ጋብቻ ሰላም ነው || Wedding || Rediet Tagesse 2016 || ሰርግ || Apostolic Church Wedding 2023 || መልካም ሴት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 09. 2023
  • #Like_በማድረግ_ይጀምሩ!!
    #ጋብቻ_ሰላም_ነው !!! #ቪድዮውን_Like_Shere_ያድርጉ
    #ሬዴት_ታደሴ
    #ትዳር
    #New_Gosple_Song
    #Apostolic_2016
    #የሰርግ_ዝማሬ
    #Apostolic_Songs
    #በማስተዋል_ዘምሩ
    #Jesus_is_Eternal_father
    #Profitable_Person
    #Apostolic_Church_Wedding_2023
    #Singer_Redite_Tadesse
    #Wedding
    #መዝሙር
    ጋብቻ ሰላም መኝታውም ንጽሁ ነው
    ከእግዚአብሔር ምገኝ መልካም ስጦታ ነው
    እርስበርሳችሁ ተፋቅራችሁ ኑሩ
    ቤታችሁ ይግባ የኢየሱስ ቤት ይሁን
    ተንበርክካችሁ በመሰዊያው ላይ
    ብላችኋልና እኔ እና እርሷ አንለያይ
    ቃል ክዳናችሁን እየጠበቃችሁ
    ሆናችሁ ኑሩ አሜን እንዳላችሁ
    የሰላም አምላክ ቤታችሁ ይግባ ይሁን ሰላም
    የሰላም አምላክ ከዘራችሁን ያብዛ እንደ አብርሃም
    እንድ አድርጓችሁ ማን ልለያችሁ
    ቤታችሁን ይስራ ይረፋባችሁ
    ዛሬም ብፊቱ ጸንቶ አቁሟችሁ
    መልካም ትዳር ይሁንላችሁ
    ይሁን ክብር በሞገስ ላሳደረው
    ይድረስ ምስጋና ከቶ ለማይለዬው
    በአደባባዩ በቅዱሳኑ መሃል
    ላከበራችሁ ለኢየሱስ እልልታ ይገባል
    ልባም ሴት ማን ልያገኝ ይችላል
    ዋጋዋ ከቀይ እንቁ እጅግ ይበልጣል
    አስተዋይ ሴት ለባሏ ዘውድ ናት
    እክልሌ ነሽ ብሎ ታምኖ ምኖርላት
    “ቤትና ባለጠግነት ከአባቶች ዘንድ ይወረሳሉ፤ አስተዋይ ሚስት ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት።”
    - ምሳሌ 19፥14
    አሜን ከእግዚአብሔር ናት
    “የበጉ ሰርግ ስለ ደረሰ ሚስቱም ራስዋን ስላዘጋጀች ደስ ይበለን ሐሤትም እናድርግ ክብርንም ለእርሱ እናቅርብ።”
    - ራእይ 19፥7
    #ቢሾፕ_ዴጉ_ከበደ_ተገኝተዋል_በጉባኤው
    • ድሉ የእኔ ነው | የደቡብ ኦሞ አመ...
    “እኔና አብ አንድ ነን።”
    - ዮሐንስ 10፥30
    “ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”
    - ኢሳይያስ 9፥6
    “እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤”
    - ዘዳግም 6፥4
    ዮሐንስ 14፥9
    ⁹ ኢየሱስም አለው፦ አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ፦ አብን አሳየን ትላለህ?
    ¹⁰ እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል።
    @ApostolicSongs2616
    #new_status #new_gospel_massage #massage #bible #biblestudy #biblemessage
    #apostolic #apostolicchurch #kes_Yohannis #Kesyohannnis #hawassa #Hawasa_annual_youth_conference
    #apostolicchurchmezmursongs #mezmur #gospelmezmur #apostolic_songs #በማስተዋል_ዘምሩ #Jesus #nameofjesus #onegodbeliever #onegod #isoyisak
    #iso_yishak #apostolicchurchmezmur
    #church #churchmezmur #bemastewalzemiru #zemiru #zima #apostolic_songs #2023 #2015 #2024 #2016
    #appstolic_church_mezmur_songs
    #bishop #bishopdegukebede #bishop_degu_kebede #bishop_Alemaw #bishop_Terefe #bishop_getahun #bishop_birhanu
    #Apostolic_Songs
    #በማስተዋል_ዘምሩ
    @Salemspiritualevents
    @isoyisehak
    @ApostolicchurchSongwithLyrics7
    @asaphchior
    @ApostolicChurchMezmurSongs
    “አስቀድሞ ስላልጠቀመህ፥ አሁን ግን ለእኔም ለአንተም ስለሚጠቅም በእስራቴ ስለ ወለድሁት ስለ ልጄ ስለ አናሲሞስ እለምንሃለሁ።”
    ፊልሞና 1፥10-11
    #Apostolic_Songs
    #በማስተዋል_ዘምሩ
    • ልቤ ጨካኝ ነው || የአዲስ አበባ ...
  • Auta a dopravní prostředky

Komentáře • 21