እንኳን አደረሳችሁ ፋሲካን በ አርቲስት ሄለን ታደሰ ቤት Ethiopia | Sheger Info. | Meseret Bezu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 05. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    Ethiopia news | Eritrea news | Amhara | Tplf | Eritrea news | Abiy Ahmed | Tigray news | Metekel | Tigrai news | Amhara news |
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • Zábava

Komentáře • 263

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 Před 2 měsíci +32

    ሄለን ታደሠ ጠንካራ እናት የዋህና ቆንጆ!!

  • @MommaManderkin
    @MommaManderkin Před 2 měsíci +15

    ሄለን በጣም ጥንካሬ የምትሆኚ ሰው ነሽልጅ ማሳደግ ምንም እንደማይገድብ ያሳየሽ ድንቅ ሴት እንኳን አደረሰሽ

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 Před 2 měsíci +14

    የወደቀም ይነሳል የሳተም ይመለሳል ይላል ቃሉ።የኾነልሽ ይሄ ነው ታሪክሽን በሌሎች ሚዲያም ስለሰማሁ እግዚአብሔር ይመስገንን።ልጆችሽን ለጌታ ሰጪያቸው ።በተለይ ትንሿን።አበዝቶ መውደድ እግዚአብሔርን ያሰቀናዋል።ሁላቹሁንም የሚወድና የሚጠብቅ ጌታ ከሁላቹሁ ጋር ይሁን።መልካም የትንሳኤ በዓል።መሲ ደርባባዋ ስወድሽ።ተባረኪ እርጋታ የፈሰሰብሽ ኢትዮጵያዊት።ተባረኪ!!!

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 2 měsíci +60

    በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን
    1(ጴጥ24:24
    መልካም የተንሳኤ በአል ይሁንላችሁ !!

  • @yadituluu4574
    @yadituluu4574 Před 2 měsíci +38

    ከሄለን ልጆች ብዙሃኑ መማር አለበት አማርኛቸዉን ተመልከቱ ሄለን በጣም አከበርኩሽ

    • @rahelwolde146
      @rahelwolde146 Před 2 měsíci +6

      ትልልቅ እኮ ሆነው የወጡት ለዛ ነው።

    • @fikirtefeyisa115
      @fikirtefeyisa115 Před 2 měsíci +3

      Lejochu eko Ethiopia naw yadgut . What are you talking about?

    • @fikirtefeyisa115
      @fikirtefeyisa115 Před 2 měsíci

      ​@@rahelwolde146zem atyatim.. yeminmarwis mindnaw? Hulum eko yerasu Hewitt alew, konkwa endnorshbet endadgshibet naw. Sew sygbaw kerto naw yemymarew wergna negre nesh.

    • @loveethiopia3224
      @loveethiopia3224 Před 2 měsíci +4

      አድገዉ ነው እኮ የወጡት

    • @fikirtefeyisa115
      @fikirtefeyisa115 Před 2 měsíci +2

      Bezlay border school naw yetmarut,, baby honew behedu minim ayakum nebre.

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Před 2 měsíci +22

    መሲ ቆንጆ እንኳን ለተንሳኤ ባአል እስከቤተሠብሽ በሠላም አደረሠሽ

  • @tigib6790
    @tigib6790 Před měsícem +8

    አንዳንድ ግዜ ዝም ማለት መልካም ነው ግን የማናውቀውን ነገር ባናወራ በልጆቿም አባት ባንፈርድ የተሻለ ነው እሷም የእራሷ እውነት አላት አባትም የራሱን እውነት አለው ሁለቱም በደንብ ያውቁታል እኛ ግን አንፍረድ

  • @godlover7602
    @godlover7602 Před 2 měsíci +23

    አወ በኢትዮጵያ እሥር ቤት ውሥጥ በአማራነታቸው ከቤተሰባቸው ተለይተው በጨለማ ቤት ውሥጥ
    በ ብዙ ሥቃይ ያሉትን እግዚአብሔር ከዚህ መከራ ታድጓ ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንዲያገናቸው ፅሏቴ ነው

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před 2 měsíci +2

      ትክክል የኔም 🙏ምኞት ይሄው ነው 😢😢😢

    • @sarafaraq9857
      @sarafaraq9857 Před 2 měsíci

      Amene ameneeee 🤲🏽 🙏 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

    • @user-xn7kp7xo1u
      @user-xn7kp7xo1u Před měsícem

      አሜን

  • @user-om7nt3oh1b
    @user-om7nt3oh1b Před 2 měsíci +4

    ሀልዬ እኔ በ አውነት በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆንጆ ብርታትሽ ግርም ይለኛል የሚገርም አቅም እንዳለሽ ድሮ ነው የማውቀው ብዙ ካንች እጠብቃለሁ የምታስበውን ከማድረግ ማንም አያግድሽም ጌታ ደግሞ ሁሌም ከጎንሽ ነው ወደፊት የጌታን ስራ እንደምትሰሪ አስባለሁ አግዚአብሔር ደግሞ አብሮሽ ነው በርቺ እኔም እፀልይልሻለው ጌታ ባንቺ ብዙ ስራ አለው እሺ እንዳትረሺ እሺ ሀልዬ

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před 2 měsíci +24

    እቺ እናት በእውነት ጀግና ነች እውጪ አገር ልጆች ማሳደግ እንኳን ለብቻ ለሁለትም ከባድ ነውና እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉን ስላደረገላት ይመስገን ::

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Před 2 měsíci +5

    እንኳን አደረሳችሁ ጥሩ ዝግጅ ነበር እናመሰግናለን።

  • @godlover7602
    @godlover7602 Před 2 měsíci +8

    ጋዜጠኛ መሲ እንኳን ለብርሀነ መሥቀሉ አደረሰሻ Happy Easter to you ❤❤❤❤❤

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 Před 2 měsíci +4

    ሸገርየ ሰላምሽ ይብዛልኝ መሰረት በሱ በጣም የማደንቅሽ የተረጋጋሽ ስለሆንሽ በጣም ደስ ትይኛለሽ የምታቀሪቢያቸው ነገሮች አደንቅሻለን መሲ የኔ ጀግና

  • @godlover7602
    @godlover7602 Před 2 měsíci +11

    እህቴ እንኳን አንችንና ልጆችሻን እግዚአብሔር አምላክ አደረሰሻ በርች ጀግናዋ ሴት ወልዶ አሳድጓ ለዚህ መብቃት በርች ጌታ ከአንችና ከቤተሰብሻ ጋር ይሁን

  • @PurimPurim-ye8of
    @PurimPurim-ye8of Před 2 měsíci +7

    ሄሉ አይዞሽ ከእስትንፋስ ይልቅ የሚቀርብ ከወንድም ይልቅ አብልጦ የሚጠጋጋ ወዳጅ ኢየሱስ አለሽ ትዳርም ሁሉ በሁሉ ኢየሱስ ታመኚው ደካሞችን የሚሸከም ነው ብቸኛ አይደለሽም ንሰሃ ግቢ ዛሬን የደረሽው በሱ ነውና በርሱ ፅኚ ይመጣና ያሣርፈናል ማራናታ

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Před 2 měsíci +3

    ልጅቷ በጣም ጎበዝ ናት መልሶቿ ሁሉ ጥፍት ያለ ነው መልክዋም የራሷ በቂ ነው ከእናቷም መውሰድ አያስፈልጋትም❤️

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 Před 2 měsíci +21

    መስዬ አብሽር ሀዘንላይ ስለሆንሽ ይመስለኛል ድምቅ ያላልሹ አላህ ያፅናሽ

  • @ፍሬ
    @ፍሬ Před 2 měsíci +6

    ፈጣሪ ቀጣዩን በአል ሀገራችን ላይ ለማክበር ያብቃን ቅመሞች❤

  • @hamytube3728
    @hamytube3728 Před 2 měsíci +45

    ሄለንን ሳይ በችግር ግዜ ዞር የሚሉ ወንዶች ትዝ ይሉኛል።ራስ ወዳዶች ሆይ ልጅ ያድጋል ሁሉም ያልፋል።መልካም በአል

    • @bettyhussen1723
      @bettyhussen1723 Před 2 měsíci +9

      ስለማታውቁት ነገር በሰው ሂወት እየገባችሁ አትፉትፍቱ አይሰለቻችሁም

    • @hamytube3728
      @hamytube3728 Před 2 měsíci

      @@bettyhussen1723 ይህ ያደባባይ እውነት ነው በአብዛኛችን የደረሰ

    • @alemtewelde123
      @alemtewelde123 Před 2 měsíci +3

      Ere be sew meferede gen endat new endezi yemikelew kensu gen nebersh

    • @chuchuliben1352
      @chuchuliben1352 Před 2 měsíci +7

      You may not know the truth

    • @arditube5698
      @arditube5698 Před 2 měsíci +5

      ማንም ጥሎት አልሄደም አሜሪካ መጡ ጥላሁን አልተመቸውም መመለስ ፈለገ እሷ አልፈለገችም እሱ ሄደ እሷ ቀረች ከ5አመት በሆላ ተፋቱ አለቀ በፍፁም ስለ እሷ መጥፎም ጥሩም ጭራሽ ስሟንም አንስቶ አያውቅም እሷ ናት በአሽሙር የምትናገር

  • @thomastsegaye7227
    @thomastsegaye7227 Před 2 měsíci +74

    ወይ ሜካኘ አንቺን ለማወቅ መድሀኒያለምን ማናት ብዬ ከአስር ደቂቃ በኀላ ነዉ ያወኩሽ

    • @user-uv5mb3ek8z
      @user-uv5mb3ek8z Před 2 měsíci +4

      ከከከከከከከከከ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @usahandsoffethiopia8486
      @usahandsoffethiopia8486 Před 2 měsíci +3

      Side effect የሌለው ስው ስራሽ ነገር በዚህች ምድር የለም አሜሪካን ውስጥ ብዙ ነገር እያየን ለማንኛውም ይቅናሽ

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt Před 2 měsíci +3

      እኔም

    • @user-yz6ip7ft5r
      @user-yz6ip7ft5r Před 2 měsíci +1

      እኔም እህቴ

    • @KaluMulualem
      @KaluMulualem Před 2 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Před 2 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሰሽ አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤

  • @user-kc8mw3zk3g
    @user-kc8mw3zk3g Před 2 měsíci +9

    መሲየ የኔ መልካም እኳን አደረስሸ❤❤

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 Před 2 měsíci +11

    እርጋታዋ ደስ ሲል ድርብብ ያለች ሴት እስቲ ሴቶችዪ ረጋ በሉ ስትናገሩ እሱ ራሱኮ ወበትን ይጨምራል።

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 Před měsícem +1

      የማን እርጋታ የመሲ መሆን አለበት ማናት ብዬ ነበር I was like 😳 ሄለን she look 👀 like has plastic surgery on her face .🤔🤔 she is completely different
      ሄለንማ she has Botox on her face she have to talk slowly ውጥርጥር ብላ በሜካፐ ተጠለቅልቃ በደንብ እንኩዋን መሳቅ አልቻለችም Lol😝

  • @FasiEthio
    @FasiEthio Před 2 měsíci +6

    I enjoyed every bit of it ሄለን እንጠብቅሻለን ጀግኒት። ትልቅ ሆናችሁ ስላየናችሁ ደስ ብሎናል

  • @user-zk7xu5qr3g
    @user-zk7xu5qr3g Před měsícem

    የኔ 1ኛ ምርጫዬ
    Sheger info
    Mesye Thank U❤

  • @user-vl9si6wt4s
    @user-vl9si6wt4s Před 2 měsíci +4

    Helen I admire you for the movies yoou made like 20 years ago. They were ahhead of their time and inspiring to others. Thank you for your contributions.

  • @fetihahussien317
    @fetihahussien317 Před 2 měsíci +7

    Helen you are strong mom❤

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 Před 2 měsíci +8

    እኔ ግን እማልስማማው እና ጥላሁን ዝም ያለበት ሚስጥሩ ምን ይሆን? እርሱ ልጆቹን ለማሳደግ መ‍እንም ኮንትሪቢውት አያደርግም ነበር ማለት ነው ? ይህ ነገር ሁሌ ሄለን ኢንተርቪወ‍እ ስታደርግ ጥያቄ ይሆንብኛል

    • @user-hq9ni9bz4h
      @user-hq9ni9bz4h Před měsícem

      ቢያደርግ እማ ትናገር ነበር መቼስ ባያደርግ ነው
      እርሱ ያሎለዳቸውን እያሳደገ ነው በጣም ደግ ሰው ስለሆነ የራሱን አሳርሮ የሰው እያማሰለ ነው
      መንፈሳዊ በሚመስል ሽፋን ውስጥ ተሸፍኖ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እንጂ የዘንድሮ ክርስትና ያስፈራል ።

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo Před 2 měsíci +9

    helu you give me a good vibe and a big motive ❤❤❤

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 Před 2 měsíci +1

      ጌታን እየሱስን አምላክ ኣባት አርገሽ ዘመንሽን ስጭው። ለመሆኑ መፅሀፍ ቅዱስ አለሽ?

  • @joy-yb1ph
    @joy-yb1ph Před 2 měsíci +3

    You so so blessed with your beautiful kids that show us your strong effort God bless you your family ❤🙏

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t Před 2 měsíci +7

    ሰላም መሰረት በዙና የሸገር ይንፎ ቤተሰቦች እንኳን ለተንሳየ ብዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም የፍሲካ ብዓል ይሁንላችሁ💐💐💐💐🌸🌸🌸🌸🌺🌺🌺🌺🌺🌼🌼🌼🌼👍

  • @ruthdesta5054
    @ruthdesta5054 Před 2 měsíci +2

    መሲዬ እንኳን አደረሰሽ 🙏

  • @godlover7602
    @godlover7602 Před 2 měsíci +4

    ወይ ፈረሰኛ ክክክክክክ የኔ ቆንጆ ፈረሰ ብላ አለች ❤❤❤❤❤❤❤እንኳንም ክንፍን አረሳሻው እኔ ክፍ ሥለምወድ እንዳቻይነት ልጆች ሥላሉኚ በጣም ደሥ ይላል

  • @bekojiimedia2018
    @bekojiimedia2018 Před 2 měsíci

    ሃሉዬ የእኔ ውድ ተባረኪልኝ ❤❤ ጀግኒት ነሽ የእኔ ቅንድብ ሶስት አመት አለፈው ግን እስካሁን አልጠፋም እንዳማረበት ነው ። ተባረኪልኝ ❤❤❤

  • @diramudub6413
    @diramudub6413 Před 2 měsíci +1

    ጠንካራ ሴት ተባረኪ!

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Před měsícem

    ሄለንየ በጣም ጎበዝና ጠንካራ እናት ልጆችሽም ቆንጆና ጎበዞች ናቸው እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤

  • @AffectionateBuoy-sm4hl
    @AffectionateBuoy-sm4hl Před 2 měsíci

    Wude blessing new enji geta yibarek!!!!

  • @teshomekebede2211
    @teshomekebede2211 Před 2 měsíci +2

    Helen strong Lady . Keep enjoy ur children and home land .

  • @ethiopiatekdem7201
    @ethiopiatekdem7201 Před měsícem

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ በርቺ

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v Před 2 měsíci

    Mesiye እንኳን አደረሳችሁ 🙏

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Před 2 měsíci +6

    ውይ እኩዮችሽ ታድልሽ ይባረኩልሽ

  • @la-saner1159
    @la-saner1159 Před 2 měsíci +6

    Helaye yene melkam Gobez sew….. you deserve all the best yene konjo….❤❤❤ You are the best Helaye

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by Před 2 měsíci

      በናትሽ እውነት በምን አደነቅሻት ?

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 Před 2 měsíci

      ​@@HhHhh-jr3byfor her strength. and how she face life challenges boldly and courageously.

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 Před 2 měsíci

      ​@@HhHhh-jr3by for her strength. and the way she faced life challenges. she was bold and courageous

  • @Summer-wr3lf
    @Summer-wr3lf Před 2 měsíci +1

    አቦ ተመቻችሁኝ Lively Family !!!

  • @aynadishailu3315
    @aynadishailu3315 Před měsícem

    ሄለንዬ በጣም እወድሻለዉ !!!!ጎበዝ ሴት ነሽ ተባረኪ

  • @destanegash5498
    @destanegash5498 Před 2 měsíci +1

    የኔ ቆንጆ ፈረሰኛ .......horse ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ

  • @webitu.tezageraserda7599
    @webitu.tezageraserda7599 Před 2 měsíci +5

    እንኳን አደረስሽ. ብቻውን አይደለሽም እግዚአብሔር ከአንቺጋር ነው. ይሁንም

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 Před měsícem

    Thank you. good girls.

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 Před 2 měsíci +3

    Very beautiful family ❤❤❤❤

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 Před měsícem

    ሔለንዬ በጣም ነው የምወድሽ የዋህ ሰው ነው የምትመስይው ጌታ ቤተሰብሽን አብዝቶ ይባርክሽ

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 Před měsícem

    God bless. halu. strong woman. Go on.

  • @FrejesusAyele
    @FrejesusAyele Před 2 měsíci

    👏👏👏

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před měsícem

    so beautiful family

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 2 měsíci +2

    Beautiful family the girls are funny…

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před 2 měsíci +1

    ሠላም መሲና የሸገር እን ይንፎ ቤተሰቦች እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ባአለ ትንሣኤ አደረሳችሁ አብሮ አደረሰን መሲ ደርባባ አቡን ቁምነገረኛ ነሽና ምርጥ ነበር ጋዜጠኛ በርቺ በርቺ !❤❤❤🎉❤❤❤❤

  • @Liya.newlife.
    @Liya.newlife. Před měsícem

    Haleye, you're so funny 😅😅😅
    Love your accent and the way you talk.

  • @imalemi9650
    @imalemi9650 Před 2 měsíci +2

    amen 🙏🏾 mesiye enkuan aderessh 🙏🏾❤️💕

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 2 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @አይምአለሚ

  • @user-tv6wy5pf6n
    @user-tv6wy5pf6n Před měsícem

    Gobeze ena gegena nesheee❤bewente berechee merete enate neshe edem tena yesteshee❤

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 Před měsícem

    ሄሉ በእናትነት በሠራ በጥበብ በጥንካሬ በውበት ለእኔ አንደኛ ጀግና ነሽ ስኬታማ ነሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mominamomi2726
    @mominamomi2726 Před 2 měsíci +10

    ልጅቷ አዝናናችኝ😂 እኔም አልችልም

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 Před 2 měsíci +1

    Hela love you so much blessed

  • @Kidist954
    @Kidist954 Před 2 měsíci +21

    ከማዳም ቤት ሁናችህ እደኔ ለምታከብሩ እንካን አደርሳችህ የተዋህዶ ልጆች 500አስገቡኝ አበርታቱኝ

  • @haileselamawit00
    @haileselamawit00 Před měsícem

    ሔለንዬ ጎበዝ ሴት በጣም ነው የምወድሽ❤

  • @seidamohammed
    @seidamohammed Před 2 měsíci +3

    Heluye beautiful and smart mom happy to see you with your beautiful family ❤❤❤❤

  • @shemimamusa6709
    @shemimamusa6709 Před měsícem

    Wayne sttaft weddd yene mar hulachhum maroch nachuu🎉🎉🎉🎉🎉

  • @etheth4380
    @etheth4380 Před 2 měsíci +2

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤

  • @melatalemayehu5810
    @melatalemayehu5810 Před měsícem +1

    በረዶ መንሸራተቻ ህም በሳቅ ገደልሽኝ መሲዬ በረዶው ከውጭ ነው የሚመጣው?

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 Před 2 měsíci +2

    ደስ የምትል ኩንስንስ ሴት ናት።
    ደግሞ ጎበዝና ታታሪ ናት።
    ንግግሯ ይማርካል።
    ደስ ስ ስ ስ ስ ብላኛለች።
    💪💚💛♥️

  • @All.don2024
    @All.don2024 Před 2 měsíci +4

    I am in love ❤❤❤❤❤with little daughter ❤❤❤❤❤

  • @frehiwotzelalem2438
    @frehiwotzelalem2438 Před měsícem

    ሔለን ታደሰ ሔለን የእውነት ከባለቤትዋ ጋር ሆኖም በጣም ነበር የምወዳቸው እናም በሀገርቤት በተለይ ያላችሁ ኮሜንቴን አንብቡት እኔ አራት ልጆች አሉኝ ምኖረው ከባለቤቴ ጋር ነው ኑሮ በስደት እንኩዋን ብቻ ሆኖ ከባል ጋር ሆኖ እንኩዋ ከባባድ ነው ።እኔ ጎበዝ ብዬ ለመናገር ቃላት ያንሳል መቼም ልጆቹዋ በወርቅ፣በብር፣በአልማዝ አትከፍሉዋትም ግን ትልቅ ዋጋ እንደከፈለች ለደቂቃ አይደለም ለሰከንድ አትዘንጉ።የቀድሞ ባለቤትዋ መቼም ያመስግናት በእውነት ያመስግናት ልጅ በወጪ ብቻ አያድግም ያውም ሴት ልጆች ባህሪ፣ትምህርት፣ጥናቱ ኧረ የሀገሩን ህግ ጠብቆ ከክፋቱም ልጆችን መጠበቅ ዋው ተባረኪ ጌታ ጉድለትሽን ይሙላ💝💝💝

  • @astair1568
    @astair1568 Před 2 měsíci +1

    I like Helen ❤❤❤

  • @entyew3204
    @entyew3204 Před 2 měsíci +3

    እነኳን ለጌታችን የትንሳዬ በዐል አደረሳችው ኡፍ እህቷ አገላለፁዋ ደስ ሲል

  • @fikir-
    @fikir- Před 2 měsíci +5

    ልጆችሽ የአባታቸውን ስም እንዲጠሩ እንዳልፈለግሽ ያስታውቃል አባታቸው ም አባት ነው ነፃነት ስጪአቸው ስለ አባታቸው ከአባቷ ጋር ስለምተሰራው ፊልም ማብራሪያ ለመስጠት እንደተጨነቀች ታስታውቃለች

    • @SarahAyele1020
      @SarahAyele1020 Před 2 měsíci +4

      You don’t nothing 😊 አባታቸው እሷ ስንት ነገር ውስጥ ገብታ አሳድጋ ካማረባችሁ በሃላ ልጆቼ እያለ ሊኩራራ ሲፈልግ መጣም ያሳዝናል እና የሱ ስም እዚህ ቦታ መጠራት የለበትም ልጅቷ ያባት ፍቅር ካላት ወይም ማውራት ከፈለገች ሌላ ቦታ ሄዳ ታውራ እዚህ ኣይደለም

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 Před 2 měsíci +1

      I don't see anybody hindered her from talking about her project with her father. Noone silences her from speaking about her father. I don't see the reason why they need to talk about him here since the interview was about Helen. he could have come and join them if he want to be mentioned in the interview.

    • @user-hq9ni9bz4h
      @user-hq9ni9bz4h Před měsícem

      ​@@SarahAyele1020እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዳንቺ እንዲህ የሚረዳ ሰው ነው የጠፋው ሁሉም ቲፖዞ ነው እርሱ በስተርጅና የሌላ ሰው ልጅ እያሳደገ በመጦሪያው እድሜ ሲቀል እንደ ማየት የሚያሳዝን ነገር የለም በጣም የማዝነው ባገባችው ባለጌ ሴት ነው እሷን ብሎ መንፈሳዊ ለገንዙብ ብላ እራሷን የሸጠች።

    • @dawitwelegebrial5038
      @dawitwelegebrial5038 Před měsícem

      Atesmashem esua tlashe hedalech

    • @hayuyesuf2266
      @hayuyesuf2266 Před 20 dny

      እና ሳያሳድግ በችግር ጊዜ አብሯት ሳይኖር ምን እንድታረግ ጠብቃቹ ነበር

  • @hayatali3801
    @hayatali3801 Před 2 měsíci +3

    Betam mastawekiya kenshi masi...

    • @tigestwoldetsadik4316
      @tigestwoldetsadik4316 Před 2 měsíci +1

      ገቢ የሚገኘው በማስታወቂያ ነው

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 2 měsíci +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ሀያት

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt Před 2 měsíci

      ለምን

  • @temelketAyalew
    @temelketAyalew Před 2 měsíci +1

    ማሥታወቂያ በዛ

  • @kime3780
    @kime3780 Před 2 měsíci +1

    🤣🤣🤣 የኔናት! የዶሮው ዲስከሽን በጣም ነው ያዝናናኝ!😂😂

  • @bettybekele1581
    @bettybekele1581 Před měsícem

    የዶሮ ብልት? ምላስ አለች የኔ ቆንጆ 😁 ዶሮ ለካ ምላስ አለዉ

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 Před 2 měsíci +1

    ውይ አንድ አመት በዓል ባሳልፍ እንዴት እንደምደሰት

  • @alemababe6100
    @alemababe6100 Před 2 měsíci +1

    🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏

  • @bettybekele1581
    @bettybekele1581 Před měsícem

    የት/ቤቱ አድራሻ የት ነዉ?

  • @Mery-ey5id
    @Mery-ey5id Před měsícem

    Gobez jegena helu

  • @elfneshtemesgen
    @elfneshtemesgen Před 2 měsíci

    JEGNITE MAMA

  • @user-nz7zs9ub7e
    @user-nz7zs9ub7e Před 2 měsíci +1

    ታድላችሁ እኔ ልጅነቴን ሳስበው በናተ ቅናሁ እኔና እህቴ አስታውሳለሁ በአል ሲመጣ ያስጠላን ነበር ምክንያቱም ሁሉም የቤት ስራ እኛ ለይ ዶሮ መስራቱ እንጀራ መጋገሩ በአጠቃላይ ማድ ቤት ነበር ውሎአችን ጉድ እኮ ነው ፈረሰኛን "ሆርስ" ሞራሌ ተንካ 😂😂😂😂😂😂🤣🙂🙂😇ለማንኛውም ደስ ትላላችሁ

  • @almazassefa4990
    @almazassefa4990 Před 2 měsíci +2

    omg lejua ye Teddy Afron mist temeslalech

  • @hiwotwoldegabriel
    @hiwotwoldegabriel Před 2 měsíci +1

    helu jegna nat lijochwam afachew yitaftal des silu freyachewn yasaysh

  • @lemlemtiumelissan7896
    @lemlemtiumelissan7896 Před měsícem

    Des yilal yakerebshiw Tarik. So interesting. I would like to comment you to change ur logo for what I see is a snake. For you you wanted the letter S or something related with Sheger.

  • @MirafAsrat-mf8fl
    @MirafAsrat-mf8fl Před 2 měsíci +1

    ልጅቷ አምነህሰትን ትመስላለች ልበል የቴዲን ሚስት ጉድ እኮነው

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před 2 měsíci

    ውይ ሜካፕ ኧረ ሄለን እባክሽ አስተካክይ

  • @mayaalgaw12
    @mayaalgaw12 Před měsícem +1

    የጥላሁን ጉግሳ ሚስት ናት ልበል ሆሆ ወይ ሜካፕ

  • @mareshetethiopiawit4136
    @mareshetethiopiawit4136 Před 2 měsíci +3

    ሄሉ ምንድነው ሜካፑ በዛ

  • @mercy1526
    @mercy1526 Před 2 měsíci

    Heavy filter so much unnecessary.

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 2 měsíci +2

    ወይ መሞላቀቅ ዶሮ ፈራሁኝ አለች ወይ ኢትዮጵያ ውጪም ሀገር እኮ farm አለ ዶሮ ይታያል በተለይ በትምህርት ቤት ይጎበኛል ሁሉንም እንስሳ

    • @billenabate997
      @billenabate997 Před 2 měsíci +1

      Don't judge her .my son also the same.only saw in school brought by farm car.also not allowed to touch it .

    • @bezawitmamo1267
      @bezawitmamo1267 Před 2 měsíci

      @@billenabate997 allow him to teach or desensitize him if he has sensory issues

  • @diramudub6413
    @diramudub6413 Před 2 měsíci

    የኔ ቆንጆ ላንግ ምላስ????🤣🤣🤣😘

  • @DAVIDFC1234
    @DAVIDFC1234 Před 2 měsíci

    Halen betam new yetkyershew yamerbshale bagereh gebe kalhe ede Halen new yemtamerew

  • @Omosuger3838
    @Omosuger3838 Před 2 měsíci +2

    🤦‍♀️😄😄😃🤣😄😃😃🤣🤣🤣😄😄ትንሿ በጣም ነዉ ምታስቀዉ

  • @emebetsahlemariam5581
    @emebetsahlemariam5581 Před 2 měsíci +1

    የቅንድብ ፅጉጉ😊ር በየቅኑ ያድጋል ያንን እንዴት ይደረጋል

    • @danieldamma5548
      @danieldamma5548 Před měsícem

      የተፈጥሮውን ያጠፉትና በየ3 ወሩ የነሱ ደንበኛ ያደርጉሻል

  • @ccu3907
    @ccu3907 Před 2 měsíci +1

    ዶሮ ያሥፈራል ትላለች እንዴ😂😂😂 እኛም አሜሪካን አገር ነው ያለነው ልጆቻችን ዶሮ አይፈሩም አገር ቤት ሲሄድ እዳውም ማዬት ደሥ ነው የሚላቸው

    • @merongeta2570
      @merongeta2570 Před 2 měsíci +3

      Please don’t judge be positive some yes or no so …..

    • @user-kz3io3gx6v
      @user-kz3io3gx6v Před měsícem

      እነሱ አልፈሩም ማለት ሌላውን መወከል አይችሉም

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Před 2 měsíci +1

    እውነት ነው ያርቲው ሽታ ይናፍቃል

  • @ashamohammed7845
    @ashamohammed7845 Před 2 měsíci

    Be amarigna new gin mitsifut ?

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos Před 2 měsíci +1

    Yche setyo zare enem Leander lije yemhonew teetotal bichayen new yemiseraw

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 Před 2 měsíci +4

    Absolutely layer!!! She’s almost stilling my sister money for Ayebrow paid full amount 20,000 Ethiopian birr she cancelled many many times the appointment ..finally after many struggles she returned. When comes her kids they’re just lucky got school and done. Thousands of people they Scarifies their lives

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt Před 2 měsíci

      ለምን ሁላችንም እንዲገባን በአማሪኝ ፅፎልን

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Před 2 měsíci +2

      ቀጠሮ ሊራዘም ይችላል በተለያየ ምክንያት። ስለዚህ ትንሹን ነገር ማጋነን አያስፈልግም። ምላስን ለመጥፎ ነገር ማሰልጠን ትልቅ ስህተት ነው። 👈👈👈