Ethiopia - ጄኔራሉ ስለጠለምት ትርምስ ተናገሩ፣ ለፊልድ ማርሻሉ የተነገራቸው ስህተት፣ ለጠቅላዩ የቀረቡት ጥያቄዎች፣ የአማራ ክልሉ ግድያ እና ዝርፊያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 07. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 102

  • @TemesganAbiye
    @TemesganAbiye Před 3 dny +7

    ድል ለአማራ ሕዝባዊ ሀይል ፋኖ ድል ለጨማራ ህዝብ ፋኖ ያሸንፋል

    • @AlfaOmega-pz2cw
      @AlfaOmega-pz2cw Před 3 dny

      😅😅ጅል ፋኖ እንድየት ያሸንፋል

  • @user-kr2ne3gn2p
    @user-kr2ne3gn2p Před 3 dny +4

    💚💛❤🐅🐅🐅🐅የወሬ የለው ፍሬ ካድሬውና የፋሽሽቱ ተላላኪ ፈታ ደይሊ ስትግዜ ዘገበልን በሬትላይ ግን 000. ካልሞትን ሁሉንም በግዜው እንመለከታለን 💚💛❤🐅🐅🐅እመኑኝ አማራ ከትግሉ አይመለስም

  • @M-xu6ce
    @M-xu6ce Před 3 dny +5

    እሚወራው ሌላ እዬሆነ ያለው ሌላ አይ አች አለም 😢😢😢

  • @AS-ux6xi
    @AS-ux6xi Před 3 dny +19

    ፍትህ ለአምሀራ ህዝብ ፍትህ ለተገፋው ሁሉ ህዝብን በማደናገር የሚመጣ ሰላም የለም።አምሐራን ተውት በትግራይ እና በአምሐራ ህዝብ መካከል ጠብ ለመቀስቀስ የሚደረገው ቁስቆሳ ይቁም?!

  • @MohmedMohmed-x6q
    @MohmedMohmed-x6q Před 3 dny +5

    ሰላም ለሀገራቺን

  • @DaniFkru
    @DaniFkru Před 3 dny +5

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ❤❤❤

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Před 3 dny +2

    Good morning Fetha Midya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nl1fu6hj5u
    @user-nl1fu6hj5u Před 3 dny +3

    ሰላምለሀገራቺን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JakeJodwn
    @JakeJodwn Před 2 dny

    winer fano ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ handiso Abebe from s.africa!!!go on!!!

  • @user-fd4hm4gn8m
    @user-fd4hm4gn8m Před 3 dny +11

    ድል ፋኖ የህዝብ ልጅ

  • @makiyamakiya5356
    @makiyamakiya5356 Před 3 dny +2

    ❤❤❤❤❤

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 Před 3 dny +1

    ያመጡትን ትጥቅ ይዘው መወጣታቸውን ማረጋገጥ ቀብረው እንዳይወጡ

  • @user-dj8lu7wc6m
    @user-dj8lu7wc6m Před 3 dny +3

    Wotr Amhara

  • @Tube-jw5xi
    @Tube-jw5xi Před 3 dny +2

    አማራን መግደል ያቁሙ እንጂ አማራ ማንንም አይጠላም

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h Před 21 minutou

    የትግራይጁንታየትግራይወራሪየአማራንመሬትከርገጠእስከመጨርሻውእንቀብራቸዋለን።

  • @sarahailemariam2998
    @sarahailemariam2998 Před 3 dny +1

    ከወለጋ የተፈናቀሉም ይመለሱ

  • @Tybatube
    @Tybatube Před 3 dny +1

    ወድየአግሬ ልጀች የምንሰማው ሁለ በጠም የከፈነወ አግር ያለወ ከእግር ወጨያልወ ተሰቅየኝ ወግኒ ምን የሸላለ አሁንስ ከፈኝ ወድ የአግሬ ልጀች እሰት ደምሩኝ በቅንነት😢😢😢

  • @WaasihunAndaregee
    @WaasihunAndaregee Před 3 dny +1

    ካህዳው ነቀረሳ በአዲንን የሥንት ወጣት ደም የፈሠሠበትን አሣልፎ ሠታቸው ቀንድ አውጠው

  • @user-po1qk3br4s
    @user-po1qk3br4s Před 3 dny +1

    😢😢😢😢

  • @JacfarbadrudiinYuusuflobi

    አፍሪካ ታሸንፋለች

  • @Lobab-wg6iq
    @Lobab-wg6iq Před 3 dny

    Feteh letegefaw amehara ya allah yetgefawuh hezban selamun melselet ድል ለፍኖ

  • @user-dj8lu7wc6m
    @user-dj8lu7wc6m Před 3 dny +2

    Dil Lefano

  • @tzxcb8657
    @tzxcb8657 Před 3 dny +6

    ውድ ያማራ ልጆች እራሳችሁን ጠብቁ የሰው አውሬ ከኦሮሞ😢

    • @be-liever
      @be-liever Před 3 dny

      ከቻላቹ በረሃብ መታቹ ከሰፈራቹት ከኦሮሞ መሬት ወጡ ወደራሳቹ ክልል ሂዱ ራሃብተኞች።🤔

  • @user-lq1uz7sm9h
    @user-lq1uz7sm9h Před 3 dny

    መቼም ዘላቂ ሰላም አይመጣም የጊዜ ጉዳይ ነዉ እንጂ ግጭቱ የማይቀር ነዉ

  • @user-dj8lu7wc6m
    @user-dj8lu7wc6m Před 3 dny +1

    Wuyyyyy Betam Selechegn Merejaw Hulu Yeabiy Wushetna Poletica Nw Yemizegebew Bezih Guday Yemishewod Amhara Yelemmmmmm.

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Před 2 dny

    ፋታ የቡልፀግና ካድሬ😅😅

  • @user-mh3bp4gx5u
    @user-mh3bp4gx5u Před 3 dny +3

    እንኳን ደስ አላችሁ የትግራይ ህዝብ ሰላማቹ ይብዛ።

    • @DaniFkru
      @DaniFkru Před 3 dny

      😂😂😂😂

    • @MuluneshJenberu
      @MuluneshJenberu Před 3 dny

      መቀሌ ሰተድዮም እንገናኝ😭😭😭😭😭😭😭

  • @AkaluGebere-z8d
    @AkaluGebere-z8d Před 3 dny

    Normal Selena Gomez

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 Před 3 dny

    When you opened war on yourself, if you thought it would be serg ena milash, you have to think again. The crime across the places where there is war, will continue to get worse before it gets better.
    Chalewu engdh yemerexkewun

  • @user-yx6de3du7u
    @user-yx6de3du7u Před 3 dny

    ድል ለፋኖ

  • @user-vz4ld4hk1w
    @user-vz4ld4hk1w Před 3 dny +2

    ዘራፊዉ እራሱ መንግስት ነዉ በዎታደር እየተጠበቀ እንዴት ሕዝብ ይዘረፋል ሲጀመር መንግስት እራሱ ያደራጃቸዉ ሌቦች ናቸዉ

  • @TgabuFentaye
    @TgabuFentaye Před 3 dny

    ድል ለፋኖ❤❤

  • @IngidaGamo
    @IngidaGamo Před 3 dny

    ፋኖ ይንፋሺ ቅል

  • @user-xh4dp6ij4r
    @user-xh4dp6ij4r Před 2 dny

    የትግራይ ተወላጆቹ ፡ ለምን ወደየ ዋናው የትውልድ ቀያቸው አይመለሱም ?
    ወይም ደግሞ ፡ በድኅነት ምክንያት ህይወታቸውን ለመቀየር ተሰደው የሚኖሩባቸው መሬቶች ፡ የሌላ ክልል ህዝብ መሆኑን አምነው በስምምነት ተለማምጠው መኖር ይገባቸዋል ።

  • @user-cc5cq4jz1h
    @user-cc5cq4jz1h Před 3 dny +2

    ወጥር ኣማራ ትግራይ ለቦች ድፋቸው

  • @asmara3973
    @asmara3973 Před 3 dny +1

    😂😂አይ ቀሲስ እርግፍ ቁጭ ቢሉ የካሀዴው አብይ ወጥመድ አትሁኑም ነበር

  • @asmara3973
    @asmara3973 Před 3 dny +3

    የአማራ ጀረናል ምሥለኔ በሁዳቸው የተገዙ ባለእርሥቱ አማራውን እያፍናቀሉ ወፍ ዘራሹን የትግራይ ተወላጅችን አምጥቱ ማሥፍር

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 Před 3 dny

    ትግሬ ዕዉነትን ቢከቸል ይበጀዋል።ከአማራ ጋር ተባብሮ ተስማምቶ ካልኖረ ተስፋዉ የጨለመ ነዉ። ኦነግም ሆነ ሕወሀት አያስጥለዉም። ተጋሩና ኦረሙማ ትግረረን አያስጥለዉም። ካልሆነ ዉርድ ከራሴ፣ ይህ እዩኝ፣ እዩኝ ደብቁኝ ደብቁኝ እንዳይሆን መጠንቀቅ መልካም ይሆናል።

  • @user-ii9qn3hn8e
    @user-ii9qn3hn8e Před 3 dny +4

    አማራ ክልልን እሒ ሰባኪ በጦርነት ሚያወድመው አልበቃ ሲለው ዘራፊ አደራጂቶ እያዘርፈ ይገኛል

  • @tamutafu528
    @tamutafu528 Před 3 dny

    Justice for TIGERAY ⚖️.

  • @kidanetesfay7123
    @kidanetesfay7123 Před 2 dny

    የምን ጠለምት ነው ትግርኛ የምትችል ከሆነ ( ፀለምቲ) ብለህ ግለፀው!!!!

  • @abaykebede1857
    @abaykebede1857 Před 3 dny +1

    ዘራፊው ሽመልስና አቢይ የላኳቸው የኦሮሞ ልዩ ሀይሎች ናቸው። ህዝቡ ከፋኖ ጎን ቆሞ የአቢይን ጦር ማባረር ነው ያለበት።

  • @user-rk5yd8sz2l
    @user-rk5yd8sz2l Před 2 dny

    ወለቃይት ይሁን ጸለምቲ ትግራይ ታጣቅ ሁሉ ይገባል ታጠቅዉ እንደ እናንተ ከኤሬትራ የተገዛ እኮ አይደለም ተወልዶ ያደገበት ርሰቱ ያአባቱ መሬት እንጅ

    • @ewnetuyineger491
      @ewnetuyineger491 Před 2 dny

      አናትህን ነው የምንፈረክሰው። የአማራን መሬት አንድ ኢንች መንካት አትችልም። መቼም!

  • @yosephdemissie6232
    @yosephdemissie6232 Před 3 dny

    አንተ ሰው! የምትሰጠው ርዕስና ትንታኔህ ልዩነትከጊዜ ወደጊዜ እየባሰበት እየመጣ ነው:: ካምፔይን ከፍተን ብሎክ ልናስደርግብህ እንደምንችል ልታውቀው ይገባል:: ገንዘብ ከፍለን መሰለኝ አገልግሎትህን የምናገኘው::

  • @musaali9185
    @musaali9185 Před 2 dny

    ውብ የሆነ መልስ ሰሰጥቶዋል አብቹ አንብበው እንጂ ፅንፈይነት ጥንብ ነት አልተበላም እንዴ? ጥሩ ጥሩውን ትዘሉታለችሁ '"ዝላለው"

  • @user-to2mg1gj3l
    @user-to2mg1gj3l Před 3 dny

    ትግሬ ጁንታ ውጣ ይሻልሃል ካልሆነ ታልዋለህ የአድዋ ድቃላ

  • @AmaheraGonder
    @AmaheraGonder Před 3 dny

    አብይ የአማራ ህዝብን እያፈናቀለ መሬቱን ለትግሬ የሠጠ ነው ወልቃት ና ራያ ለአማራ ካልተመለሠ የፋኖ ትግል አየቆመምም

  • @melesegenenedulecha7955
    @melesegenenedulecha7955 Před 3 dny +1

    ዶንቆሮ ጋዜጠኛ ተፈናቃይ ተመለሱ እያልክ ተፈናቃይ ማነው ትላለህ አይ እናንተ ሁሌም አጸዱም

  • @user-uh3cw8ze2x
    @user-uh3cw8ze2x Před 3 dny

    የዘረፋው እውነትነው ዛሬ ለነጋው የኔንም ቤት ዘርፈው ከ60ሺብር ያላነሠ ዘርፈዋል ፊታቸውን ሸፍነው በማታ ሰአትነው የሚቀሳቀሱት እነማናችሁ ሲባሉ ፋኖ ነን ይላሉ የፋኖ ዘራፌ አናቅም ሲሎችውም መሣሪያ ያቀባብላሉ ብቻ ከባዲነው

  • @TemesganAbiye
    @TemesganAbiye Před 3 dny +5

    እይሔ ነገር መቆስቆስ ነው የአማራ ህዝብ ከግድህ አይታለልም አማራ ህዝብ አላማው ብልፅግናን ማጥፋትና መቀየር ነው።

    • @be-liever
      @be-liever Před 3 dny

      አትችሉማ ስልጣን በህብ ምርጫ እንጂ በጠብ መንጃ አይገኞም ዝም ብላቹ ነው የምትጌጋጡት።

    • @zahraa3088
      @zahraa3088 Před 3 dny

      እሱን አብረን እናያለን​@@be-liever

    • @be-liever
      @be-liever Před 3 dny

      @@zahraa3088 🤣😂😂 አየናቹኮ አቅማቹ ከቀረረቶና ከፉከራ አታልፍም 🤣😂😂 እንዋጋ እንዋጋ በለው ፤ ና ግጠመን፤ አማራ ይገዛል ብላቹ ፎክራቹ በ24 ሰአት መንግስትን ገለብጠን የአባታችንን ቤተመንግስት እንይዛለን ብላቹ ጦርነቱን ጀመራቹ አሁን አመት ሊሆናቹ ነው 4 ኪሉ አይደለም የጎነደሩን ኦና መያዝ አልቻላቹም🤣😂😂😂🤣

    • @tzxcb8657
      @tzxcb8657 Před 3 dny

      ​@@be-lieverከንቱ

    • @be-liever
      @be-liever Před 3 dny

      @@tzxcb8657 አዎ ፅንፈኛው ፋኖ ከንቱ ነው ከንቱ ልፋት የሚለፋ🤣🤣🤣😂😂

  • @tamutafu528
    @tamutafu528 Před 3 dny

    Don't. Say. Telmete. Say. Tselemete.

  • @be-liever
    @be-liever Před 3 dny

    ፅነፈኛው ፋኖ በቃ 4ኪሎ መግባት ሲያቅተው የራሱን ህዝብ በአፈናና በዝርፍያ መሰቃየት ጀመረ 🤔🤔🤔

    • @abaykebede1857
      @abaykebede1857 Před 3 dny +1

      እየዘረፈ ያለው አቢይ የላካቸው የኦሮሚያ ልዩ ሀይሎች ናቸው። የኦሮሚያ ልዩ ሀይል አባላት መዋጋት ሲያቅታቸው ሰፈር ገብተው መዝረፍ ጀምረዋል።

    • @be-liever
      @be-liever Před 3 dny

      @@abaykebede1857 😂🤣🤣 የኦሮሚያ ልዩ ሃይል ከክልሉ ወቶ ጭራሽ ጎንደር ፤ ጎጃም ገብቶ እየዘረፈ ነው እያልክ ነው🤔🤔 እና ፋኖ ምላስጦሩ ዬት ነው ያለው ወለጋ ነው ያለው🤔🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @MuluneshJenberu
      @MuluneshJenberu Před 3 dny

      ​@@be-liever ልግዛህና ጠብቅልኝ ከመሽጥ አታልፉ ዘረ ቅምቡርሾች

    • @be-liever
      @be-liever Před 3 dny

      @@MuluneshJenberu 🤣😂😂 እኔ ቆምጬ አደለሁም ባንዳ በገነዘብ የሚሸጥ። እኔ ኩሩ ጋላ ነኝ እናነዘረቆማጦች አትመቹኝም ምክንያቱም አስተሳሰባቹም ሰውነታቹ ቆማጣ ስለሆነ🤣😂😂😂 ዘረ ባንደ ለጣሊያኑ ለሞሶሎኒ አዝማሪዎች🤣😂😂

  • @user-by7in5ku2g
    @user-by7in5ku2g Před 3 dny +2

    ፀለምት ነው እንጂ ጠለምት አይደለም ነፍጠኛ የታሪክ አተላ

    • @MuluneshJenberu
      @MuluneshJenberu Před 3 dny

      ዘረ ቅንቡርሶች ምላስ ይሰብሰብ

    • @bero431
      @bero431 Před 3 dny

      Hehehehehehe No more TPLF cheating!!!

    • @user-ho1xq1bf4m
      @user-ho1xq1bf4m Před 3 dny

      ገልቱ ወደፊት እናሳያችሁለን

    • @niniget3805
      @niniget3805 Před 3 dny

      ይህን አካባቢ በኢሕአፓ/ኢህ አ ሠ በጸረ-ደርግ ወታደራዊ የትጥቅ ትግል ዘመን ጀምሬ የማውቀው አካባቢ ሲሆን የአካባቢው ስም ጠለምት እንጂ “ ፀለምት “ በፍጹም አልነበረም ። ወያኔ ይህን ስም የለወጠው ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮና ይህንና ወልቃይት ጠገዴን ፣ ራያንና ቆቦንና ስሜን ወሎን በኃይል ወደ ትግራይ ክልል በኃይል ካጠቃለለበት ጊዜ በኃላ ነው ። ወያኔ እነዚህ የአማራን ግዛቶችና የሕዝቡን ማንነት በግድ ለመለወጥ የሚሞክርበት አካሔድ ፣ ከአማራ ሕዝብ ጋር እስከወዲያው ድረስ ቅራኔ መግባት ብቻ ሳይሆን የመጥፊያው ምክንያት ይሆናል !! Mark my words!!!!

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 Před 3 dny +28

    ቀዳዶች! የ tplfn እና የ አብይን ጀነራሎች ዉሸት የሚያምን የለም 👌 የ አምሃራን መሬት ለ ተጋሩ ሰተህ መቼም ሰላም አይገኚም!👍

    • @be-liever
      @be-liever Před 3 dny +1

      ሲጀምር ወልቃይት ፀለምት ለአማራ ማንስጠው 🤔 ዬኛ ስላላቹ ዬናነተ አይሆንም።

    • @yitbarek350
      @yitbarek350 Před 3 dny +3

      @@be-liever ዝምበል ወያኔ መስሎኝ ጊዜ ሰጠኝ ብሎ በ ብአድን እና ሻቢያ ታግዞ ደርግን ሲታገል የወሰደው? ለነገሩ እናንተ በሰው መሬት የምትቀኑ ናቺሁ!👌

    • @be-liever
      @be-liever Před 3 dny +2

      @@yitbarek350 🤔የዛኔ እነሱ ሲወስዱ ዬት ነበራቹ🤔 ከዛብኋላ 27 አመት የትግራይ ክልል አካል ሆኑ ሲኖር ዬት ነበራቹ 🤔 ልክ መከላከያ ቦታውን ሲይዝ ተሽሎክልካቹ ጠብታቹ ዬኛ ነው ሲትሉ የናነተ የሚሆን መሰላቹ🤔🤣😂😂😂 ጉደኞች

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 3 dny

      27 amet sinitagel new yenornew bilewal. ​@@be-liever

    • @AkaluGebere-z8d
      @AkaluGebere-z8d Před 3 dny

      Hi

  • @MuluneshJenberu
    @MuluneshJenberu Před 3 dny

    ፍርፍሪ ለቀማ ትዞራለህ ንፍጥ ጭንቅላት😅😅😅😅😅

  • @abrahamkifile3516
    @abrahamkifile3516 Před 3 dny

    ግሞች እናንተም ስህተተኛ አልተባላቹም

  • @TfaAbt
    @TfaAbt Před 3 dny

    ትክክለኛ ስም ፀለምት ነው ፍትህ ለተፈናቀሉ ተጋሩ

  • @AtalaAsefa
    @AtalaAsefa Před 3 dny

    ❤❤❤❤❤