ከሚሊዮን ብሮች ጨዋታ ጀርባ አብይን ያስጨነቀው… | ከኦሮሚያው እገታ የሾለከው ጥብቅ መረጃ | ፋኖም ሸኔም መንግስትም እጃቸው አለበት? | Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    CZcams ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

Komentáře • 32

  • @mollafikadu944
    @mollafikadu944 Před 16 dny +5

    የብልግና ሳይሆን የድንቁርና ፖርቲ ቢሉት ያመጣቸው ነበር ከ100 በላይ ተማሪዎች በገዛ ሃገራቸው ታግተው አይቶ እንዳላየ ሰምቶ እንዳልሰማ በብልጭልጭ መብራቶች ማደንዘዣ ምን የሚሉት ፖለቲካ እንደሆነ አይገባንም ።

  • @ethiofriendship4909
    @ethiofriendship4909 Před 16 dny +5

    The scariest thing is not the kidnapping,the fact that they are able to receive money via bank account need much much discussion!! Only in Ethiopia kidnapping is legal and able to accept money legally,which means the government and police know to whom and where the money is going

  • @GeteMekonen-ew4st
    @GeteMekonen-ew4st Před 16 dny +1

    በትክክል ጠቃሚ ትምርት ነው

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 Před 16 dny +2

    የህዝብ ዝምታ ግን ያስፈራል እገታ እደተራ ነገር ሲታይ በጣም ያስፈራል

  • @YonasAbebe-gm3dj
    @YonasAbebe-gm3dj Před 14 dny

    Nice looking amigo

  • @RobiBorde
    @RobiBorde Před 16 dny +2

    ክፍለሀገር ላይ ሸኔ ያግታል አበባ ላይ ብልፅግኖ ያግታል።

  • @user-uo6gh7ub2f
    @user-uo6gh7ub2f Před 14 dny +1

    ልብሣቸውና ፀጉራቸውጅ ሸኔ የሚአሥብላቸው አጋቾቹ የኦሮሚያ መንግሥት የሚዘውረውና የሚቆጣጠራቸው የተለመደ ቢዝነሥ ነው።የሚገርመው ከጎሐፅዮን እሥከጫንጮ የኦሮሚያ ልዩ ሐይል ከያንዳንዱ ተሸከርካሪ ከፍተኛ ገንዘብ ይሠበሥባልም አጋቾቹም ከመንግሥት የተሠወረ አደለምም

  • @suzanakaleb2286
    @suzanakaleb2286 Před 16 dny +2

    የካድሬ ሚዲያ ነገር። በፒፒ ኢሀዴግ 2.0 የተደገፈ ዘረፋና ሽብር በሌላ አካል የተፈፀመ ለማስመሰል ይታገላል።

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 Před 16 dny +1

    ፍኖ አያግትም ያገቱን መንግስና ሸኔ ናቸው ምክንያቱም የታጋቾች የገዘብ ክፍያ በመንግስት ባንክ ነው የሚተላለፈው

  • @bereketbiz
    @bereketbiz Před 16 dny +1

    You are right amare. Once i saw a documentary about drug war in Mexico. One of the most ruthless crime syndicate in Mexico is called Los Zetas and surprisingly it was established my ex special forces of mexico . We are in deep trouble.

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 Před 16 dny +1

    ፍኖ ይህን ስራ አይስራም ፍኖ በድስፒሊን የተሞሉ ጀግኖች ናቸው ቆሻሻው ኦኔግ ነው ተማሪወችን ማገት ጀግነት መስለው የውድቀታቸው ምልክት ነው የሚሳይ

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 Před 16 dny +1

    ከበቡሽን ባታነሳ ጥሩ ነበር

  • @ytwassie9331
    @ytwassie9331 Před 15 dny

    It's not Gebre Guracha. It's "Gerbe" Guracha

  • @hailuteshome3765
    @hailuteshome3765 Před 13 dny

    የተሽኮረመመ የፈራ ትችት ስለሆነ እንጂ የተያዘ የተጠየቀ አጋችና ባለስልጣን የለም ።
    ሲጀመር እንዲወራም አይፈለግም ።

  • @beletu7041
    @beletu7041 Před 13 dny

    አሁንስ ትንትናህ እውቀት ፍለጋ ሆነ

  • @ftsumwondimumamo2777
    @ftsumwondimumamo2777 Před 16 dny +1

    😂😂😂 አሜሪካ የኢትዮጵያ መፍረስ ያሳስባትል ነው የምትለኝ አሚጎ??? ይሄ ቢያሳስባት ኖሮ በፒርቶሪያው ስምምነት ላይ Main Stakeholders እንዲሳተፉ ታደርግ ነበር :: ለስምምነቱ አለመሳካትና አሁን ለተዘፈቅንበት ችግር ዋናው ደንቃራ የአሜሪካን የተንሸዋረረው የግል ፍላጎት ነው :: መንግስትን ተወው የዶላር ጤኔ ስለያዘው ይሄው እንደምታየው እንቁልልጭ እያሉ ማንም መሬት ላይ እንደፈለገ ይጎትተዋል ...
    በኦሮሚያ ክልል በፌዴራል መንግስቱ ዝምታ በኦህዴድ የጀርባ ድጋፍ የተንሰራፋው የአማራን እገታ ንግድ የሚያስቆመው ማነው??? "ብልፅግና" መንግስት ህግና ስርአትን ማስከበር ካቃተው ስራው ምንድነው??? አጋቾቹ እኮ በኢትዮ ቴልኮም ስልክ ወደ ታጋቾቹ ተማሪዎቹ ቤተሰብ እየደወሉ ከ500ሺ እስከ 1 ሚልዮን ብር ለማስለቀቂያ ክፈሉ እያሉ ነው 😭

  • @amiryahya1360
    @amiryahya1360 Před 16 dny

    ህሊና ያለቸውሁም

  • @mesfindamte1971
    @mesfindamte1971 Před 16 dny

    ይህን እንቶ ፈንቶ ፍሬ የሌለው ነገር አውርተህ ።" ፐ ዛሬ ተነተንኩት" የምትለው?

  • @feedelband205
    @feedelband205 Před 16 dny +1

    የአብይ የግል ጦር ኮሬ ንጌኛ ነው ያገታቸው እብይ ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልተደበክ የትም እባክ አታመልጥም እንተ የግብረሰዶማውያን አለቃ::

  • @ayalewhailu7875
    @ayalewhailu7875 Před 16 dny +1

    ቅል እራስ ባዶ አንተም ብሎ ፖለቲካ ተንታኝ ቀፉፊ ጎደሎ የአስተሳስብ ደሀ

  • @ayalewhailu7875
    @ayalewhailu7875 Před 16 dny +1

    መንግስት እንደሚያደርግ አጥተህው ነው የምትዋክተው ፍራሁ አትልም ፋኖ ያደርግል ብለህ ለመጨመር ነው ፋኖ እንካን አማራ የሆኑትን ወገኖችን አይደለም የማረካቸውን ገንዘብ እየከፈለ ወደየገራቸው የሚሽኝ ታጣቂ ነው ከውነቱ አትሽሽ ወይም ጋዜጠኛነቱ ልቀቅ አጭበርባሪ

  • @wandewasanbirihanu9729

    ለምድነው የምታዶበሰብሰው

  • @ayalewhailu7875
    @ayalewhailu7875 Před 16 dny

    ሁለተኛ ተከፋይ ስዩም ተሾመ እውነት አንተ በአፍ ኮማንዶ ለመምታት ብትሞክርም እውነት እውነት ስለሆነች ታሽንፋለች ሁልእት አጭበርባሪ ጠያቂና መልስ ስጭ ጋዜጠኞች

  • @feedelband205
    @feedelband205 Před 16 dny

    ኡኡኡኡ እባካችሁ ድረሱልኝ እኔ ወራዳውን ጨፍጫፊውን ደም ጠጪውን አብይ የተባልኩትን ተኩላ ጉሮሮዬን አንቀው ለፍርድ ሊያቀርቡኝ ነው እሁን 3ስተኛው ጄኔራል ፋኖን ተቀላቅሏቸዎል አለቀልህ እንት ኮልኮሌ ስነግርህ እልሰማ ብለህ እኔ አርፌ መቃብር ላይ የበቀለ ጫቴን እንዳልቅም እርግህኛል ብሎ እኔን እንዲጠብቀኝ የቀጠርኩት ዘበኛዬ ቢራ አይኑ ጁላ ደውሎ ቁርጤን ነገረኝ ዝንዬም ሰሞኑን ሱሪ መልበስ ጅምራለች ቀሚሷ ውስጥ ግብቼ እንኳን እንዳልደብቅ ኡኡኡኡ አልቆልኛል ድረሱልኝ !!!!አደናብራቸውፅጌና ብር አንጡ ነጋም ብትሆኑ ከህዝብ የዘረፍኩትን ገንዘብ እን የጀርመን መንግስት የዛሬ 6 አመት የልከውን ዶላርንም አብረን ነው የዘረፍነው ረስታችሁት ከሆነ ....

  • @ethiopalezelalemtinure5569

    መንግሥት አለ??ፓርላማዉ አጨብጫቢ ነዉ ክፍያዉን መክፈል ያለበት የኦሮሞ ክልል ነዉ...

  • @user-yo1pu6ly1m
    @user-yo1pu6ly1m Před 15 dny

    Demo ante manhe.