Video není dostupné.
Omlouváme se.
Ethiopia: የዕለቱ ሰበር ዜና | Ethio Insight Daily Ethiopian News Jul 14, 2024
Vložit
- čas přidán 13. 07. 2024
- #ethiopianews #ethiopia #ethiopiamereja
Ethiopia: የዕለቱ ሰበር ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News July 14, 2024
#Ethiopiannews #Ethiopianews #ethioinsight #seberzena #Ethiopianpolitics #Ethiopianmovie
Ethio Insight is your go-to CZcams channel for Ethiopian politics, delivering news, analyses, and uncovering hidden facts. Led by a dedicated team, we provide in-depth coverage, shedding light on the complexities of our nation's affairs. With a commitment to transparency and accountability, we empower viewers with unbiased insights to navigate Ethiopia's political landscape. Subscribe now for timely updates and comprehensive reports that go beyond the headlines, guiding you through the heart of Ethiopian politics.
Ethiopia, Ethiopian News, Ethiopian News Today, Addis Mereja, Zehabesha, Abel Birhanu, Abel Entertainment, Feta Daily, Feta Daily New, Dere News, EBC, Fana, Abiy Ahimed, Jawar Mohammed, Eskinder Nega, Debretsion Gebremichael, Getachew Reda, TPLF, Amhara, Oromia, Tigray, Afar,Ethio Insight
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
ድል ለፋኖ❤❤❤❤
ድል ለፋኖ
ድል ለፋኖ ይመቻችሁ
አማራ/"ፋኖ አንድ አማራ አንድ አማራ አንገቱ አንድ ነው።
ዘሜ ደስ ብሎኛል እስኬ ደስ ብሎኛል
በርቱልን ጀግኖቻችን እስክንድር የኢትዬጽያ የቁርጥ ቀን ልጅ
Arebik weman
ፍትህ እውነት የህግ የበላይነት ለፋኖ ለአማራ ለኢትዬጵያ እግዚአብሔር ይነሳ ጠላቶች ይበተኑ።
.
ዘሜዋ እንደ አገርህ እንደ ወንዝህ ሆደ ሰፊ ሁንልን አንድ ሁናችሁ አደኑን፣😢አለቅን😴
ህዝብ የሚጠብቀው አንድነታችሁን እና
ድላችሁን ብቻ ነው ድል ለፋኖ ብቻና ለፋኖ
ይሁን
በጣም ደስ ይላል
ድልለተገፋውለአማራፋኖ
እንደዚሕ አድርጋችሁ ጠላትን አሳፍሩ ጀግኖቼ ።
ድልልልልልልልልል ለፍኖኖኖኖኖኖኖ ❤❤❤❤❤ ሞት ለብልፅግና ለገዳዩ
ፈኖ አይደራደርም።አዲስ አበባ እሰከሚገቡ አራቱ ወሎ።ጎጃም።ሸዋ።ጎንደር አንድሆነዉ መምራት ይችላሉ❤
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ 💪💪🙏🙏💪🙏🙏🙏🙏💪💪💪👍👍😺👍👍👍
Be united power is coming soon !! To be on power must be united !!!!
❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልል
❤❤❤❤ድልለፋኖድልለአማራ
Ebakachu Ye Hizbun tesfa
Atachlimut ‼️‼️‼️‼️pls
God bless those who never fight for only personal benefits and authority.
አንድ አማራ አንድ ፋኖ በአራቱም አቅጣጫ ያለው ፋኖ አንድነው
የአላሕ,እወነትከሖነ,በጣም,ደሰይላል
በፊትም አሁንም የአረብ እርዳታ የለብንም የነገረም ጉዚ የለንም
እስክድርጀግናችን❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Betraka
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ ውድ የሕዝባዊ አማራ ጀግና ፋኖ ጓዶቻችን አሁን ሊቆም የማይችል ትግል ላይ ሆናችሁ በአላማ እና በመናበብ እንጂ በአመራር አንድ መሆኛ ጊዜው አሁን አይደለም ሁሉም የአመራር ጓድ ፋኖ በየአካባቢው የትግሉ ጀግና መሪ ነው እስከነ ውድ ጓዶቹ !!!
ምክንያቱም ውጊያው በየቦታው እና መጠነ ሰፊ በመሆኑ ሁሉም ለአንድ ማሸነፍ አላማው በጓድ መሪው እየተመራ ባለመቶው ወደ ሻለቃ አንድ እየሆነ ብርጌዱ ወደ ብዙ ክፍለጦር እና እዝ እየተጠቃለለ የሚሔድ ሲሆን በዚህ የፋኖ ጠቅላይ መሪዎች አስተላለፍ ግን ብዙ እንጂ ፈፅሞ አንድ መሪ ሊሆን አይችልም ሊሆንም አይገባም ከሆነም ከፍተኛ አደጋ አለው ከሕዝባዊ ትግሉ ደህንነት አንፃር አሁን አንድ የሚሆነው የፋኖ ትግል ሕዝባዊ አላማው እንጂ መሪው አንድ ሊሆን በፍፁም አይችልም!!!
በዚ ትግል ላይ ጀግና መሪዎች ሲበዙ ብቻ ነው በደህንነት የሞት ሽረት ትግሉ በኢንሳዎቹ የኦሮሙማ ሴረኞች ሳይጠለፍ ለሕዝብ ማሸነፍ የሚቻለው!!!
መቸ ነዉ ሢጣሉ እና ትግላቸዉ ሢቆም ያየህ
እስክድር በዚህ ዘመን ካሉ ጳጳስ ይበልጣል
It is only people and true representatives are responsible for approval of the head of state. Is it not the head of state that must be the one who represents the decisions of the whole people of any country???
ክፍለ ሀገርና አውራጃ ለይታችሁ እወቁ እንጂ ???
Leadership is earned. Struggle for leadership is natural. Happiness in any organization.
ይሄን ክፍፍል የመንዛት ስራ ብታቆሙትና ባትደክሙ
Manim yimira hulum Andi amara new dill legeginochu ayizuachihu !!!
የምን አራት አውራጃ አመጣህብኝ?
ምርጥ ነው በርቱ
ጋዜጠኛ ሳይሆን አሁን ፉኖ ክህነት ቆይቶአል ።
Saxam zeme ena eskindir beteamir ayitalum
Des yelale
ሁለት አይነት ሂደት መኖር አለበት የፉኖ መሪና
የሆለቲካው ክፍ መሪ ይህን የመስላል አደረጃጀት
ለምሳሌ የእስራኤል የትግሉ መሪ ኸርፀል ነበር ከዛ የፐለቲካው ዳቪድ በጎሪወን
ተታረቁ ???
Ende abyena lema endathonu
እስኬውና ዘሜ በፍፁም ተጣልተው አያቁም የሀሳብ ልዬነት ደግሞ የአላማ ልዬነት እይደለም
ነገሩን ሲያካብዱ የነበሩት እነ ለፍላፊው ዘመድኩን እና ሌሎች የእርጎ ዝንቦች ናቸው ሁሉም ፋኖዎች በመከባበር ነው የሚሰሩት
በምሀላቸው ገብተው ለመከፋ ፈል የሞከሩት
የብአደን በአሜሪካና አውሮፓ ያሉ ቡችሎችም ብዙ አማራ ስለነቃባችው ግራ ተጋብተዎል ::
ኧረ እኩል ፋኖ አይደሉም ።ነገር ግን እኩል በሚባል መልኩ ሁለቱም ጠላትን ይጠላሉ ይህ አይካድም። ፋኖ ማለት ለህልውና ለማንነት ለመታገል የወጣ ነው። ድርጅት ፓለቲካ ፓርቱ አልነበረውም። ስለዚህ ታጋይ ፋኖ ዘመነ ካሴ ዛሬም ነገም ፋኔ ነበር ነውም። ስለዚይ ልዩነት ነበራቼው
The power of now All Amhara we are people of FANO will win togethe 💪🙏🇪🇹
Zemdkun tekatel
በፍፁም።
፧፧፧፧ስል ጣን፣ከዘመነ፣አጅመውጣት፣የለበትም።
፧፧፧ከሱእጅ፣ከወጣ፣ፋኖ፣ይፈርሳል፣።
ሟርተኛ ማን መምራት እንዳለበት እነሱ ያውቃሉ
@@የአየውሻ ልጅ። ፋኖ የአማራ እንጂ የኢትዮጵያ አይደለም። ኢትዮጵያ ፀረ አማራ ናት። እስክንድር ፋኖን ከመራ አማራ የትጥቅ ትግሉን ይቀጥላል።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ክንቱ ፋኖ እነሱ የሚመራቸው ያውቃሉ ማን ጠየቀህ ለመምረጥ!?
አቤት
I support Fano 100%, but I withdrew 1% of my support due to the selfish behavior of Fano's leaders, which will leave a bad taste for all Fano supporters and instill fear in Ethiopians.
እስክንድር ትልቅ ክብር ይገባዋል ምክንያቱም እስክንድር ፅናት አላማ ያለው የረጅ ጊዜ ታጋይ ነው
አራቱ. አውራጃወች. ሳይሆን. አራቱም. ክፍለሀገራት ተብሎ ይጠራ ፣ በአንድ ክፍለሀገር ውስጥ ሰባት አውራጃወች. አሉና.
ይህ ነው ብልሃተኛው አማራ አንድ ሁኑ በቋንቋኔ በባህል የማይገናኙ የጋላ ፅንፈኛና የአማራ ተላላኪዎች ተስማምተው ሀገር ሲያፈርሱ እና ተገዳዳሪውን አማራ ለመጨፍለቅ ሲመክሩ አንገታቸው አንድ የሆኑ የአማራ ፋኖዎች ልዩነት ሊያስተናግዱ አይገባም አይጠበቅም። ድል ለፋኖ ሞት ለፅንፈኛው ጋላውና ለባንድ ልጆች
Setetebaberu ymrbchl❤❤
በርቱ እባካችሁ ለአማራ ህዝብ ነጽነትን ለማጎናጸፍ ሂወታችሁን ልትሰው በአንድ አላማ ተሰማርታችሀል ፣ስለዚህ እባካችሁ አንድ ሁኑ ነፋስ አታስገቡ አንድ ሁኑ አመጣጣችሁ አላማረኝማ
Wey gud leseltan new ende yemetagelut hasazenal
Yihen media digamie mayet akumu
Lemene??????
hulum sile jeginoch fanoch ymitizegibu media tebedu . le amhara anidachim tikim yelelachihu ahiyoch nachihu b/c bedenib bitizegibu enko yewuch hegeratim kena balalu neber
D
Don't say awraja
No differenes all shde the same one
ፋኖ አደራ፣ አብይ አሕመድን እንዳታምኑ፣ እርሱን ማመን ራቅ አድርጎ ቀብሮ ነው፣ ፣ የአብይ አሕመድ ምኞት እያንዳንዱን እንደ ሽንኩርት ከትፎ መብላት ነው፣ ይኸው ነው ልማዱ፣ ችግሩን ከሚስቱ ጋር ይወያይ😡😡😡😡
ኢትዮጵያን ለመምራት መጀመርያ አንድ ሁኑ እርስ በርስ እየተባላቹ አንድ ኢትዮጵያ ን መገንባት አትችሉም
Jegena aderegehew yanen anarchist
እስክንድር ከአማራ ትግል ካልተወገደ የአማራ የመከራ ዘመን ይቀጥላል።
የኦርቶዶክስ ሎጎ ተጠቀምህ እንደዚህ የወረደ አሳብ አታንስ ከቻልክ ፖሮፋይሉን አንሳው
ስለ እስክንድር ለመናገር በምን አይነት ሙራል ወይም እውቀት ቢኖርክ ነው ከንቱ መጀመር ለማውቅ ለመረዳት ሞክር ከእውቀት የፀዳህ እንደሆንክ ታስታውቃለህ።
እስክድር ብሎ መሪ ይሄ ሰበሌጥእግር
likaf media
❤❤❤❤❤11111
1:14 አንቺው ታመጪው አንንቺው ታሮጪዉ!!
እንደተጣሉ ያወራችሁት እናንተዉ እነሱ መች ተናገሩ ።አረ ሼም ነዉ ዩቱበሮች!!
Anymore.. weshetam
መቀደድ ነውር ነው። ሥልጣን የዘመነ አይደለም ለእስክንድር ከኪሱ አውጥቶ የሚሰጠው።
እሰክነድረ መምራት አይችልም። ከመረጡት ግን ፋኖን በትኖ ይገላግላቸዋል።
እስክንድር እና ብርሃኑ ነጋ ማፍረስ እንጂ ማሳደግ አይችሉም። መለስ ብሎ መመርመር ብቻ በቂ ነው።
በጥራቃ ደግሞ እስኬውን ከሆድ አደሩ ብርሃኑ ጋር ታወዳድራለህ
ካድሬ
@@Face12561 አንተ ደናቁርት አብይ ካላማለደኝ ስትል ቆይተህ፣ አሁን አዲስ አምላክ አገኘህ አይደል። ከመሳደብህ በፊት ጭንቅላት ካለህ ተጠቀምበት። ያኔ አብይ ለምን ተነካ ብለህ እሪ ትል ነበረ። መንጋ ትውልድ
Wushetam...
እስክንድር በፍፁም አይሆንም
Whushetam
ግን በህልምህ ነው
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የጌጃ ዩቲብ ፣ ህልውና ትግል ላይ ያለ ህዝብ ፣ ስልጣን ከየት መጣ ፣ ስልጣን አደለም መኖር አልተፈቀደለትም ፣ እና ይህ የሞተ የሻቢያ ወይም የአጋመ ዩቲዩብ መሆን አለበት፣
ውሸት ነው እስክንድር ፋኖን ሊመራ ቀርቶ ፋኖ ሊሆን አይችልም። እስክንድር ወልቃይት የአማራ ነው የማይል እልም ያለ ፀረ አማራ ነው።
አንተ ባንዳ መለፍለፍህን አታቆምም ግን እኮ እንዴት ካለፈለፍክ ከርስህን በምን ትችላለህ ስታዛዝን ከንቱ።
Sayashenfu Siltan⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️
Le Siltan neber Ende Tiglu⁉️⁉️
Kkkkkkkkknkkk👎👎👎👎
ወሬ አያስፈልግ አትቀባጥሩ
PPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPP!!!!!
ኤርሚያስ የሚባል ዉሻ
የአንድነት መመሪያችን አንተ ምራን አንተ ምረን መባባሉ ሲሆን የከረጋጋጩ የሌላው ሶስተኛ ታዛቢ ሊሆን ይገባል ።
ይህ ብቻ ነው የጠላትን ለፍረት ማቅ የሚያደርገው ።
ዉሸትህምመቸም
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ይህን chanale unsubscribe adrgu
አፍር ብላ ሳንቲም ለቃሚ!!!
እሥክድርነው መራችንንንንንንን ታዩታላችሁ
ዜና ነዉ ተረት ተረት ቋጨዉ እጅ ብሮ
በውሸት እና በቀደዳ የተሞላ ብጥርቅ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አንተ ገዳም እስክንድር የፋኖ መሬ ሆኖ አያዉቅም
እበድ ታላቁ እስክንድር ስልጣን ብርቁ አይደለም ግን እናንተ ጎጠኞች እረፉ‼️
@@yewolowayemenzewa8752 ግንቦቴ አርፈሽ ተቀመጠ ግም አንተ ብሎ ኢትዮጵያዊ አማራ ሲሞት ሲፈናቀል ጮጋ ያለ ኢትዮጵያንኒስት ባናትህ ተከተል አስመሳይ
ግን አብይ ጎንደር፣ባህርዳ፣ወሎናደሴ ሲዘንጥ የትነው የሚገቡት፣እንደ አይጥ ጉድጓድ ውስጥ ይደበቃሉ😂😂😂😂😂😂 የፈሪዋች መሪናቸው።
ፋኖ ፈሪ መሆኑ ተረጋገጠ፣ስለፋኖ ምንም አታውራ አስጠልቶናል፣ቀዳዳ ናቸው፣አብይ ጎንደር ከመጣ እጁን ሊሰጥ መሆን አለበት ስትሉ እውነት ፋኖጀገነ ብለን ነበረ፣ለካስ ሽንታም ናችሁ፣ጭራሽ በጭብጨባ፣በአዝማሪ ፣በዘፈንና በሙገሳ ተቀበላችሁት፣አቤት ወሬ😂😂😂😂😂😂
አንተስ ምን ትሰራለሄ በጭባጫ አንተ ነህ
Your report is garbage
ብጥርቅ ሚዲያ ነዉ ይህ ዩቱዩብ ብሎክ አጭጨህ ነዉ የምሰናበት
በጣም ደስ ይላል
ዜና ነዉ ተረት ተረት ቋጨዉ እጅ ብሮ
ዜና ነዉ ተረት ተረት ቋጨዉ እጅ ብሮ
ዜና ነዉ ተረት ተረት ቋጨዉ እጅ ብሮ