላ በረቸ

    • @hawaail9162
      @hawaail9162 Před 3 lety

      ነይእስኪበውስጠውዴስውድሺ

    • @anetube161
      @anetube161 Před 3 lety

      ትክእክል የኔ እቁ

  • @amira7372
    @amira7372 Před 3 lety +2

    እሺ ሀውለትዬ በጣም አመሠግናለሁ ጥሩ ምክር ነው
    ጀዛኪላሁ ኸይር

  • @minayatalquran4395
    @minayatalquran4395 Před 3 lety +2

    ከልብ እናመሰግናለን ውዴ ጠቃሚ ምክር ነው የሰጠሽን

  • @zd9530
    @zd9530 Před 3 lety +12

    ውድ እህቶች ሰላማችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ውዶቸ የሙስሊም ሴት ውበቷ ሂጃብነው መዋብምያለባት ለራሷ ወይም ለባሏነው እጂ ፋሽንተከታይ ሆነን አርቃናችንን እዳንወጣ ፕሊስ እንሰተር ከአላህጋር እዳንጣላ

  • @birtetariku2650
    @birtetariku2650 Před 3 lety

    የምገርም አገላለፅ ነው ቆንጅዬ በጣም አመሰግናለሁ ቆንጆ ት/ት ነው፡፡

    • @zamzamali3129
      @zamzamali3129 Před 3 lety

      ወላሂ ልክ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @lamrotmulugeta7994
    @lamrotmulugeta7994 Před 3 lety

    አመሰግናለው ውዴ ,betam desssss belognal b tiru kn nw yegegnewesh

  • @meymunamehammed4677
    @meymunamehammed4677 Před 3 lety +1

    yene konjo betam tiru mikir new allah yistish tikikil nesh

  • @user-gl2gp4nm7o
    @user-gl2gp4nm7o Před 3 lety

    ሀውልዬ በርቺ ምክርሽ ጠቃሚ ነው ጀዛኪላህ ኦክቲ

  • @ZedoGemechukoroso-sl4qu
    @ZedoGemechukoroso-sl4qu Před 11 měsíci

    Fit betam aschageregni tefetirawim yihun creamim ayfeligim hulum shif yilibignal min yishala

  • @nesriakedirnesriakedir7224

    Hawletye thanks betam welahi betam new yemnwedsh allah yichemrlish Allah yitebksh

  • @semayaddis4143
    @semayaddis4143 Před 3 lety +1

    ዋው በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እናመስግናለን ።

  • @user-fz3nc1xj8l
    @user-fz3nc1xj8l Před 3 lety

    Betam arifi mekir new jezaki allah hyerin ehtachin

  • @maryamsiraj1420
    @maryamsiraj1420 Před 3 lety

    ትክክል ነሺ እህቴ ምክርሺ በጣም ይመቻል የተናገርሻቼው ሁሉም ትክክል ናቼው እላህ ይጠብቅሺ ሴቶችየ እራሳችንን መጠበቅ እለብን ምንም እንካን ስራ ቢበዛ ግድ ነው

  • @user-dk5on8wv4m
    @user-dk5on8wv4m Před 3 lety

    እናመሰግናለን እህታችን ሀሪፍ ምክር ነው በርችልን

  • @user-kc6ej2py5x
    @user-kc6ej2py5x Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን እህቴ ጥሩ ምክር ነው እኔም እስማማበታለሁ

  • @lemlemreday4910
    @lemlemreday4910 Před 3 lety

    Allah abezeto yebarekesh ehete

  • @zahramohamed1910
    @zahramohamed1910 Před 3 lety

    በጣም እናመሰግናለን ዎደ ጡሩትምርኖ ቀጥይበት

  • @eksa5381
    @eksa5381 Před 3 lety

    Hawelet betam harif temeheret newe ene yemasebewen neger newe yenegereshege keep it up be confidence always

  • @zahrafin8636
    @zahrafin8636 Před 3 lety +1

    Mashala Yne Konjo Arif Ngr New Mtkrbwu Dagagme New Madmtwu

  • @birtetariku2650
    @birtetariku2650 Před 3 lety +1

    የሚገርመው ብዙዎች እንድህ ዓይነት ኦሬንተሸን ከመስጠት ይልቅ እንዲህ ዓይነት ቅባት ተጠቀሙ፣ አቅምን ያለገናዘበ ለወጪ የሚዳርጉ ነገሮችን ግዙና ተጠቀሙ በማለት ሴቶችን ሌላ ነገር ውስጥ ከመክተት ይልቅ እንዲህ ዓይነት ት/ት ቢሰጡ መልካም ነው፡፡ አንችን ግን በጣም አመሰግናለሁ፡፡ ተባረክ ጌታ ይባርክሽ፡፡

  • @sadajamal8880
    @sadajamal8880 Před 3 lety +1

    ዋሊኩምአሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ በጣም ሀሪፍ መክሮች ነቸው ጀዛኪ የኔውድ በርችልን

  • @abunaferr1175
    @abunaferr1175 Před 3 lety +1

    አልሃምዱሊላህ ራሴን እንጂ ሌሎች ሰዎችን መከተል አሎድም በነገራችን ላይ የሰውነት እንቅስቃሴ ያልሽው ነገር በጣም ትክክል ነሽ እኔ የተወሰነ ግዜ እሰራለሁ የሆነ ግዜ ደሞ አቆማለሁ በተረፈው እናመሰግናለን

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x Před 3 lety

    ጄዛኪላህ ኸይር ውዴ ትክክል

  • @alemabetw5936
    @alemabetw5936 Před 3 lety

    You right sister

  • @werkemola687
    @werkemola687 Před 3 lety

    በጣምደሥየሚልምክርነዉ እህቴ እናመሠግናለን

  • @androiduser1027
    @androiduser1027 Před 3 lety

    Masha Allah Amesegin alew wud Ehiteee❤️

  • @mustofaahmed5149
    @mustofaahmed5149 Před 3 lety

    Mashallh betam Arif ngr nw share yargeshen thanks

  • @fafiitube3266
    @fafiitube3266 Před 3 lety +1

    Masha Allah lebtesha ades negn wude berchi

  • @eluhabeshawit4354
    @eluhabeshawit4354 Před 3 lety

    Masha allah hawuli konjo began tekami hasab new

  • @Tube-gf1dt7654
    @Tube-gf1dt7654 Před 3 lety +1

    ማሻአላህ እናመሰግናለን ሀያቴ

  • @yibralemmunier4693
    @yibralemmunier4693 Před 3 lety

    ጀዛኩሙላህ ኸይረን

  • @tihitinabekele7454
    @tihitinabekele7454 Před 3 lety

    Betame leke neshe tebareki

  • @hiahhiia182
    @hiahhiia182 Před 3 lety

    ትክክል ነሽ በርቺ እህቴ

  • @selwayoutube279
    @selwayoutube279 Před 3 lety

    Mashallah konjo mekre new haue berchy !!!!

  • @fayzaseid
    @fayzaseid Před 3 lety

    Enamsegenalen teru meker new

  • @seadaeshetu4733
    @seadaeshetu4733 Před 3 lety

    ጀዛከ አላህ ኸይር

  • @anetube161
    @anetube161 Před 3 lety

    ትክእክል አላህ በቤታችን ውስጥ ለባላችን ያስውበን ብርታቱንም ይስጠን ሴቶችዬ እግዲ እየስማቹ ሀውለትዬ በርቺ አስተዋይ ሴት ነሽ ግን ሚክያጅ እየተቀባሽ ባትመጪ የራስሽ መልክ እራሱ ቆጆ ነሽ

  • @neimahamid5233
    @neimahamid5233 Před 3 lety

    Thank you honey

  • @user-mq5nb2yr7j
    @user-mq5nb2yr7j Před 3 lety

    ጀዛክላህ ሁቢ በጣም ታኪው

  • @user-um1kp4zj6l
    @user-um1kp4zj6l Před 3 lety +1

    ጎበዝ ከምንም በላይ በራስ መተማምን የሚክል የለም

  • @Tayech-oj8dh
    @Tayech-oj8dh Před 3 lety

    Thanks konjo

  • @najibaahmedin4440
    @najibaahmedin4440 Před 3 lety

    Mashaallah mkrsh des ylal

  • @fatyatemam4187
    @fatyatemam4187 Před 3 lety

    Yena web jzk hayati allah idmana tena yestesh

  • @rezikahussein8549
    @rezikahussein8549 Před 3 lety +2

    Waleykumaselam worahametulahi wobarekatu barchii yene konjoo

  • @zawiyashunka8323
    @zawiyashunka8323 Před 3 lety

    Jzkhalla thank you for sharing 🙏🏽

  • @nadjanegash7605
    @nadjanegash7605 Před 3 lety +1

    Shukren

  • @user-wn9iw8kn4x
    @user-wn9iw8kn4x Před 3 lety +1

    ትከክክል ጥሩ ምክር ነው

  • @aldanatube4333
    @aldanatube4333 Před 3 lety +1

    በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግን አለን

  • @hairstylesbyeskedar
    @hairstylesbyeskedar Před 3 lety +1

    Hey New Subscriber Here! thank you for sharing

  • @mamazemedkun5885
    @mamazemedkun5885 Před 3 lety

    enamesegnalen ehete beteleye lena betam tekmognal

  • @aishaahmed3187
    @aishaahmed3187 Před 3 lety +1

    በጣም አመሠግናለሁ

  • @durogabi1869
    @durogabi1869 Před 3 lety

    Ine betam bigur fiten abeleshtotel kana biye mahed rasu afrelewu wallahi gin mikirish das bilognal jzk ihte

  • @user-zt9uc2yb4d
    @user-zt9uc2yb4d Před 3 lety

    ትክክክል።

  • @sarahsarah8269
    @sarahsarah8269 Před 3 lety

    Saah mamayee

  • @hayatahmed9984
    @hayatahmed9984 Před 3 lety

    thank u

  • @asterdele2640
    @asterdele2640 Před 3 lety

    በጣም አሪፍ ምክር ነው በርቺ እናመሰግናለን

  • @Fatima-sp7qi
    @Fatima-sp7qi Před 3 lety

    ጅዛካላህ ኽይር ልሁሉም ነግር

  • @tubegdgg1833
    @tubegdgg1833 Před 3 lety

    We wr wb ትክክል ነሽ ሀውሊ የኔ ቆጆ

  • @sitiyosaf8115
    @sitiyosaf8115 Před 3 lety

    Berchilen huketi 💕💕🙏🙏

  • @naeemanaeema5613
    @naeemanaeema5613 Před 3 lety +1

    በትክክል ዋው ንግግርሽ ምክርሽ ተመቸኝ በርቺ

  • @user-ux8gu4ut1r
    @user-ux8gu4ut1r Před 3 lety

    ጀዛኪአላህ ኸይር በርቺ

  • @user-fp9gl9id2f
    @user-fp9gl9id2f Před 3 lety +1

    በርች ማማዬ

  • @mohamedneimayoutube3300

    ትክክል እህት ሀውለትየ ትምህርቶችሺ ይጥማሉ ሀቅ ነው ሁሉም

  • @umuabuketube5554
    @umuabuketube5554 Před 3 lety +2

    ወአለይኩም ሳለም ወራማቱላሂ ወባረካቱሁ ትክክል ጃዛክ አላህ ከይራን የኔ ውድ

  • @user-kt1my2jf9p
    @user-kt1my2jf9p Před 3 lety +1

    ወአለኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እናመሠግናለን ሀውለትዬ

  • @hanan4379
    @hanan4379 Před 3 lety

    ምርጥ ምክር ነው ነኛውድ

  • @tubetube212
    @tubetube212 Před 3 lety

    ትክክል ማር በርች
    ጀዛኪላሁም ኅይር ማማየ

  • @user-if2ms4lv1k
    @user-if2ms4lv1k Před 3 dny

    Bezue temrte eyeseteshen new jezakelah heir

  • @lidiyalidiya5895
    @lidiyalidiya5895 Před 3 lety

    እናመሰግናለን

  • @hananhanan7766
    @hananhanan7766 Před 3 lety

    ትክክል የኔ ዉዶ

  • @SalamSalam-xp4rd
    @SalamSalam-xp4rd Před 3 lety +1

    ወአለይኩምስላምወራህመቱላህ፣ጎበዝበርች

  • @lmahmed1804
    @lmahmed1804 Před 3 lety +3

    በተለይ የምንወደውን ልብስና ጫማዎች ያልሽውን ትክክል ነሽ ከሁለት ወር በፊት የገዛውት ውድ ልብስ እስካሁን ያቃጥለኛል ከአንድ ቀን በላይ አለበስኩትም ሰው ላይ አየሁት ብዬ እናመሰግናለን ለምክርሽ💐❤

  • @user-pc3zh9kd4m
    @user-pc3zh9kd4m Před 3 lety

    ሀሪፍ ነው

  • @anegach9112
    @anegach9112 Před 3 lety

    Betam enamesgen alen ehet👍😍

  • @hhdjdhbxhuud839
    @hhdjdhbxhuud839 Před 3 lety

    ማሻአላህ በርቺ

  • @user-vw7rm2dp6y
    @user-vw7rm2dp6y Před 3 lety

    መሻኣላህ ጄዛኪ አላሁ ኸየር ዉዴ

  • @biskuetkebede2152
    @biskuetkebede2152 Před 3 lety +1

    ewunet new ehite berchi

  • @zubeyidzubeyid6643
    @zubeyidzubeyid6643 Před 3 lety

    .ትክክክል ውዴ

  • @sikosilo5539
    @sikosilo5539 Před 3 lety +1

    Yekeyr sra astemrin jenet megbat enfelgalen eshi

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Před 3 lety

    Selam ehitachin

  • @rawdaalajwa6060
    @rawdaalajwa6060 Před 3 lety

    ጀዛኪላህ አይር ትክክል ውድ

  • @user-ci3sp9eb3g
    @user-ci3sp9eb3g Před 3 lety

    ትክክል የኔውድ 💝💝😘👍

  • @user-le8ec9ww7u
    @user-le8ec9ww7u Před 3 lety

    ትክክልነሺዉደ

  • @hanajesus8329
    @hanajesus8329 Před 3 lety

    ተባረኪ

  • @aydaali4612
    @aydaali4612 Před 3 lety

    I like

  • @mesibekele6931
    @mesibekele6931 Před 3 lety

    It is to have correct enformition thanks alot for all my sweet sister .Alhaa gives you lounge age.nurilin mare wddddddd

  • @hananvlogm4570
    @hananvlogm4570 Před 3 lety

    Yene gobez berechi

  • @fatumamaru584
    @fatumamaru584 Před 3 lety

    Wa wr wb enshe allahe ...............❤

  • @user-lz7nt3fw1r
    @user-lz7nt3fw1r Před 3 lety +3

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @mentubeauty4392
    @mentubeauty4392 Před 3 lety

    በጣም ጥሩ ምክር ነዉ እኔ ጋርም ኑ ለተጨማሪ

  • @seadamuhabba2157
    @seadamuhabba2157 Před 3 lety

    Masha allah bellissima

  • @fatumamaru584
    @fatumamaru584 Před 3 lety

    Betam konjo meker (temhert)new yeseteshen eheta jeza kelahe heyre.

  • @jennas14
    @jennas14 Před 2 lety

    Allah yetbekeshi, allha yhemrilesh,,

  • @rahimaaktar4280
    @rahimaaktar4280 Před 3 lety

    በርች ትክክልነሽ

  • @user-cp8vz1ep8x
    @user-cp8vz1ep8x Před 3 lety

    ወአለይኩም አስለም ወረመቱለሂ ወበረከቱሁ አህለን መሽአለህ 👍🏼 ጀዘኩምለህ ከይረን 🌹💕 በትክክል

  • @alhamdulillh8593
    @alhamdulillh8593 Před 3 lety +1

    ማሻአላህ ምክርሺ እውነት ከልብሺነው የሰራሺው ቪደወውን እውነት በርቺ እናት