ከሴራ ስራ አይሻልም - መምህርት እፀገነት ከበደ - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 08. 2020
  • ከሴራ ስራ አይሻልም - መምህርት እፀገነት ከበደ - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #106 -60
    #TobiyaPoeticJazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Arts Tv World

Komentáře • 128

  • @waqsiyangatu6308
    @waqsiyangatu6308 Před 3 lety +5

    አይገባቸውም እንጅ ልክ ልካ ቸውን ነገርሻቸው እኮ !!!! የኔ እህት ዕድሜሽን በሙሉ ይመችሽ።

  • @samidagu
    @samidagu Před 3 lety +3

    በጣም ግሩም ነው ።አመሠግናለሁ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 4 lety +13

    ጠፍተሽብን እኮ ተጨነቅን መቼም አንቺና ፍራሽ አዳሽ አትጠገቡ እያዋዛችሁ ልክልክ ትነግራላችሁ በጣም የምንወዳችሁ መሆናችንንም እወቁልን :: እግዚአብሔር አሁንም ብዙ እንድትሰሩ ያበርታችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ::

  • @sababerhane3866
    @sababerhane3866 Před 3 lety +3

    እንዴት እንደምወድሽ በርች......

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 Před 3 lety +2

    አቦ ምርጥ ገጣሚ

  • @alifethiopia
    @alifethiopia Před 4 lety +6

    You make my day! I love the way you describe the situation in Ethiopia
    God bless you

  • @user-ue6qh3ot8z
    @user-ue6qh3ot8z Před 4 lety +26

    የኔ ማር እንኳን ደህና መጣሽ 😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @marek5323
    @marek5323 Před 4 lety +30

    You are such a brilliant woman!

  • @sisayassefa7106
    @sisayassefa7106 Před 4 lety +14

    አድናቂሽ ነኝ እውነትም መምህርት

  • @gone7857
    @gone7857 Před 4 lety +6

    Brilliant 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @destamakonen2002
    @destamakonen2002 Před 3 lety

    በጣም ጎበዝ

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide5027 Před 4 lety +1

    በጣም የወደድኩት አውሮፓላኑ በተሰበረ እና ሁሉም ባለቁ።

  • @Shanko12
    @Shanko12 Před 4 lety +4

    መምህር እንኮን መጣሸ ከጠፋሸበት እባክሸ ፁሁፎችሸ አይራቁን

  • @user-dz4ul7hb2n
    @user-dz4ul7hb2n Před 4 lety +10

    ይገርማል በጥበብ ነው ሁሉንም የሕዝብ ጥያቄ የገለጥሽው

  • @truthful9311
    @truthful9311 Před 3 lety

    ጎበዝ

  • @Jah-yesteserial
    @Jah-yesteserial Před 4 lety +2

    Thanks sister !

  • @issaiasabebeejjigu9130
    @issaiasabebeejjigu9130 Před 4 lety +1

    በጣም ያዝናናል።

  • @jamesmaxwell8970
    @jamesmaxwell8970 Před 4 lety +5

    You are well - read. No wonder you are a true scholar! You know world history well. You know our history very well; bringing that in your creative thinking and your style of writing that focuses on current real life affairs in a humors way, easy to grasp with a power to stick for long as you are:
    - Informing
    - educating;
    - pointing a hint at a better solution is an excellent job and an outstanding piece of art.
    Hannibal is my favourite General. He only lost one battle with the Roman's and that was to defend his home city Carthage in a battle of Zuma. This is my image of Hannibal and I see the positive side that he was a great General, a Warrior who was unstoppable, unbeatable and untouchable!
    It's good to see your approach that you incorporate in your story line. Well done!
    My hats are off for you!

  • @AG-ey2yb
    @AG-ey2yb Před 4 lety +1

    የኔናት የልቤ ነው በፅሁፍሽ የምትገልጭልኝ። እድሜይስጥሽ

  • @user-ny7nf5ow3i
    @user-ny7nf5ow3i Před 4 lety +30

    የኔ ቅመም አንደኛ ነሽ እኮ

  • @michaelrafael4706
    @michaelrafael4706 Před 4 lety

    Thank you so much dear Teacher...

  • @nebyumengistu6869
    @nebyumengistu6869 Před 3 lety

    tsegiye arif new berchi konjo

  • @mamaafrica1838
    @mamaafrica1838 Před 4 lety +1

    You are amazing..... Thank you sister

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 Před 4 lety +17

    የሰው ነፃነት የነፈገ ነፃ አውጪ አይተንም ሰምተንም አናውቅም

  • @benyamassefa6166
    @benyamassefa6166 Před 4 lety +1

    Amazing explanation.

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu Před 4 lety +1

    Wowwwww such Brilliant young lady with interesting ideas. Thankyou for sharing

  • @abebew364
    @abebew364 Před 4 lety

    Thank you 💚💛❤️.

  • @gy8086
    @gy8086 Před 4 lety

    Tank you my dear!!

  • @dawittafessebekele9187

    AWESOME you are brilliant. Tebareki.

  • @teketelzewdie2851
    @teketelzewdie2851 Před 4 lety

    Thanks bro!

  • @Oumitopia
    @Oumitopia Před 4 lety +1

    ያምራል ፣

  • @waelwael6970
    @waelwael6970 Před 4 lety

    Thank you 💔🇪🇹

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 Před 4 lety

    You are the best 👌

  • @jamesmaxwell8970
    @jamesmaxwell8970 Před 4 lety

    You are my favorite, keep it up. Awesome!

  • @fano-16-1
    @fano-16-1 Před 3 lety

    ክፉ ግዜ ላይ ነውና ያለነው ከክፉ ይሰውርሽ ካንዳንድ ፖለቲከኛ ተብዬዎች ያንቺ ንግግር የህዝብን ስሜት በደንብ ይገልፃሉ ግን ይህን ይህን መች ህሰማሉ ሃገሬ እስከዛሬ የጠበቀሽ አምላክ ትንሳኤዋን ያሳየን

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Před 3 lety

    You are eye opener. Thank you beautiful mind and elegant lady.

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 Před 4 lety +2

    ይመችሽ እናቱ💚💛❤

  • @SaraSara-ur9jm
    @SaraSara-ur9jm Před 4 lety +3

    የኔ ቅመም

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 Před 4 lety +6

    ጠፍተሽ ከረምሽ እንኳን ደህና መጣሽ ! ህሊናንም አፋልጊኝ !!!

  • @dannygebremicheal4861
    @dannygebremicheal4861 Před 4 lety

    ይመችሽ ! በጣም እውነት ነው

  • @belayberhe1412
    @belayberhe1412 Před 4 lety +1

    Smart lady

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před 4 lety +1

    Nice Arts I Like It You're Saying The Truth What Ethiopian True Life Thank You 😆😆😆

  • @ansariianas7340
    @ansariianas7340 Před 3 lety

    Welcome

  • @user-fz1wf7im2v
    @user-fz1wf7im2v Před 4 lety +4

    አንቺ ልጅ ስወድሽ እንዴት ነው ሀሳቡ የሚመጣልሽ ጎበዝ

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 Před 4 lety +1

    ድንቅ ነው ብለናልና::

  • @petrostadesse799
    @petrostadesse799 Před 3 lety +1

    የሚገርም እይታ

  • @Urqueen_6537
    @Urqueen_6537 Před 4 lety

    Wow 👏 proud of you she is very intelligent

  • @endalewendimu1518
    @endalewendimu1518 Před 4 lety

    Oooouuuffff our first.....

  • @user-wh6xn9ki3m
    @user-wh6xn9ki3m Před 4 lety +1

    የኔ ጓበዝ

  • @alemdagne2547
    @alemdagne2547 Před 4 lety

    Bravo....girls

  • @bayesisay1468
    @bayesisay1468 Před 3 lety

    Wow

  • @kalidnuru3336
    @kalidnuru3336 Před 4 lety

    💓👌

  • @tsehyemekonenpaulos2767
    @tsehyemekonenpaulos2767 Před 4 lety +1

    Aye Amargna endrtko tafachena mareko nesh . Akrabiwam webe nesh 😍😍😍

  • @gizabajigo1615
    @gizabajigo1615 Před 3 lety

    Wowwwww.bteam.konjooo.timwrt.naw.

  • @user-it1se5hf4u
    @user-it1se5hf4u Před 4 lety +1

    Selam🤝

  • @brookmichael8117
    @brookmichael8117 Před 4 lety +1

    መምህርት ዕፀገነት በጣም አደንቅሻለሁ:: ቀጥይበት:: በጣም ደፋር ነሽ::

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Před 4 lety

    መምህርት እፀገነት ወይ ነግግርሽ ሲያስደስት። በቁም ነገር የተሞላ አስቂኝ አነጋገር። ተባረኪ።
    ኢትዮጵያ ውሰጥና ከውጭም የሚንፀባረቀው ጉድ የሚያሰኘው ሁሉ የመጣው አንደኛው መንስኤ የቤተሰብ መናጋት በተለያየ መንገዶች ነው። ጠንካራ ቤተሰብ የነቃና መሠረት ያለው የኢትዮጵያ መሠረት፣ አቋም፣ ደረጃ፣ ጣሪያ ነው። ያለ ቤተሰብ ጥንካሬ አገር የማይነቃነቅ መሠረት ይኖራታል ብሎ ማሰብ ቀዠት ነው። ሰለዚህ ኢትዮጵያ ጠንካራ ቤተሰብ ትገንባ። ቤተሰብ ሠፈርን፣ ሠፈር ጎጥን፣ ጎጥ ዞንን፣ ዞን ክፍለ ሐገርን፣ ክፍለ ሐገር አገርን የሚገነባው፣ ቤተሰብ ሲጠነክር ብቻ ነው። ያለበለዚያ የዋለለ፣ የላላ፣ ያልጠነከረ፣ አፍራሽ፣ ፍርክርክ ነው ውጤቱ። ራሣችሁን ያወቃችሁ እባካችሁ ጠንካራ ቤተሰብ ገንቡ። ከእናንተ ነው አገር የምትጀምረው። እባካችሁ መሠረት ጥላችሁ እለፉ። ግዴታችሁን ተወጡ። አበው እንዳሉት፣ የረጋ ወተት ቅቤ ይወጠዋል።
    ሁለተኛው የአንድ አገር ሕዝብ የራሱ የሆነ የፍልስፍና አመራር ቢኖረው ሕዝብን ያስተሳስራል። ሦስተኛው በእኔ አመለካከት ብሔራዊ ግንኙነቶችን ሕዝባዊ ባዕሎችን መፍጠር ወይም ማድረግ። ባዕልን አብሮ ማክበር ቁም ነገሩ አብሮ ማክበርና ሕዝብ ከህዝብን ማገናኘት፣ ድልድይ መዘርጋት። ለአንድ አገር አሰፈላጊ ነው።
    ኢትዮጵያ በጠባብ ድርጅቶች፣ በውጭ ጠላቶቿ፣ በየወህ ልጆቿ መሠረቷ ሆነ ተብሎና ባለማወቅ ሲነግል የቆየች አገር ናት። ስደት፣ ጦርነት፣ የፍልሰፍና ውዥንብር፣ መተረማመስ (ያልተረጋጋ የቤተሰብ ኑሮ)፣ የጦዘ የዘረኝነት ፅንፈኝነት አፍ ሲፈቱ ጀምሮ የተጦዘጦዙ ወጣቶች፣ በገንዘብ ተገዝተው አገራቸውን የሸጡ፣ ኢትዮጵያ ብለው የሚቀፋቸው በገፍ ሰለተመረቱ፣ ኢትዮጵያን እንደገና በጠንካራ ዜግነት ለመመሥረት ታላቅ ሥራ ነገሩ ከገባው ሁሉ ይጠበቃል። የምትችሉትን አድርጉ። ጠንካራ ኢትዮጵያ በጠንካራ ልጆቿ ትመሠረታለች። ተሰፈ አትቁረጡ። ይታለፋል። በተለይ ቤተሰብ ግንባታ ላይ ሕዝብ ከተረባረበ አንዱን አንዱ እያስተካከለው ይሰተካከላል። የኢትዮጵያ ት/ቤቶች የትምህርት ሥርዓቱን አጠናክሩት። ዘረኝነት ላይ ይዘመትበት። ወገኖቼ ሁሉ ነገር በእናንተ ጥንካሬና የአስተሳሰብ ጥራት ይወሠናል። ቁልፉ ሕዝብ ነው።

  • @addis1395
    @addis1395 Před 4 lety +3

    የጀዋር ተማሪዎች ናቸው እኮ ት/ቤት የሚያቃጥሉት

  • @belenafomi5727
    @belenafomi5727 Před 3 lety +1

    ዛሬ ደሞ ፍቅርአዲስን መስለሻል አንቺ ግን ትለያለሽ እድሜ ይስጥሽ

  • @user-vz7js3hh7x
    @user-vz7js3hh7x Před 4 lety +1

    ይችልጂ አረተባረኪ

  • @agimassmuche4643
    @agimassmuche4643 Před 4 lety

    💪

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum4373 Před 4 lety +1

    እነሱ እንደሆን እንኳን በአሽሙር ይቅርና በቀጥታም አይገባቸው!!!! የሆኑ ደናቁት ፍጥረታት ናቸው !!!

  • @hilinatarekegn346
    @hilinatarekegn346 Před 4 lety

    Mn largsh becha fexari yebarekesh

  • @user-vz7js3hh7x
    @user-vz7js3hh7x Před 4 lety +1

    የኔማር አደበትሽ ሢጣፍጥ

  • @mohammedarwahhussien9862

    wel come.A briilant comedy

  • @pecefulllove2326
    @pecefulllove2326 Před 4 lety

    በጣም ነው የማፈቅራት እውነት

  • @user-qu1cg6sj2h
    @user-qu1cg6sj2h Před 4 lety

    😘ስወድሽ

  • @lidiadawit3453
    @lidiadawit3453 Před 3 lety +1

    ሃሃሃ

  • @gbesvk.
    @gbesvk. Před 4 lety +1

    ሀገራችን ውስጥ የገቡት ሀገርን ለማፍረስ የተላኩ ጠላቶች ናቸው። ሰው አልገባው

  • @kebkabcherenet4415
    @kebkabcherenet4415 Před 4 lety

    👍

  • @abiytemtime8556
    @abiytemtime8556 Před 4 lety +4

    Anchy mirt sew, mirt getamy teftesh neber, yemetakerbyw weg yeleyal, berchy

  • @senberetube378
    @senberetube378 Před 3 lety +1

    Tekieklgna abable new yalshwe berche

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 Před 4 lety

    Ewunet new fetariy yikeretah ayiraken abitu hizebehin aden Ethiopian lezelalem tinur

  • @tenaladam3567
    @tenaladam3567 Před 4 lety +1

    End. Ante. Egziabher. Yemesgen. Tiaras.

  • @youngkingdavid1332
    @youngkingdavid1332 Před 3 lety

    Hey I am interested

  • @melakutamru2823
    @melakutamru2823 Před 2 lety

    አቺ ምጥ ሌላ አይገልጽሽም ምርጥ

  • @goodjob9619
    @goodjob9619 Před 4 lety +1

    አይ አማራ ሰዉ ነበር አዉሬዎችና ሰዉ ሀነዉ እንደ አዉሬ ጋር መኖኑና በሰልጣኔ ወደ ኋላ እንጓዛለን

  • @user-ue6qh3ot8z
    @user-ue6qh3ot8z Před 4 lety +6

    መች ይገባቸዋል ምድረ ደናቁርት የከብት መንጋወች

  • @tgweyneye1944
    @tgweyneye1944 Před 4 lety

    Where are you qiruooo come and listen this

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 4 lety +4

    ስራ በጣም ይሻላል:: ሴራ ምን ይሰራል???

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Před 4 lety +1

    ትችያለሽ እኮ

  • @negash7146
    @negash7146 Před 4 lety +1

    በሚገባቸው ነው የገለጥሽው ግን የሚሰማ ጀሮ የላቸውም ካለፉት ስህተቶች የማይማሩ ፖለቲከኞች ናቸው
    አንድም የኢትዮጵያ መሪ በክብር የሞተ መሪ የለንም ምክንያቱ ክፋታቸው እያደረ እያሰቃያቸው አለፋ

  • @benyama9818
    @benyama9818 Před 4 lety

    ብርሊያንት !!! ሿሿን ማጥፋት አይቻልም ::መቀነስ ግን ይቻላል::

  • @user-nv2zz2uu8g
    @user-nv2zz2uu8g Před 4 lety +2

    የሆንሽ ቅመም ነገር ነሽ እናሙሰግናለን

  • @gelilaselassie7394
    @gelilaselassie7394 Před 3 lety

    This girl is so refreshing and talented. The public is so tired of corruptions, unemployment and beaurocracy..., Your political satire comedy is a therapy and no one is on your level. Your script should be publish as a book and a tv sitcom most of all you should get large sum for your ability to create the characters. You should take your work for radio and tv producers and apply your proposal.
    Good luck

  • @endatresawteklehaimanot3979

    በኢትዮጵያ አትራፊ ነገር ቢኖር ፖለቲካ ነው ።ወደ ውጭ መውጫ ነው ።በየቀኑ ሱፍ ያለዋውጣሉ ሰውን ካላባሉ ትርፍ የለም።

  • @teddy2956
    @teddy2956 Před 4 lety +1

    ይቺ ነች "ነጭ ነጯን" ማለት፡፡

  • @user-mj7gd5yo5n
    @user-mj7gd5yo5n Před 4 lety +6

    አንችንናህሊናን አለማደነቅ አይቻለም ግን ህዝቤደንቆሮነን የዉነት ወይሠዉአይሉን ወይእንሠሣ የማንሻል

  • @tgcofe2621
    @tgcofe2621 Před 3 lety

    If she ran to the president election , me and my family will vote for her.

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 4 lety +6

    ንገሪልኝ ምድረ አጥፊ አገር አውዳሚ? ሀገሩን እያቃጠለ? እሳት የሚሞቁ ጅሎች

  • @tenaladam3567
    @tenaladam3567 Před 4 lety

    Ender. Better. Renew. Min. Yasbalu. Bless. New.

  • @nikodimosgetachew7523
    @nikodimosgetachew7523 Před 3 lety

    Yanchi kuch belo mefetel sera honena new yemastawekia artistochachinen yemetatateyew?

  • @wendsenyoni841
    @wendsenyoni841 Před 4 lety +2

    ቄሮ ሰማ የደንቆሮ ሰብሰብ

  • @nonstopbydjab5559
    @nonstopbydjab5559 Před 4 lety

    Sewedesh... Endezi yemiyaseb ayemero yalew sewe balebet... Lelawem sewe tebelo yeteral adel.....

  • @schuschubika7673
    @schuschubika7673 Před 3 lety

    😂😂😂😂😂 ቃላት አጠረኝ

  • @kasaasefa526
    @kasaasefa526 Před 4 lety

    ehetachin yasetelalefechiwun semeto yemayemal esu sew sayehone kemeder betay nw nw ehetachil bezih yazelekesh

  • @betimketema8411
    @betimketema8411 Před 3 lety

    ፅጊ እዲህ ንገሪያቸው

  • @ahmedsirage4980
    @ahmedsirage4980 Před 3 lety +1

    አይ ምን ዋጋ አለው

  • @ademebrahim712
    @ademebrahim712 Před 4 lety +1

    እረ ነገረኚነት!
    አቤት አቤት እንዲህ አድርገሺ በነገር ከምትገርፊን ,,,,,,,
    ጎበዝ ነሺ

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 4 lety +1

    ወይ እማማ እርገጫቸው????