የኢትዮጵያ ሬዲዮ ትዝታ - BENEGERACHIN LAY
Vložit
- čas přidán 26. 09. 2020
- የኢትዮጵያ ሬዲዮ ትዝታ - BENEGERACHIN LAY
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World
ጌታቸው ማንጉዳይ እና አለምነዋሴ ምርጦች ....የሚገርመው የሳምሶን ማሞ ማንነት ድሮም አሁንም ከብር ጋር መሆኑ ያርጋግጥል
አይደል😏😏 ሌላማ ለፅድቅ ብቻ ሚሰራባት ሀገር አይደለች 😏
Serto telewete so mn yehun medre mekega
ደሬ መቼም አንተ የሚታቀርበው ፕሮግራም አንድም ጠብ አትልም እግዚአብሔር ይባርክህ 🌷🌷🌷።
ደረጀ። እዉነትም ደረጀ!!! ታድለህ ሰዉ እንደዚህ ሙሉ ይሆናል!!!! አቦ ተባረክ!!! በጋዜጠኝነት ላይ ሺህ አመታት ንገሥ!!!!!!!!!!!!!!
ጨዋታቹ ከኢትዮጵያ ፊልሞች ይልቅ በጣም አዝናን ፣አስደሳችና አስተማሪ ሆኖ አግኝቼዋለው 👍💐💚💛❤️🇪🇹
እግዚአብሔር ጤናቹንና እድሜያችሁን ይባርከው ፤ የሁልግዜም ምርጥ ጋዘጠኞች 👍👍👍💚💛❤️🇪🇹👍👍👍💚💛❤️🇪🇹 እግዚአብሔር አገራችንን ይባርክ ፤፤
ኢትዮጵያ ካላት ጌዜጠኛ ጥንቅቅ ያሉ ደረጀ አና መአዛ አንደኛ ናቸዉ
መአዛላይ ሀሳብ ቀይሬያለሁ።
የሚገርም ጨዋታ .ደሬ መቼም አትጠገብም አቦ ብዙአመት እድሜ እና ጤና ይስጥህ
ይህ ፕሮግራም በብዙ ክፍሎች በተለያዩ ይዘቶች እየተዘጋጀ ቢቀጥል ብዙ ያስተምራል። ደሬ ብራቮ።
አለም ነዋሴ የኔ አይናፋር ስወድህ ለደሬ ያለኝ ፍቅርና ክብር ተዎት በጣም ነው ምወድህ ደርዬ❤❤❤❤❤
ጌቾ ለካ እንደዚህ ደስስስስስስስ የሚል ሰው ነው🙏 በጣም ደስ የምትሉ ጓደኛሞች የኢትዮጵያ አገሬ ፈርጦች👌.........የሳሚ ዳሎል ታሪክ ገርሚ ነው🙏
ደሬ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
When dereje talking, i feel his voice like a music
Like Ethiopians air lines classical
ደሬ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ከቻላችው በተለይ በየመሀሉ የምታነሱዎቸውን ጋዜጠኞች እንድናውቃቸው በፎቶ ብታሳዮን መልካም ነበር
1950ቹ ዜና ተመቸኝ " አንድ ከውጭ የተዳቀለች ዶሮ በሚያስደንቅ ሁኔታ እንቁላል ሲትጥል ታይቷል" የዋህና ንፁህ ሕዝብ ❤ እንኳን ይሄን ፕሮግራም አቀረብክ! በጣም አዝናናኝ፦ ለዛ አላችሁ! እወዳችኋለሁ❤
Bebishoftu ketemaa?
የወይዘሮ ፂዬናዊት ዶሮ እንግዶች ፊት ወለደ ግን ምን አስባ ነው
@@yehunalemassefa5474 ወለደ ? ወለደች?(ጣለች) ደንግጣ ነው😂
በጣም ደስ የሚል ወርቃማውን ጊዜ የሚያስታውስ ነው። እባካችሁ ከቻላችሁ የእሁድ ጠዋትን ፕሮግራም ጀማሪዎች ታደሰ ሙሉነህ፣ ንጉሴ አክሊሉ፣ እንዲሁም ታምራት አሰፋን የሚያስታውስ ዝግጅት ብታቀርቡ።
እናንተ ያገራችን ውድ ጋዜጠኞች እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኑሩልን። ዛሬም የማትጠገቡ አዲስና ብርቅዬ ናችሁ ። ደሬ ከስራ ባልደረቦች ጋር በመሆን በያለንበት ስላዝናናችሁን ከልብ እናመሰግናለን።
ደሬ አድናቂህም አክባሪህም ነኝ ጥሩ አዜብ ወርቁም በጣም አክባሪዋ ነኝ አለምነህ ዋሴ የሳዳም ሁሴን ዘገባ ያቀረበውን መቸም አረሳው አድናቂው ነኝ።
ኢትዮጵያ ሬድዮ በጣም ነበር የማደምጠው በስሙ ብቻ ኩራት ይሰማኝ ነበር። እናመሰግናለን ደሬ ሁሌም ፕሮግራምህ ምርጥ ነው።🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
እንዲህ ያለውን ትዝታ ልክ የትዝታው አካል እንደነበርኩኝ ያክል ነው በደስታ የምሰማው ፣ ከግዜው ክፋት የተነሳ ያልኖርኩበትን ዘመን መናፈቅ ከጀመርኩ ቆየሁ 😔 ፣ የደረስንበትን ዘመን ሳያዩ ያለፉ ምንኛ ታድለዋል ።
አለምነህ ስላየዋችሁ በጣም
ደስተኛ ነኝ
በትክክል።
ውብና ድንቅ ፕሮግራም ነው ጋዜጠኛው እሚለው ዜማ ለናንተ ነው ሙያና ሙያተኛውን ያገናኘ እንቁዎች እድሜችሁን ያርዝምልን የፊቱ ክለለ የሁላው የለም ::🌹🌷
ደርዩ ምርጥ ፕሮግራም በተለይ ልክ እንደኔ እሬድዩ ታቅፎ ላደገ ልጅ!!! Arts TV አዜብና እንተ ናችሁ ያደመቃችሁት ኑሩልን!!!!
ደረጄ ወደ እድገታችን ወደ ልጅነታችን መለስከን ሰንብት አቦ ! የጨዋዉን ዘመን ፍንትው አድርገህ አሳየኽን ክብር ለናንተ ለሁላችሁም ለምን ጊዜውም ይሁን ተባረኩ
ዋዉ ስልጠናችሁ ግን ጠቅሞዋችሁዋል:: ምርጥ ተናጋሪዎች ናችሁ የድምፃችሁ ጥራት ልዩ ነው:: የአሁኖቹ ጋዜጠኞች ከእናንተ ብዙ ሊማሩ ይገባል:: ከስነምግባር ጀምሮ::
ድርዬ እንኳን አደረስችሁ ደርዬ እግዛብኤር ስራህን ይባርክል እድሜና ጤናይስጥህ 🌼🌼🌼🌼
ዋው እንቁዎች የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
በነገራችን ላይ አወጋጅንና አለምነህ ዋሴን ዘሐበሻ ዜና በጣም ነው የሚወዳችሁ የማከብራችሁ ሁለቱን ከዚህ በፊት አላቃቸውም ነበር ከዚህ በኃላ አውቀናችሃል መንገድ ላይ ብናገኛችሁ ክብር እንዲንሰጣችሁ
የጋዜጠኝነትን ሙያ እጅግ በጣም ነው የሚወደው እድሜው ይጠር አረብ ሀገርና ድህነት ተባብረው ከምወደው ትምህርቴ ወደ ዃላ ጎተቱኝ ግን አይቀርም ጋዜጠኛ ባልህንም ትምህርቴን አንድ ቀን ከግብ አደርሳለሁ
በመጀመሪያ ደሬ የምታዘጋጀው ፕሮግራም በጣም የሚገርም ነው እናመሰግናለን፡፡ ሲቀጥል ሳምሶን አንድ ሰው 85 ዓመት ያስቆጠረ ድርጅት ውስጥ መስራት በራሱ በጣም በጣም ትልቅ ነገር ነው በመስራትክ አመስግነህ እክብረህ ባሳለፍካቸው ባደረካቸው ነገሮች እያስታወስክ እንድትጫወት ለህዝቡም ስለ ኢትዮጵያ ሬድዮ እምታስታውሰውን እንድትናገር እንጂ የተናደድክባቸውን የምትጠላቸውን አስታውሰህ እንድትወቅስ አይደለም፡፡ በጣም ታሳዝናለክ ሌላው አለም ጌች ደሬ በጣም ነው እማመሰግነው እውነትም የህዝብ ናችሁ
ቆንጆ ትዝታ ነው: ያሳለፋችሁት: ሁሌም የተከበራችሁ ናችሁ:: ጌቾ እግዛብሄር የባረከው ሰው ነው። ተባረኩ ሁላችሁም🙏🙏🙏
በዚህ ሳምሶን የሚባል ጋዜጠኛ ምክን ያት እንዴት አድርጌ ፌስቡኬ ላይ ይሄንን ዝግጅት ደስ ብሎኝ ለማካፈል ስሞክር እንደዚህ በአደባባይ ጋርቤጅ ለዛውም በውጭ ቆንቆዋ። የፌስቡኬን ታዳሚ ስለማውቀው እንደዚህ ያለ ቃላት የተነገረበት ዝግጅትን ለሰው ለማካፈል አፈርኩኝ የፌስቡኬን ታዳሚዎች የማይመጥን ስለሆነ በሱ ንንግር ብቻ ማስተላለፍ አልፈለኩም እኔ እንደተናደድኩበት ሁሉ ብዙ የሚናደድ ሰው ስላለ ማካፈል አልፈለኩም። ይሄ ለአርት ቲቪዋች ማሳሰቢያ ነው። እንግዶቻቹህን ቢያንስ የራሳቹህ ደንብ እና ስርአት ምን እንደሆነ አስረዱ ከዛ ውጪ በፈቃዳቸው የፈለጉትን ነገር ቢናገሩ የነሱ መብት ነው። ሰው እኮ የተቃውሞን ድምጽ ጠጠር ባለ መልኩ መግለጽ ይቻላል። ልክ እንደ ጋዜጠኛ ታንቱ፤ እሳቸው ሰዎች በሰዎች ላይ ሰዎች በሀገር ላይ ሰዎች በማህበረሰብ ላይ የሚያደርሱትን ጥፋት ላይ ተግባራቸው ላይ ምክን ያታዊ በሞኖ አመክኞ ስለሚናገሩ እንደሳቸው አይነት ሰው ቢሰማ ሰዎች መረዳት ይችላል። ቢያንስ የሱን ፍላጎት እናከብራለን፤ ቢያንስ ስርአት ባለው ቃላት ቢገልጽ ጥሩ ነበር። ጋርቤጅ ብሎ የነበረውን ቢሮ ሀገር አቀፍ ነው። ድሮዎም የሰው ሀቅ ብር እየበላ የነበረ ሰው ስርአት የሚባል ነገር ሲነገረው አይወድም።
በጣም ትክክለኛ አስተያየት ነው !!!ከሱ ይሄንን አልጠበኩም🙊🙉
እኔ እደዚ ኢንተርቪው ያስደሰተኝ ያዝናናኝ የለም ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹ 🙏❤😍
ዋዉ ምርጥ ጋዜጠኞቻችን አነጋገራችሁ አለባበሳችሁ ፍቅራችሁ መከባበራችሁ ደስ ሲል???? ኑሩልን🙏🏾💚💛♥️ደሬ እናመሰግናለን🙏🏾
ደሰ የሚል ዘና የምታደርጉ ወድ ኢትዮጽዉያን ናቹሁ
ጌቹ ማንጉዳይ በጣም የምወደዉ ወንድሜ ነዉ ሰላም በልሉኛ
ስታምሩ ወድሞቼ አገር ወዳድ እንቁዎች ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ትውልዱ ከናተ በተማረ የአገር ፍቅር
ሳምሶን የአደግንበት ዘመንን መርሳት ነው። እንኳንስ አለቃ አንዳንድ ቤተሰብ አባቶቻችንን እንኳን በጣም ነበር የምንፈራው። እባክህ ትላንታችንን አንርሳ።
ምንም ቢሆንም መጀምሪያ የሰራህበትንና የተማርክበትን ማክበር ጥሩ ነው:: የእድገትህ መሰረት ነውና
Dreje I am proud that I know you. You are just a miracle for Ethiopian journalism. I wish I could say more ,Huge love.
በጣም ጥሩ ትዝታ ነው የጫራችሁት - ሁላችሁንም እናመሰግናለን እንወዳችዋለን - ረዥም እድሜንም ይስጥልን
አለምነህ ዋሴ በቲቪ መታየት አይወድም ነበር ድምጽህ መቼም አይጠፋም ስላየነህ ደስ ብሎናል ሳምሶን ማሞ አፍህን የፈታሀበት መስሪያቤት ጋርቤጅ ማለት አልነበረብኝም
Samson, Dere, Getachew, you all are amazing. lots of love and respect to all of you. mist Ethiopiawian.
Alemneh sounds professional and looks innocent of the three.
ሳምሶም ማሞ ለመስሪያ ቤትህ የሰጠኽው አስተያየት ከጨዋ ሰው አይጠበቅም መቼም በዚያ ጊቢ ደግም ክፉም አሳልፈሃል በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ አንድ ነው ይሉሃል እንዲህ ነው ወገኔ
ከኪቤአድ ፎቶ ካሜራ ሰርቆ የተበረረ ሌባ ያለዕውቀት በዘመድ ከተቀጠራ ወሮበላ ምን ይጠበቃል ?? ዛሬም ቢሆን ዕውቀት የለውም ። በሰቦታጂ የተዘረፈ የሀገር ሀብት በአጉርሳኝ ለጉርስህ የተገኛ እንጅ የዕውቀት አይደለም ይቅር ይበለው ።
ሳምሶን በፊትም እጠላው ነበር ይበልጥ ጠላሁት ይሄ በክት
ስታምሩ 30/40 አመተ ወደሗ ተመልሶ መጫወት መታደል ነው በህይወት ቆይቶ መጨዋወት
እኔ ብሮግራም ጀምሬ ጨርሼ አላውቅም ጊዜውም የለኝም ይህን ኘሮግራም እንዴት እንዳስደሰተኝ ልገልጸው አልችልም በጣም አሪፍ ትዝታ ነው ያራዳ ልጆች
ሳምሶን ጋርቤጅ አይባልም::
ከአነጋገርህ ለማወቅ ቀላል ነው::
ስለ አለምነህ ለመግለፅ ቃላት ያንሰኝል:: ግን ምላስህን የምታወጣው ለህንጻው ነው ለወያኔ::
ጌታቸው ግልፅና እውነተኝ::
ደረጀ ሁሌም ተናፋቂ
በጣም ጥሩ ዝግጅት::
Eunet. Eminager. Sewu. Atwedu
ጎደኝቹ መሰከሩ እኮ
ስለጊቢው ውበት
ሳምሶን ጥጋበኛ ነህ ተራ ስለሆነ ያወቀ መስሎት ነው ቆሻሻ ያለው የራሱን በስብእና የቆሸሸ ሰው መሆኑን እየተናገረ ነው ምክንያቱም ጊዜው በሚፈቅደው መሰረት ቤቱ የተሰራው ዘመኑ አልሰለጠነ ታዲያ አንተ የኋላ ታሪኩ እራሱን ያውቀዋል የኋላው ከሌለ የለውም የፊቱ ነው!አፉ እንዳመጣለት ይናገራል!
እጅግ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ደሬ እናመስግናለን ትዝታ የዋሊት
ደረጀ ሀይሌ:
በህይወት ያለ ዕንቁ ጋዜጠኛ::
የማስታወስ ችሎታህ ዕፁብ ድንቅ ነው::
አንበህ እና ተዘጋጅህ እንግዳህን ስታነጋግር: ነገሮችን የማገናዘብ ብቃትህ የሚደንቅ ነው::
ለእንግዶችህ ያለህ ከበሬታ የሚገርም ነው::
ዳውድ ኢብሳን እንግዳ አድርገህ ስታነጋግረው የማይገባውን ከበሬታ ሰጥተህ ነው::
ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐብይ አህመድን ጋብዘህ ብታነጋግርልን ደስ ይለኛል::
በአጭሩ ድንቅዬ ጋዜጠኛ ነህ::
ባለ መነፅሩን ደደብ ብለሕ ንገረው ደሬ ጫማውን ለሕዝብ ሚሣይ ደደብ
@@dagimabdi4116 ስለማታቀው ነው እንጅ የወጣቶች ፖሮግራም ቅዳሜ ቅዳሜ የድራማ ክፍል ፈጣሪ ነበር ስድብ ምን ያደርጋል
ደሬ ደስ የሚል ጨዋታ ነበር የዚያን ጊዜ ያሳለፋችሁት ነገር መስማት በጣም ያዝናናል:: በተለይ ጌታቸው ማንጉዳይ በጣም ተጫዋች ነው እርግጠኛ ነኝ በዚህ መንገድ ብዙዋቻችን አናውቀውም :: የሀገራችን ብርቅዬ ጋዜጠኞች ክፍል ፪ ሳምንት እስከሚደርስ በጣም ጏጉቻለው ::
በጣም ደስ ይላል::
ዝግጅቱ,
አለምነህ ዋሴ በጣም የበሰለ ጋዜጠኛ መሆኑ በድጋሜ እንዳውቅ አድርጎኛል::
the best memory ever...golden journalists ..long live..
ሳምሶን የምትባል ግልብ እራስ 22 አካባቢ ምን ቤት ከፍትህ እንደነበር ልቦናህ ያቀዋል ከወያኔ ጋር ተሻርከህ ስንት ትውድን ነው የገደልከው አንተም ሰው ሆነ ኢትዮጵያ እሬድዮ ን ግምጃቤት ነው ብለህ ታናንቃለህ አጠገብህ ያሉት መቸም በውስጣቸው ባልጋበዝነው ብለው እንደሚሉ እርገጠኛ ነኝ ምንም በፊለፊት ባይናገሩም ማፈሪያ
Thank you Dereje this is amazing remembering ❤ for all ethiopian people it's so beautiful remembering Thank ❤ ♥ again Dere.
ድንቅ ፕሮግራም ነው በትዝታ ወደ ኋላ መለሰን። ኢትዮጵያ ሬዲዮ ልዩ ነበር: ጋዜጠኞች ፕሮፌሽናል እና ለሞያቸው ራሳቸውን የሰጡ ነበሩ። 🙏❤
ደሬ ከልብህ ጋዜጠኛ ነህ 👍 እጅግ ተደስቼበታለሁ ፣ ተምሬበታለሁ ፣ ተዝናንቼበታለሁ Epic 🥇
Ere Dere please interview Meaza Birru.....pls pls .....
100 % 👍🏽
አይ ሳምሶን እንጀራ ያወጣልህን ቤት ጋሬቤጅ ትላለህ በጣም ወረድክብኝ።
ደሞ የሚገርመው ሰካራም ስለነበር ስራ እያረፈደ በጣም ነበር የሚያስቸግረው ሲሉ ሰምቻለው
Exactly
Yea, he is very arrogant.. sooo materialist.
@Million Amede Habt manenatakne ayeshafname birr waga yalowm ya hazbe fkr yebeltal.
@Million Amede Ameeenn lanta damo enda samk yestak .
እጅግ በጣም ውብ ለዛ ያላቹ ምርጥ ትውልዶች ሰላማቹ ብዝት ይበል
ምን አይነት ምርጥ የአብሮነት፣የጓደኝነት፣የመከባበር፣ምርጥ ደጋግሜ ብሰማውም የማይጠገብ፣ጨዋታችሁ፣ለዛችሁ፣መከባበራችሁ አቦ ፈጣሪ ለሁላችሁም ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ።ተባረኩ
በጣም ምርጥ የትውስ ፕሮግራም ነበር……በዚሁ አጋጣም ሳምሶን ማሞ ላይ የሚታየው ነገሮችን አሳንሶና ውለታ ለማሳጣት የሚመልስበት ግብርና ሰዎችን ክብር ለመስጠት መቸገሩ በዚህ እድሜም ካልተፈታ ችግር ነውና ቢሻሻል……ትውልድን የሚያሻሽል ረጅም እድሜ ይስጣችው
ደሬ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ እንኳን ተቀጥራችሁ የሰራችሁበት አይደል በመመላለለስ መዝናኛ ላይ የሰራን ብዙ ትዝታ አለ እንዲህ በአንድ ላይ ሰላየናችሁ ደስ ብሎናል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ።
@አልማዝ አንቺም እኮ ትንሽም ቢሆን አስተዋጽኦ አድርገሻል እንደ ዛሬ ሚዲያ ላይ መውጣት አውቶብስ እንደ መሳፈር ባልረከሰበት ጊዜ
ሳምሶን በጣም ታሳዝናለህ! ታበይክ በጣም።
የሚገርም ታሪክ ነው ያጫወታችሁን በተለይ የድሮ የሬዲዮ ዜና ደስ ሲል ማለትም መሳፍንቶች መኳንንቶች ዝናብ መጣሉ ጸጋዎች የሆነ መንፈሳዊ ነገር አለው የህጻናቱ መሞት ሲያሳዝኑ
ውድ ደረጀ በጣም አመሰግናለሁ። ሁሌም ደረጃውን የጠበቀ ስራ ነው የምታቀርብልን።
ጌታቸው ማንጉዳይ የቴዲ አፍሮ ማናጀር
I love this guys talking about the good old days it’s funny. Much Love !!
ሳምሶን ማሞ አንተ ስድ አነጋገርህ ያስተዳደግህ ውጤት ነው ለነገሩ ባልደራስ ሜዳ ላይ ዲቢሳ(ቁማር) እየተጫወትክ አድገህ ካንተ ምን ጥሩ ነገር እንጠብቅ ባይገርምህ ይሄ ጋርቤጅ ብለህ የጠራህው የኢትዮጵያ ሬድዮ ጣቢያ አሁን አንተ ለዚህ ደረጃ ያበቃህ ቦታ ነበር እንደሌሎቹ ባልደረቦችህና ጓደኞችህ መልካም ነገር ከመናገር ሰድና አሳዳጊ የበደለው ወሬ በማውራትህ በጣም እንዝናለን ለማንኛውም ደረጀ አለምነህ ጌታቸው ለሰጣችሁት መልካም አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን።
በእውነት እጅግ መሳጭ ፕሮግራም ነበር
Can’t wait for part 2.
Thank you for this memorable journey.
ስው ልብ ያላለው የተለያዩ አንቲክ ሬዩንዮን ስብስብ አለህ በርታ
ቀኔን ብሩክ ነው ያደረጋችት! በህወት እያላችሁ መጨዎወታችሁ እዴት ደስይላል እግዚአብሔር እድሜ ከከጤና ጋር ይስጥልን 😀 ሀገራችን ሰላም ያድርግልን!
ደሬ የእውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ብቸኛ የማውቀው ጋዜጠኛ አንተ ብቻ ነህ በርታልኝ
በጣም ደስ የሚል ትዝታ ነው። የሳምሶን ማንነትንም ቁልጭ አድርጎ አሳይቶኛል።
wow. you are amazing golden guys. lots of love and respect.
ደሬ አላህ ዕድሜና ጤና ከነጓደኞችህ በጣም ስውድህ :: ትንሽ አነስ ብልም የምትሉትን ሁሉ ስለውኩኝ በጣም ደስታ ስጠኝ ህይወትህ ሁሉ ደስታ ይሁን
I grew up listening to the radio. Most of us did cherish the education, information and entertainment we gained from listening to the radio. This is a great panel and thank you for documenting the past.
በስመአብ ደስ ስትሉ በቃ የሙያ ክብር፣መከባበር፣ለስራችሁ የምትሠጡት ክብር፣እርጋታችሁ ሁሉ ነገራችሁ ደስ ሲል የአሁኖቹ ጋዜጠኞች ከእናንተ ብዙ መማር ይጠበቅባቸዋል፡፡ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ፤ጋዜጠኛ ደረጀ በጣም ነው ላመሰግንህ የምወደው ሰው በቁሙ እያለ ማክበር ማለት ይሄ ነው ምስጋና ይገባሀል አቦ!!!
ሳምሶን በጣም መቀየር ያለበት የበታችነት እና የባለጸግነት ችግር ያስቸግረዋል ሰው በትናት ወይ በዛሬ አይዳኝም በወቅቱ ባለው አመለካከት እንጂ የTPLF የበታችነት በሽታህን አስወግድ።
አዝኛለሁም ተደስቻለሁም ሀዘኔ የሰዎች ዕይታ ርቀትና ማንናት ሳስበው ይኻውም ሰው በአንደበቱ በሚወጣው ቃል ይመዘናል እና ነው ። ለጌታቸው ማንጉደይ ትልቅ አክብሮት አለኝ አማስግናለሁ በድጋሚ ጌተቸው ማንጉደይ ምርጥ የሙያ እና የብቀት ሰው መሆንህን በትክክል አውቃሃለሁ ። >> ምን ያህል የአእምሮ ሚዛን ርቀት እንደለው ያስመሰከረበት በመሆኑ በጠም ተደስቼበታለሁ ። > ሌሎቹ ያው እንደ ብቃተቸው አውግተውናል ግን ያሳዝናል “ በተላይ > ሰምሶን ማሞ በቁርጥ ስራ ወይም ፍርለንሳር ሰራተኛ የነበረ የጋዜጣኝነት ሀሁ የሌለው ምንጩ ከኪቤአድ ነው ከቻለ ታርኩን እራሱ ይዘርዝር ፎቶግራፈር የነበረ ነው !! ያውም ዝም ይሁን ነው ። አለምነህ ዋሴ የድምፅ ተስጥዖ እንጅ በሌላው ጥልቀት እነደልነበራው ግልፅ ነው ። አሳዘኙ ለዛሬ ቀን በቅቶ እህል በልቶ ለመኖር ያበቃው ኢትዮዽያ ሬድዮ ድርጅት እንጅ ምንም የዕውቀት ብርሃን ያልነበረው ዛሬም የሌለው መሆኑን ከአንደበቱ በመያወጣው ቃሉ ይመሰክርባታል >> ሳምሶን ማሞ ! > አሳዛኚ የዕውቀት ብርሃን ጭላንጭል ያየሀው በማስታዋቂያ ሚኒስቴር ሬዲዮ ጣቢያ ውስጥ በነበሩት ሙያተኞች ነው :: ያ መሥሪያ ቤት ዛሬም ቢሆን በአንተ አንደበት አይነቃፍም > በፍፁም >>በየትኛው ማንናትህ ነው አንተ የንቀት አፊ ማክፋት የቻልካው !! ከወያኔ ጋር በመማሰጠር በተገኛው ግዜያዊ ንብራት በእውቀት ስለልሆና አየስከብርህም !! ይልቁን አእምሮህን ክፋት ወደ ዕውቀት ብርሃን ሂድ ።
You have to respect people's opinions and thier feelings about their experiance. You don't have to be soar this much.
Alemeneh wasse I had the same feeling when i first walk into the compound . It was my comforting and serene compound. I actually graduated from Ethiopian mass media institute 2004. Beautiful memory
ደሬ በጣም ቆንጆ ትዝታ ነው አሪፍ ፕሮግራም።
ጌታቸው ማንጉዳይ ሲገመገም( ደርባባ ነው) የተባለው እስከ ዛሬ ድረስ ትርጉም ያጣለት ተመቸኝ ።kkkkkkkkkk ።I can't stop laughing..!!!!ለሁላችሁም ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ።!!!
Wow good memories 👏 thank you
በጣም በጣም ቆንጆ ውይይት ። እግዚአብሔር ከገጠመን መከፋፈል ፓለቲካ ያድነን ። ተባረኩ ሁላችሁም ።
ጌታቸው ማንጉዳይ ኰረኔል ወንድምዬ ኃይሌን በበጎ ምግባሩ ስላነሰኀቸው እናመስግናለን በህይወት ቢኖርና ይሄንን ምስክርነት ቢሰማ ደስ ይል ነበር የአልጋወራሽ አስፋ ወሰን ልጅ ከነ ባለቤታቸው ሊታሰሩና ሊገደሉ ሲፈለጉ ከሀገር እንዲወጡ ረድቷቸዋል ጥሩ ስም ከመቃብር በላይ ነው።
Tom Tom it would be great had he is alive, በጣም ነው የገረመኝ ኮ/ ወንድምዬ ሀይሌ ታዲዮስ በጣም እውነተኛ ሰው ነበር። ነፍስ ይማር ጋሸ ወንድምዬ
Thanks you guys, you filled me up with joy.
THANKS VERY MUCH. THIS IS VERY GOOD SHOW. I FEEL AT HOME WHEN I SEE THE SHOW. HAPPY HOLIDAYS TO ALL OF YOU.
ይሄን የመሰለ ውብ ፕሮግራም ሳምሶን ማሞን አስገብተህ አበላሸኸው ።ሳምሶን ንግግሩ በጣም የወረደ ነው።
Hanna Fanta --- ውብ መሆኑን ያጎላው የሱ መኖር ነው ጥሩ ማነፃፀሪያ ነው:
ሳምሶን ምን አረገህ እንዲያው ጨው አንሁን please
Tak ele Kibinad --- ከተማሩና ካወቁ አይቀር እንደ ጌታቸው ማንጉዳይ ነው ሳምሶን ምን አጠፋ ? " ዝም አልልም " ብቻ በቂ ነው እናውቃለን ብለው ከሚበጠረቁት እሱና አለምነህ በልጠው ተገኙኮ :
Exactly
Getachew I like his honesty
I like all of you ❤️❤️❤️except Tagay weysne Samson
አይ ወግ... ባናቃቸውም ወደድናቸው!! ድንቅ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞችን ስላስተዋወቃችን ተባረኩ!!😍
ዋው ደረጀ ወደኋላ 45 አመት መለስከን በጣም ደስ የሚል ትዝታ ፤ ቆይልን
ጌታቸው ማን ጉዳይ በጣም እንወድሀለን!
ጨዋታቹ እንዴት ይጣፍጣል ደግሜ ነው ያየውት እድሜና ጤና ይስጣችሁ
amazing Very nice program thank you Dere man
ሳምሶን ማሞ !ህም ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሌም ወደ ሀብት ማማ ስትወነጨፍ ከብዙ ነገር ጋር ተነካክተህ ነው!! እናም ነፃነት የለህም ነፃ ሁነህ አታወራም
ኢትዮጵያ ሬድዮ እድሚያችን ሶስት አስር አመታት የማንሞላ እራሱ እየሰማን ነው ያደግነው እኛም እንዳቅሚቲ ስለሚተላለፉት ፕሮግራሞች እና ጋዜጠኞች ትዝታ አለን..ደረጄ ሃይሌ ልዩ ጋዜጠኛ ነህ ይሄ ትውልድ ካንተ ብዙ ይማራል።
ታምራላችሁ በጣም !!!ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁ
ዋው ወደውሀላ ብትዝታ ወሰዳችሁን በጣም የሚያምር ጊዜ ነበር
ሳምሶን አለም ነዋሴ ደስ ይላል ያሳለፋችሁን....በእውነት የልብሱ በጣም ያሳቀኝ
የሀገሪ የኢትዮጵያ ጨዋትውልድ ስለ መልካም ትውስታችሁ እናመሰግናለን ።
Gecho, a great guy with grace and Sence of humor. You remind me of my campus life and young age.
Alemneh, you remind me of your voice in 1990s when you were broadcasting the gulf war. You are great
ሳምሶም ማሞ ምነው ለዚህ ያበቃህን መስሪያቤት ጋርቤጅ ብለህ ስትጠራ ትንሽ እንኳን አይሸክክህም , ኢትዮጵያ ሬድዮ እኮ ነው ለዚህ ያበቃህ,ስድ ነህ ዋልጌ !! የበላህበትን ወጪት ሰባሪ የስራ ባልደረቦችህ የገቡበት ጉድጏድ ግባ ገፊ !
Malet yefelegewu mesrabitu endesmu endezinawu yetesera mesriya bet ayidelem yewustu fikerna tizita enji wubet yelewum lemalet newu yefelege enji
እረ አይባልም እርግማኑን ምን አመጣው እኔም አባባሉ አልወደድኩትም ግን የተሠማውን ነገር ነው የተናገረው።
መቼም እውነት የሚናገር ሰው አይወደድም እነሱ በልጅነት እድሚያቸው ያሳለፎትን እነሱ ነው የሚያቁት የደርግ መንግስት ወጣትን በግፍ የሚገልበት ዘመን ምኑን ይውደደው
መብቱ ነው ።
Henok Mehari ቁልቁል ቢበላስ መብቱ ነው ?
ሳምሶን የነበረው የኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ ሀገራችን የምታቀርበው ህንፃ ነው ብዙዎች የሀገራችን መስራያ ቤቶች ከአቅም ጋር ነው የሚሄድት።
ከጅምሩ እስከ ፍፃሜው በጣም ነው የሚያስደስተው ጨዋታቹ👍👍👍👍💐💐💐💐
Simply wow
Wow....Dere....super program...
.......after all it is my money......smile....