Ethiopia - ባለሥልጣኑ በጥይትተገደሉ፣ ኮሚሽነሩ ለጠቅላዩ ምላሽ ሰጡ፣ "ሊፈጁን ነው" 30 ሺህ ኢትዮጵያዊያን፣ የተመድ አስደንጋጭ ሪፖርት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 07. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 122

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m Před 4 dny +12

    ድል ለህዝብ ልጅ ፋኖ ፍትህ ለንፁሀን ህዝባችን

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc Před 4 dny +7

    የኤርትራ መግስት ስወድህ

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l Před 4 dny +8

    ሰላም ለአገራችን ፍትህ ለህዝባችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919

    ትግራውያን ፣ህወሃት የሚባል የነቀዘ ድርጂት እንድዘውራቸው ከፈቀዱ ሁሌም ጉዳቱ ይቀጥላል፤ግን አሁንም ቢሆን ወደቀልባቸው የሚመለሱበት ጊዜ አላቸው፤ሁሉንም ኢትዮጵያዊያንን አሏህ ይጠብቃቸው።

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 Před 4 dny +4

    ስርአቱ አጽሙ ብቻ ቀረ ፣ ስልጣን በቃኝ ማለት በሳልነትና ክብር ነዉ።

  • @user-xk7gf6rb3p
    @user-xk7gf6rb3p Před 4 dny +8

    ሰላማቹ ይብዛ ውድ የሀገር ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷

  • @Yohanasenafe
    @Yohanasenafe Před 4 dny +5

    ጥሩ አደረገ ምን ይጠቅማሉ ጸሎት ማድረግ ሲገባቸዉ ሃይማኖት ከ ሃይማኖት አያበጣበጡ ነው እንጂ ምን አተረፉ ኤርትራ 2 ሃይማኖት ኦርቶዶክስ እና ሙስሊም ብቻ ሌላ አያስፈልግም

  • @user-nn7hu5cj9x
    @user-nn7hu5cj9x Před 4 dny +15

    ድልለፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ud6ok2yq5l
    @user-ud6ok2yq5l Před 4 dny +3

    ተመልከት ይህን የግፍ ጥግ
    የሐጥኦን ሰራ ለፅድቅ ተረፈጅ

  • @Tybatube
    @Tybatube Před 4 dny +9

    ዛሬ በጣም ከፍቶኛል በእውነት ጊዜው በጣም ከፍቶዋል የሆና ቪዲዮ አይቼ በሳወደ አረቢያ የደረሰበቸውን በደልና ግፍ በጣም ያሳዝናል ማንም ሰው እንዳታዩት ወዴች እራሰች ጠብቅ ወድ የአግሬ ልጀች በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራስ ነወ😢😢😢😢😢

    • @user-hs6xn8dp7h
      @user-hs6xn8dp7h Před 3 dny

      ሳውዲ የምትኖሩ እህቶቼ ወንድሞቼ እባካችሁ የምትልኩበትን የሀዋላ ስልክ ቁጥር ላኩልኝ ለሀገሩ አዲስ ነኝ የማቀውሰው የለም እባካችሁ ተባበሩኝ

  • @AbrahamHaile-hb1vs
    @AbrahamHaile-hb1vs Před 3 dny +1

    ድል ለፍኖ❤❤ ለአማራዉ ህዝብ

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l Před 4 dny +3

    አክራሪ ጴንጤዎች የውጭ ሰላይ ስለሆኑ ይታሠራሉ። አለቀ

  • @Capital.Eritrea
    @Capital.Eritrea Před 4 dny +5

    Yes tekekel new yesraw 🇪🇷🇪🇷🫡🫡 just orthodox and Muslim yewchi emnate ayseflgem 🇪🇷🙏

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Před 2 dny +2

    Good morning Fetha midiya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teguaasefa7977
    @teguaasefa7977 Před 4 dny +5

    እግዚኦ አማራ እንደ ድመት ተባልቶ ሊተላለቅ ነዉ

  • @alwya1323
    @alwya1323 Před 4 dny +8

    አረ ያረቢ አላህ ሰላሙን ያዉርድልን ያረቢ አረ የናቶች ያባቶች የየቲሞች እምባ ይብቃ በለን

  • @AS-ux6xi
    @AS-ux6xi Před 4 dny +6

    ስርነቀል ለውጥ ያስፈልጋል ህዝብን እያቃጠሉና እያገቱ እየገደሉና እያዋከቡ ስልጣንን ማራዘም ይቁም እስከመቸ !?

  • @saradessalegn9308
    @saradessalegn9308 Před 4 dny +12

    ድል ለፋኖኖኖኖኖኖ

  • @zx9713
    @zx9713 Před 3 dny +1

    ፍትህ ለተማሪወች 😢😢😢😢😢😢 ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @user-yn6lp2wv4j
    @user-yn6lp2wv4j Před 3 dny +1

    ትግራዉያን የፈለገ ቢመራዉ ምን ኣገባህ ስለፀሎትህ ለራስህ ፀልይ ሰለፆለት ራሳችን እናዉቃለን ምክንያቱም የሃይማኖት መሰረት ፅዮናዊት ኣክሱማዉየያን ነን እኛን ለማጥፋት ያላረጓቹ የለም ግን ኣንጠፋም ግድግዳዳዉ ይጠፋል እነጂ መሰረት ኣይጠፈም ገና ታያለህ ሓመድ ልሰን ፈጣሪን ይዘን እንነሳለን ከናንተ ደሞ ያለያየን ኣሜን ምድረ ኣረሜዎች

  • @piealpha795
    @piealpha795 Před 4 dny +10

    በሃይማኖት ተደብቆ ሴራ መስራት ኤርትራ ውስጥ ኣይሰራም ፣ ክርስትያን ማለት ምን ማለት ነው ? የኤርትራ ህዝቢ 60% ኣርቶዶክስ ክርስትያን ኣይደለም ወይ የታሰረ ኣለ ? 10 % ካቶሊኮች እና 5 % ፕሮተስታንቶች ኣሉ ኣልታሰሩም ፣በክርስትና ተደብቆ ኤርትራ ውስጥ ሴራ እስረላሁ የሚል የውጭ ተላላኪ 200 እይደለም 2000 ቢሆን ይቀፈዳል ፣ እንኳን ሲሸጡኝ ሲያስማሙኝም ኣውቃለሁ ኣለ ቢንዛይድ😂😂 ድህንነት ከኤርትራ ተማሩ

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před 4 dny +6

    ኧረ የሰላም ወሬ ናፈቀን

  • @leenmarvlogs6746
    @leenmarvlogs6746 Před 4 dny +1

    በትክክል ለህዝብብ ዲምጸሰለሆናናና ከስራዉዉ ተባረረ ህዝብያናቃልልየተባሉትንንበስርቤትትት😥😥አማራየ ሰላማችሁ ይመለስስስ

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 Před 4 dny +19

    ዲል ለፋኖ ፋኖ ያቸንፋል 🐆🐆🐅🐆🐅💚💛❤

    • @Ethopialazalzalmtnur
      @Ethopialazalzalmtnur Před 4 dny +1

      🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 Před 4 dny

      @@Ethopialazalzalmtnur 😝😝😝😜😜😜

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb Před 4 dny

      መልካም መቃጠል💚💛❤💪💪👈👈😛😛😛😛​@@Ethopialazalzalmtnur

  • @DawaDawa-zz7vg
    @DawaDawa-zz7vg Před 4 dny +23

    በ 4 ቀን ውስጥ 2 ብርጋዴር ጀነራሎችን አግኝተናል ሌሎችም ይቀላቀሉናል። ሆዳም ባንዳ አማራዎችም ሳይረፍድ ፋኖን ተቀላቀሉ 🤔
    ድል ለጀግናው ንጉሱ ፋኖ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc Před 4 dny +2

    ፈታ እንኳን ደህና መጣህ ጅል በለው አግቦ ይወዳል ተረተረት የሚያወራ ህፃን ልጅ ድሮስ ምን ያውቃል ከብት እንኳን ሀገር ሊመራ እሱም ተመርቶ አልበቃው ብቻ እግዚያብሄር መገላገያውን ያምጣልን

  • @user-zf5ji8bm2c
    @user-zf5ji8bm2c Před 4 dny +2

    የሰሩትግፍ ተከትሏቼዋል ይበሏቸው
    ኢትዮጲያዊይ አይበሉ አራጂ ሳምሪይበሉ የመቼአገራቸው ነው ካሀድ

  • @TsedeyTessema
    @TsedeyTessema Před 4 dny +1

    እንግዲህ ይችን ሀገር ነዉ የሚመራዉ ዶር ተብየዉ 😢

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 Před 4 dny +5

    እናንተ ናቹ ፋኖን የምትናገሩት ❓ አይ የኦሮሞ ፕለቲከኛ !!! ጋላ ሁሌም እንስሳ ነው

  • @hawaa112
    @hawaa112 Před 4 dny +3

    ህግ አለ እየተባለ ሀገር ላይ ግን መንግስት ስራውን እርስቶታል የምር መንግስት አለ እየተባለ ይሄን ያክል እገታ ሲፍፀፍም መንግስት ምንም አለለም እናም እጃቸው ስላለበት ነው መንግስት ዝምታውን የመርጥወም እናም መላው የኢትዩጵያ ህዝብ ይሄን አጋች ሸኔ መታገል ነው ያለብን ብልፅግናና ሸኔ አብርው ነው የሚሰሩት እናም መላው የኢትዩጵያ ህዝብ ንቁ ይልቁንስ

  • @hiwottsegaye2754
    @hiwottsegaye2754 Před 4 dny +2

    ገለልተኛ ነን ነው ያሉት ዶር ዳንኤል መርጠው ሲቃወሙ ከርመው? ብቻ መነሳታቸው ጥሩ ነው።

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7z Před 4 dny +4

    ድል ለፍኖ

  • @makiyamakiya5356
    @makiyamakiya5356 Před 4 dny

    😢😢😢😢😢

  • @almazwlane1522
    @almazwlane1522 Před 4 dny +1

    ለእዋት,መተው,ለመዋጋት,ነው

  • @rsrs8270
    @rsrs8270 Před 3 dny

    😭😭😭😭😭😭

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x Před 4 dny

    ሰላም

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 Před 4 dny +10

    ብልፂግና የሚባል አሸባሪ ጥፉቱ ሲነገረዉ ያስራል ይገላል ያሳዲዳል ጥፉቱን ማረም አይችልም 👍👍👍👍ለህዝብ የማይጠቅም ባለስልጣን ሞቱ ቀሩ ጉዳያችን አደለም ዲል ለፋኖ 💚💛❤🐆🐅🐆🐅🐆🐅🐆🐅🐆🐅🐆🐅🐆

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Před 3 dny +1

    Betame yemisazen gudaye New

  • @galaaneetuffa8665
    @galaaneetuffa8665 Před 4 dny +1

    Those are Abiy’s Shane 😂!

  • @hewan676
    @hewan676 Před 4 dny

    😊😊😊

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Před 4 dny +1

    ወንድ ዳንኤል እንኳን ከዚህ ጭራቅ ገላገለህ

  • @user-lh2zp9dz5r
    @user-lh2zp9dz5r Před 4 dny

    እሰይ😅 ሶዳን የአማራ ጠላት

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f Před 2 dny

    እንካን ስለአትላንታ ስለሀገራችሁ የማታትትቁ

  • @GhebreabT
    @GhebreabT Před 4 dny

    still you could not learn from your mistakes

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m Před 4 dny

    በኢህአፓ የነጭ ሽብር ጊዜ ጋር የሚመሳሰል ግድያ ነው ።

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri8703 Před 4 dny

    Feta wushetami zegab nek 😊

  • @amanuelyesuf1117
    @amanuelyesuf1117 Před 4 dny +4

    የትግራይ ተወላጆችን ለይተው ያንገላታሉ ይገድላሉ ማለት የማይመስል ነገር ነው። ለሱዳናዊ አማራ ሆኑ ኦሮሞ ወይ ትግሬ በምን ለይተዋቻው ነው የሚገድሉት? ለሱዳኖች እኮ ሁሉም ስደተኛ ኢትዮጵያውያን ናቸው እዚያም ሄደው በራሣቸው እንደልማዳቸው ኢትዮጵያ አይደለሁም ትግራዋይ ነኝ እያሉ ሲለፋደዱ ካልሰሙዋቸው በስተቀር!

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar Před 4 dny +2

      እዉነት ነዉ። ካርቱም ውስጥ ኤርትራዊም ሁን ትግሬ አማራ ጉራጌ ማንኛዉም ኢትዬጲያውያንን አበሽ ብለዉ ነዉ የሚጠሩት የእኛ ክፍልፍል ትርጉም አይሰጣቸዉም።

  • @AddisHailu-no8qz
    @AddisHailu-no8qz Před 4 dny +1

    አቶ ዳንኤል እንደሌሎቹ ህሊናቸውን ሳይሸጡ በትክክል መንገድ የስራ ዘመናቸውን የጨረሱ በጣም ነው የማደንቃቸው ጠቅላዩ የሚፈልገው የእግሩን እጣቢ እየጠጡ የሚቃጥር ነው የሚፈልገው እሳቸው ግን ክብራቸውን ጠብቀው ነው የኖሩት መቼም ቢሆን የሚሰማቸው ፀፀት የለም ህሊናቸውን ሸጣቹ የምታጎበድዱ መለስ በሉ እንደ ባለፈው መንግስት በይቅርታ እንታለፋለን ብላቹ ካሰባቹ ሞኝነት ነው

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Před 14 hodinami

    ወይ ግዜ....? ምን አይነት ዘመን ላይ እንደሆንን ....? ለመገመት ....? ከአዕምሮ በላይ ነው! እረ ኢትዮጵያን ....? ተንቀሳቀሱ....? ወፍረድ , ወይ ፍረድ ...? ይሄኔ ነው ....???? ህዝብ እያለቀ ....? ዝምታ ሊገባኝ አልቻለም ...???? ይህ የማያመው ኢትዮጵያን ካለ አዝናለሁ ! ነገም ...? በአንተው ላይ ይህ ..? የሚሆን ነውና ..? መግበኔ ብለህ ተነስ ...? እስከመቼ ...? ተፈርቶ ይኖራል ????

  • @yayatheethiopia5984
    @yayatheethiopia5984 Před 4 dny

    አረ እእእእ እምምምም ኢኢነነነነእእእምም 😮ኡኡ 😮😮ኢኢኣኢኢን ኢይይይይ

  • @YtB-nl8oq
    @YtB-nl8oq Před 4 dny

    17:14 🤣

  • @fasiltesfamichael6535

    ETHIOPIA BOSHASHA TWDEM

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Před 3 dny

    በኤርትራ የሚወራ የውሽት ወሬ ትክክል አይደለም ወንጀል የሰራ ይታሰራል🇪🇷🇪🇷

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 Před 4 dny +3

    እነዛ አህያ ጋላ መራራ ፣ ጃዋር የታባታቸው ነው ያሉት የቆሻሻ ዘሮች ለምን አትናገሩም ❓❓

  • @user-mv8fi2qr4u
    @user-mv8fi2qr4u Před 4 dny

    Wushetam

  • @worqusima1598
    @worqusima1598 Před 4 dny

    agachu Fano new waxaw

  • @seydwollo1462
    @seydwollo1462 Před 4 dny +1

    አምባ ገነኑ መንግስት ፍፁም ህግን በተፃረረ መልኩ በግልፅና በስዉር የኢትዮጵያን ህዝብ ፍዳዉን እያሳየዉ ነዉ ለመሆኑ የሀገራችን ህዝብ ይህንን መረዳት ለምን አቃተዉ ዉሸታሙ አምባ ገነን ለሸኔ መለሳለስ ይታዬበታል ዙሩን እያከረረ ያለዉ መንጌስት ብቻ ነዉ

  • @MastiMolex
    @MastiMolex Před 4 dny

    S

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 Před 3 dny

    ሁለሌእገታየአብይስራነው❤

  • @mahtebubekele9342
    @mahtebubekele9342 Před 4 dny

    No aid is free, be it to government or nongovernmental organization.

  • @user-wv6rf7gq2p
    @user-wv6rf7gq2p Před 4 dny

    ለሰብአዊ መብት ጥበቃ በድን የሚከፈለው የኢትዮጵያ ሕዝብ ገንዘብ እኮ ነው ፣ሰብአዊ መብት ጥበቃም ለኢት ሕዝብ ነው ።

  • @solomontesfayeweldemaryam9444

    Lefrengi malaklak gize alfobetal

  • @user-vd2hm2ok1l
    @user-vd2hm2ok1l Před 4 dny

    ከአሽሙር ነው እንዴ የተወለድከው

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l Před 4 dny +1

    የምትቀባጥረው የማይካድራ ጨፍጫፊፊዎች በስደተኞች ስም እንዲገቡ ጠበቃ ሆነህ ነው።

  • @user-tn8gg1yi5r
    @user-tn8gg1yi5r Před 4 dny +7

    ኤርትራ ጀግና

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Před 4 dny +1

    ለምን አብይ አይከሰ ስም

  • @ChxVic-nz7eb
    @ChxVic-nz7eb Před 4 dny

    ይህኔነዉመሸሸአለሰዉዬዉየባሰችግር

  • @fbeyene91
    @fbeyene91 Před 4 dny

    ፈታ ደይሊ ዛሬም ደነገጠ የሚሊኒክ ኮንዶም😂😂😂

  • @GizawAnden
    @GizawAnden Před 4 dny

    Beye kililu lemidersew teteyaky mehon yalebet yekiliu mengist lyhon ygebal

  • @GeminiOneStar
    @GeminiOneStar Před 4 dny

    በአማራ ክልል ኦሮሞ ዞን ??????

  • @saved1580
    @saved1580 Před 4 dny

    ቆላስይስ 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ጌቶች ሆይ፥ እናንተ ደግሞ በሰማይ ጌታ እንዳላችሁ ታውቃላችሁና ለባሪያዎቻችሁ በጽድቅና በቅንነት አድርጉላቸው።
    ² ከማመስገን ጋር በጸሎት እየነቃችሁ ለእርሱ ትጉ፤
    ³ በዚያን ጊዜም ስለ እርሱ ደግሞ የታሰርሁበትን የክርስቶስን ምሥጢር እንድንነግር እግዚአብሔር የቃሉን ደጅ ይከፍትልን ዘንድ ስለ እኛ ደግሞ ጸልዩ፤
    ⁴ ልናገር እንደሚገባኝ ያህል እገልጠው ዘንድ ጸልዩልኝ።
    ⁵ ዘመኑን እየዋጃችሁ፥ በውጭ ባሉቱ ዘንድ በጥበብ ተመላለሱ።
    ⁶ ለእያንዳንዱ እንዴት እንድትመልሱ እንደሚገባችሁ ታውቁ ዘንድ ንግግራችሁ ሁልጊዜ፥ በጨው እንደ ተቀመመ፥ በጸጋ ይሁን።
    ⁷ የተወደደ ወንድምና የታመነ አገልጋይ በጌታም አብሮኝ ባሪያ የሆነ ቲኪቆስ ኑሮዬን ሁሉ ያስታውቃችኋል፤

  • @DhbfDjcft-eb9uf
    @DhbfDjcft-eb9uf Před 4 dny +2

    ሞትን ለምስኪኑ ህዝብ ብቻ ያደረገው ማነው ይቅመሱት መልካም ሲኦል

  • @kebedezelelew3742
    @kebedezelelew3742 Před 4 dny +1

    የዘራችሁትን፡እጨዱ።የጨነቀ፡ለት፡ኢትዮጵያውያን

  • @Trendy-nd9ho
    @Trendy-nd9ho Před 4 dny +1

    የኤርትራ መንግስት እስላምና እና ክርስትያን በሰላም የሚኖርባት ብቸኛ አገር ነች። ኤርትራ ልክ እደ ኢትዮዽያ ማንም ቀጣፊ በየጎደናው በስመ እየሱስ የምያጭበረብር ምድረ ተንከሲስ አደለችም የኤርትራ ህዝብም ለሴኮንድም እንደማያስፈቅድላቸው እሙን ነው። ለፖለቲካ ትርፍ ሲባል በእምነት አሳቦ ኤርትራን መወንጀል የወትሮው የ CIAና የ MI6 ሴራ ነው። 🇪🇷 ❤

  • @bizuayehudelelegn8011

    መንግስት ያደራጀው መዋቅር
    ነው ሊያንቀሳቅሰን አልቻለም
    አ/አ ስልክ እንፈትሽ እያሉ
    እየዘረፉ ይገኛሉ

  • @daddubai8470
    @daddubai8470 Před 4 dny

    ፋኖ ዳንኤል ሰለደቡብ ወጣቶች "በፋኖ"መታገት ትንፍሽ ያላለ ጽንፌኛ ነው አንተ ብታንቆለጳጵሰው ሥራ ይመሰክርበታል ነገሩ ነው እንጂ አንተም ያው ነህ።ከመንግሥት በኩል የሚገደሉትን ዳንኤል አይታየውም።ለሁሉም ኢትዮጵያ ይህን ጽንፈኛ ተገላገለች።እሱን የሚሸልሙት ጉዳይ ፈጻሚአቸው ሰለሆነ ነው።

  • @mammushmammush6443
    @mammushmammush6443 Před 3 dny

    ፔንጤ በል

  • @TemasgenSamilove
    @TemasgenSamilove Před 4 dny

    ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፈል🐯🐯🐯🐯🐯

  • @fasiltesfamichael6535

    MINABATHI AGEBE SLE ERITREA 🇪🇷 ANTE CHEMLAKA

  • @teklieyirga2257
    @teklieyirga2257 Před 4 dny

    , የኢትዮጵያ አየር ኃይል ሚሰራው ንፁሀንን ከወጀለኞች ለማዳን ሳይሆን ንፁሀንን መጨፍጨፍ ነው፡፡ ያሳዝናል አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ!!

  • @InnocentBike-hp5ys
    @InnocentBike-hp5ys Před 4 dny

    Alahiytebkewchu

  • @Melakekidane-uq8fy
    @Melakekidane-uq8fy Před 4 dny

    crstian endalhonu ante ye zenaw aqrabi bedemb tawqaleh pente nachow egna demo yehe adisu geday haymanot anwedem metaser adel megel new migebachew

  • @abdumnurMnur-wu1hq
    @abdumnurMnur-wu1hq Před 4 dny

    😂

  • @amanuelyilma9762
    @amanuelyilma9762 Před 4 dny +2

    ዛሬ ኢትዮጵያውያን ሆናችሁ ደስ ይላል 😂😂😂..... ትግራዋይ ምናምን እያልክ ስትቀባጥሩ አልነበር እናንተ የአመፅ ልጆች የስንት ሺህ የንፁሃን ህዝብ ደም አፍስሳቹ ይሄም አልበቃ ብሎ ከሱዳን ጋር በመተባበር ኢትዮጵያን ያደማቹ እናንት የግፈኞች ስብስብ አይናቹ እያየ በሰይፍ ትጠፋላቹ ምክንያቱም አግዚአብሔር በፍርዱ አይሳሳትም ::

  • @eyobtesfay
    @eyobtesfay Před 4 dny

    BBC BBC bbbbbbbbbbb

  • @NAZRAWI371
    @NAZRAWI371 Před 4 dny

    @ፋኖ-ጃዊሳው-ጋኒኤል-በቀለ😂

    • @user-xb5rc1ig1e
      @user-xb5rc1ig1e Před 4 dny

      Kept Anasa

    • @AdenchAbeba
      @AdenchAbeba Před 4 dny

      አይ ጋላ ፋኖ ፋኖ እያልክ አላዝን ጀግኖች ስራ ላይ ናቸው አንተ ቅዘን ቅዘናም ጋላ

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l Před 4 dny

    ቅጥረኛነትህ የሚረጋገጠው በየሰከንዱ የምታሳየው ካርታ ነው። ሌሎቹን ክልሎች ትተህ የተሰፋፋ የ"ኦሮሚያን" "ካርታ" ብቻ ታሳያለህ። ሆዳም ቅጥረኛ። ዋጋ ትከፍለበታለህ

  • @user-kr2ne3gn2p
    @user-kr2ne3gn2p Před 4 dny +1

    💚💛❤💪🐅🐅🐅🐅👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅✅✅ድል ለአማራ ሕዝብ ሞት ለፋሽሽሽቶች 💚💛❤💪🐅🐅🐅🐅👍👍✅✅✅✅

  • @gulledabdi6571
    @gulledabdi6571 Před 2 dny

    Stinky Oromo

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi Před 3 dny

    አብይ የኢትዮጵያውያን ሂትለር!

    • @konjosara5547
      @konjosara5547 Před 3 dny

      ​ aby is criminal killed innocent children and woman in tigray and amhara
      his place in jail
      RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
      land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
      amara and tigray are brother
      look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love
      the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
      oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land
      thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
      aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
      he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan

  • @DestaAbebe-cj6lb
    @DestaAbebe-cj6lb Před 4 dny

    አንተም ህይወትህ ይለፍ

  • @mahinabo6070
    @mahinabo6070 Před 4 dny

    ሰው ግን አህያ እየሆነ ነው!! የዚህ ሁሉ መከራ ምንጩ ሰይጣኑ አብይ ነው!! ለምን ሰው ይህን ሰውየ ይደግፋል? ጥቅሙ ምንድን ነው?

  • @AdonayTeklay-o3h
    @AdonayTeklay-o3h Před 4 dny

    ዳኒኤል በቀለ አድላዊ ከሚባሉ ሐላፊዎች አንዱ መሆኑን ነዉ የማውቀዉ

  • @vhgkvkgm8536
    @vhgkvkgm8536 Před 4 dny

    ዳንኤል አተ ብሎ ኮምሽን የሙስሊም ደም በየቦታው ሲፈስ ባላየ ያለፍክባቸው በኦሮሚያ እና በአማራ ነገ ዋጋ ትከፍልባቸዋለህ ንቀት

  • @user-by7in5ku2g
    @user-by7in5ku2g Před 4 dny

    ለውጥ ነው ዋጠው ነፍጠኛ አብይ ሙሴ ነው ሺይ ዓመት ይንገሰ ብለዊል የአማራ ህዝብ የታሪክ አተላ

    • @marmar9352
      @marmar9352 Před 4 dny

      ጅል እበት የሀገሬቷ ተፅኖ ፈጣሬ አማራ ብቻ ቆማጦች

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x Před 4 dny

    ሰላም