ፈታኒ ሙሉ ፊልም Fetani full Ethiopian movie 2017

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024

Komentáře • 534

  • @drr3972
    @drr3972 Před rokem +13

    ወይኔ በፈጣሪ ሚገርም ፊልም ጌታ ሆይ መጀመረያችንን ሳይሆን መጨረሻችንን አሳምርልን ❤

  • @adiyedngllijadiyedngllij5872

    በጣም ያዘንኩበት እና የተደሰትኩበት ፊልም ከመጀመርያው እስከ መጨረሻው ደስ የሚል በተለይ አጨራረሱ እግዛብሔር የወደቁትን ያነሳል የተረሱትንም ያስታውሳል እቺ አለም እንዲህ እንደ ፊልሙ ስራ ናት ቁልጭ አርጋቹ ነው የተወናቹሁት በጣም አሪፍ አድናቂያቹ ነኝ (መዲ)

    • @kalkidnsolomon7589
      @kalkidnsolomon7589 Před 5 lety

      እ/ር ፍቅር ነው አምላክ የሚሳነው የለም የተጣለን የሚይነሳ ፈጣሪዬ አለ ይመስገንን

    • @user-zy4ym5lu8l
      @user-zy4ym5lu8l Před 4 lety

      አአ

  • @amikasa2812
    @amikasa2812 Před 6 lety +310

    የሠው ልጅ መጨረሻው ሢያምር ነውና መጨረሻችን ያሣምርልን

  • @user-bb7rw2dt6r
    @user-bb7rw2dt6r Před 5 lety +20

    አቤት እንደዝህ ፊልም መጨረሻው ያስደሰተኝ የለም ይመቻቹ ምርጣች

  • @mohamedabdu8371
    @mohamedabdu8371 Před 3 lety +3

    በእውነት ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ዘነቡ በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ

  • @yeshualemshewaferaw7816
    @yeshualemshewaferaw7816 Před 5 lety +29

    አምላኬ ከጠዋቱ ይልቅ የማታውን አሳምርልን የማይነጋ ሊለሊት የማያልፍ ቀን የሐዠለም መጨረሻው በጣም ደስ ይላል!!

  • @user-ve2jz4be9j
    @user-ve2jz4be9j Před 5 lety +11

    ዋው በጣም ቆንጆ ፊልም ነው የወደቁትን የሚያነሳ እግዚአብሔር ይመስገን ብርቅዬ እንዴት ምርጥ ሴትዮ ነች ይመችሽ ብርቅዬ

  • @selameneshdingilmemkiyaye2140

    ቀን ያስጎነብሳል እግዚሃብሄር ያነሳል

  • @user-ec9fy6no3w
    @user-ec9fy6no3w Před 6 lety +5

    ሁሌም ለወደቁ ፈጥኖ ደራሽ እግዚአብሔር አለ ለምያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትናገር ማለት ይህ ነው!

  • @mamalove4226
    @mamalove4226 Před 6 lety +92

    እውነት አሪፍ ትምህርት ነው እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሣል

  • @ShJz-ck6hm
    @ShJz-ck6hm Před 6 dny

    ቀን ቢጥልቀንያነሳሀል ወላሂ በጣም የተመችኝ ፊልም ስንጊዜ ደጋግሜእንዳየሁት❤❤❤❤

  • @user-rz1vz5dk8t
    @user-rz1vz5dk8t Před 6 lety +53

    እውነትም የሰው ልጅ እንደ ሞተ እንጂ እንደወደቀ አይቀርም አሪፍ ትምህርት አለው ውይ ቡችዬ አንጀቴን ነው የበላሀኝ በመጨረሻም ደስ አለኝ

  • @hadraa6567
    @hadraa6567 Před 5 lety +4

    አሪፍ ነው መጨረሻችን ያሳምርልን ሰቶንም የምንኩራራበት ሳይሆን ፈጣሪ በፈቀደው መንገድ ምንጠቀምበት ይድርገን ሁላቹንም እወዳቹዋለው ሶደሬዎች ከልብ አመሰግናለሁ

  • @user-zs9ln9ih9q
    @user-zs9ln9ih9q Před 6 lety +11

    ሁሉም ያልፋል እስኪያልፍ ደግሞ ያለፋል ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @rahmetyenatlijmamafiker7491

    እውነት ለመናገር ደሳለኝ ሀይሉ ያለበት ፊልም እደት እደሚመስጠኝ ደስየ እድሜ ና ጤና ይስጥህ ፊልሙም ያሳዝናል ሂወት አዳድ ጊዜ እድህ ናት

  • @kiluworake7585
    @kiluworake7585 Před 5 lety +2

    ለሁሉም ጊዜ አለው የሰው ልጅ ትእግስት ካለው ሞቶ እንጂ ወድቆ አይቀርም ዋው ደስ የሚል አስተማሪ ሙቪ ነው ሹፉት

  • @zenebdegene-mh7qu
    @zenebdegene-mh7qu Před rokem +1

    የሰውነገር መቸም የሰውነው በጣም አስተማሪና ምርጥፊልምነው 🙏🙏💘🙏💘🙏💘🙏💘🙏💘🙏💘🙏💘🙏💘🙏🙏💘😘🙏😘🙏💖🙏💖🙏🙏😘🙏😘🙏😘🙏😘🙏💖🙏💖🙏💖🙏

  • @user-jt5ys4uh2f
    @user-jt5ys4uh2f Před 6 lety +8

    ወይኔ ደስስስስስስስ ሲል ኡፍፍፍፍ ሁሌም እኮ መልካም መስራት ለራስ ነዉ መጨረሻዉ ደስ ሲል የሁሉም መጨረሻ ሲያምር ነዉ ደስ ሚለዉ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @saghisaghi6478
    @saghisaghi6478 Před 6 lety +19

    ዋውውውው ምርጥ ፌልም የስው ልጅ እንደሙተ እንጂ እንደወደቀ አይቀርም ቀን ይጥላል ቀን ያነሳል

  • @user-lz5wt5tq4u
    @user-lz5wt5tq4u Před 5 lety +6

    እህህህህ መጨረሻውን እስከማይ በእንባ ታጥቤ ነበር ግና መጨረሻው ሲያምር በሀሴት ደስታ ተሞላሁ አልሃምዱሊላህ

  • @tglove9177
    @tglove9177 Před 6 lety +19

    አየ ድሃ ሲያገኝኮ.አይቻልም እንዴት እንደተናደድኩ የወደቀ የሚያነሳዉ.ፈጣሪ
    ብቻ ነዉ

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před 2 lety +1

    Yihen mirt ethiopiyawi Film Degime befikir ayehut…metasebyanetu le artist Zenebu endihon teyeku ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hananetho3486
    @hananetho3486 Před 5 lety +8

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል እጅግ በጣም አስተማሪ የሆነ ትልቅ መልክት ያለዉ ስራነዉ ግን የናቱ መሞት ያሳዝናል

  • @user-ex2ik3wq6h
    @user-ex2ik3wq6h Před 6 lety +1

    እግዚአብሄር ለሁሉም ቀን አለው ይሄን ላደረገ ክብር እና ምስጋና ይድረሰው አሜን

  • @dirsheyniguse8524
    @dirsheyniguse8524 Před 6 lety +38

    ቀን ያስጎነብሳል እግዝያብሔር ያነሳል

  • @ahmedomerahmedomer3447
    @ahmedomerahmedomer3447 Před 4 lety +2

    ቆንጆ እና አሥተማሪ ፊልም በጣም ተመቺቶኝ አይቸዋለሁ አጨራረሱም ሀሪፍነው

  • @user-jr7uu5df1i
    @user-jr7uu5df1i Před 5 lety +4

    በጣም ምርጥ ፊልም ከዚ ፊልም የተረዳውት ባዳ ባዳ ነው ባድነቱን አይረሳም ሚወድክ ሲኖርክ ነውና ደሀ ቢሆኑም መጥፎ የራሰ ሰጋን የመሠለ የለም

  • @amanuelmeshesha3108
    @amanuelmeshesha3108 Před 6 měsíci +1

    ከልቡ ፊልም ነው የእውነት ❤

  • @yemataaddis5650
    @yemataaddis5650 Před 6 lety +6

    ህይወት እንደ መስታውት
    ማለት ይሄ ነው። ፊተኞቹ ኃላ ኃለኞቹ ፊት

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl Před 10 měsíci

    አዎ ልክ ነው እያለን ሳይሆን መወደድና መፈቀረ ያለብን ሁሌም በችግረም በደስታም ህይወት አዴ ጨለማ አዴ ብረሀን ትሆናለች በጣም ደስ የሚል ፊልም ነበረ👆👆👍👍👍

  • @user-nv8qk9qo6p
    @user-nv8qk9qo6p Před 6 lety +23

    ክክክክክክክክ መኩዬ የኔ አባት እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ ስወድህ እኮ😍😍😍😍

  • @betytaye2065
    @betytaye2065 Před 6 lety +6

    That’s the best movie ever good writer good producer and good continuity thank you guys I love this movie.!!!!!

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 Před 4 lety +6

    ዘንየ 😍😍😍😍😍ግን ስወድሽ ሁሌም ጥሩ እናት ሁነሽ ነው የምትሰሪ ጊዜ የጣለው ጊዜ ያነሰዋል👍👌👌👌
    እንደ መሸ
    ኣይቀርም!!

  • @betilej3034
    @betilej3034 Před 5 lety +38

    የስው ፈላጌ የራሱን ያጣል ላይክ ግጩኝ ተመችቱኛል

  • @user-fb2pe9xp6n
    @user-fb2pe9xp6n Před 6 lety +4

    አያቱ ጌታ መልካምነት ነገር ለሠው ልጅ እድናሥብ አምሮአችን ይክፈትልን ሁሌም በንጹህ ህልውና መኖር የተቸገረን መርዳት ለፍቅርን መሠዋት መክፍል መጀመሪያ ላይ ግን ልክ እደነ ማርቆሣ እደ ብርቅዬ የመሣሠሉት ለሠው በኖርኩ ባዮች እዲ ያጸባርቃሉ ያምራል በርቱ ዋውው

    • @wweeewww9670
      @wweeewww9670 Před 6 lety

      Masarat Masarat arfi now

    • @yarusezz9286
      @yarusezz9286 Před 6 lety

      Masarat Masarat ጤና ይስጥልኝ ግዝክክል

    • @sofyatube5374
      @sofyatube5374 Před 6 lety

      በትክክለ የነቶሎቶሎቤት ግድግዳው ስንበሊጥ አንድህነው ያአላህሥራ ዋናው ትግስትነት አና ደግንት ነው

  • @salamispa3389
    @salamispa3389 Před 4 lety +1

    Mnalebet yene hiwetm endezi film bikeyer

  • @user-zg9ej5qc7w
    @user-zg9ej5qc7w Před 5 lety +2

    የእውነት ፡በጣም፡አስተማሪ፡ፊልም፡ነው፡በስተመጨረሻው፡ደስ፡ይላል፡፡

  • @user-ll3tn5st1v
    @user-ll3tn5st1v Před 6 lety +25

    ቢዘገይም እሚቀድመው የለም የድንግል ማርያምን ልጅ ሁሉን በግዜው ውብ አድርጎ ሰራው

  • @zeekonjo6339
    @zeekonjo6339 Před 5 měsíci

    እዉነት ለመናገር መኮነ ን ለአከ ያለበት በጣም ነዉ የምወደዉ

  • @tootzytoot9668
    @tootzytoot9668 Před 5 lety +7

    Mokenen Leake is one of the greatest Ethiopian actors ever. I can watch him every day, I never get bored of his movies. 😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣. 👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ! It's one of the best movies. Thanks for the upload.

  • @ganetteammar2063
    @ganetteammar2063 Před 5 lety +1

    በጣም የሚገርም ትምህርት የሚያስተምር ነዉ የሠዉ ልጅ እዉነት ወድቆ አይቀርም

  • @LoveLove-uk9wl
    @LoveLove-uk9wl Před 6 lety +8

    Wow ለምስኪኖች ለደሀዎች ቀን አለ ።ግን እናቴን የሚያሳጣ ምንም ነገር ጥንቅር ይበል ።እናት ለዘላለም ትኑር።

  • @user-xo5rq6os4d
    @user-xo5rq6os4d Před 4 lety +1

    ውይይይይይ ደስስስ ሲል የተበደለ ሰው መጨረሻው ያምራል የኛንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @tneshu1056
    @tneshu1056 Před 5 lety +7

    ለሁም ነገር መታገስ አለብን አሏህ ትግስቱን ይስጠን አሚን

  • @user-db7jq3dn1l
    @user-db7jq3dn1l Před 6 lety +12

    ሰው አይናቅም እግዚአብሔር የወደቀን ያንሳል

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 Před 6 lety +13

    የሰካራሙ ልጁ አባት ሴት ልጁን ገላዋን ለገንዘብ ብሎ ሲያሽቀረቅራት መጨረሻዋ አላማረም፤
    ግን ሰካራሙ ልጁ መጨረሻው አማረ፤
    የሴት ልጁ ቦይፍሬንድ ጥፋ ከዓይናችን ብለውት አሁን ኬት አባታቸው ያግኙት?!
    ብቻ ጥሩ ትምህርት ነው🤙🏾

  • @titylove9133
    @titylove9133 Před 6 lety +1

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ሁሉም የስራውን ያገኛል

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር የሚያስደስት ልጂ ካልሆነ ይቅር መወለዱ በጭራሽ
    ይገርማል ሌባ ልብ የለውም የሚባለው እውነት ነው ልብማ ቢኖርው በካህን ፊት ባልዋሸ ነበር አይይ ፈጣሪ የሁላችንንም መጨርሻ ያሳምርው ለንሰሀ ሞት ያብቃን መታዘዝ ከመሰዋት ይበልጣል ቤተሰብን ማክበር ይጀምራል ለሰው ልጂ ዋነኛው ነገር አንዳንድየ ደግሞ እምንምላቸው ነገሮች ከባዶች ናቸው በራሳችንም መማል አንችልም እኛ የእግዚአብሔር እንጂ የኛ አደለንም በምድር አትማሉ የግሬ መርገጫ ናትና በሰማይ አትማሉ ዙፋኔ ነውና ይላል እግዚአብሔር ስለዚህ መማል የለብንም በጭራሽ መጨረሻው የፊልሙ ደስ ይላል

  • @Murad-cb1pu
    @Murad-cb1pu Před 4 lety +2

    በጣም አስተማሪ ነው እውነት ሁሌም ፍክር እንጂ ጥቅም አይቶ ሰውን መቅረብ እንዲ ነው ።

  • @user-ic8jn5rr7v
    @user-ic8jn5rr7v Před 5 lety +1

    በጣም ደስ የሚልና የሚያስተምር ነው እናመሰግናለን

  • @kedusgirma5185
    @kedusgirma5185 Před 3 měsíci

    ምርጥ ምርጥ ፉልም እስከዛሬ ባለማየቴ 😊😁😁ቆጨኝ

  • @lyla1255
    @lyla1255 Před 5 lety +1

    ቡቹ በእናቱ ፍቅረኛዉን ከነቤተሰባቸዉ ለዉጦ ቢያፈቅራት።።።በገንዘብ ካዱት እዉነት የኛ ጉድ ኑሮችን ነዉ።።በጣም እናመሰግናለን ቀሽት ነዉ

  • @user-ms2ty1ox3s
    @user-ms2ty1ox3s Před 4 lety +1

    በጣም ገራሚ ነው ዋው ዋው መገፋት እንዳለ ሁሉ መነሳትም አለ አቤት ቀን ሲወጣ

  • @sebilwengiltadese7310
    @sebilwengiltadese7310 Před 5 lety +3

    ፊልም አሁን ገና አየሁ በጣም ይመስጣን በርቱልኝ

  • @user-if7yn3zg4m
    @user-if7yn3zg4m Před 6 lety

    አረ ምን ጉድ ነው አባት በልጁ ገላ የትም ሄዳ ምታመጣ ገንዘብ እንዲ መደሰት መጨረሻው በጣም ደስይላል። አለኝ ብለክ አትኩራ የለኝ የለኝም ብለክ አትፍራ አይታወቅም የእግዚአብሔር ስራ ።አቡችየ መጨረሻው ደስይላል

  • @tenatena7698
    @tenatena7698 Před 6 lety +60

    የወደቀን የሚያነሳ ይክበር ይመስገን

    • @sarasara-ov7gx
      @sarasara-ov7gx Před 6 lety +2

      Tena Tena እግዚአቤሄር።የደቁትን የማነሳ ለሁሉም ዋጋዉን ያገኛል

    • @user-iy3mz1en5c
      @user-iy3mz1en5c Před 5 lety

      Aman Aman Aman Aman

    • @abullemuhamad5629
      @abullemuhamad5629 Před 5 lety

      ኣሪፈንወ

    • @aefddehd1265
      @aefddehd1265 Před 5 lety

      😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎

    • @asnakutadesse9496
      @asnakutadesse9496 Před 5 lety

      Amen Amen Amen

  • @lideyalidu3121
    @lideyalidu3121 Před 2 lety

    የሆነ አይሰለችም አሁን እኔ ስንቴ እንዳየሁት ደስ ይላል በጣም እናመሰግናለን

  • @user-ti8me7mq8d
    @user-ti8me7mq8d Před 6 lety

    እዉነት፡ጥሩ፡ትምህርት፡ነዉ ፊልሙ ።ቀን የጣለዉን፡እግዛብሄር፡ያነሳል፡ወይ፡ቡችየ፡ምስኪን፡አስለቀሠኝ፡እኮ፡በመጨረሻ፡ደስ፡ይላል

  • @aminahshefa5916
    @aminahshefa5916 Před 6 lety +1

    ዋውውው በጣም ደስ ያለኝ ፊልም ቢኖር ይሄ ነው በርቱልን

  • @helemmamojnbvbnh615
    @helemmamojnbvbnh615 Před 4 lety +1

    ዋው ደስ የሚል ተምረት ነው ለገባው ብር ሰውን አይሰራም ሰው ግን ብር ይሰራል ጥሩ ተምረት ነው

  • @user-yv8cv5gw9s
    @user-yv8cv5gw9s Před 3 lety +1

    አረ በጣም ደስየሚል ፊልምነዉ ግን አባቶች ና ሴቶች አረበጣምደስየሚልፊልምነዉግንአባቶችናሴቶች ለገዘብ መለወጥ ጥሩ አይደለም መጨረሻላይ ግን በጣም ነዉ ደስ ያለኝ

  • @zmzm182
    @zmzm182 Před 5 lety +1

    በጣም ሀሪፍ ነው ተገፋ እጂ አትገፋ
    ያምራል

  • @zharajalaludin4798
    @zharajalaludin4798 Před 5 lety +1

    የምር አሪፍ ድራማ ነው አስተማሪ ብር ፍቅር አይሆንም

  • @fvbb8718
    @fvbb8718 Před 6 lety +3

    Betam des yilal mechereshawu sewu end mot enji endwodeq aykerem

  • @brhane5114
    @brhane5114 Před 3 lety

    ቀን ያስጎነብሳል እግዚአብሔር ያነሳል የሰው ፍቅር ያልቃል የሱ ግን ይዘልቃል በጣም ትምህርት አለው እናመስግናለን

  • @godislove4114
    @godislove4114 Před 6 lety +3

    Wow twahedo lezelalme tenure Egzibhare yewedkutene yansale!!!

  • @etenshsemayat8332
    @etenshsemayat8332 Před 10 dny

    ዋው ደስ ሲል መጨረሻው ♥️

  • @eyerusbeqele8388
    @eyerusbeqele8388 Před 5 lety +1

    Wowww bexam des yelal astenare aznan aseken bexam konjo felme endene yewdedahut eje wedelay

  • @user-iz4oi2oz7i
    @user-iz4oi2oz7i Před 6 lety +1

    ዋውውውው በጣም ደስስስስ የሚል ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @jennymendoza8069
    @jennymendoza8069 Před 3 lety

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል እናትለን ቢያጣም መጨረሻው አምሮዋ

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 Před 2 lety +1

    ዘነቡ ምርጥ ሰው ፈርጥ

  • @esayashussen7446
    @esayashussen7446 Před 5 lety +5

    ለሁሉም ቀን አለው እግዚአብሔር

  • @abebayohanis807
    @abebayohanis807 Před 6 lety +42

    ይዘገያል እንጅ እንደወደቁ አይቀርም

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f Před 2 lety

    በጣም አስተማሪ ነው ሲኖርህ ነው ማንም እሚወዲህ😊

  • @genetabate9726
    @genetabate9726 Před 6 lety

    wow arif film new dehnet menem malet aydelem wanaw fiker mhonune beze mweke yhalal

  • @onelove5034
    @onelove5034 Před 3 lety

    ዋው አስተመሪ እና አዝናኝ አሪፍ ፊልም ነው ይመቻቹ

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před 2 lety +1

    አይሞት ዘኒ ነፍሰሽን ይማረዉ💔💔💔💔

  • @medanrose3592
    @medanrose3592 Před 4 lety +1

    አመሰግናለሁ

  • @bdjjdjffgsbdjjd2204
    @bdjjdjffgsbdjjd2204 Před 6 lety

    የዲጀመሪያው ቢያሣዝንም መጨረሻው ዘና ያረጋልውውው ደሥሢል

  • @asersetube2009
    @asersetube2009 Před 6 lety +3

    ይህን ፍልም ምነው ባላለቀብኝ እያልኩ ነው ያየሁት

    • @todubai3389
      @todubai3389 Před 5 lety

      እህህህህ እኔም ሲያልቅ አጀቴ ነው የተቆረጠው

  • @user-ux7uu3mc8d
    @user-ux7uu3mc8d Před 6 lety +2

    ሶደሬ ወች እናመሠግናለን በጣም ደሥየሚልነው ድራማው

  • @wubitgaramaw2510
    @wubitgaramaw2510 Před 6 lety +2

    ዋው በጣም ምርጥ ነው 😘😘

  • @seninegi9088
    @seninegi9088 Před 3 lety

    ያምራል ቀን ይጥላል እግዚአብሔር ያነሳል እግዚአብሔር የሁላችንንም መጨረሻችንን ያሠምርልን

  • @gizegize-eb8ql
    @gizegize-eb8ql Před rokem

    እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳምርልን😊

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Před 2 lety

    ሁሉም ሰወ የእጁን. ያገኛል. በጣም አሪፍ ነዉ

  • @iloveyoumomo1287
    @iloveyoumomo1287 Před 5 lety +2

    ድሀ ሲቆጣ መንገድ ያፈጥናል እህህህ እምወዳት አባባል ናት ግን በእራስ መተማመን ዋናው ቁም ነገር

  • @betelehem3277
    @betelehem3277 Před 6 lety

    በእውነት ያሳዝናልም ያስደስታል ብቻ ፈጣሪ መጨረሻችን ያሳምሪልን

  • @ethiopiannational2351
    @ethiopiannational2351 Před 2 lety +1

    Zeniye rest in peace..she played very well....

  • @user-ph5so5wl2r
    @user-ph5so5wl2r Před 6 lety +3

    ትክክለኛ ፍልም ዛሬ አዬው ማጫረሻው ዳስ ይላል

  • @mreyamtamera7457
    @mreyamtamera7457 Před 5 lety

    ኡኡኡኡኡኡኡ ደስ ስል በኡውነት የተእተወነ ነው ሚመሥለው ቀን የጣለው ቀን ያነሣዎል

  • @koki4424
    @koki4424 Před 3 lety +1

    የተመቸኝ ድራማ😍😍😘😘😘❤❤👍👍🙏🙏

  • @user-og4zf5ep4u
    @user-og4zf5ep4u Před 11 měsíci

    በጣም ሚመስጥ 1ኛ

  • @user-fr8dt4cy3n
    @user-fr8dt4cy3n Před 6 lety +2

    በጣም አሪፍ አስተማሪ ነው

  • @senayit7198
    @senayit7198 Před 6 lety +6

    wow Betam Yamral 👍👍

  • @Aa-pe8nz
    @Aa-pe8nz Před 5 lety

    waw des yelale betam asetemare new kene yasegonebesal igezabar ynesal balen tayem fikere yenuren

  • @idjwjjxjdjx2374
    @idjwjjxjdjx2374 Před 6 lety

    በጣም.ትምህርት.ሰጭ.ነው.እናመሰግናለን

  • @aselmengistu7352
    @aselmengistu7352 Před 5 lety

    Beka menem yemelew yetefabegn mert #1 film beyesus sem wowwwww

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 2 lety

    ምርጥ ነው

  • @user-ch6xq5wk5n
    @user-ch6xq5wk5n Před 3 lety

    በጣም የሚያምር ፊልም ነው

  • @hamzasabir7801
    @hamzasabir7801 Před 6 lety +1

    I love it.....le hulum melsu gize new