ተመስገንልኝ || New_Gospel_Song_2023 || Wubishet Almasin || New_Apostolic_Song || TEMESGENLG || 2016

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 11. 2023
  • #Like_በማድረግ_ይጀምሩ!! #ቪድዮውን_Like_Shere_ያድርጉ
    #ተመስገንልኝ
    #New_Gosple_Song
    #ዘማሪ_ውብሸት
    #Wubishet_Almasin
    #Apostolic_Songs
    #በማስተዋል_ዘምሩ
    #TEMESGENLG
    #music_Arrangement፦ Messay_Million
    #የጅግጅጋ_ሐዋሪያዊት_ቤተክርስቲያን_ዘማሪ
    #ተመስገንልኝ
    ከአንተ ጋር ኖረ ስንቱን አልፌያለሁ
    በቤትህ ውስጥ ሆኜ ስንቱን ተሻግረያለሁ!
    ደልቶኝ እኖራለሁ በእቅፍህ ውስጥ ገና
    አንተን እያመለኩ ኢየሱስ የኔን ጌታ!!
    ተመስገንልኝ/3 ኢየሱሴ ተመስገንልኝ
    ተባረክልኝ/3* የኔ ጌታ! ተባረክልኝ!
    1)አቅም የለለውን ደካማውን ሰው ረዳሄው
    በቤትህ እንድኖር ብርታት ሆነህ አፀናሄው
    አንድ ጊዜ ከወደድከው ለዘላለም የማትጠላው
    ጌታ ኢየሱስ እወድኃለሁ አተወኝም ይህን አውቃለሁ!
    ተመስገንልኝ...!
    2)አድርገህልኛል የኔ ጌታ አመልክሃለሁ
    በጨነቀኝ ሰዓት ፈጥነህ ደርሰህ አርፌያለሁ
    በክንፍህ ጥላ ስር ሆኜ አላፈርኩም አንተን ብዬ
    ማዳንህን አወራለሁ ክበር ንገስ የሱስ እልሃለሁ!
    ከአንተ ጋር ኖረ...
    3)ሠላምህ በሕይወተ በዝቶልኛል ወድኃለሁ
    ሳልፈራ ሳልሰጋ እየገባው እወጣለሁ
    እረኛየ ሆነሄኛል ቀንና ለት ጠብቀሄኛል
    ከእስራተ ፈተሄኛል ነፃነተን ሰተሄኛል።
    ተመስገንልኝ!!
    Apostolic Song
    Song by:_Br-Wubishet Almasin
    Music Arrangement:Br Messay Million
    @ApostolicSongs2616
    #new_status #new_gospel_massage #massage #bible #biblestudy #biblemessage
    #apostolic #apostolicchurch #kes_Yohannis #Kesyohannnis #hawassa #Hawasa_annual_youth_conference
    #apostolicchurchmezmursongs #mezmur #gospelmezmur #apostolic_songs #በማስተዋል_ዘምሩ #Jesus #nameofjesus #onegodbeliever #onegod #isoyisak
    #iso_yishak #apostolicchurchmezmur
    #church #churchmezmur #bemastewalzemiru #zemiru #zima #apostolic_songs #2023 #2015 #2024 #2016
    #appstolic_church_mezmur_songs
    #bishop #bishopdegukebede #bishop_degu_kebede #bishop_Alemaw #bishop_Terefe #bishop_getahun #bishop_birhanu
    #Apostolic_Songs
    #በማስተዋል_ዘምሩ
    @Salemspiritualevents
    @isoyisehak
    @ApostolicchurchSongwithLyrics7
    @asaphchior
    @ApostolicChurchMezmurSongs
    “አስቀድሞ ስላልጠቀመህ፥ አሁን ግን ለእኔም ለአንተም ስለሚጠቅም በእስራቴ ስለ ወለድሁት ስለ ልጄ ስለ አናሲሞስ እለምንሃለሁ።”
    ፊልሞና 1፥10-11
    #Apostolic_Songs
    #በማስተዋል_ዘምሩ
    • ልቤ ጨካኝ ነው || የአዲስ አበባ ...
  • Zábava

Komentáře • 10