#hawletendale

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 27

  • @user-vk6jk5no6o
    @user-vk6jk5no6o Před 2 lety +6

    መሸ አለህ እህቴ ሙዝቃሽን ተይ እና እንደዚህ ምከሪን ምክርሽ ምርጥ ነዉና ሙዚቃ ስልሽ ያው ነሽደም ከሙዚቃ ምንም አይለይም ሊልሽ ፈልጌ ነዉ ለምክርሽ ጀዘክለሁ ኸይርን በርች

  • @husutube5617
    @husutube5617 Před 2 lety +9

    ምድርን ከረገጡ ሰዎች ሁሉ እጅግ የላቁ ሰዉ።ነብዩ ሙሀመድ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም🥰ወደ ቻናሌ በመቀላቀል እንማማር🙏

  • @user-de6kr7eq3w
    @user-de6kr7eq3w Před 2 lety +12

    አልሀምዱ ሊላ እኔ በትዳር ድስትኛ ነኝ ድስታየ እስክ መጨርሻ እንዳርግልኝ ዱአ አድርጉልኝ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Před 2 lety +4

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ

  • @user-qv9jk9hz8d
    @user-qv9jk9hz8d Před 2 lety +1

    ስለድናችን ካወቅን ሁሉም እዛዉአለ ስለባላችን ምንመሆንና ምን ማድረግ እዳለብን 𝑠𝑜 ልል የፈለኩት አሁንላይ በጣም ብዙዎቻችን ማለት ይቻላል ከአሏህ ይልቅ ሰዉ እድወዴን ና ለሰዉ የምንኖርነን አሏህ ከአዘነላቸዉ ውጭ ምክርሽ ጥሩሁኖሳለ እኔበራሴና በበኩሌ ባሌ አሏህ ሷሊሁን ይወፍቀኝና ኳስ ምናምን ስለሚወድ እኔ አልቀበለዉም አሏህ የሚወዴዉ ነገር እስካልሆነድረስ መስሚያያጥጥነዉ 𝙤𝙠 እናም የኔ አዝግ ይሄንን ኮሜት አንብብና ተስተካክለህና።።።።።።

  • @RozaRoza-he3po
    @RozaRoza-he3po Před rokem

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @kalokalo1263
    @kalokalo1263 Před rokem

    እናመሰግናለን እህት

  • @Samirwyi
    @Samirwyi Před 2 lety +1

    የኔ ምርርር እንካውን ደና መጣሽ እግዚአብሔር ይጥብቅሽ

  • @user-su5mt4kg4l
    @user-su5mt4kg4l Před 5 měsíci

    ማሻአላህ የኔልዬ እህት

  • @imtihalhayile4393
    @imtihalhayile4393 Před 2 lety

    Ma’sha’allha Allha ychemerlshe thank you 🙏

  • @eliasgermay5063
    @eliasgermay5063 Před 2 měsíci

    Beautiful 😍 konjo zegeget new

  • @maryemendirsyoutube2251

    አህለን ወሳህሌን ሀውልት እንኳን መጣህ ብያለሁ በዚሁ ስራሺ በርቺ ቀጥይበት አመሰግናለሁ በጣም ባንቺ ትምህርት ተለውጫለሁ

  • @awallotube8131
    @awallotube8131 Před 2 lety

    አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወብረካቱሁ አህለን እህታችን ግብዝ ብርቺ

  • @user-ul7pl7co7d
    @user-ul7pl7co7d Před 2 lety +2

    በምክርሺላይ ቀጥይ እህቴ ነሺዳውን ግን ይቅርብሺ ድምፀ ግን አለ እሚረብሺ ለግድሁ አታድሪጊበት

  • @user-zh2vh1re8c
    @user-zh2vh1re8c Před 2 lety

    መሸአላህ፣ቀጥይበት፣እህት

  • @user-dr3cm2iy6l
    @user-dr3cm2iy6l Před měsícem

    ብሌ. ገደል ይግባ ይሙት

  • @tubeimfahld6445
    @tubeimfahld6445 Před 2 lety

    حبيبي صاخ كلامك🤔👌👍🏻👍🏻
    😘

  • @mariyamhusain6273
    @mariyamhusain6273 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @roqianesre4022
    @roqianesre4022 Před 2 lety

    አህለን እኳን ደህና መጣሽ እህት

  • @user-sl9jz2eh3c
    @user-sl9jz2eh3c Před 2 lety

    ያ ኡህቲ አንገታችንን አስደፋሽን ሚያምርብሽ ስትመክሪን እንጂ ስትዘፍኚ አይደለም አራህማን ያንቃሽ

  • @SS-ld8vv
    @SS-ld8vv Před 2 lety

    ቅማሚ❤❤❤

  • @kubraadem5062
    @kubraadem5062 Před měsícem

    👍👍❤❤🇦🇪

  • @ayisharahmathu2940
    @ayisharahmathu2940 Před 2 lety

    ዌል

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 Před 2 lety

    Enkan dena metash mar

  • @user-qv9jk9hz8d
    @user-qv9jk9hz8d Před 2 lety

    ምክርሽ ጥሩነዉ ሙዚቃዉን ተይዉ አሏህ ይቅር ይበልሽ

  • @Tapaaa-fu4cz
    @Tapaaa-fu4cz Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤