🔴ACE Songs #በማስተዋል  ዘምሩ
🔴ACE Songs #በማስተዋል  ዘምሩ
  • 321
  • 1 591 732
የቀናውን መንፈስ || Apostolic Songs || Yekenawn Menifes || Apostolic Mezmur || @AmenApostolic || የጸሎት መዝሙር
የቀናውን መንፈስ በውስጤ አድስልኝ
የቀናውን መንፈስ በውስጤ አድስልኝ ኢየሱስ አድስልኝ
የቀናውን መንፈስ በውስጤ አድስልኝ
የልቤን ሸለፈት አንተ ግረዝልኝ ጌታ ግረዝልኝ
የአይኔንም ቅርፊት ከእኔ አስወግድልኝ
አንተን እንዳይ ኢየሱስ/2*
አንተን እንዳይ ጌታ/2*
መራራ ሕይውቴን አንተ አጣፍጥልኝ/2*
ሸካራውን ልቤን ጌታ ለውጥልኝ/2*
መላው ሕዋሳቴን ባርከህ ቀድስልኝ/2*
አረማመዴንም አንተው አስተካክልልኝ/2*
አንተን እንዳይ …
አንተን አሳዝኜ ሰላም የላት ነፍሴ/2*
የሕይውቴ ትርጉም አንተ ነህ አምላኬ/2*
ላክብርህ ጌታዬ ዘወትር ተንበርክኬ/2*
ውሰድ ተረከበው እንካ ሁለንተናዬን/2*
የኑሮዬ ክብር የነፍሴ እርካታ ነህ /2*
ዘወትር መሻቴ ኢየሱስ ምርጫዬ ነህ/2*
በልቤ ዙፋን ላይ ከፍ ብለህ ከብረህ/2*
አንተ ንገስብኝ ሁሉን ተቆጣጥረህ/2*
ፊትህን አብራልኝ ሰላምህ ይብዛልኝ/2*
ሰማያት ተከፍተው ባርኮትህ ይምጣልኝ/2*
የቃልህን ምስጥር አንተ ግለጽልኝ/2*
መሻቴንም አይተህ ኢየሱስ ፈጽምልኝ/2*
@AmenApostolicMedia
Apostolic Songs
#አሜን #Amen @Amen @አሜን
#apostolic_songs #2023 #2015 #2024 #2016
#appstolic_church_mezmur_songs
#bishop #bishopdegukebede #bishop_degu_kebede #bishop_Alemaw #bishop_Terefe #bishop_getahun #bishop_birhanu
#በማስተዋል_ዘምሩ
@ApostolicSongs2616
#apostolicchurchofethiopia #apostolicsongs #hawaryawitmezmur #apostolicchurchsongs #apostolicmezmur
apostolic mezmur, apostolic church of ethiopia, apostolic songs, bishop degu kebede, apostolic church songs, apostolic preaching, apostolic church, shalom tube, abenezer fekade, apostolic church song
apostolic, bishop tekle, mezmur, apostolic church of ethiopia new songs, iso yisehak ab, wara bethel, new mezmur, choir, songs, wara, ethiopian songs, ethiopian, only jesus, apostolic song, apostolic church of ethiopia songs, ቢሾፕ ተክለማርያም ገዛኸኝ, bishop teklem ariam, protestant songs, christian songs, apostolic mezmure, bishop teklemariam gezahegn
jesus, apostolic awassa, habesha, new songs, hawariyat church, song, new song, wara conference, ቢሾፕ ተክለማርያም, ethiopian apostolic church, የቢሾፕ ተክለማርያም ገዛኸኝ የቀብር ስነስርዓት, bishop teklemariam gezahgn, apostolic cg, apostolic worship music, betel united church of , jesus christ apostolic, apostolic church of god, hackney pentecostal apostolic church, 6 pack abs, upper room apostolic church, teklem ariyam gezahugn, ቢሾፕ ተክለማሪያም ገዛኸኝ, young's conference, hibiret, አቤነዘር ፍቃዴ,singer seble alemayehu, የመንፈሳዊ መዝሙሮች, የሰማይ ዝማሬ, አንድ አምላክ, የኢትዮጵያ ሐዋርያት ቤተክርስቲያን, apostolic church videos, apostolic church of ethiopia new songs 2022, meseret kejela new
hibret19, apostolic church of ethiopia gofa addis ababa, apostolic church of ethiopia mezmur, bishop teklariam gezahegn, wara crusade, ዋራ ኮንፍራንስ, አዲስ መዝሙር, የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስትያን መዝሙር, ሐዋርያዊት መዝሙር, apostolic church of ethiopia song, ace, wara international conference live, hawariat mezmur, seble alemayehu, song, with lyrics, live worship, hawaryat mezmur, single song, bishop teklem, ariyam, abenezar fekadu, wegane alemayehu, ቢሾፕ ተክሌ, protestant worship, protestant mezmur, hawariyawit, የሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን, ብሾፕ ደጉ ከበደ, apostolic church of usa, acifna, one god, meaza matus ala, hossana maranatha, bishop, awcf, church, addis alem, እግዚአብሔር
እየሱስ, ethiopia, church international, donkey tube, new single song, new apostolic church song, solo apostolic song, ethiopian apostolic song, bishop degu awassa, gospel songs, ethiopian church
apostolic church of awassa, ሐዋርያት, conference, መፈክር ነው , iso
yishak, christian tube - ክርስቲያን ቲዩብ, christian movies, christian music, gendeba betel, wara betel conference 2023, ህብረት መዝሙር, iso yishak, awassa conference, new protestant mezmur, bishop teklemariam ethiopia, new apostolic song, apostolic cover song, honse conferece, conerance honse, new apostolic songs, hawassa conference honse, apostolicmezmure, የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን, abraham and eyasu teklem ariam, ቄስ ተክሌ, ቄስ ተክለማርያም, protestant, bishop degu
seifu on ebs , abi, sami, music, hope, 1, jesus,
donkey, donkey tube, afila fikir, lovely
Apostolicmezmure
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ዘማሪት ሳራ ደምሰው ሳራ ደምሰው እርሱ አይረሳም ሁሉን ማሰማመር ትችላለህ ትውስ ሲለኝ ነፍሴ አረፈች ሥራህ ግሩምና ድንቅ ነው ዛሬ አርፌአለሁ ማነው ዛሬ ድል ድል የሚሸተው ለሌላ እንዳይሆን እወራረዳለሁ አትለፈኝ እንዳንተ ያለ የለም በበርህ ላይ ቆሞ ጽዮን ሳትሞላ ምን ዕረፍት አለ ያይሃል ቢሾፕ ደጉ ከበደ ቢሾፕ አላማው ኢትዮጵያ ሐዋርያት ቤተክርስቲያን ኤርሚያስ ደረጀ Obey the bible Apostolic song Bishop amado Apostol amado Awcf Indian apostolic church Dallas apostolic church Apostolic church of american Apostolic church of south Africa , Sodo, Walayitega, welaytega
|► SUBSCRIBE
| Unauthorized use, distribution and reupload of this content is strictly prohibited
|► Copyright ©2023 🔴ACE Songs #በማስተዋል ዘምሩ
zhlédnutí: 1 661

Video

አስባለሁ የአንተን ውለታ || ዘማሪ ኢሳይያስ | New_Gospel_Songs | Asbalehu Ye Anten Wleta | Apostolic Songs | mezmur
zhlédnutí 2,9KPřed 2 měsíci
አስባለሁ የአንተን ውለታ || ዘማሪ ኢሳይያስ | New_Gospel_Songs | Asbalehu Ye Anten Wleta | Apostolic Songs | mezmur #የኢትዮጵያ_ሐዋሪያዊት_ቤተክርስቲያን_የወላይታ_ሰበካ_ዘማሪ #ዘማሪ #apostolic #hawassa #Hawasa_annual_youth_conference #apostolicchurchmezmursongs #mezmur #gospelmezmur #apostolic_songs #Jesus #nameofjesus #onegodbeliever #onegod #isoyisak #iso_yishak #apostolicchurchmezmur #church #churchmezmur #bemastewalzemiru #zemi...
ማራናታ || New Apostolic Songs || Maranata || Apostolic Mezmur || New Gospel Songs || Apostolic Church
zhlédnutí 2,3KPřed 2 měsíci
ማራናታ || New Apostolic Songs || Maranata || Apostolic Mezmur || New Gospel Songs || Apostolic Church #ማራናታ 00:00-07:17 የሚደርስባትን ጥፋት እያሰበች ዋይታዋ በዝቶአል ምድር ተጨንቃለች ጦርነት እርሃብ በየስፍራው ሞልቷል እረፍት የሚሰጣት ከወዴት ይመጣል ውዴ የነፍሴ አምላክ ቃል የገባህልኝ እመጣለሁ ብሎ ተስፍን የሰጠኝን አይቀርም ይመጣል እጠብቀዋለሁ ማራናታ እያልኩኝ አሻቅበ እያየሁ|2* ማራናታ/5* እላለሁ አሻቅበ እያየሁ |2* ልቡ ያለው ከአንተ ጋር መዝገቡን ያበጃጃል ዘመኑንም እየዋጄ ተግቶ እየተዘጋጀ ልቡ ያለው ከአንተ ጋር መዝገቡን ያበጃጃል ዘመኑንም ...
ምልክቱ_ነኝ || New_Gospel_Song || ዘማሪት ሳራ ደምሰው ||Apostolic_Songs || MILKTU_NEG || Sara Demsew || ማስተዋወቅያ
zhlédnutí 4,6KPřed 4 měsíci
Apostolic Songs @ApostolicSongs2616 #new_status #new_gospel_massage #massage #bible #biblestudy #biblemessage #Apostolic_Songs #ምልክቱ_ነኝ #በማስተዋል_ዘምሩ #SINGER_Sara_Demsew #apostolic_songs #apostolic_songs #ቪድዮውን_Like_Shere_ያድርጉ #Apostolic_Church #New_Gosple_Song #MILKTU_NEG #Apostolic_Songs #በማስተዋል_ዘምሩ #Jesus_is_Eternal_father #apostolic #hawassa #Hawasa_annual_youth_conference #apostolicchurchmez...
አንተ እኮ ነህ || New Gospel Song || Mesay Maza || Apostolic Songs || Apostolic Church || Ante Eko Nehi
zhlédnutí 4KPřed 4 měsíci
#Like_በማድረግ_ይጀምሩ!! #ቪድዮውን_Like_Shere_ያድርጉ #አንተ_እኮ_ነህ ሰው ቢለኝ ባይለኝ ዘምር አትዘምር እኔ እንደሆንኩ አልተውም ለእርሱ መዘመር ስጋ ለባሹ ሰው የሚቀያየር የኔ ኢየሱስ ብቻ ሚኖር ዘላለም አንተ እኮ ነህ የኔ ጌታ የምታዝን የምትራራ ሀጥያት ከብቦኝ ምድረበዳ ከጎኔ ነህ የማትከዳ ክብሬን ሁሉ ጥዬ እዋረድለታለሁ ህይወቴ የእርሱ ነው እኖርለታለሁ ምን ክብር አለኝ እኔስ ክብሬ የሱስ ነው ሁሉን ያየሁት እርሱን በማግኘቴ ነው የጠፋን ነገሬን መልሶ ያመጣው የሞተ ነገሬን በል ተነሳ ያለው ወዳጄም ዘመዴም ከቶ ያላለውን እንደ አይኔ ብሌን እጠብቅሀለው በገናን አንስቼ እደረድራለሁ ያደረገልኝን ድንቁን አወራ...
እጅህ በእኔ ትሁን || Apostolic Songs || Abenezer Fekade || Full Album || ለእኔ መልካም | LENE MELKAM | New Song
zhlédnutí 34KPřed 4 měsíci
እጅህ በእኔ ትሁን || Apostolic Songs || Abenezer Fekade || Full Album || ለእኔ መልካም | LENE MELKAM | New Song የአልበም 1 መዝሙሮች 1. ስጡት ምስጋናን 00:00-04:52 2. አለሁ በለኝ እና 04:53- 09:33 3. አምላኬ 09:34-13:11 4. ልዩ ነው 13:12-17:23 5. ክብርህን ሳየው 17:24-21:18 6. አንተ ለኔ 21:19-27:05 7. መባረክን ባርከኝ 27:06-30:09 8. ከለየኸኝ 30:09-35:12 9. ታምኜው ወጥቻለሁ 35:13-39:43 10. ፍቅርን ስጠኝ 39:44-46:07 11. ገርሞኛል እኔ 46:08:-51:14 12. ክርስትና 51:15-57...
አትንኳት_ቤተክርስቲያኔን || ዘማሪ ሹሜ ኤልያስ || New_Apostolic_Songs || My_Church || ATNKUWAT_BETEKRSITIYANEN| Love
zhlédnutí 6KPřed 6 měsíci
#Like_በማድረግ_ይጀምሩ!! #ቪድዮውን_Like_Shere_ያድርጉ #አትንኳት |3* ቤተክርስቲያኔን ቤተል|3* እናቴ ነሽ ሁሌ ናፍቆቴ ወልደሽ አሳደግሸኝ መክረሽኝ መንገድ ያሳየሽኝ አንች ነሽ ድካም ቀደመና መንፈሰ ስሸፈን በስጋዬ ትዝ አለኝ ያንች ጉያ የሆንሽው ለእኔ መታይያ ምክንያቱ እኔ ሆኘ ውድቀቴ ታይቶ በእኔ ይወራ እንጅ ስለ እኔ አትንኳት ቤተክርስቲያኔን አትንኳት |3* ቤተክርስቲያኔን አትንኳት አይሎ ነው እንጅ መዛል መድከሙ ለዉጠኝ ነበር በመልካም መልካሙ እርቄ አሰብኩ ትጠረኛለች ብዬ ተስፋዬም በዛ በናፍቆት ዝዬ ብዝዎች አሏት የሚኖሩላት በቅድስና ሚቆሙላት ድካሜ ይለወጣል በብርታት አትከፋ እናቴ በእኔ ምክንያት/2*...
እግዚአብሔር አንድ ነው || ማስተዋወቅያ || Apostolic Songs || One God || AND AMLAK || የሕብረት ዝማሬ || Hibiret Mezmur
zhlédnutí 3,5KPřed 7 měsíci
በክርስቶስ ኢየሱስ ለተቀደሳችሁ፥ የሁላችን ጌታ የሆነውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በየስፍራው ከሚጠሩት ሁሉ ጋር ቅዱሳን ለመሆን ለተጠራችሁ ሁሉ! ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን! ዛሬም ለልጆቹ ለራሱ ክብርና ለአካሉ መታነጽ የሚሆነውን ልዩ ልዩ ጸጋ እንደ ፈቀደ የሚሰጠው አምላካችንን እየባረክን በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የኅብረ-ዝማሬ መዘምራን የተዘጋጀውንና "እግዚአብሔር አንድ ነው!" የተሰኘውን የዝማሬ ሰንዱቅ ስናቀርብላችሁ ለምስጋናና ለመታነጽ እንዲሆንላችሁ በማመን ነው። በዚህ የዝማሬ ዝግጅት በሁሉም አቅጣጫ የተሳተፉትን ሁሉ እግዚአብሔር ለአገልጋዮቹ ...
ቅነው_ሲጀመር || Mesay Maza || New_Gospel_Song || KINEW_SIJEMR || Apostolic Songs | በማስተዋል ዘምሩ || Sami.C
zhlédnutí 15KPřed 7 měsíci
#Like_በማድረግ_ይጀምሩ!! #ቪድዮውን_Like_Shere_ያድርጉ #ቅኔው_ሲጀመር የሞት መልአክ ደሙን አይቶአል ፍራት ስጋት ከኔ ርቆአል /2* ወጣ ቢለኝ ከህዝቡ ጋር ወጣሁኛ ተማምኜው መች አፈርኩኝ በመውጣቴ ወጣሁኛ አይቼ ጠላቴን ረትቼ ዘምር ዘምር አሰኘኛ 2* ልቀኝለት ለዚህ ጌታ በክብር ክፍ ክፍ ብሎአልና ለእግ/ር እዘምራለሁኝ በክብር ከፍ ከፍ ብሎአልና ለአምላኬ እዘምራለሁ/2* ፈረሱንና ፈረሰኛውን በባህር ጥሎ ጉልበቴም ዝማሬም እግ/ር ሆኖ መድሀኒቴና የፅድቄም በር ብቻውን ጌታ እርሱ አምላኬ ነው የኔ አለኝታ ቢያስፈራም ግዝፈቱ ባቢሎን ሊናድ ቀርቶ ሊነቃነቅ ይነሳ በገና ደርዳሪው ይዘመር በእውነት በመንፈስ 12* ቅኔው ...
የመጨረሻውን ዘመን ፈተናዎችን በማሸነፍ መንግስተ ሰማያትን ውረሱ || ወንገላዊ ተዎድሮስ || Apostolic Church of International | ክፍል 5
zhlédnutí 2KPřed 7 měsíci
#Like_በማድረግ_ይጀምሩ!! #ቪድዮውን_Like_Shere_ያድርጉ #ወንገላዊ_ተዎድሮስ #የመጨረሻውን_ዘመን_ፈተናዎችን_በማሸነፍ_መንግስተ_ሰማያትን_ውረሱ #YEMECHERSHA_ZEMEN_FETENAWOCHN_BEMASHENEF_MENIGISTE_SEMAYATN_WRESU #በየሳምንቱ_በእንወያይ_የቴሌግራም_GROUP_የሚተላለፍ_መልዕክት_2016/23 #APOSTOLIC_CHURCH_OF_INTERNATIONAL _23 #Apostolic_Songs #በማስተዋል_ዘምሩ #apostolic_songs #Like_በማድረግ_ይጀምሩ!! #ቪድዮውን_Like_Shere_ያድርጉ #በመንፈሱ_በውስጥ_ሰውነታችሁ_በኃይል_ጠንክሩ #New_Gosple_Message #Apostol...
ተመስገንልኝ || New_Gospel_Song_2023 || Wubishet Almasin || New_Apostolic_Song || TEMESGENLG || 2016
zhlédnutí 2,3KPřed 8 měsíci
#Like_በማድረግ_ይጀምሩ!! #ቪድዮውን_Like_Shere_ያድርጉ #ተመስገንልኝ #New_Gosple_Song #ዘማሪ_ውብሸት #Wubishet_Almasin #Apostolic_Songs #በማስተዋል_ዘምሩ #TEMESGENLG #music_Arrangement፦ Messay_Million #የጅግጅጋ_ሐዋሪያዊት_ቤተክርስቲያን_ዘማሪ #ተመስገንልኝ ከአንተ ጋር ኖረ ስንቱን አልፌያለሁ በቤትህ ውስጥ ሆኜ ስንቱን ተሻግረያለሁ! ደልቶኝ እኖራለሁ በእቅፍህ ውስጥ ገና አንተን እያመለኩ ኢየሱስ የኔን ጌታ!! ተመስገንልኝ/3 ኢየሱሴ ተመስገንልኝ ተባረክልኝ/3* የኔ ጌታ! ተባረክልኝ! 1)አቅም የለለውን ደካማውን ሰው ረዳሄው በቤትህ እንድኖር ብርታት ሆ...
የአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ስም ኢየሱስ || ቢሾፕ ደጉ ከበደ || ኢየሱስ የዘላለም አባት ነው || Jesus Is Enteral Father | Degu kebede
zhlédnutí 2,6KPřed 8 měsíci
#Like_በማድረግ_ይጀምሩ!! #ቪድዮውን_Like_Shere_ያድርጉ #ቢሾፕ_ደጉ_ከበደ #የአብ_ወልድ_መንፈስ_ቅዱስ_ስም_ኢየሱስ!! #Jesus_Is_Enteral_Father!! #በእውነትኛ_ወንጌል_ተጫምታችሁ_ቁሙ #APOSTOLIC_CHURCH_OF_INTERNATIONAL _23 #Apostolic_Message #በማስተዋል_ዘምሩ #bishop_degu_kebede #apostolic_songs #apostolic_songs #Like_በማድረግ_ይጀምሩ!! #ቪድዮውን_Like_Shere_ያድርጉ #በመንፈሱ_በውስጥ_ሰውነታችሁ_በኃይል_ጠንክሩ #New_Gosple_Message #Apostol_Degu_Kebede #መልዕክት_በቢሾፕ_ደጉ #Apostolic_Son...
የመጨረሻውን ዘመን ፈተናዎችን በማሸነፍ መንግስተ ሰማያትን ውረሱ || ወንገላዊ ተዎድሮስ || Apostolic Church of International | ክፍል 4
zhlédnutí 1,8KPřed 8 měsíci
#Like_በማድረግ_ይጀምሩ!! #ቪድዮውን_Like_Shere_ያድርጉ #ወንገላዊ_ተዎድሮስ #የመጨረሻውን_ዘመን_ፈተናዎችን_በማሸነፍ_መንግስተ_ሰማያትን_ውረሱ #YEMECHERSHA_ZEMEN_FETENAWOCHN_BEMASHENEF_MENIGISTE_SEMAYATN_WRESU #በየሳምንቱ_በእንወያይ_የቴሌግራም_GROUP_የሚተላለፍ_መልዕክት_2016/23 #APOSTOLIC_CHURCH_OF_INTERNATIONAL _23 #Apostolic_Songs #በማስተዋል_ዘምሩ #apostolic_songs #Like_በማድረግ_ይጀምሩ!! #ቪድዮውን_Like_Shere_ያድርጉ #በመንፈሱ_በውስጥ_ሰውነታችሁ_በኃይል_ጠንክሩ #New_Gosple_Message #Apostol...
የመጨረሻውን ዘመን ፈተናዎችን በማሸነፍ መንግስተ ሰማያትን ውረሱ || ወንገላዊ ተዎድሮስ || Apostolic Church of International | ክፍል 3
zhlédnutí 3,1KPřed 8 měsíci
የመጨረሻውን ዘመን ፈተናዎችን በማሸነፍ መንግስተ ሰማያትን ውረሱ || ወንገላዊ ተዎድሮስ || Apostolic Church of International | ክፍል 3
እኔ ኤልሻዳይ ነኝ በፊቴ ተመላለስ ፍጹምም ሁን || ቢሾፕ ደጉ ከበደ || Apostolic Church || Degu Kebede || Ene Alshaday Neg
zhlédnutí 9KPřed 8 měsíci
እኔ ኤልሻዳይ ነኝ በፊቴ ተመላለስ ፍጹምም ሁን || ቢሾፕ ደጉ ከበደ || Apostolic Church || Degu Kebede || Ene Alshaday Neg
ሕይወት በሚገኝበት ትምህርት ጸንተህ ቁም || ቢሾፕ ደጉ ከበደ || Apostolic Church of International | Degu Kebede || Hiwet
zhlédnutí 3,7KPřed 8 měsíci
ሕይወት በሚገኝበት ትምህርት ጸንተህ ቁም || ቢሾፕ ደጉ ከበደ || Apostolic Church of International | Degu Kebede || Hiwet
የመጨረሻውን ዘመን ፈተናዎችን በማሸነፍ መንግስተ ሰማያትን ውረሱ || ወንገላዊ ተዎድሮስ || Apostolic Church of International | ክፍል 1
zhlédnutí 3,5KPřed 8 měsíci
የመጨረሻውን ዘመን ፈተናዎችን በማሸነፍ መንግስተ ሰማያትን ውረሱ || ወንገላዊ ተዎድሮስ || Apostolic Church of International | ክፍል 1
ተሻገር ወዳየልህ || Apostolic_Song || TESHAGER WEDYELH || ሙሉ አልበም || በማስተዋል ዘምሩ || FULL ALBUM
zhlédnutí 40KPřed 8 měsíci
ተሻገር ወዳየልህ || Apostolic_Song || TESHAGER WEDYELH || ሙሉ አልበም || በማስተዋል ዘምሩ || FULL ALBUM
የሚጠፋውን አጥፋቶ የሚወረሰውን ያወርሰናል || ቄስ ዮሐንስ || Apostolic Worship | በማስተዋል ዘምሩ || YEMTEFAWN ATIFTO YEMIWERE
zhlédnutí 1,1KPřed 9 měsíci
የሚጠፋውን አጥፋቶ የሚወረሰውን ያወርሰናል || ቄስ ዮሐንስ || Apostolic Worship | በማስተዋል ዘምሩ || YEMTEFAWN ATIFTO YEMIWERE
ጋብቻ ሰላም ነው || Wedding || Rediet Tagesse 2016 || ሰርግ || Apostolic Church Wedding 2023 || መልካም ሴት
zhlédnutí 8KPřed 9 měsíci
ጋብቻ ሰላም ነው || Wedding || Rediet Tagesse 2016 || ሰርግ || Apostolic Church Wedding 2023 || መልካም ሴት
ዝም አልልም || የጎፋ መዘምራን || የደቡብ ኦሞ አመታዊ ኮንፍራንስ 2016 || Jinika || Apostolic Worship || በማስተዋል ዘምሩ
zhlédnutí 3KPřed 9 měsíci
ዝም አልልም || የጎፋ መዘምራን || የደቡብ ኦሞ አመታዊ ኮንፍራንስ 2016 || Jinika || Apostolic Worship || በማስተዋል ዘምሩ
እባክህ ተጠቀመኝ || የሶዶ መዘምራን || የደቡብ ኦሞ አመታዊ ኮንፍራንስ 2016 || Jinika || Apostolic Worship || በማስተዋል ዘምሩ
zhlédnutí 3,5KPřed 9 měsíci
እባክህ ተጠቀመኝ || የሶዶ መዘምራን || የደቡብ ኦሞ አመታዊ ኮንፍራንስ 2016 || Jinika || Apostolic Worship || በማስተዋል ዘምሩ
ምን ልበልህ || የሶዶ መዘምራን || የደቡብ ኦሞ አመታዊ ኮንፍራንስ 2016 || Jinika || Apostolic Church Worship || በማስተዋል ዘምሩ
zhlédnutí 5KPřed 9 měsíci
ምን ልበልህ || የሶዶ መዘምራን || የደቡብ ኦሞ አመታዊ ኮንፍራንስ 2016 || Jinika || Apostolic Church Worship || በማስተዋል ዘምሩ
በመጠበቅ የሚገኝ የእግዚአብሔር በረከት || ደጉ ከበደ || የደቡብ ኦሞ አመታዊ ኮንፍራንስ 2016 || Jinika || Bishop Degu || 2023
zhlédnutí 7KPřed 9 měsíci
በመጠበቅ የሚገኝ የእግዚአብሔር በረከት || ደጉ ከበደ || የደቡብ ኦሞ አመታዊ ኮንፍራንስ 2016 || Jinika || Bishop Degu || 2023
የእግዚአብሔር ቅናት እና በቀል || የደቡብ ኦሞ አመታዊ ኮንፍራንስ 2016 || Jinika || Apostolic | በማስተዋል ||Bishop Degu Kebede
zhlédnutí 1,2KPřed 9 měsíci
የእግዚአብሔር ቅናት እና በቀል || የደቡብ ኦሞ አመታዊ ኮንፍራንስ 2016 || Jinika || Apostolic | በማስተዋል ||Bishop Degu Kebede
ልዩ ነው || New_Gospel_Song || Mesay & Abenezer || New_Apostolic_Song || በማስተዋል_ዘምሩ || Liyu New
zhlédnutí 6KPřed 9 měsíci
ልዩ ነው || New_Gospel_Song || Mesay & Abenezer || New_Apostolic_Song || በማስተዋል_ዘምሩ || Liyu New
#በቢሾፕ_ደጉ_ከበደ(አባታችን) | የደቡብ ኦሞ አመታዊ ኮንፍራንስ 2016 || Jinika || Apostolic Church || በማስተዋል ዘምሩ || በረከት
zhlédnutí 1,5KPřed 9 měsíci
#በቢሾፕ_ደጉ_ከበደ(አባታችን) | የደቡብ ኦሞ አመታዊ ኮንፍራንስ 2016 || Jinika || Apostolic Church || በማስተዋል ዘምሩ || በረከት
from በመጠበቅ የሚገኝ የእግዚአብሔር በረከት || መልዕክት በቢሾፕ ደጉ ከበደ || የደቡብ ኦሞ አመታዊ ኮንፍራንስ 20
zhlédnutí 175Před 9 měsíci
from በመጠበቅ የሚገኝ የእግዚአብሔር በረከት || መልዕክት በቢሾፕ ደጉ ከበደ || የደቡብ ኦሞ አመታዊ ኮንፍራንስ 20
ድሉ የእኔ ነው | የደቡብ ኦሞ አመታዊ ኮንፍራንስ 2016 || Jinika || Apostolic Church Worship || በማስተዋል ዘምሩ || ልዩ ዝማሬ
zhlédnutí 13KPřed 9 měsíci
ድሉ የእኔ ነው | የደቡብ ኦሞ አመታዊ ኮንፍራንስ 2016 || Jinika || Apostolic Church Worship || በማስተዋል ዘምሩ || ልዩ ዝማሬ
ጎርደድ እላለሁ || የደቡብ ኦሞ አመታዊ ኮንፍራንስ || ጅንካ || ልዩ አምልኮ || Apostolic Church || Takele
zhlédnutí 1,9KPřed 9 měsíci
ጎርደድ እላለሁ || የደቡብ ኦሞ አመታዊ ኮንፍራንስ || ጅንካ || ልዩ አምልኮ || Apostolic Church || Takele

Komentáře