Ethiopia: የተደመረችዉ ኢትዮጰያችን ያጥለቀለቃትን ችግር የሚያሳይ አስቂኝ ግጥም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 08. 2018
  • “አብይ ከመጣ ሁሉም ሰላማዊ ሰልፍ አበዛሳ...”
  • Zábava

Komentáře • 229

  • @user-kx6fn3gh7x
    @user-kx6fn3gh7x Před 6 lety +80

    ይቺ ልጅ በጣም ጎበዝ ናት ማርያምን ልትደነቅ ይገባል

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h Před 6 lety +47

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጾመ ፍልሰታ አደረሳችሁ።
    በጣም ደስ ይላል በውነት ይቺ ልጅ የምታቀርበው...

  • @totowoldeyes
    @totowoldeyes Před 6 lety +33

    በጣም ምርጥ ነሽ :: አድናቂሽ ነኝ በርቺ :: ይቺን ነፃነት ሳንነጠቅ ቶሎ ቶሎ ጫር ጫር አርጊ ልጄ ተመስገን ነው ይችን ያህል መተንፈስ ስለቻልን:: ታፍነን ልንፈነዳ እኮ አምስት ደቂቃ ሲቀረን ነው ጠቅላይ ኦክስጂኑን ያስመለሱልን:: እግዚአብሔር ይባርካቸው :: ባይደርሱልን ኖሮ ይህን ጊዜ ተራኪም አዳማጭም ቅሊንጦን እናጣብብ ነበር :: በይ እንግዲህ አትጥፊ ቸር ይግጠመን:: አድናቂሽ ቶኪቻው ነኝ ከፍቼ::

  • @user-ss7tj9et3o
    @user-ss7tj9et3o Před 6 lety +6

    ደስ ይላል አስተውሎ ላዳመጠው ጥሩ ትምህርት ነው

  • @sarateshome9848
    @sarateshome9848 Před 6 lety +8

    ምርጥ እውነት እውነቱን በቀልድ እያስመሰልሽ ነግሪልኝ እንደዚህ

  • @zelekeayalew8448
    @zelekeayalew8448 Před 6 lety +3

    አስገራሚ መልእክት በርቺ እህታችን ያምራል

  • @semiragirma1944
    @semiragirma1944 Před 6 lety +2

    ፖለቲካ በአሽሙድ በጣም ደስ ይላል ዘና እያድርግሽ ልክልካቸውን ነገርሻቸው በርቺ

  • @firehiwoteshetu5942
    @firehiwoteshetu5942 Před 6 lety +16

    አቦ ሠላምሽን ያብዛው ላስተዋለው እያሳቀ ያስተምራል

  • @etalemmekonin2588
    @etalemmekonin2588 Před 6 lety +3

    በጣም ደስ የሚልና የሚያዝናና የሚያስቅ ነው እናመሰግናለን

  • @helina4killo691
    @helina4killo691 Před 6 lety +5

    ይመችሽ በጣም አሪፍ ነው

  • @user-lj3eh2nf4v
    @user-lj3eh2nf4v Před 6 lety +5

    ምርጥ ፀሀፊ ነች ውስጤ ነች አሽሙሩ ይመቻል ፍለፊት ነው።

  • @ethiopyalezelalmtenuras2048

    Wow betam merte gitem 👍👍👍👍👍👍👍👍1111ngaaa berchi ahunem yichemreleshi

  • @user-oy4ke3jp9l
    @user-oy4ke3jp9l Před 6 lety +11

    ጎበዝ ልጅ ንገሪያቸው በርቺ በእውቀቱ ስዩምን ትተኪያለሽ

  • @danattube680
    @danattube680 Před 6 lety +4

    በጣም አዝናኝ ግጥም ነው ... ግን ምናለበት ስሟን እንኳን ብትጠቅሱልን ልክ እንደራሳችሁ ግጥም ማቅረብ ሼም ነው

  • @betselottadesse3990
    @betselottadesse3990 Před 6 lety +16

    ባለፈው እራሱ የለቀቅሺው ተመችቶናል የዛሬውን እንዲህ ልክ ልካችንንም ቢነገረንም አይገባንም ግን ዕጅግ በጣም እናመሰግናለን ብዙ የተምታቱብን ሰዎች አለን ልቦና ይስጠን

  • @solomonberihun20
    @solomonberihun20 Před 6 lety +3

    360° ሙገሳ፡ ወቀሳ ፡አስተማሪ። ምኑን ያልነካሽው ነገር አለ? ፈገግ እያስባለ እያዝናና የሚስተምር። በጣም ደስ ይላል።

  • @yeduteshome2748
    @yeduteshome2748 Před 6 lety +1

    በውነት በጣም ነው የማደቅሽ በርቺ እንደአቺ ያሉትን ኢትዮጵይ ትፈልጋለች ተባረኪ

  • @pharmabbplc8797
    @pharmabbplc8797 Před 6 lety +1

    Wow. I don't have words to appreciate you. You have great mined and courage. Good bless you.

  • @ahmedsurur8396
    @ahmedsurur8396 Před 5 lety

    My sister,; Always matured, sweet, comprehensive and Excellent !!! God bless you !!!

  • @marcusabera3092
    @marcusabera3092 Před 6 lety +7

    ለየት ያለ አቀራረብ ጎበዝ ነሽ

  • @ahmedsurur8396
    @ahmedsurur8396 Před 5 lety

    My sister,; Always Excellent !!! God bless you !!!

  • @bereketteshale1707
    @bereketteshale1707 Před 6 lety +1

    Realy i like it, my sister keep it up

  • @user-qr7ro9cv5x
    @user-qr7ro9cv5x Před 6 lety +17

    እናመሰግናለን ቅመም ነሽ ቅኔሽ ተመቸኝ ክፍል 2 ነው አይደል ??ቀጥይበት ይደገፋል ማር ጎበዝ ።

  • @ziggys2021
    @ziggys2021 Před 6 lety

    You are the best !! Thank you!

  • @sadyali3436
    @sadyali3436 Před 6 lety

    በእውነት ጀግና ነሽ እያዋዛሽ ልክልክካቸውን ነው ምትነግራቸው ንግግሩ ለሚገባቸው አድናቂሽ ነኝ።

  • @mamaskitchenmelat56
    @mamaskitchenmelat56 Před 6 lety +1

    ቀጥይበት ያለፈውም ይሄኛውም በጣም ጥሩ አስቀምጠሽዋል

  • @tiruyedesta1266
    @tiruyedesta1266 Před 5 lety

    ዋው ዋው እንዴት ያልሽ ምርጥ ልጅነሽ መማር የሚጠቅመው ለዚሁ ነው በርች የኔ እህት

  • @habeshagym4125
    @habeshagym4125 Před 5 lety

    ደጋግሜ ብሰማው ማልሰለቸው ወግ👏🏾👏🏾👏🏾

  • @laketana7060
    @laketana7060 Před 5 lety

    Wow Yamiral thank u sis, good job 💚💛❤

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 5 lety

    ምን እንደምልሽ አላውቅም እግዚአብሔር ይባርክሽ ከድረሰትሽ ቁምነገርሽ አነባበብሽ ርግት ያልሽ ውብ ኢትዮጵያዊ እውቀት የሞላብሽ በጣም ደግሜ ደግሜ ስንት ጌዜ እዳዳመጥኩሽ ልነግርሽ አልችልም እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ! በርቺ

  • @musabalshikh4294
    @musabalshikh4294 Před 5 lety

    ሁሌም አደቅሺ አለሁ

  • @danieltessema3316
    @danieltessema3316 Před 6 lety

    በእውነት ድቅ ፀሃፊ ነሽ እህቴ በርቺ እንዳንቺ ነገር በሚጥም አማረኛ እያቀሩብ የሚያስተምሩ ያስፈልጉናል

  • @user-or1rb4ld4b
    @user-or1rb4ld4b Před 6 lety +1

    wowwww betam yemigerem new enamesgenalen

  • @user-ey4wi4kf3c
    @user-ey4wi4kf3c Před 6 lety +5

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ዋውውውውው የእውነት ደስ ይላል

  • @truthfull1844
    @truthfull1844 Před 5 lety

    I can't stop to listen to you y dear! Gbu!

  • @fassilshiferaw3961
    @fassilshiferaw3961 Před 6 lety

    በጣም ምርጥ ነሽ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ።

  • @user-zc8sr1sh9j
    @user-zc8sr1sh9j Před 5 lety

    I like this girl! Good job keep up the good work.

  • @mercyzeleke5670
    @mercyzeleke5670 Před 5 lety

    የባለፈውም እሄም በጣም ነው የተመቸሽኘ አቦ ምርጥ!!!!

  • @haymanotaddis2160
    @haymanotaddis2160 Před 5 lety

    የኔ ቆንጆ የሚገርም ተሰጦ አለሽ በርቺ

  • @haileatalele5594
    @haileatalele5594 Před 5 lety

    Be ewnetu betam emigerm timhrt azel snetshuf new

  • @user-of8pf5ik9x
    @user-of8pf5ik9x Před 6 lety

    ግጥም ምትለው ወግ በሚል ቀይሩዋት..ምርጥ ነው

  • @sofiamohammed1803
    @sofiamohammed1803 Před 6 lety

    እናመሰግናለን ቆንጆ ቀጣዩን በጉጉት እየጠበኩ ነው ።

  • @s.gs.g3920
    @s.gs.g3920 Před 6 lety +1

    👏👏👏👏👏እናመሰግናለን
    🙏🙏🙏⛪💚💛❤

  • @hszman383
    @hszman383 Před 6 lety +1

    አቦ ሰላምሽን ያብዛው።!

  • @hannaabu3803
    @hannaabu3803 Před 6 lety +1

    👏🏾👏🏾👏🏾 sewadshe brachi

  • @faaprivate2788
    @faaprivate2788 Před 5 lety

    ድንቅነሽ።

  • @monafatma9577
    @monafatma9577 Před 6 lety +4

    ዋው ያምራል ምርጥ ንግግር

  • @tigi1447
    @tigi1447 Před 6 lety

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ

  • @godismyshepherd1281
    @godismyshepherd1281 Před 6 lety +1

    She is so special, talented and different.

  • @user-jg6jw1vw6y
    @user-jg6jw1vw6y Před 6 lety

    ዋውውውው በጣም ደስ ይላል

  • @edenethiopia9901
    @edenethiopia9901 Před 6 lety

    ጎበዝ በርቺ

  • @wmwhim7944
    @wmwhim7944 Před 6 lety +1

    ዋው ወደድከልሽ

  • @weynshetgethun3712
    @weynshetgethun3712 Před 5 lety

    Began arife new👌

  • @24434adem
    @24434adem Před 5 lety

    Love it!!

  • @mimmimimmi3888
    @mimmimimmi3888 Před 6 lety +1

    ስትገርም በስ ይላል ለሚገባው ማርተማራ ነው በርቺ ግን እኮ ይሄም ተታኝ ጭቅላት ያለው ሠው ይፈልጋል

  • @massreshaeragogebregiorgis3916

    የሚገርም እይታን በግጥም ጨዋታ በርቺ !!!

  • @saedasadik3283
    @saedasadik3283 Před 5 lety

    Das yemetel lej jagna. Thnk you

  • @sabik9454
    @sabik9454 Před 6 lety +1

    o my God . I love it .

  • @teddyabebewelde9787
    @teddyabebewelde9787 Před 6 lety +1

    ክክክክክክክክክክክ
    አቦ ምችት ይበልሽ ተመቸተሽኛል
    ሰላምሽን ብዝት ይበል

  • @user-wh6xn9ki3m
    @user-wh6xn9ki3m Před 6 lety

    በእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa4892 Před 5 lety

    ምርጥ ነሽ በርቺ

  • @ruffyliving9769
    @ruffyliving9769 Před 5 lety

    በጣም አደንቅሻለው ብርታቱን ይስጥሽ እንወድሻለን በርቺ

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 5 lety

    በእዉነት አቀራረብሽ ይመቻል በርቺ

  • @habtemichael485
    @habtemichael485 Před 2 lety

    You predicted perfectly the Ethiopian Ambasador to Syria coped thr work of ISIS as your predictions and died in Mekele fighting against Ethiopia siding with Weyane.
    Therefore, I appreciate your predictions.

  • @user-ve3fk7tk7v
    @user-ve3fk7tk7v Před 5 lety

    አቤት ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @lenas.m5209
    @lenas.m5209 Před 6 lety

    አድናቂሽ ነኝ 😘😘😘😘😘

  • @kifleawedew1917
    @kifleawedew1917 Před 5 lety

    Good Job.

  • @weyzendiro3173
    @weyzendiro3173 Před 6 lety +3

    wow eeephaaa

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይባርክሽ፣ እደጊ ተመንደጊ፣ሁለመናው የተዋጣለት ጥበብ ነው ልበለው።

  • @haimasilase1900
    @haimasilase1900 Před 6 lety +2

    Wow Fabulous,ke hageritu guada tesheshega yebekelech ye tibeb Tenadam

  • @SalamSalam-cx4sc
    @SalamSalam-cx4sc Před 6 lety +2

    ዋው

  • @user-ui1kz1oe1u
    @user-ui1kz1oe1u Před 6 lety +2

    ምርጥ ፡ ነሸ ፡ ቀጥይበት!!!!!!!!!

  • @etsegenettegenea9862
    @etsegenettegenea9862 Před 5 lety

    Good poem like it

  • @grandneoplus6386
    @grandneoplus6386 Před 6 lety +2

    በርቺ የኔማር የቀን ጅቦች እየመረራቸውም ቢሆን ይዋጡት ጓበዝ ነሽ

  • @elsabekele6480
    @elsabekele6480 Před 6 lety +10

    ዋውው ከዚ በፊት የለቀቅሺውንም አይቸዋለው በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ግን ደሞ እራስሽንም ጠብቂ እማዬ እነዚ የቀን ጅቦች መምጫቸው ኦይታወቅም

  • @yihuda5682
    @yihuda5682 Před 6 lety

    ተባረኪ

  • @liyadaniel1813
    @liyadaniel1813 Před 6 lety +1

    Waw Best

  • @habtamwarkneh3242
    @habtamwarkneh3242 Před 6 lety +1

    ይመችሽእህት.ጎሽ.አበሳቀጥይበትክክክክክክክክክክ

  • @flagotedodeemaswdshlnur6552

    Wow so nice

  • @berrybayou7563
    @berrybayou7563 Před 6 lety +2

    Jegna Set

    • @aadd7420
      @aadd7420 Před 6 lety

      ምርጥነሽ እውነት

  • @user-pr8fv4jq6x
    @user-pr8fv4jq6x Před 6 lety +1

    የኔ እህት እውነት ብለሻል ዘመኑን የሚገልፅ

  • @ewnetugiru2353
    @ewnetugiru2353 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ጥባብ ይጫምርልሽ!!!!

  • @user-po9up8by6k
    @user-po9up8by6k Před 6 lety

    ውይ ስወዳት የኔ ቅመም

  • @fsyvyrhv7487
    @fsyvyrhv7487 Před 6 lety

    Good job

  • @hayasentertainment9489

    woow endat des yeml metstsf new berchi!!!!!!!!!!!

  • @red.whiteflower2807
    @red.whiteflower2807 Před 6 lety +2

    Setareki edeme yestesh

  • @elsatwealde7949
    @elsatwealde7949 Před 6 lety +2

    Wow

  • @user-kx3mu2od8d
    @user-kx3mu2od8d Před 6 lety

    ዜና አባቢብሆንያልሻት ክክክክክክክክክክክ ይመችሽ ሁሉምይመቻል

  • @ruhama2613
    @ruhama2613 Před 6 lety

    wowowow Good 👏👏👏👏

  • @yehalemtebeje7915
    @yehalemtebeje7915 Před 6 lety

    አቦ ይመችሽ

  • @alganeshabrha8220
    @alganeshabrha8220 Před 6 lety +1

    you so sweet.

  • @zinashworkalebachew235

    Bravo

  • @fadhus
    @fadhus Před 6 lety

    Interesting

  • @gudisawarku8058
    @gudisawarku8058 Před 6 lety +20

    አድናቂሽ ነኝ ወው.

    • @asniwolde9714
      @asniwolde9714 Před 5 lety +1

      በጣም ጡሩ ቃልነው የምትጥይው ለሚገ
      ገባሰው መንገር

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 Před 6 lety +1

    ገራሚ ነው

  • @emeitubeemietube8046
    @emeitubeemietube8046 Před 6 lety

    ውይ እግዚአብሔር ይስጥሽ ልክ ልካችን ነገርሽን

  • @user-li7sq7qc9o
    @user-li7sq7qc9o Před 6 lety

    ሰወድሽ ይመችሽ አቦ

  • @saadaab9355
    @saadaab9355 Před 5 lety

    Betam adeniykesh negi litebertachi yasfelgal gobez nesh berchi

  • @user-ve3fk7tk7v
    @user-ve3fk7tk7v Před 5 lety

    ልዩ ልዩ ልዩ

  • @helimayimer7136
    @helimayimer7136 Před 6 lety +1

    Waw