Ethiopia - ጠቅላዩ የቀደዱት የሃይለማርያም ቃል ኪዳን! ከባድ መፋጠጥ ፈጥሯል!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 01. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 80

  • @awdaed-dd6gq
    @awdaed-dd6gq Před 6 měsíci +2

    ሰላም ለኢትዮጵያ ና ለህዝቦቿ ይሁን🙏🇪🇹🦅

  • @escofildkurubel4472
    @escofildkurubel4472 Před 6 měsíci +6

    የማትረባ እኛነን ያጠገብናቹ ከአሁን በዋላ ያንተን ዘግቻለሁ ኢትዮጵያዊ ሰው ለመሆን ምክር

  • @darkem_h
    @darkem_h Před 6 měsíci +3

    በለው ዛ first ነኝ 🎉🎉 ይመቻቹ Feta Dailyዎች

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye8391 Před 6 měsíci +1

    የራስን ሕዝብ የሰላም እውቅና መጠበቅ ያልቻለ እንዲያም በጦርነት የሚአምን የት ያደርሰናል ብሎ ነው የሁሉም ክልል ሕዝብ ተፋጦ የሚዳሽቀው።
    ጎበዝ እኛ ማከናወን ያለብንን ተግባራት ሁሉ እግዚአብሔር እንዲአከናውንል መጠበቁ የሰጠንን አንጎልና ጥበብ አልበቃ ብሎን ይሆን ? የኛስ ነገር ግራ እሚአጋባ ነው። ኢትዮጵያ ከመላው ክልል ሕዝቦቿ ጋር ለዘላለም እንድትኖር የሕዝቧን ቆራጥነት ትሻለች።

  • @LailaLaila-dg7tw
    @LailaLaila-dg7tw Před 6 měsíci +2

    ሰላምላገራችን

  • @user-pr4dl1qg3f
    @user-pr4dl1qg3f Před 6 měsíci +5

    Ethiopia Key bahir yigebatal tewededem tetela Bandam erasachuhun tiseklalachu,

  • @mesgnazekarias9063
    @mesgnazekarias9063 Před 6 měsíci +12

    እኔ ሃሳብ ኣለኝ ለኮመታቶረች እስኪ ኢትዮጵያ ለማይወዱ ዩቱበሮች ብሎክ እናርጋቸው እና እንረፍ።

    • @GigiNegn-gk6rh
      @GigiNegn-gk6rh Před 6 měsíci

      የኔም ሀሳብ ነው

    • @almazwondimu7328
      @almazwondimu7328 Před 6 měsíci

      Enema selchet belewgnal block block block betam teru hasabe neu. Tebark

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před 6 měsíci +7

    OK የምን መዳከር ነው እራሳቸውን ነው ከዋናው ሱማሊያ የገነጠሉት ከሰላሳ አመት በፊት ምንም ከኢትዮጵያ ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም በቃ ተገንጠለዋል።

  • @AminTheToui
    @AminTheToui Před 6 měsíci +1

    Hello they are Ethiopian people there too

  • @selemuntekie3043
    @selemuntekie3043 Před 6 měsíci +1

    Abiy baby ethiopia abaleshat yasaznal, manm eregna yemyawkew hg tso, yealem mesak honowal

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Před 6 měsíci

      ግብፅ ማንቁርትህን አንቃ የእኛን ውሃ አትንካ የእኔ ነው ትልሃለች፣ ኤርትሪያ ረግጣ በሩን ጥርቅም አድርጋ ውልፍት አትልም እያለች እንደ ሎሚ እጨምቅሃለሁ ብላለች በጉ!

  • @tsehayetekeste6753
    @tsehayetekeste6753 Před 6 měsíci +1

    Ych ethiopia meri ayhonlatm Egziabhier ytebqat
    Dl lefano

  • @Kadraahmed124
    @Kadraahmed124 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 Před 6 měsíci +5

    ሁሉም ጥቅም እንጅ ቃል ኪዳንን የሚያከብር የለም ስለዚህ የውስጥ አንድነት እንፍጠር

  • @user-gw3ey9jc7h
    @user-gw3ey9jc7h Před 6 měsíci +4

    Qoy innante bandawoch lasomale xibqinna maqomachu sint takaflollachu naw yemigerm new ye amerkan diplomat yeduro yesexehun astayaayatis aynachu ayayim jorowachu aysemama
    Kotte duuda walgeyse

  • @akililumulatu826
    @akililumulatu826 Před 6 měsíci +2

    🤙💔🇪🇹💔💪💔🇪🇹💔🇪🇹💔💪

    • @negashsimert750
      @negashsimert750 Před 6 měsíci

      ምነው፡ በዚናችሁ ፡ ምን፡ ልማገኘት፡ ነው ፡መላቅጥ፡ የምታሳጡት፡

  • @retadinka1346
    @retadinka1346 Před 6 měsíci

    ፈታ ምንድነው ችግራቹ

  • @MandelaRedi-rq7bf
    @MandelaRedi-rq7bf Před 6 měsíci +3

    ወደቡ የትም ይሁን የኛ መሆኑ ይበቃል ፣በናንተ ጭቅላት አይመጣም ነበር ለምን አውርቶ አደር ናቹ ጭቅላታቹ እንደ ምትለብሱት ቆዳ ደርቆዋል እንጂ ሰውየው የቤት ስራው ሰርቶ ጨረሰ እናንተ ስታወሩ 3000 አመት ገና ብዙ ታወራላቹ ዘንድሮ፣ታሪክ መስረቅ አይቻልም፣ጊዜው እንፎርሜሽን ዘመን ነው ፣መስረቅ ካልቻልን ታሪክ ባይሰራስ ነው ነገሩ፣ቢመራቹም ዋጡት ምንም አይፈጠርም ይህ ወሬ ለኦሮሞ ከሆነ ሰሚ የለህም፣ምናልባት ላውርቶ አደሮች ንገራቸው።

    • @yeshiyerege9954
      @yeshiyerege9954 Před 6 měsíci

      Yazare 9amate ayedalam kaJejega yabararowachu ahunem tatankaku sareko adarouche

  • @mikeghirmay2669
    @mikeghirmay2669 Před 6 měsíci

    Didn’t Ethiopia concurred Eritrea , this is not the first time !

  • @SleepyClipperButterfly-mf9vx

    አገርና ፖለቲካ ለይ ቀጣይዬ ትውድ መቅዳደዱ አይቀርም እንኳንም ቀደደው

  • @gashawmollafenta6326
    @gashawmollafenta6326 Před 6 měsíci

    ዶሮ ይተክትክህና የምን ዶር ነው?

  • @vftygyyi4799
    @vftygyyi4799 Před 6 měsíci

    አንጀትህ ይቀደዲ

  • @esayasberhane5454
    @esayasberhane5454 Před 6 měsíci

    እኒ የሚግርመኝ ብዙ እትዮጵያውያን ሁልግዜ የሚሉት ነገር እኛ እትዮጵያ አልገዛንም ብለው ሲፎክሩ ያስቁኛል ምክንያቱ ደግሞ በእንድ ሰው እየተገዙ እዳሉ ረስተውትው ይሁን ወይ ደግም ትልማመድውታል አንዴ ቄሮ ፍኖ ወያነ ሸኘ ሌላ ደግሞሽገር ዳዲ ሽግር ማሚ ከክፍልሃግር አስመጥተው በዚ ዘበን የሚሸጡት አንዲ የአህያ ስጋ የሚሸጥባት ስለዚ ጴንጤ እትዮጵያ ወዴት እየሄች እንደሆ ግር የሚያገባ ነው ያድሃ ህዝብ ሀይማቱ የሚያከብር ምንስ ያድርግ ?

  • @DerartuHussenDure
    @DerartuHussenDure Před 6 měsíci +1

    Event hough fake news please say something good things about Ethiopia 🇪🇹 ❤🎉.

  • @robertaalt
    @robertaalt Před 6 měsíci +1

    እሱ የማያጠራጥር ነገር ተናግሯል.ኢትዮጵያን
    አጥፈተን አዲ.ኦሮ ሬፕ.በኃላ አፄ በፍቃዱ 1ኛ
    ይሰየማል.ይህ በኢትዮጵያ ምድር የማይታሰብ ነው.

  • @user-wq2pz4ce8m
    @user-wq2pz4ce8m Před 6 měsíci +1

    ይሔ ህጻን የበሻሻ ሰው ይቺን አገር አዘቅት ውስጥ ከተታት።

  • @kalidhoussen
    @kalidhoussen Před 6 měsíci

    እኔ የምለው ፈታ የት ደረሰ የሱ አቀራረብ በጣም ይመቸኛል

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Před 6 měsíci +2

      ይሄስ ምን አነሰው?

    • @FraolTolera
      @FraolTolera Před 6 měsíci +1

      ​​@@birhanjommy ይሄም ጥሩ ነው። ግን ያኛው በጣም ጎበዝ ነው

  • @Odiyena
    @Odiyena Před 6 měsíci +2

    Somliland is the future
    Goooooooooooooo.

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d Před 6 měsíci +1

    ይህ ምንም ጦርነት አያጋባም ክፋት ምቀኝነት ካልሆ ነ በስተቀር የግዳ ሶማሌ ማትስማማ ከሱማሌ ላንድ ጋር እንዲያው ዝም ብለው ሚያብዱ አሁን ይህ ምን ያጣላል ፍቅር ነው እጅ አይ አለ መታደል ጌታ ጣልቃ ይግባ አሜን አሜን አሜን

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 Před 6 měsíci +1

    Hzbu ngusun teltotal ngusu aby y Dehaw Dem lesu Gam chewata new yasaznal y Etiopiea Hzb men chgr west geba aby meta mot rehab sdet tornet base edmy lk Erdata lmena tornet mot sdet rehab yasaznal . Del le Fano Fth letaredu nxuhan hxanat

  • @yusufsultan7293
    @yusufsultan7293 Před 6 měsíci

    ሙሴ ባሂ አይደለም ቢሂ ነው አስተካክሉ

  • @ZYosef-sd7wu
    @ZYosef-sd7wu Před 6 měsíci

    Le’Ethioppia new weyes yetengeTayoch plan new? Ethiopia ye’meirrab interest endeteTebiK new ‘bahr, bahr’ yemitelew. AU ke’Addis Abeba mewTat alebet.

  • @kalu8560
    @kalu8560 Před 6 měsíci +1

    ወያኔ ሀገሩን እያፈረሰ ፣ ለለላው እንድነት ዘብ ይቆማል

  • @alethiopia4587
    @alethiopia4587 Před 6 měsíci +6

    እንዳንተ አይነቱ ባንዳ ይጮሃል፤ኢትዮጵያ ግን ትቀጥላለች!

    • @Tekulaw
      @Tekulaw Před 6 měsíci +1

      Yetuwa Ethiopia ???ante Gered hode ader

    • @alethiopia4587
      @alethiopia4587 Před 6 měsíci

      @@Tekulaw አንተ ማን ነህ? ከድቶ እና ሰድቦ አደሩ ነህ? እኔ ምለዉ፥ምነዉ እናንተ ሰወች ከጳጳሱ እስከ ግሳንግሱ በስደበዉ አና ግደለዉ ተለከፋችሁ? በሌላ በኩል ስንሰማ ክርስትያን ነን ትሉናላችሁ ። ከአስርቱ ትዕዛዛት የመጀመሪዉን፥"አትግደልን" እንኳ ያላከበረ ክርስትና። የተምታታ ማንነት ይሉሃል ይሄ ነዉ። ለማንኛውም፤ሰከን በሉ እስኪ፦

  • @BelayAdane1967
    @BelayAdane1967 Před 6 měsíci

    አተየብልፅግናቱልቱል

  • @nejanegash743
    @nejanegash743 Před 6 měsíci +1

    Enanta ye feta gazetanyo yegibts banda nachu ware bicha

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg Před 6 měsíci +2

    ሀይለማሪያምም መሪ ነበር?

    • @user-wo9fr3zf5q
      @user-wo9fr3zf5q Před 6 měsíci +1

      አይ አይደለም የት ነበርሽ?

    • @user-xh6pi9pt4t
      @user-xh6pi9pt4t Před 6 měsíci

      Aby Ahmed he is answer for fano congr amhra no more Addis

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Před 6 měsíci +1

      የወያኔ ፒንሳ እንጂ መሪ ነበር ብሎ መናገር እይቻልም። ርካሽ ፣ ስም ብቻ ፈላጊ፣ ሞራልና ብቃት የሌለው መገልገያ ጴንጤ ነበር።

  • @user-rg1mg4dv8b
    @user-rg1mg4dv8b Před 6 měsíci

    ወደድክም ጠላክም ወደብ ይኖረናል

  • @vftygyyi4799
    @vftygyyi4799 Před 6 měsíci +1

    ቆማጦች ችግሪ ከማውራት ለላ ስራ የላቹም

  • @anjgb3324
    @anjgb3324 Před 6 měsíci

    የኤርትራውስ የአውሮፖ ነበረ እንዴ?

  • @user-rg1mg4dv8b
    @user-rg1mg4dv8b Před 6 měsíci

    ሲጀመር ይሄ ሚድያ የባንዳ ሚዲያ ነው

  • @MussieAndemicheal
    @MussieAndemicheal Před 6 měsíci

    Sijemerm bewshet amseluet jemruwal mknyatu zele wede qal atgebam
    Lemn btl .yarasu andqal sayl
    .Ye.melsen.qalnew wey wey Genk led xuf misewaw yalut

  • @lubawolde
    @lubawolde Před 6 měsíci +1

    ወሬ ብቻ!🤗

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d Před 6 měsíci +3

    ይህ ጠባብ ቅጪላት አብይአህመድ አርቆአያስብ ሀገራችንን አዋረደብን

  • @-vb1gj
    @-vb1gj Před 6 měsíci +1

    😂ፎቶሾው ጀመራችሁ ቱሪናፋወች!😂😂

  • @yeshimebetgorfu2015
    @yeshimebetgorfu2015 Před 6 měsíci +1

    ሰላም ለእትዮጵያ ሰላሙን ያምጣልን እንጂ የሚደሶክሩ በስተዋል በምዬ እትዮጵያ ላይ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d Před 6 měsíci

    ምን ችግር አለው ሶማሌላንድ መፈራረሟ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ጥሩ ነው ሰላም ጦርነት ነው አጥፊ አውዳሚ

  • @yusufsultan7293
    @yusufsultan7293 Před 6 měsíci

    ባሂ ጥሩ ነገር አይደለም

  • @makajav
    @makajav Před 6 měsíci

    😂😂😂😂ግም ለግም አብረህ አዝግም

  • @birhanjommy
    @birhanjommy Před 6 měsíci +1

    ኃይለማርያም የወያኔ ፒንሳ ነበር። እሱ እንኳን ጠ/ር የወረዳ ሊቀመንበር ለመሆን የወኔ ብቃቱ የለውም። ስሙን ብቻ ፈልጎ በዚያ መጫወቻ የሆነ ነበር።

  • @user-gb6sg1mt8l
    @user-gb6sg1mt8l Před 6 měsíci

    None sense News brief and Unprofessional analysis

  • @ReisARAHMAN
    @ReisARAHMAN Před 6 měsíci

    ትሽ ወሬ ስታስጠሉ

  • @mehdichala1390
    @mehdichala1390 Před 6 měsíci

    ሀገርህን ዉደድ አታሽቃብጥ ሶማሌላንድ ከተገነጠለች 33አመት ሆናቷል

  • @SleepyClipperButterfly-mf9vx

    አብይ ዛሬ ባይቀደውም ቀጣይ ትውልድ መቅደዱ አይቀርም ባንዳው

  • @metitadesse8409
    @metitadesse8409 Před 6 měsíci +1

    እንቅርት ፣ የብብት ቅማል ፣ ምናባታቹ ሰርታቹ ታቃላቹ እና ነው ፣.... ለ እናትህ የገባህላትን ቃል ፈፅም በፊት ፣ ሀገርህን ሕግ ጥሳለች ብለህ ስትዘግብ ትንሽ አይሰቀጥትህም ፣ አብይ አብይ አትበሉ ፣ አብይ አባክ ይጥፋና ፣ ባለጌ

  • @do-all
    @do-all Před 6 měsíci

    ቡትርፎች

  • @godisgood4053
    @godisgood4053 Před 6 měsíci +1

    ዶክቶር አብይን ስለምትጠላ መልካም ሥራዎቹ ሁሉ እሬት እሬት ይላሃል !

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 Před 6 měsíci

    talakwan oromo lemegenbat ngusu aby yhedebet menged shtet new buzu chgr yzo ymetal yhe le gorebet Hagert selam aysetm ngusu kufu menfes alebet torena new y geza Hzbun ke areboch gar be Dron eyfege endyt le selam ylal kkkkkk

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Před 6 měsíci

      ቂሎች አርፋችሁ ቁጭ በሉ

  • @faruqhashim-dl8cl
    @faruqhashim-dl8cl Před 6 měsíci

    ሀለማርያም ያፋራማው ግልበጭ ሶማሊያ እጅ ላይ ያላም ወይ ወሬ ፋኖ ድል ላፋኖ

  • @tesfayeendale1453
    @tesfayeendale1453 Před 6 měsíci +1

    በመጀመሪያ የ ኢትዮዽያ ወታደር ተበተኖ ህገመንገስቷ ሳይፀድቅ ቋሚ መንግስት ሳይኖራት በጊዜየዊመንግስተ መለስ የ ኤርትራን እውቅና ሰጥቶ አኤርትራን መገንጠሉ ህገወጥ አካሄድ ነበር መሻር አለበት ሶማሊላንድ ከ ኤርተራ በምን አንሳ ነው እውቅና የተነሳት መለስ ዜናዊ ማን ስለሆነ ነው ኤርትራን የመገንጠል መብት የተሰጠው መከላከያን አፍርሶ ያንን ለማድረግ አማፂ ተዋጊዎችን አዲስ አበባ አስገብቶ የአኤርትራ ጦር አዲስአበባ ገብቶ የተደረገ መገንጠል ሀገወጥ ነበር

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Před 6 měsíci

      ትክክል ነው! ያለ ሕዝብ ውይይት፣ ሕዝብ ገና በምርጫ የመሠረተው ፓርላማ ተወያይቶ ያላፀደቀውን እውቅና ኢትዮጵያ መሠረዝ አለባት።