Ethiopia - 300 ሺህ ወታደር ክተት የተባለበት ውጊያ በኢትዮ ሶማሌ ጦርነት የግብጽ በደል!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 108

  • @matiyoskebede5352
    @matiyoskebede5352 Před 7 měsíci +11

    🇪🇹❤🇪🇹 እርሰ በርሳችን ከምንባላ ይልቅ እጅ ለጅ ተያይዘን ሀገራችንን ወደቀድሞ ከፈታዋ እንመልሳት!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
    ለሁላችንም የምትበቃ ውብ ሀገር እንዳለን ማወቅ አለብን ከኛ የሚጠበቀው እጅ ለጅ ተያይዘን ሀገራችንን ማሳደግ ብቻ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
    🇪🇹❤🇪🇹 ክብር ለኢትዮጲያ 🇪🇹❤🇪🇹

    • @yitbarekfessehaie2741
      @yitbarekfessehaie2741 Před 7 měsíci

      ለዚህ ሁሉ መንሲኤ የሆኖው ካልተጋፈጡት እንዴት?! ዘረኝነትና በዘር ቶኮር የኣገዛዝ ስልት ሲያተገብር የህወሃት/ወያኔ ዓላማ ምን ነበር?!! ሃገሪቱ እርስበርስ ኣጋጭቶ ለረጂም ዓመታት ለመግዛት ነበር!! ይህ የማይካድ ሃቅ ነው!! በ1994 መለስ ዘናዊ ለፕረሲደንት ኢሳያስ ንድፉ - ህገ መግስቱ - ባሳየው ወቅት ለኢትዮጲያ ኣይበጅም ብሎ ስቃወሞው፥ መልሱ ምን ነበር?! እንደማትስማማ ኣቅ ነበር!!! ኢትዮጲያ እንዳትፈራርስ በኣቋሙ እንደማይስማማ ግልጽ ነበር ከድሮም - በትግል ጊዜ ሻዕቢያ ከህወሃት ግልጽ ልዩነት ነበር - በኢትዮጲያ ኣንድነት - ለዛ ነው መለስ እንደማትስማማ ኣውቅ ነበር ያለው!!! ብዙ የኢትዮጲያ ህዝብ ግን ይህ ማመቅ ያቅተዋል ወይስ ያቅተው ነበር ልበል? ሃቁ ግን ለዛ የሚመሰክሩ ህያዋን ኣሉ እነርሱን ማናገር ብቻ ይበቃል!!!

  • @user-rs1mv7xc5d
    @user-rs1mv7xc5d Před 7 měsíci

    Ethiopia Zelalem tinuri🎉🎉

  • @rebiyoutube3090
    @rebiyoutube3090 Před 7 měsíci +6

    ፈታ አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ለመረጃህ እናመሰግናለን

  • @rahmarahma4152
    @rahmarahma4152 Před 7 měsíci

    አሚን አሚን

  • @abdurazak6629
    @abdurazak6629 Před 7 měsíci +1

    የካራማራ ድል ያልተከበረው ኢህአዴግ ለደርግ መልካም ስራ እውቅና ስለማይሰጥ እና ወያኒ በሱማሌ ወረራ ለሱማሌ ድጋፍ ስለሰጠ ነው

  • @SalamAhmed-ns3jz
    @SalamAhmed-ns3jz Před 7 měsíci

    እኮ ኢትዮጵያእናቴ የሠውንልጅበየግዜውበየሥአቱየሚታረድባትኢትዮጵያ

  • @wondajemal8276
    @wondajemal8276 Před 7 měsíci +5

    አሁን ከገባንማ በሰበቡ እቃ አንስተን ነው የምንመለሰው ቀልድ የለም እንደ ድሮው ሱማሌያ የማትጨርሰውን ባትነካካ ይሻላታል።

  • @SirajAhmedehzh
    @SirajAhmedehzh Před 6 měsíci

    Forget it ,no war.

  • @Oromtitti5581
    @Oromtitti5581 Před 7 měsíci +6

    Assalamu alaikum warahmatullahi wabarakatuh ነብዩ ሙሀመድ sallallahu alayhi wa sallam ኢትዮጵያን አትንኳት ብለዋል የኔ ውዱ ነብይ❤😢sallallahu alayhi wa sallam❤ህያው የሆንከው አላህ ሆይ እዘንልን ሀገራችንንም ህዝባችንንም ጠብቅልን🤲

    • @AhmedMuhammadhummedd
      @AhmedMuhammadhummedd Před 7 měsíci

      ❤❤❤❤❤

    • @faruqhashim-dl8cl
      @faruqhashim-dl8cl Před 7 měsíci

      sallahu alahi waslm ማሪው ጠማማ ስላሆና ነው እንዲህ ምትወዘጋበው ፍትሀዊ ማሪ ቢኖራን ወጋኖቻችን በራሀብ በማፋናቃል በጦርናት አንወዘጋብም ነበር አሁን ዳሞ ወዳ ጎራቤት ሀጋር ዘሎ ሄዶወል አላህ ፍትሀዊ ማሪ ያምጠልን ጠማማውን አፋናቃዩን ያንሠልን እላሂ ያ አላህ

    • @skking3686
      @skking3686 Před 7 měsíci

      ሰለላሁ አልይህ ወሰለም ሓድሰክ ደኢፍ 😂 እየተተናኮላችሁ ነብዩ ሱለላሁ አለይህ ወሰለም ላተአልፉ ቀውለ ነብዩ ሙሀመድ አለይህ ወሰለም አንድት ቃል መቀየር ሃራም ነው ኢትዮጵያ በዘመናቸው አልነበረችም ያሉት ሓበሻን ነው ሓበሻ የምትባለው ኢትዮጵያ ብቻ አይደለም ሱማሊያ ሱዳንኤርትራ ጂቡቲ ኬንያ ወዘተ አርደል ሓበሻ ነው ይህ የኩሽ ሃገር ተብሎም የሚጠራውን በሆላም ሓበሻ በድጋሜ ተጠርቶል ከትግራይ እስከ ይፋት የተሳሳተ ቃል መባዛት የለበትም በእስልምና መታረም አለበት

    • @Oromtitti5581
      @Oromtitti5581 Před 7 měsíci

      Okay ❤❤❤​@@skking3686

    • @Oromtitti5581
      @Oromtitti5581 Před 7 měsíci

      Okay ❤❤❤❤​@@skking3686

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 Před 7 měsíci

    የኢትዮጵያ ህዝብ አንድነትህን ጠብቅ
    መሪህን ከጎኑ ሁን ጠላቶችህ ሊበሉሁ ዙሪያህን ከበውሀል።
    ድል ለ ጥቁር አንበሳዊ መሪ ለ አብቹ።
    ባንደን እየለቀምክ ደምስስ

    • @samsonelias2971
      @samsonelias2971 Před 7 měsíci

      I don't think you are right. having guns and the number of people alone is not power. do you remember the 6-day war of Israel this is the 21st century. and you don't know war or maybe you pretend. the people of Eritrea and Somalia is born for war. this is not pride killing 1 person is not worth this time. if the war broke up you are the first to run out of the country or to hide. with peace and diplomacy, you can win the heart of a people but with war over our dead bodies. everyone has a political interest in the war in this region. it is not the economy the problem it is the leaders' greediness. God bless the people of this region with peace and love. I am Eritrean and I love Ethiopia to be peaceful and we can grow together. and I can assure you there will be peace and reconciliation very soon. it is just to scare the people. we all people know the pain of war. there is nothing to gain by killing my brother. I will never fire a bullet at my Ethiopian brothers even if they push me to do so. so help me to preach about peace and love as this is what we have never seen before.

  • @danielmekonn2441
    @danielmekonn2441 Před 7 měsíci +1

    Ayer hayil endkelakel erdugn ❤

  • @abegubegna-es2ez
    @abegubegna-es2ez Před 7 měsíci

    We are ready belachew

  • @mid19544
    @mid19544 Před 7 měsíci

    በዘ ግዜ ጦርነት ቼ ለኢትዮጵያ ትልቅ ውለታ ዉሎወል🎉🎉

  • @gashawyassu6941
    @gashawyassu6941 Před 7 měsíci +1

    I like fata

  • @nuronuro6458
    @nuronuro6458 Před 7 měsíci +9

    የእዚህ ጋዜጠኛ ድምፅ እንደኔ የምትወዱ 😍

    • @wondimukassa8295
      @wondimukassa8295 Před 7 měsíci

      He exaggerate something small and I don’t like him!!

  • @dawitwoldekidan164
    @dawitwoldekidan164 Před 7 měsíci

    የ ካራማራ ድል የ ማይከበረው በ ወያኔ ምክንያት ነው።

  • @user-vf6xw4lv6e
    @user-vf6xw4lv6e Před 7 měsíci +3

    አሁን ያ ድል የሚደገም ይመስልሀል??🤔🤔

  • @kasimnesruhassen6933
    @kasimnesruhassen6933 Před 7 měsíci +1

    ❤❤🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪

  • @user-je6xg4sj5d
    @user-je6xg4sj5d Před 7 měsíci

    በጣም ያሳዝናልበውነት ጦርነት አስከፊነውልክነህ😢😢

  • @saq_center220
    @saq_center220 Před 7 měsíci +2

    ፈጣሪ ሀገራችንን ያስባት 🙏🙏

  • @gm3419
    @gm3419 Před 7 měsíci +1

    ወሬ እያሳመራችሁ ለሌላ ጦርነት ለሌላ እልቂት ተስፋ ያጣውን የድሃ ልጅ እንዲማገድ አዘጋጁ:: ላብዛኛው ዜጋ ግን ሃገር ራሱዋ ከሞትች ቆዬች:: ከዚህ በህዋላ ሰዎች ለምንና ለማን እንደሚሞቱ ማወቅ አለባቸው:: እዚህ የሚያሸቀሽቀው ከሞት ርቆ ያለው ብቻ ነው::

  • @ashahussein2440
    @ashahussein2440 Před 7 měsíci

    Long time we teach you guys listen you ❤

  • @user-pt6fu4es3k
    @user-pt6fu4es3k Před 7 měsíci +1

    አብይ አርፎ ቢቀመጥ ይሻለዋል አሁን ከየትኛውም ሀገር ጋ ጦርነት በፍፅም አያስፈልግም ከገባበት ግን ሀገራችንን ፍርስርሷን ነው እሚያወጧት በየትኛው አቅሙ ነው ከሌላ ሀገር ጋ ጦርነት ገጥሞ እሚያሸንፈው አይደለም ከውጭ ሀገር ጋ ከፋኖጋም ማሸነፍ አቅቶታል ፋኖም ሊያሸንፈው ይችላል አይደለም የውጭ ሀገርን ጦርነት ሊያሸንፍ

  • @wegeneteklu3359
    @wegeneteklu3359 Před 7 měsíci +1

    እሲከ አዳማ ይገርማል

  • @getneteletric9314
    @getneteletric9314 Před 7 měsíci

    Etv no 2

  • @jomc2486
    @jomc2486 Před 7 měsíci

    Imperialist Ethiopia stop ፉከራ feed your people Default state

  • @faruqhashim-dl8cl
    @faruqhashim-dl8cl Před 7 měsíci

    ፋኖኖኖኖኖኖ ወጥር በርቱ ድል ላታጋፉ ላታራዱ ላታፋናቃሉ ሶማሌ ካፋላጉ አዲስ አበበ ይግቡ እንጂ ፋኖ ከብልግና ጋር ነው አጀንዳው ጠላታችን ብልግና ከና ግብራ አበሮቹ እንጂ ሶማሌዎች ጋር አጀንዳ ያላውም ፋኖ ብልግና ቤት አፍራሽ አራጅ

  • @ghirmayembaye5025
    @ghirmayembaye5025 Před 7 měsíci +1

    Yane Somalia werari nberech ahun gen abeye Ahmed ebde new werarew

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 Před 7 měsíci

    😢❤

  • @Ffed1725
    @Ffed1725 Před 7 měsíci

    Wushatam.

  • @yoseftewelde4319
    @yoseftewelde4319 Před 7 měsíci +1

    Be kuba 🇨🇺 wotaderoch liybya,Yemen degaff now engiy Somalia tenkara serawit neberat

  • @koala10ish
    @koala10ish Před 7 měsíci

    ኦጋዴን የሶማሊያ ነው እና ኤርትራ ውስጥ የሰለጠኑት የሶማልያ ኮማንዶዎች የጋሎች ሰራዊት ገፍትረው ያባርራቸዋል። ፹ ታንኮችና ፩፭ ሄሊኮፕተሮች ሶማሊያ ውስጥ ገብተዋል።

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg Před 7 měsíci

    👍👍👍

  • @user-bn3ow7ob5j
    @user-bn3ow7ob5j Před 7 měsíci

    Fano Fano Fano Fano Fano Fano Fano Fano Fano Fano we don't mind about Abiy Ahemed Ali

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 Před 7 měsíci +1

    ለጦርነት ለረሀብ ለችግር የተፈጠርን ሰዎች ኢትዮጵያውያን ተለያይተን ብናየው ጥሩ ነው መፍትሄውም እሱ ብቻ ነው ኢትዮጵያ መበተን አለባት ሁሉም አገር ይሁንና ይየው😢😢😢😢😢

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 Před 7 měsíci

    አሁንም የውስጥ ክፍተታችን አጥበን ባንድ እንቁም ካልሆነ ግብፅም ትወረናለች

    • @skking3686
      @skking3686 Před 7 měsíci

      😂😂😂ማንም ኢትዩጵያን ለመውረር የሚያስብ የለም ወራሪወቹ እራሳችሁ ናችሁ መልካኣምድሩ ስለሚከለክላችው ብቻ ነው የማይወሮት እንደ ዝንጀሮ ተራራ ተሰቅላችሁ እዛው ተራራችሁ ከወረዳችሁ አለቀላችሁ

  • @kedirmohammadi8181
    @kedirmohammadi8181 Před 7 měsíci

    My Allah protect our country Ethiopian and its people

  • @sariyo6909
    @sariyo6909 Před 7 měsíci +4

    የኣሁኑ ሁኔታ ተጠያቂው ብቻው ዶክተር ውሃ ነው

  • @user-zu7jz1ms7e
    @user-zu7jz1ms7e Před 7 měsíci +4

    ሀገሩን ለሚወድ ዜጎቹን ስለሚያከብር መሪ ህዝቦቹ የፈለገውን ይሆኑለታል ።ህዝቡን ለሚፀየፍ ጎጠኛና ዘረኛ ለግሉ ፍላጎት ስም እና ሀይማኖት ለሚጨነቅ ጨፍጫፊ መሪ ላላት ሀገር ሀገር ምኑናት

  • @NegaSurafelNega-ys7zp
    @NegaSurafelNega-ys7zp Před 7 měsíci

    በዛን፡ግዜ፡የኢትዮጵያ፡ሕዝብ፡እንደ፡አራስ፡ነብር፡ሆኖ፡ነበር፡የተነሳው፣ታዲያ፡የውስጥ፡ባንዳና፡ቦርቡዋሬውም፡ብዙ፡ነበር፣ዛሬም፡ባንዳውና፡ቦርቡዋሬው፡እንደዛው፡ቢሆንም፡በመጨረሻ፡ተነካክተው፡እንኩቶ፡ሆነው፡ይጠፋሉ።

  • @henokhiyabu9981
    @henokhiyabu9981 Před 7 měsíci +1

    ትምህርት ይሰጣል ብየ ኣምናለሁ ይህ 300,000 ገበሬ በ1977-1979 የት ሄዶ እንደ ጠፉ።ገብሩ ኣስራትና ሰየ ኣብራሃ የስቀምጡጥት 300,000 ገበሬ በ1998-2000 ማንበብ ያልቻለ ሰው እንደገና 2020-2022 1,5 ሚልያን ውጤት ገበሬ ያስጨረሸ ጦርነት ስፖርትን ባህልም ሆነ።በልብ ይሳዝናል የኤትዬጲያ ቁጥር ውሊድ ከሆነ ለምን እንደ ቻይና ኣንድ ቤተስብ ኣንድ ሕጻን መስቀመጥ ኣይቻልም።ዶክተር ቴድሮስ ኣድሓኖም የወገኑ ህልቂት ትተው የኤስራኤልና ፉልስጢን መዘዙን ሕልቂቱን ስናገር።እንጃ።

  • @ERITREA1991-
    @ERITREA1991- Před 7 měsíci +1

    🇸🇴🇸🇴🇸🇴😍🫶🏻🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @papa12122
    @papa12122 Před 7 měsíci

    በዚህ ወቅት የመከላከያ አባል መሆን መረገም ነው።

  • @sufyannuuradin5890
    @sufyannuuradin5890 Před 7 měsíci +2

    Somalia will do the same if Ethiopia invades Somalia This time Turkey, Egypt iran, and Algeria will fight for Somalia because Somalia had in a civil war the past 32 years

    • @Abrhdbebhdi
      @Abrhdbebhdi Před 7 měsíci

      No one will fight for u 😂

    • @Abrhdbebhdi
      @Abrhdbebhdi Před 7 měsíci

      And Ethiopia cant even have peace in its own country leave alone to invade other country

    • @ድርፎሸግርኒነፋሲት1991
      @ድርፎሸግርኒነፋሲት1991 Před 7 měsíci

      and Eritrea of ​​course always with Somali, this garbage country Ethiopia most be like Yugoslavia

  • @MahamedAhmedMahamedAhmed-ws9vr

    😂😂😂ይህን ታሪክ ለማይቅ ንገር ኢትዮጵያ ብቻዋን አልተዋጋችም

  • @yitbarekfessehaie2741
    @yitbarekfessehaie2741 Před 7 měsíci +1

    በትንታኔህ የገረመኝ ግዙፉ ችግር(the elephant in the room!!!) በፊትህ ተደቅኖ እያለ ቅንጣት ታክል ማንሳቱ ኣቃተህ ልበል ወይስ መርጠክ ነው?!!!
    ማለት?!! እንዴት እዚህ ተደረሰ?! ለዚህ ሁሉ መንሴ የእወንት ምንድን ነው?!!
    ኢትዮጲያ ያለችበት ፖለቲካዊ ቀውስ ከየት ተነሳ?! ከወያኔ ዘመን ይሁን ወይስ ከዛ በፊት?! ከበፊቱ ለጎን ትተን ለምን ከዛ ኣንጀምርም?!
    የወያኔ ተላላኪነት/ኣደርባይነት ዋናው መንሴ ነው። ከጎረበት ኤርትራ ኣላስደላጊ ሂወት ቀጥፈዋል። እዛ የተሳተፉት መሰክረዋል። የ2018 መልካም ጂማሬ ማን ይክደዋል?! ከወያኔ ጦርነት ባስከተለው የሃገሪቱ ህላዌ ስጋት ጎረቤት ኤርትራ ገባችበት ለህልውናዋና ለኢትዮጲያ ህላዌ ስትል በኣቋማ መሰረት።የኢትዮጲያ መንግስትና ህዝብ መሰክረዋል። ታዲያ ከጎረቤቶች ተወያይተው ሳይጨርሱ ለምን በፓርላማ ወጥቶ እንወያይበት ማለቱ?! ወደብ የህላዌ ጉዳይ ነውና ለመወነን የሚያቁማችን ሃይል የለም ኣስባለ?! በሰራዊት የተደረገው ትርኢት/ ፓረይድ ...ወደቡ የኛ ነው መርከቡም የኛ ነው...ማንን ለማስፈራራት ነው?! ለምን ኣስፈለገ?! ስንት ጊዜ ተወያይቶ ሞክሮ ወጤት ኣልተገኘለትም ብሎ ለህዝቡን ማሳወቅ ኣቃተ?! የኣየርሃይል ትርኢት ሌላ ኣህጉር ጠርቶ ያላቸው ዘመናዊ መሳሪያ ለማሳየት... ቢያሳዩ ማንን ለማስፈራርስት ነው?! ጎረቤት ኣህጉር?!! ኣይ ሞያ በሆድ/በልብ ነው!! ቢቻ የዕድሜ ጉዳዩ(( ሃምሳ ያልሞላ ጨቅላ ፖለቲከኛ መሪ!!)) ሃገሪቱ ለብዙ ችግር ኣዳርጉዋታል። በፖለቲካና ል፡ ቁጠባ፡ መከላከያ ጨምሮ።
    ዘረኝነት ሃገሪቱን ለማፍረስዋ ለ33 ዓመታት እያዳከማት እስከዚህ ዘልቀዋል። የትግራይ ጉዳይ ከመጨረሽ ይልቅ እንዲያንሰራራ ተደረገ። በዛ ዉጊያ የተካፈሉ - ኣማራ፡ ኣፋርና፡ ኤርትራ በድርድሩ ለምን ኣልተሳተፉም? የትጥቅ ማስፈታቱስ ለምን ኣልተገበረም? ይባስ ብሎ ኣማራን ለማስፈታት በድንፋታ- በሶስት ሳምንት መሳሪያው ይልቅ ሱሪዉን እንስፈታለ ያለው ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከስድስት ወር በሃላ ኣሁን ግስጋሴው ወደኣዲስ ያለ ፋኖ መንሴው ማን ነው?! ራሱ የባሻሻ ኣራዳ!! እቅጩን መናገር ይኖርብሃል!!
    ቁጠባ በሚመለከት ሃገሪቱ የብድርዋን ቀረጽ መክፈል ኣልቻለችም!! ይህ ነገር ቆይተዋል! ከጥሎ ከዘገየ ሃገሪቱ... FAILED STATE...ተብላ ትጠራለች!!! ከዚህ በፊት በምንም ጊዜ በኢትዮጲያ ታሪክ ታይቶም ተሰምቶም ኣያቅም!! ይህ ብልጽግና ተቢዮ ኢትዮጲያ በኦሮሚያ ተምሳሌ ሊገነባት ነው በህልሙ። እንግሳለሁ ብሎ ቕዠት ዓይነት ኣለበት!! በስልጣን እንዲቆይ ምንም ለማድረግ ወደኋል ኣይልም የመከላከያ ኣባላቱ ይመሰክራሉ!!
    በሶስት ኣርእስት (( ፖለቲካ- ቁጠባ- መከላከያ)) ህገሪቱ በትርምስ ነው ያለቺው። ለሃገሪቱ ደህንነት ሲባል ፋኖ፡ ኣፋርና ሶማሌ በኢትዮጲያዊነታቸው የማይደራደሩ ባንድላይ ኣብረው የቀሩቱን ቢሄረሰቦች ኣጋርተው ብልጽግናን ከስልጣን እንዲወርድ ማድረግ ሃገሪቱን መታደግ ግድ ይላል!! ይህ ደግሞ በጺህ ዓመት ይስተካከላል/ያጠናቀቃል!! እግዚኣቢሄር ይጠብቃት።

  • @EndrisMohammed-yy5qf
    @EndrisMohammed-yy5qf Před 7 měsíci

    እረ ይሄን ሰውየ አብይ የሚባል ሰውየ ምን ነካው አረጋጋው በለው

  • @yayaahmed9050
    @yayaahmed9050 Před 7 měsíci

    ኢሀፓም ዋናዋ ነበረች

  • @marumengesha
    @marumengesha Před 7 měsíci

    ere yagnaw lijj manew simuu yet geba....huletun balsemachihuuu 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @sabaselomon489
    @sabaselomon489 Před 7 měsíci

    ኢትዮጵያ ሶማሊያንን ተዋግተው አላሸነፉም ትውልዶ ኤርትራውያ ነአሰበረ አማን አንዶም ኮኒእር በሶማሊያ ውያን ሬሳላይ ስጋ እየቆረጠ ሲበላ አይተው ሶማሊያ ውያን ደንግጠው ሸሹ ስለዚህ ካአራላይ ባንዲራን ተከሉ ከሬሳው ላይ እየ ቆረጠ የሚበላ ስለ መሰላቸው ነው እሀጥበበኛ ደሞ ጃንሆይ የሚወዱት ጀእግና ኤርትራው ነው ሰእሞን አንሱት ባለውለታቹነው መነግስቶ ሐአይለማርያመ ሊያስገድለው ሲመጣ እጁን ሳይሰጥ የሙተ ጀግናነው 💪💪💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @marimark8464
    @marimark8464 Před 7 měsíci

    በሰመ ኢትዮጵያ አትነግዱ

  • @BabaFananaBabaFanana-ko1xj
    @BabaFananaBabaFanana-ko1xj Před 7 měsíci

    Dili Lee abisinia

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 Před 7 měsíci

    They were militias , not soldiered

  • @sisaywube8466
    @sisaywube8466 Před 7 měsíci +1

    ያኝው ጋዜጥኛ ፋኖን ተቀላቀለ እንዴ አንተ ግን ብልፅግና ነው የምትመሰለው😊

  • @amanueltesfamichael5776
    @amanueltesfamichael5776 Před 7 měsíci

    Hid zewer bel wusha ke wichi ye sovet new yeredachu meche new unet yemitaweru

    • @abrehamtakel9002
      @abrehamtakel9002 Před 7 měsíci

      Ethiopia somalen bicha sayhon taliyanenen yashenefe ye africa ambesoch nen wa endtebetaten yeqrebeh

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 Před 7 měsíci

    ኢትዮጵያ በዛን ዘመን ሱማሊያ የኢትዮጵያ ወዳጅ አገር ብሎ በመገመት ዚያድ ባሬ እራሱን ሲያስታጥቅ ኢትዮጵያ ግን አንድ ብርጌድ የተሟላ ጦር አልነበራትም በዚህ ላይ የተከፈለበት መሣሪያ አሜሪካ ካደች

  • @user-vf6xw4lv6e
    @user-vf6xw4lv6e Před 7 měsíci +1

    አሁን ኢትዮጵያ ናት እንደ ወራሪ የታየችው ታዲያ ያ ድል ዛሬ የሚደግም ይመስልሀል?ኢትዮጵያ ናት ሄዳ የሰው በር ያንኳኳችው 😠😠😠

    • @faruqhashim-dl8cl
      @faruqhashim-dl8cl Před 7 měsíci

      ኢትዬጵያ አልወራረችም አብይ ና ግብራ አበሮቹ ነቻው እሄንን ጉዳይ ዙሩን ያካራሩት ቱክራት ላማሠብ አጀንዳ ላማስቃያር አንደንድ ነጋሮችን ማሀል ሀጋር ጦርናት ማቆም ሲጋበው ደር ላይ ሌላ ክሪት ይሎክሠል

    • @tinkshu4002
      @tinkshu4002 Před 7 měsíci

      አሁን አተ ።ኢትዪ አይደለም ሱማሌን ሌለም ያምጣ።ሁለየም ለ ኢትዩጲያ እንሞታለን

    • @user-vf6xw4lv6e
      @user-vf6xw4lv6e Před 7 měsíci

      @@tinkshu4002 ለብልጽግና ነው የምትዋጋው ባክህ የእሱን እድሜ ለማስቀጠል ነው የምትዋጋው ብልጽግና ኢትዮጵያን ያውቅልሀል እንዴ? ከፋኖ ጋር ሆኖ ወያኔን ተዋግቶ ከቆየ በኋላ አሁን ፋኖን መልሶ የሚወጋ ከሀዲ ፓርቲ ይዘል ልታሸንፍ??🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-vf6xw4lv6e
      @user-vf6xw4lv6e Před 7 měsíci +1

      @@faruqhashim-dl8cl በጣም ትክክል ሀሳቡ ገብቶካል 👍👍

  • @marimark8464
    @marimark8464 Před 7 měsíci +3

    ድል ለአማራ ፋኖ ከሱማሊያ ጋር አብይ ይዋጋ አይመለከተንም ፋኖ ፈኖ

  • @thinkb4speak464
    @thinkb4speak464 Před 7 měsíci

    ዛሬ ሰፈር ለሰፍር የሚርመጠመጥ በአንድ ብሄር አለቆች የሚዘወር ዘረኛ ወበር ጠባቂ ገዳይ ቡድን ጣለብን😉😉😉

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou Před 7 měsíci

    እኔ የዝያድ ባሬ ወረራ ቋሚ ምስክር ኑኝ በአካባቢውም የነበርኩ የደቡብ የመን መድፈኞች ገድል አይረሳም ለኢትዮጵያ ድጋፍ ካደረጉት ግን ሁሌ የኩባ ድጋፍ ብቻ ነው የሚነገረው ግብፅ ሱማሌን ረዳች ዛሬ ነው የሰማነው ግብፅ በወቅቱ የሶቭየት ህብረት አጋር ስለነበረች ኢትዮጵያም የሶሻሊስቱ ጎራ ስለነበረች ምንም ጣልቃ አልገባችም ለምን ትዋሻላችሁ ከተራ ጥላቻ ተነስታችሁ በውሸት የሚገኝ ምንም ትርፍ አይኖርም ጥላቻን ከመንዛት በስተቀር

  • @AbdirahmanHussain-zu9ej
    @AbdirahmanHussain-zu9ej Před 7 měsíci

    Somalia defeated ethiopia

  • @solomonwelday2964
    @solomonwelday2964 Před 7 měsíci

    የሶማሊያ ምድር ኦጋዴን እንስካሁን ወራቹ የያዛቹት የሶማልያ ልኡላዊ መሬት ነው ።ኣትዋሹ ተስፋፊዎች

  • @SavedbyHisGraceA
    @SavedbyHisGraceA Před 7 měsíci

    የኩባ ድል ነው። ጉራ የሀሰት ትርክት ብቻ፡ ያለ ኩባ ደገፍ፡ ያሁኑ አብይ እንዳለው ያለ ኤርትራ ደገፍ... ያለ ድጋፍ ያማትቆም አገር። ፈሳሞች😂😂😂

  • @onesecond4186
    @onesecond4186 Před 7 měsíci

    የ 4ኪሎው ጋኔል አስለፈለፋችሁ አደል ፈታ እፍረተቢሶች

  • @KedirMuktar-ki7ho
    @KedirMuktar-ki7ho Před 7 měsíci

    አብይ የመጨረሻው ደረሰ

  • @ghirmayembaye5025
    @ghirmayembaye5025 Před 7 měsíci

    Ahun ye Somali land president yalew be 1977 ye mig abrari neber

  • @esutadese985
    @esutadese985 Před 7 měsíci

    እናትን ልብዳት ዘጊ ድምፅ

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 Před 7 měsíci

    ስማ !ኢትዮጲያን ከሱማሌ በቆራጥነት በብለት በሀገር ፍቅር ከዚያድ ባሬ ወረራና ከውርደት ያዳኗት የኢትዮጲያ ህዝብና ምንጊዜም በኢትዮጲያ ላይ ድርድር የማያቀው የመንግስት ሀይለማርያም ቆራጥ ውሳኔ ነው ለዚህም ሀገራችንን ስለታደጋት መንጌን እናወድስዋለን አንተ አለቃህን የገዛህን ይህን ክፉ ስይጣን ፈሪ የስይጣን አሽከር ሀገር ጠል እውቀት ሙያ የሌለው የአለቃህን ክፍትአፉን የአብይን ፎቶ በፊት ገፅ የለጠፍከው ዛሬም አፄ ሚኒሊክን በዚህ ግም ለምስየም መስቀል አደባባይ ሞከራችሁ ዛሬ አበድጋሚ ይመንግስቱ ሀማርያምን ጀግንነት ለከረፈፍ አለቃህ ለእብይ ለመሽለም ነው የመንግቱን ፎቶ ትተህ የሱን የለጥፍከው ስማህ ጊዜው ርብ ነው አንተም ለፍርድ የምትቀርብበት ቅርብ ነው አንዲት ቀን ስለሚሞቱት ኢትዮጲያን አውርተህ የማትቀው አጋጣሚውን ለአለቃህ ልትሽልም መጣህ ታሪክን እንደካድክ አትቀርም እሺ ስራህን ልብህን ተረድተነዋል አታስብ

  • @user-bs1ms6oq7o
    @user-bs1ms6oq7o Před 7 měsíci

    Chains Russia.leethiopia.erdata.adrgewall

  • @ፀረጎጠኛ
    @ፀረጎጠኛ Před 7 měsíci

    አንተ ሆዳም በወረቀት ላይ ያለችውን እና በዘር የተከፋፈለች ደካማ ሀገርን በኦሮሙማ ስታይል ከፍ ዝቅ አትበል ዲቃላ ብትሆን እንጂ አማራ በአራቱም አቅጣጫ እየተገደለ የኢትዮጵያ ብሄርተኝነት ለአማራው ምን ትርጉም አለው ድል ለፋኖ የአማራ ሀገር ይመሰረታል ሌላው የራሱ ጉዳይ

  • @trussom647
    @trussom647 Před 7 měsíci

    ኢማራይት እሳ ምን እያደረገች ነች?????????

    • @skking3686
      @skking3686 Před 7 měsíci

      ኢማራት ገንዘብ መሳሪያ ልትሰጥህ ትችላለች ያረብ ሊግ ካላገዳት 😂😂 እንደኮተር ሰዎቾን አምጥታ አትዋጋልህም ሚጥጥየ አገር ናት ህዝቦም ትንሽ ነው

  • @Beshlo
    @Beshlo Před 7 měsíci

    የታላቋ ሶማሌ ግዛት ሐረርጌ :- ድሬዳዋ :- ባሌ :- አሩሲ :- ቦረናን ያካተተ ነው።

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou Před 7 měsíci

    ስማ ወንድም የዚያድ ባሬን ወረራን ቀልብሰን አገራችንን ነፃ ካወጣን በሃላ ድንበራችንን አስከብራል የመንግስቱ ሃይለማርያም መንግስት ከኤርትራ ጋር በተደረገው ጦርነት መለስ ዜናው በኢሳኢያስ ጦር ላይ ድልን ተቀዳጅቶ ድንበራችንን አስከብራል ሁለቱም አስር ኪ ሜ ወደ ወደ ሱማሌም ሆነ ኤርትራ ጦራቸውን አላስገቡም መግባት እየቻሉ የአፍሪካንና የተ መ ድ ቻርተር በማክበር የአብይ መንግስት ግን ጦርነት በሌለበት በሰላም ግዜ የጎረቤትን አገር አለም እያወገዘው ሊወር ነው የራሱን አገር ሰላም የነሳው ጎረቤት አገርም ሊበጠብጥ ነው

    • @skking3686
      @skking3686 Před 7 měsíci

      አሸንፈናል ወረህ ነበር ተቀጥቅጠህ ተመልሰሃል ድንበራችን የትኛው ድንበር ነው የተወረረረብህ ቀይ ባሕራችን ድንበራችን 😂😂😂😂😂 ወትሩ ቅዥት ነው ሰያድ ባሪ ስታሸንፉ በራሳችሁ ችሎታ አደለም 16.000 የፊደል ካስትሮ ጦር የደቡብ የመን ታንከኞችና መድፈኞች እሮኬቶች የሶቬት ዩኒን አማካሪዎች ናቸው ያዳኖችሁ አሁን ጀግና ጀግና ትጫወታላችሁ 😂😂 ሱማሌማ እንደ ፈረስ እየጋለበ አዳማ ከቶችሁ 😂

    • @Teyboawlou
      @Teyboawlou Před 7 měsíci

      @@skking3686 ወንድም የዚያድ ባሬ ወረራም ትክክል አይደለም አልፏል ታሪክ ነው ኢትዮጵያ ለሱማሌ አታንስም ዛሬም ትላንት ዋናው ነጥብ ይህን ወሬ ያመጣው የወደብ ጉዳይ ነው የአብይ መንግስት የወደብ ጥያቄ ህጋዊ አይደለም ህጋዊ ካልሆነች አገር ጋር ተፈራርሞ ወደብ አገኘን ማለት ትክክል አይደለም የሱማሌ ሉአላዊነት መከበር አለበት

  • @samsonelias2971
    @samsonelias2971 Před 7 měsíci

    I don't think you are right. having guns and the number of people alone is not power. do you remember the 6-day war of Israel this is the 21st century. and you don't know war or maybe you pretend. the people of Eritrea and Somalia is born for war. this is not pride killing 1 person is not worth this time. if the war broke up you are the first to run out of the country or to hide. with peace and diplomacy, you can win the heart of a people but with war over our dead bodies. everyone has a political interest in the war in this region. it is not the economy the problem it is the leaders' greediness. God bless the people of this region with peace and love. I am Eritrean and I love Ethiopia to be peaceful and we can grow together. and I can assure you there will be peace and reconciliation very soon. it is just to scare the people. we all people know the pain of war. there is nothing to gain by killing my brother. I will never fire a bullet at my Ethiopian brothers even if they push me to do so. so help me to preach about peace and love as this is what we have never seen before.

  • @tesfayeendale1453
    @tesfayeendale1453 Před 7 měsíci +1

    ጅል ነህ አሁን ያሉት ሶማሊያና ኢትዮዽያ ከ45 አመት በፊት የነበሩትን አይደሉም አይወዳደሩም ኢትዮዽያ የ120 ሚሊዮን ህዝብ ሶማሊያ የ 20 ሚሊዮን ኢትዮጽያ የ164 ቢሊዮን DOLLARS GDP ሶማሊያ የ8.5 billion dollars GDP ኢኮኖሚ ናቸው ሶማሊያ ጅቡቲ ኤርትራ ተደምረው በህዝብ 25 ሚሊዮን በ ኢኮኖሚ 15 billion Dollars GDP በሚሊተሪ ኢትዮዽየ ከሶስቱ ሚጢጢዬ ሀገራት ድምር 10 እጥፍ ትበልጣለች ሶስቱንም መዋጥ ትችላለች በቀላሉ የ ኢሳያስ አፈወርቂ ፍርሃቻ ከየት የመጣ ይመስልሃል

    • @berhanegebre9813
      @berhanegebre9813 Před 7 měsíci

      It is simple come and try as usual other countries to help you
      You remember Cuba Yemen soviet east Germany fighting beside you with Eritrea and Somalia

    • @samsonelias2971
      @samsonelias2971 Před 7 měsíci

      I don't think you are right. having guns and the number of people alone is not power. do you remember the 6-day war of Israel this is the 21st century. and you don't know war or maybe you pretend. the people of Eritrea and Somalia is born for war. this is not pride killing 1 person is not worth this time. if the war broke up you are the first to run out of the country or to hide. with peace and diplomacy, you can win the heart of a people but with war over our dead bodies. everyone has a political interest in the war in this region. it is not the economy the problem it is the leaders' greediness. God bless the people of this region with peace and love. I am Eritrean and I love Ethiopia to be peaceful and we can grow together. and I can assure you there will be peace and reconciliation very soon. it is just to scare the people. we all people know the pain of war. there is nothing to gain by killing my brother. I will never fire a bullet at my Ethiopian brothers even if they push me to do so. so help me to preach about peace and love as this is what we have never seen before.

  • @Ffed1725
    @Ffed1725 Před 7 měsíci

    Wushatam.