"በቀን 3 ጊዜ የመብላት እና የማብላት ፖለቲካ ውስጥ ያለች ሀገር” መምህርት እፀገነት ከበደ | አስቂኝ ወግ | Ethiopia

Sdílet
Vložit

Komentáře • 91

  • @tube-lf8xq
    @tube-lf8xq Před 4 lety +11

    ምረጥ ጭንቀት ያላት ሴት ሙሁር አቦ ይመችሽ 😍👍👍👍

  • @heregewoinenatuannafaki3686

    ተባረኪ ቆንጆ ትልቅ መልክት ነው ሠላም ለሀገሬ💚💛❤👈

  • @user-xu9gh4ic9g
    @user-xu9gh4ic9g Před 4 lety

    ድንቅ ኢትዮጲያዊ ት ቀልድን ከቁምነገር እንደት ደስ ይላል እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅሽ ።

  • @Almaz_Ababu
    @Almaz_Ababu Před 4 lety +4

    ጀግና ነሽ 😘,,,ጊዜውን የሚመጥን ድንቅ እይታ 👍👍👍

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Před 4 lety +7

    I love this girl! Oh my God! She is so good at it! Keep it up girl! 💚💛❤️👌👍🙏👏🏼👍👍👍👍

  • @user-ue6qh3ot8z
    @user-ue6qh3ot8z Před 4 lety +19

    ቆንጆዬ ምን ላርግሽ ውድድድድ የኛ ባለስልጣንና መንግስ ወግ አያቅ ቅኔ አይገባው ድጋይራስ ነው

  • @user-ih8ou4sy2i
    @user-ih8ou4sy2i Před 4 lety +7

    የሚጣፍጥ ወግ በርች ማማየ

  • @misrakazeze321
    @misrakazeze321 Před 4 lety +10

    ወይኔ ይቺልጅ አንድ አትስቅም ወግ ስታቀርብ ከጊዜው ጋር ነው የምታቀርበው በጣም ነው የምወዳት ተባረኪ

  • @samrawitabera3728
    @samrawitabera3728 Před 4 lety +33

    "የካሜራ ዘመን" ጥሩ ይታይሻል ጊዜውን እሚመጥን ወግ እኮ እምታቀርቢ ቅመም የሆንሽ ልጅ

  • @khederalemyaheau8180
    @khederalemyaheau8180 Před 4 lety

    እፀገነት በርችልን እጅሽ ይባረክ ወቅቱን ያገናዘበ መፃፅፍ ነው ለስለስ ባለ ድምፅሽ እውነታውን በየ እለቱ የሚከናወነውን በየመስሪያ ቤቱ በየ ሰፈሩና በሀገሪቱ የተሰራውንና የተወራውን እውነት በኪነ ፁሁፍ በሚጣፍጥ አቀራረብና አጨዋወት የምታቀርቢልን እህታችን ኑሪልን እኛንም መንግስቶቻችንንም ልቦና ይስጠን

  • @geeh1711
    @geeh1711 Před 4 lety +41

    ወይኔ ኢቺን ልጅ ስወዳት

  • @tadelechabayneh8113
    @tadelechabayneh8113 Před 4 lety +9

    አሁን ደግሞ ኦቦ በቀለ 'ይህቺ ልጅ እኔን ነው የተናገረችው ስለዚህ ምስክር ጌታነህ ሚዲያ ይዘጋ እንዳይሉ

    • @getwo324
      @getwo324 Před 4 lety

      GEDA'm ko ale? Bizu sewu aligebawum.
      GEDA /GEDA'm = sem 'na work alewu.
      Gedam (church).
      Geda ( Oromo Administration system.

  • @geeh1711
    @geeh1711 Před 4 lety +14

    የኔ ጀግና ያኛው መግስት በቀን ሶስቴ ትበላላችሁ ብሎ በአጃክስ እጃቹሁን ታጠብ ካለ ብአላ እራሱ ጥርግርግ አድርጎ ኤደ ይኤ ደሞ ለሚበሉን አስረከበን የኔ ማር ስወድሽ ፣!!!!!

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 Před 4 lety +7

    ውነትም የካሜራ ዘመን

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 Před 4 lety +5

    እቺን ልጅ በፍቅር ነው የምወዳት በጣም ትክክል እኔን እንደገባኝ ያህል እነዚህ ደንቆሮ ኬኛዎች ባለስልጣናት ቢገባቸው እንዴት ሸጋ ነበር።

  • @yeayabe9784
    @yeayabe9784 Před 4 lety +6

    የኔ ቅመም ስወድሽኮ💚💛❤️🙌

  • @demekemogne-ud7dq
    @demekemogne-ud7dq Před rokem

    የሚሰማ ቢኖር ጥሩ ነበር ደስ የሚል ወግ ነው ወቅቱን የተመለከተ ነው

  • @teret-teretlelijochbiruhte5201

    Wow she is talented

  • @zelman202
    @zelman202 Před 4 lety +3

    መህርት ከልብ ተመልካች ነሽ በርቺልን

  • @emebetlissanu6641
    @emebetlissanu6641 Před 4 lety +2

    ETHIOPIA LIVE FOR
    EVER !!!PRAY FOR ETHIOPIA

  • @masetwalbelay6042
    @masetwalbelay6042 Před 4 lety +12

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ከናንተ እየኮረጁ የሚቀልዱት ናቸዉ የሚስቁኚ ለማንኛዉም ይመችሺ

  • @SaraSara-ur9jm
    @SaraSara-ur9jm Před 4 lety +1

    በባረኪ

  • @fekiryadnal8068
    @fekiryadnal8068 Před 4 lety +6

    ብርሀን እይ ከብርሀን አይለይሽ

  • @fanta3228
    @fanta3228 Před 4 lety +1

    Abesoletly amazing. I hope they listen this.

  • @user-kl5gr9bd2y
    @user-kl5gr9bd2y Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አይገባቸው ባለስልጣናቶች

  • @senayetedema5412
    @senayetedema5412 Před 4 lety

    I love u sooo much u are the best. Keep going pls don't give up

  • @rahelbekele4550
    @rahelbekele4550 Před 4 lety +12

    ቅመም የሆንሽነገር እንዲ ልክ ልካቸውን ንገሪ ልኝ መቼም እውነት ይመራቸዋል ፣ግን ግን ከነአሞራው
    ይሰውርሽ ።

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio Před 4 lety +2

    ጎበዝ😄

  • @bilatab1969
    @bilatab1969 Před 4 lety +5

    Hahaha kkkkkkkk
    Ayee anchi!
    It’s absolutely amazing humor . I hope 🤞 they will get it.

  • @bruktesfa2466
    @bruktesfa2466 Před 4 lety +1

    Weyneee swedshkoooo thanks a lot..I can’t wait to watch you a gain..

  • @user-ve2jz4be9j
    @user-ve2jz4be9j Před 4 lety +4

    እውነትሽን ነው እህቴ ሁሉም ካሜራማኖች የጠቅላዩ አጫፋሪዎች ሆነዋል

  • @mhalitgirmay3064
    @mhalitgirmay3064 Před 4 lety +10

    ክክክ እቺ ልጅህ ነብስ ናት ልክ ልካቸውን ነውኮ እምትነግራቸው

    • @yadyado7120
      @yadyado7120 Před 4 lety

      Mhalitማ girmay enante kine ena tenkol bicha bemenager waga wagachihun ke hulum zend tikemsalachiw, yilikis selam awru selam kefelegachiw, ware

  • @ethi362
    @ethi362 Před 4 lety +1

    Thank u sistu

  • @yedipro1145
    @yedipro1145 Před 4 lety +1

    Wow berechi ⚘👌👌👌👌👌👌💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @asterbrzozowska5841
    @asterbrzozowska5841 Před 4 lety +2

    ህሉንም ቁጭ እድረገሽዋል በርቺ 👍

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 Před 4 lety +9

    አወይ ችሎታ!
    እያስተማርሽ "በሳቅ ፍርስ" ታረጊናለሽ!

  • @peaceambassadorstube6448

    ባለኮመንቶች ሁሉ ፣ ነገረቻቸው እንጂ ነገረችን የሚል የለም። ሁሉም እራሱን እና ወገኑን( ቡድኑን) ንፁህ አድርጎ ፣ ችግርን ውጫዊ/externalize በማድረግ ሌላውን ብቻ እየፈረጀ ሀገር እንዴት ትለወጥ ወይም ትደግ? ሰላምስ እንዴት ይምጣ? ለጥፈትም ይሁን ለልማት ሁላችንም ድርሻ አለን። በመሃል የሆነ ቡድን እና ግለሰቦች ላይ ያነጣጠረ ቢመስልም፣ የልጅቷ ወግ ለእኔ ፣ ለአንተ ፣ ለአንቺ ፣ ለመንግሥት እና ለተቃዋሚ ፓርቲዎች ፣ በአጠቃላይ ለሁላችንም ጥሩ መልዕክት ነው።

  • @mekdinegash9905
    @mekdinegash9905 Před 4 lety +1

    ማሪ ኑሪልን!!!!!!!!!!

  • @menebasfw6705
    @menebasfw6705 Před 4 lety

    WOW yene konjo Egziabihr ytebksh

  • @abrahamkassa9326
    @abrahamkassa9326 Před 4 lety +2

    Wow

  • @mariamm7888
    @mariamm7888 Před 4 lety +3

    👍👍👍💚💛❤

  • @user-hb5dm5jv7p
    @user-hb5dm5jv7p Před 4 lety +12

    አንቺ ብቻ ወግ አቅርብ ድንቅ ነው

  • @Rocky-ks9bq
    @Rocky-ks9bq Před 4 lety

    የአንጀት አድራሽ ምርጥ ነሽ! በነገራችን ላይ ጤፋ ብቻ አይደለም ባእድ ነገር የተቀላቀለበት ዲሞክራሲዉ ጭምር እንጂ።

  • @tbb5294
    @tbb5294 Před 4 lety +1

    Keep up you are so sweet💚💛❤️‼️Great Ethiopian tale to teach those who wanna learn‼️

  • @user-ji5jc4ck4q
    @user-ji5jc4ck4q Před 4 lety +6

    እንደው በእናትሽ መንግስት እየተሰራበት ነው የሚለውን አባባል ግጠሚበት የእኔ ቆንጆ

  • @embetwubuset4443
    @embetwubuset4443 Před 4 lety +9

    የኔ ቅመም እንዴት ትጥሚያለሽ ሰሚ ቀማሽ ካለ።

  • @tsigeredakebede2453
    @tsigeredakebede2453 Před 3 lety

    Berchi bizu eyetemarku new. Mirt nesh

  • @enkoywubale6221
    @enkoywubale6221 Před 4 lety +1

    👏👏👏👏💚💛❤

  • @frehiwotbekele1960
    @frehiwotbekele1960 Před 4 lety

    ስንት ቁምነገር አጨድኩበት እየተዝናናው እናመሰግናለን።

  • @aynalemwoldetensay6306
    @aynalemwoldetensay6306 Před 4 lety +1

    😍😍😍

  • @user-vu2eg6us5h
    @user-vu2eg6us5h Před 4 lety +5

    ወግሽን ስወደው እያሳቀ ቁምነገር ያስጨብጣል ቅመም

  • @promiseendale7626
    @promiseendale7626 Před 4 lety +2

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏liyuu

  • @abinetsolomon1462
    @abinetsolomon1462 Před 4 lety +2

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 Před 4 lety +4

    Tell them like that

  • @teddysiyoum5612
    @teddysiyoum5612 Před 4 lety

    I wish if the pastor and diyakon Daniel are listening to this amazing girl!

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 Před 4 lety

    Eyetash betam new yemadenkew kemem nesh

  • @user-ct7ge7cp1h
    @user-ct7ge7cp1h Před 4 lety

    ሥወዳት

  • @jinatjinat3764
    @jinatjinat3764 Před 4 lety

    Newuregna beza

  • @gy8086
    @gy8086 Před 4 lety

    Ewnt belshale leminelhut asrkeben!!

  • @user-by2fy4pm9k
    @user-by2fy4pm9k Před 4 lety

    እጸ እንዴት እንደምወድሽ

  • @Milena-ru9zj
    @Milena-ru9zj Před 4 lety

    ክክክክክክ wow

  • @letstalkabouthealth9322

    “Ask NOT what your country can do for you, ask what you can do for your country. “ J. F. Kennedy.

  • @mestettilahunadnew3210

    👌👌😂😂

  • @selam12ful
    @selam12ful Před 4 lety

    በቀን አንዴ ምግብ በቂ ነው። የምን ሶስት ነው።

  • @mulukenut
    @mulukenut Před 4 lety

    zaragna ena miqagna ethiopian wededin bay beza......

  • @danieltessema3316
    @danieltessema3316 Před 4 lety

    እኔ የአንቺን ወግ በማዳመጥ ሱሰኛ ነኝ

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 Před 3 lety

    Your irony largely focuses on the Government and its officials, but you can widen your view by looking into major problem we have as a society. i don't mean abstain from commenting on the Government. but balance it by giving widening the horizon. Intrude and cover the weaknesses we have as a society. You can also appreciate, some good things about our culture and the leaders, that way you will not be a simple antagonistic but you become a constructive critic. Critics are mirror to the Government and to the society. You are a spice to your people. But you need to learn how you can be more useful. criticize what"s wrong without demolishing the good ones. For instance the PM, does small things like watering trees or planting trees, as you comment it, he may not need to do that, but the example he sets by doing these, is very important. Because most of us are prideful to do simple things as such. So when you criticize his good actions, you overturn the example he sets to the young people, government official and other members of the society. Do not citizen for the sake of criticizing, if you criticize hit the bulls eye that brings change of mind set for the benefit of your people. Sorry! for writing in English, my geez font has got a problem. Apart from my comment, thank you for making me lough by your creative punch lines. I wish you the best.

  • @getwo324
    @getwo324 Před 4 lety

    GEDA'm ko ale? Bizu sewu aligebawum.
    GEDA /GEDA'm = sem 'na work alewu.
    Gedam (church).
    Geda ( Oromo Administration system.

  • @mekdesalemi8915
    @mekdesalemi8915 Před 4 lety +2

    Mechet Eko Nw Meteyegn

  • @zenebehselemon378
    @zenebehselemon378 Před 4 lety

    ስውድሺ ከነ ብቃትሺ

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 Před 4 lety +1

    Ere enidew egizehabiher yistish

  • @octavius7600
    @octavius7600 Před 4 lety

    neftegna

  • @agloveaglove2864
    @agloveaglove2864 Před 4 lety

    እማማ እርገጫቸው ደህና ነሸ

  • @merontolessa7571
    @merontolessa7571 Před 4 lety

    tiru bileshal wedaje

  • @Like-xj4fr
    @Like-xj4fr Před 4 lety

    ጥሩ የወሬ ተሰጥኦ ያለቸው ሰዎች ያሉባት አገር ,ተንታኚና ገጣሚ በዛ ዳቦ ትሆናለች ጨረቃ ስትፋፋ የሚለውን መርጨላችኃለሁ

  • @salmmsalmmm6848
    @salmmsalmmm6848 Před 4 lety

    telayalshi ekp yalkute ba mikinyate new

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 Před 4 lety

    ከቅመም ቅመም ነሽ

  • @shiferawtesfaye743
    @shiferawtesfaye743 Před 4 lety +2

    This lady seems very far from the objective reality on the ground. Because she is talking about feeding people while the country is at the verge of collapse and disintegration and devastation. If citizens are not aware of the country reality, eventually this means that people wouldn't be in a hurry to take remedial actions timely before it is too late. The Ethiopian situations are very alarming.

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 Před 4 lety +1

    አነባበብሽ ምን እንደሆነ አላውቅም ግን አንድ የሚጎለው ነገር አለ። ድርሰቱ ግሩም ነው! ስታነቢ ግን ወደ መድረክ ስትሄጂ ስጥተውሽ ገና ለመጀመርያ ጊዜ ያየሽው ታስመስይዋለሽ።

  • @senedok579
    @senedok579 Před 4 lety

    ዘንድሮ ሸናሽ

    • @mulugetahailu2745
      @mulugetahailu2745 Před 4 lety +4

      ምነው ሌባ ነሽ እንዴ የመጨረሻ ይሕን ወግ ካላደነክ እንደ ሠው ሣይሆን እንደአሕያ ነው የምታሥበው ማለት ነው

  • @asmarehaklogh2188
    @asmarehaklogh2188 Před 4 lety +2

    ዶሮ ብታልም ጥሬዋን እንደሚባል አንቺም ተምረሽ ከቋት ሙለት በላይ ማሰብ አቅቶሻል። ያሳዝናል። እውነትሽን ነው በወሬ'ንጂ ሰርቶ መለወጥ ዱሮ ቀረ። የወሎ ድርቅ ገጣሚ! ሳይበሉ መወፈር የሌ። ደግሞ አናስበላ አሉሽ። ተምሬአለሁ ብለሽ እንዳትቀርቢ ነገሩ ተለዉጦ የሚለውጥ ጭንቅላት አስ /ፈልጓል። ከነ አያ የዩቱብ ምሁራን አንዷ ሆነሻል አሁንማ። ደህና ዋላችሁ? እናንተ የዩቱብ ላይ ቆርቆሮዎች ጩሄታችሁ እንዴት ነው? ብያለሁ።

    • @mulugetahailu2745
      @mulugetahailu2745 Před 4 lety +9

      ምነው አባው የሌባ ባለሥልጣን ልጅ ነህ ጎማ ራስ

    • @mekbebfetene9246
      @mekbebfetene9246 Před 4 lety +3

      በቀን ሶስት ጊዜ ካበሉት ወገን ነህ እንዴ? ከመሳደብ እንደርሷ ተማርና በአደባባይ ተናገር።

    • @meismebest276
      @meismebest276 Před 4 lety +2

      ምን ነው አንተም ከመንጋወች ነህ መስለኝ ምን ነው ሜሪንዳ አሞቁልኝ አልክሳ

  • @demekemogne-ud7dq
    @demekemogne-ud7dq Před rokem

    የሚሰማ ቢኖር ጥሩ ነበር ደስ የሚል ወግ ነው ወቅቱን የተመለከተ ነው