ወርቅሽ እኔጋ ነዉ ሀቅሽ ስሞት ያሰቃየኛል የቅርታ የልጆቼ አባት ❓ የቲም ናቸዉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 07. 2024

Komentáře • 473

  • @yetenbitube1
    @yetenbitube1  Před 15 dny +63

    ቪዲዮ ላይ ተሳስቼ ነው የባንክ ቁጥሯ
    ይሄ ነው ትክክለኛው የመጨረሻው
    0👈 በስተት ነው
    #1000522730134 የሄ ነው ስም ዘቢባ አብደላ ስልክ ቁጥር #0900463274
    czcams.com/video/SCzrXz--2Kw/video.htmlsi=EOvfY5hNdjHRKbSx
    ይቱብ አላት ሰብስክራይብ አድርጓት

    • @honeytube8922
      @honeytube8922 Před 15 dny +14

      የትንቢ ከቪድዮው አካውንቱን ላይ ለማጥፍት ሞክሪ እንጅ ቪድዮውን ቆራርጠው ቲክቶክ ላይ የሚለቁት ይኖራሉ ብሩ ለሌላ ሰው እንዳይገባ

    • @user-tq1hv6xs9n
      @user-tq1hv6xs9n Před 15 dny

      የኔ እናት እስርቤት አውቃታለሁልብለ ❤❤❤

    • @user-bc2nl1lc6t
      @user-bc2nl1lc6t Před 15 dny +4

      የይቶብስሟን. እፕስተዋውቂላት. ወይም ሊንክ ላኪ ለሙየ. የዘይባን🎉

    • @AmenaA-xs2cz
      @AmenaA-xs2cz Před 15 dny +2

      ኢቲዮብዋ ሼር አርጊው ለሙዬ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MediomerMediomer-uk4tk
      @MediomerMediomer-uk4tk Před 15 dny

      ለምለም እራጉዝ ናት እን

  • @fatumamohammed1689
    @fatumamohammed1689 Před 15 dny +13

    ሙስሊም አንድን ሠው ሲወድ ለራሡ የወደደውን ለሚወደው ይመኛል እናም የምንወደውን እስልምና አሏህ በሂዳያ እንዲወፍቅሽ እንመኝልሻለን በምትሠሪው ስራዎች እናከብርሻለን በርቺ

  • @zynbጉራጌዋ
    @zynbጉራጌዋ Před 15 dny +127

    ለሚ ድሮም ለኛ ለሙሥሊሞች ክብር እዳለሽ አቃለሁ እኔ ለሙ ማቃት የዛሬ 4 አመትነው ❤

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 Před 15 dny +30

    ይችን ጀግና ልጂ ላይክ አድርጉ ለሰው ክብር ያላት ልጂ ለሚ ሽ አመት ኑሪልኝ የኔ አስተዋይ እኔ ከሳኡዲ ጀምሬ ነው የምከታተልሽ ማማዩ🥰

    • @qeew2686
      @qeew2686 Před 14 dny

      በጣም❤❤❤❤😢

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Před 15 dny +102

    ዛሬ ደስ ብሎኛል የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ ላይክ ግጩኝ❤❤❤❤

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f Před 13 dny +4

    የሠው ክብርአለሽ ጨዋነሽ አላህእስልምናን ይወፍቅሽ ወዴተፈጠርሽበት ያንጣሽ ወገናችን ሠላምሽ ይብዛልን❤ ከነመላው ቤተሠብሽ እስልምናን ተመኘሁልሽ ክርስቲያንወገኖቸ በኮሜንቱ ቅርእዳይላችሁ መልካምምኞትነው የተመኘሁላት❤

  • @SewmehonTubeሠውመሆን

    ለሚ የሴት ጀግና የኔ እናት አይዞሺ እኔም ዛሬ ደብሮኛል ከፍቶኛል እህቶቸ አብሺር በሉኚ ስደት መቸም ደስታ የለው😢

    • @madenamohammed-hk4op
      @madenamohammed-hk4op Před 15 dny

      ❤❤❤❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před 15 dny

      ውዷደምሪኝ😢

    • @SewmehonTubeሠውመሆን
      @SewmehonTubeሠውመሆን Před 15 dny

      @@DadaTube225 ኮሜት አስቀምጭ ደምርሻለሁ 3ትልልቅ ቻናል ተዘግቶብኚ ነው እኔ ውዴ

    • @entsarentuomaer1777
      @entsarentuomaer1777 Před 15 dny +3

      በዱኒያ ላይ ስንኖር ሁለት ነገር አይለቀንም ደስታ ሃዘን ሰብር እናድርግ በአላህ እንታገዝ ሁሉም ከሱ ነው አላህ ይወደደውን እንውደድ

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 Před 14 dny

      አብሽሪ አልሃምዱሊላህ አላኩሊሃል

  • @alemabera3458
    @alemabera3458 Před 15 dny +14

    ለሚ ታድለሽ እግዚአብሔር በጣም ይወድሻል ወደ አንች ችግር ያለበትም ሆነ ማንኛውም ሰው ይመጣል እግዚአብሔር ስለመረጠሽ ነው እመብርሀን በመንገድሽ ሁሉ ትከተልሽ

  • @JhJg-nb2vp
    @JhJg-nb2vp Před 14 dny +3

    ይችን ጀግና ልጂ ላይክ አድርጉ ለሰው ክብር ያለት ልጂ ለሙ ሸ አመት ኑሪልኝ የኔ አስተዋይ እኔ ከሳኡዲ ጀምሬ ነው የምከተተልሸ የኔ ሉዩ

  • @Abeni
    @Abeni Před 15 dny +10

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁምርጥ አባት 🌹ምርጥ አፍቃሪ🌹 ምርጥ ባል 🌹ምርጥ መምህር 🌹 ምርጥ መሪ🌹 እጅጉን አዛኝ🌹 ፍታሃዊ አስተዳዳሪ🌹ከባርነት አውጪ🌹ለአለም እዝነት የተላኩ የነብያት መጨረሻ የነብያት መደምደሚያ ነብዩና 🌹ሞሃመድ🌹 ሰለአላሁ አለይ ወሰለም 🌹 ሰሉ አላ ረሱልኩም🌹

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Před 15 dny +7

    አዎ ለሙዬ በጣም ነው ምታምሪው አላህ ሂድያ ይስጥሽ ማማዬ

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před 15 dny +16

    ለሙየ በፍጠርሽ ይቶቧን ሊኩን አስቀምጪላት ታሳዝናለች ይቶቧ ይደግላት አይዞሽ ማማየ አሚራየ የኔ ቆጆ ❤❤❤😢

    • @hafsaHassin
      @hafsaHassin Před 13 dny

      አስቀምጠለች ከለይ አላ

  • @user-ii8ld8wh3g
    @user-ii8ld8wh3g Před 15 dny +9

    😭 እናቴ ሁሌም ልጆቼ ነው ምትለው ኡሚ ዕድሜሽን ያረዝመው😢❤

  • @mekiyajemal9132
    @mekiyajemal9132 Před 15 dny +7

    በአላህ ለሙዬ ልጅትዋን ከነሀይሚ አሥተዋውቄያት አብረዉ ይሥሩ ዩቱዩብዋ ያድግላታል

  • @user-ri7yz6cl4e
    @user-ri7yz6cl4e Před 15 dny +8

    @Mama tube አይዞሽ እግዚአብሔር አለ አታልቅሺ እባካቹ በምንችለው እናግዛት ዩቱቡንም አሳድጉላት 😊😊😊

  • @kairhmha2848
    @kairhmha2848 Před 15 dny +8

    አይዞሽ የኔእህት አላህ ይርዳሽ ጭቀትሽን በደስታ ይቀይርልሽ አፌሽንም ይመልስልሽ

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 Před 15 dny +2

    የእኔእናት አብሺርሪሪ ልጆችሺ ይደርሱልሻል ትቂት ጊዜነው ታገሺ አላህ ያልታሠበ ርዚቅ ይክፈትልሺ ተሥፉ አትቁረጭ ሙሥሊም ተሥፉ አይቆርጥም ከችግር ቡሀላ ምቾትም አለ ቡሀላ ችግር አለ

  • @user-uo9gg3cs6h
    @user-uo9gg3cs6h Před 15 dny +5

    😢 የኔ እናት አላህ ካንቺ ጋር ይሁን እማዬ

  • @shemima5580
    @shemima5580 Před 15 dny +15

    ለሙ ልዩ ጠንካራ ሴት እወድሻለሁ የተከበርሽ ሴት❤ የራሱ እምነት የሚያከብር ሰው ነው የሌላውን እምነት ሚያከብረው ቃላት ጠፋብኝ በቃ ትለያለሽ የኔ ጠንካራ❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před 15 dny

      ውዷደምሪኝ😢

    • @salamsalam5718
      @salamsalam5718 Před 15 dny +1

      የኛ ሀይማኖት መቸ ሱሪ ልበሱ ተገላለጡ ጨፍሩ አረቲ ተጠቀሙ መቸ ይልና ሰው ማለት መጀመረያ የራሱ ሀይማኖት ሚከለክለው ያከበረ ነው ሱሪ ደቅና እየዋለይ አሰመሳ ነው ምላት

  • @JUNEYEDyoutube
    @JUNEYEDyoutube Před 15 dny +2

    አይዞን የኔ እናት አላህ የተሻለውን ያውቃል
    ለሙይ ላንቺም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልሽ
    እሰኬ ለለምለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የምትመኙላት በላይክ ..... አሳውቁን 👍👍👍

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před 15 dny +6

    እማማዬ የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ ጤናሽን ይመልስልሽ🙏😢❤ለሙዬ አንች እኮ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ❤

  • @user-ol1vf6bn6p
    @user-ol1vf6bn6p Před 14 dny +2

    አይዞሽ እናትነት ከባድ ነው ፈጣሪ ታሪክሽን ይቀይርልሽ

  • @user-jj8xy2td1x
    @user-jj8xy2td1x Před 15 dny +18

    የትቢየ ሒጃብ ሲያምረብሽ ሰረአትሽ የሰው ሐቅ አትፈልጌ አትዋሽ አትለከሰከሽ ሑሉ ነገረሽ ከሙሰሊም ጋረ ይመሳሰላል

    • @MayeIove
      @MayeIove Před 15 dny +1

      ወይ ጉድ ዋሹ ተልከስከሱ የሰው ሃቅ ምናምን ምን ከናተጋ አስወሰደሽ የራሷ ሐይማኖት ይፈቅዳንደ ሲጀመር ትግስቱን ስጠኝ በስ

    • @user-ev3cz4qo5q
      @user-ev3cz4qo5q Před 14 dny +1

      Manm Sew Biwash Erasun Weklo New Enji Emnetun Woklo Aydelem Beyetgnawm Emnet Ayfekedm Yerasuam Emnet Emiyazew Yihen New

    • @MayeIove
      @MayeIove Před 14 dny

      @@SintayehuEshetu-hg8us እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ አንድ ሁለት ሰው ባደረገው ሁሉንም መናገር አችይም ከእናተ እደዚህ የሚያደርግ የለም ልትይ ነው በትንሽ ሰዎች ምክንያት ሐይማኖትን መናገር ነውር ነው ልቦና ይስጥሽ

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us Před 14 dny

      @@user-jj8xy2td1x ሳውዲ ላይ እየተልከሰከሳችሁ ዲቃላ እምትደቅሉት እናንተ አደላችሁ እንዴ እናቃችኃለን እኮ

  • @user-hk3zi5ws3l
    @user-hk3zi5ws3l Před 14 dny +2

    ማሻ አላህ ሴትነትሽ ጉላ ሁሉም ለበሽ ያምርብሻል🎉🎉🎉

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z Před 15 dny +3

    ለሙየ ላች ምን ቃል እንደሚገልፅሽ አላቅም ምን አይነት ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እስከነቤተሰቦችሽ❤❤❤
    ለሞየ የአካውንቱን ቁጥር መጨረሻውን 0ን አጥፊው
    ማምየ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል አታልቅሽ እንኳን ከለሙየ ሄድሽ ፍጣሪ ያቃል አይዞሽ ማምየ❤

  • @Hibetullah23
    @Hibetullah23 Před 13 dny +1

    አቤት ሰው ለመልካም ነገር ሲሆንቪው እታች😢
    አላህ ይርዳችሁ ያረብ
    ለሚ ጥሩ መልካም ልብ ያለሽ ሀይማኖት የምታከብሪ ልጂ ነሽ ድሮም ስደት እዳለሽ እና በዚሁ ቀጥይበት እዳትቀየሪ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Před 15 dny +18

    ከክርስትና እምነት ተከታዮች እደለሙ ክብር ያለዉ ሰዉ የለም ለሙ በአደኛ ደረጃ ትያዝልኝ 😘😘😘

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us Před 14 dny

      ክርሳትና በአንቺ ትንሽ ፍጡር አይለካም

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha Před 14 dny +1

      @@SintayehuEshetu-hg8us 😂😂😂😂😂ተዝናናሁብሽ ፈታ አደረግሺኝ ክክክክክክክክ

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us Před 14 dny

      @@oneallahbcha እምታደርጊውን ስነግርሽ ኮረኮርኩሽ አይደል ይመችሽ ጭንቅላትሽን ሻሽ ጠምጥመሽ ቂጥሽን ግን የትም ነው ምከፍቺው

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha Před 14 dny +1

      @@SintayehuEshetu-hg8us 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አሁንም እየተዝናናሁብህ ነዉ ለዛዉም ቼ ፈረሴ እያልኩብሽ

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us Před 12 dny

      @@oneallahbcha አዎ መሰቀል ስለምቶጂ ነው😅🤣🤣🤣🤣🤣

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 Před 15 dny +17

    ማማዬ ቱብ የኔ ዉድ አይዞሽ ዉዴ❤❤

  • @ዩትብ
    @ዩትብ Před 15 dny +3

    ለምዬ የኔ ጀግና ፈጣሪ በሰላም በጤና ያኑርሺ የድሀ እናት እህታችንም ፈጣሪ ይማርሺ አይዞሺ

  • @zehara53o
    @zehara53o Před 15 dny +1

    አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ የኔ እናት ህመምሽን አላህ ያንሳልሽ ሰው ስለታመመ አይሞትም አብሽሪ አላህ ያሽርሻል ኢንሻአላህ አታልቅሽ እማዬ ሱጁድ ላይ ዱአ አደርግልሻለሁ ኢንሻአላህ አብሽሪ ጀሊሉ ምንም አይቸግረውም ከውስጥሽ ንቅል አድርጎ ይገላግልሽ يرب يا لله 🤲🤲🤲

  • @jamila3850
    @jamila3850 Před 15 dny +2

    እዱኔ ወደሆላ እየቀረቺ ነው እኘ ወደሞት እየቀረብነው መልካም አመላለስ መልሰን ወዳተው አላህየ ።የተጨነቀ ሁሉ ፈርጀው የታመመ ይዳን ያጣያግኚ ያረብ

  • @user-ps4ym5of7c
    @user-ps4ym5of7c Před 15 dny +4

    ማማ አብሽሪ አታልቅሽ
    አላህ እድሜሽን ያርዝምሽ
    አላህ ጥናሽን ይስጥሽ

  • @multahahusein2715
    @multahahusein2715 Před 14 dny +2

    ሰለም ለምዬ. አይዞሽ ዛቢበዬ. አለህ አለ ለሁሉም አለህ አፍያሽን ይስጥሽ

  • @SaidaShow3
    @SaidaShow3 Před 14 dny +1

    አይዞሸ ማማዬ ይችም ቀን ታልፈለች ለሙዬ ጀግና ሰው አክባሪ👍👍

  • @sebleyoutube2825
    @sebleyoutube2825 Před 14 dny +1

    አይዞሽ አትፍሪ እግዚአብሔር ይፈውስሽ ልጅ ቷም እንዳትጨናነቅ አትፍሪ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ታሪክን የሚቀይር ነው ዛሬ ሌላ ቀን ነው

  • @enanu7590
    @enanu7590 Před 15 dny +5

    አይዞሽ እህታችን ፈጣሪ ይርዳሸ

  • @GrDgg
    @GrDgg Před 15 dny +2

    ማሻአላሀ አልባብስሽ አደኛ ሂጃብ እኮ ውበት ያሳምራል

  • @user-le1qp1mi7y
    @user-le1qp1mi7y Před 15 dny +7

    የአሏህ መመዬ አታልቅሽ አብሽሪ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 Před 15 dny +1

    ለሙየ የኔ ጎማዳ ሲያምርብሽ ያረብ አላህ ሂዳ ይስጥሽ ድንቡሽቡሽ ሁሌም ልበሽ በጣም ነው እሚያምርብሽ

  • @tyebeti7363
    @tyebeti7363 Před 15 dny +4

    ለሚ የኔ ፍቅር ስወድሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @user-dg1df7cp6d
    @user-dg1df7cp6d Před 15 dny +1

    ያምርብሻል ማሻ አላህ ኮሜት አንብቤ ገርምኝ የሆነ ነገር ልፀፍ ነበር ተዉኩት።

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 14 dny

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ ልክ ነው ልጅ ያለው ያውቀዋል ከህመም ጋር ህመም ሲነሳ ልጆቼን ለማን እተዋለሁኝ ያስብላል አንቺ ጋርም ቢሆኑ እነሱን መርዳት ግዴታው ነበር ድንጋይ የሆነ:: አይዞሽ የልጆችሽ አምላክ አይተውሽም

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Před 15 dny +1

    ለሙ ምንም ብትለብሺ ያምርብሻል ግን ሺቲ /ድሪያ ባጠቃላይ ሂጃብ ስታረጊ የበለጠ ውበትሽን ያጎላዋል ለምሉማ ❤❤

  • @Mulu-eh2lz
    @Mulu-eh2lz Před 15 dny +2

    የኔ እናት እግዚአብሔር ያግዝሽ እናትስ አትቸገር 😢👏❤

  • @nefisasemane
    @nefisasemane Před 15 dny +6

    ደስ ስትይ የትቢ አምሮብሻል

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před 15 dny +2

    ለሙዬ የኔድቡሽብሽ እደት አባቱ እደሚያምርብሽ ማሻአላህ የኔ ስውአክባሪ❤

  • @maryamaali1414
    @maryamaali1414 Před 15 dny

    ለሙየ የኔ ቆንጆ አለባበስሽ ሢያምር
    ዘይባየ አላህ አፊያ ያድርግሽ

  • @user-rs2cs2yb4v
    @user-rs2cs2yb4v Před 15 dny +2

    አላህ አፊያ ያርግሽ እማየ
    ሊኩን አስቀምጡልን የዩቱቡን

  • @user-pl6gb1yy1k
    @user-pl6gb1yy1k Před 15 dny +4

    በጣም አምሩብሻል እህት ለሙየ

  • @user-er6xl3fh4p
    @user-er6xl3fh4p Před 15 dny +4

    ወይኔ የተነሳ ሥታምሬ. ማሻአላህ ተባረክረህማን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-ip6oi4wn4u
    @user-ip6oi4wn4u Před 15 dny +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሀቢበቲ አብሽሪ አይዞሽ በሽታሽንም አላህ ያሽርሽ ላባእሰ ጡህሩን ኢንሸአላህ አላህ ይገዝሽ ሩቃቤት ሂጂ በራስሽ ጠካራ ሁነሽ ሱረቱል ፋቲሀን 7 ጊዜ ቀርተሽ ጠጪበት ታጠቢበት ባላህ ፍቃድ ትሽሪያለሽ ሀቢበቲ
    ያሁን ዘመን አባት አላህ ያዘነለት ሲቀር ልጆቻቸዉን ጥለዋል የልጂ ሀላፊ እናት ሁናለይ ሱበሀን አላህ

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 Před 15 dny +5

    ማሚዬ አይዞሽ የኔ ውድ😢😢

  • @Zmzm-eq9gv
    @Zmzm-eq9gv Před 14 dny +1

    አሏህይገዝሺእማየ

  • @halehale7257
    @halehale7257 Před 15 dny +4

    ለሚየ የኔ ቆንጆ ሲያምርብሽ

  • @whiteold8577
    @whiteold8577 Před 15 dny +2

    ለሙየ የኔቆጅ ሰውድሺእኮ በጣምነውእሚምእርብሺ❤

  • @DadaTube225
    @DadaTube225 Před 15 dny +3

    ماما የኔሚስኪን.አይዞሽ የኔእናት❤❤😢😢😢

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před 15 dny +5

    የተቢዬ አቺኮ ማርያምን ትለያለሽ

  • @user-ko5uk7sk8o
    @user-ko5uk7sk8o Před 15 dny +2

    ማሻአላህ ለሙዬ ሲያምርብሽ ወላሂ ልበሽ ለበሽ ማለት ሰለምሽ አይደለም እና ያምራል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig Před 15 dny

    መሸአለህ ደስ ሲቲይ ስወድሽ የኘ ተምሰሊት እንሸአለህ አገሬ ስገበ እንደች ጀግነ ሴትመሆነዉ ምፈልገሁ ወአለይኩም ሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱ የኔ እነት አለሀ ብርተቱን ይስጥሽ ለሙዬ የኔ ሰዉ አክበሪ አለሀ የክብርሽ❤❤❤

  • @zenatzenat5559
    @zenatzenat5559 Před 15 dny +1

    አላህ አፍያሽን ይስጥሽ እናቴ አይዞሽ ለሙየ አላህ ያክብርሽ 😢😢😢

  • @user-qq9ce9bu4g
    @user-qq9ce9bu4g Před 15 dny +6

    ማሻአላህ ለምዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @F-vb9dd
    @F-vb9dd Před 15 dny

    አወ ታምሪያልሺ አመሮብሻል ማሻአላህ አላህ😢😢😢 ብቻልን ነው አቅም እነ ርስት ቤት ስብ ልአላህ ብል አብሺሪ እህታችን አላህ ካንቺ ጋር ይሆን

  • @user-ph4xx9dk7d
    @user-ph4xx9dk7d Před 15 dny +1

    ማማየ አህለን አላህ ይርዳሽ እፍፍፍፍ😢😢😢 የእናት ውለታዋ የተንቢየ❤❤❤

  • @babatube-i7o
    @babatube-i7o Před 15 dny +4

    ሂጃብ ሲያምርብሽ በጣም 🙏
    ማማን ደገፍ አርግያት 🙏

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před 15 dny +3

    ዘቢባዬ አብሽሪ የኔውድ😢😢አታልቅሽ አይዞሽ

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur Před 15 dny

    ለሙየ የኔ ጀግና ማማንተባበሪያትማማየ ደሞአምሮብሻልማሻላህ❤❤❤❤❤

  • @kamilawasewase2655
    @kamilawasewase2655 Před 15 dny

    ለሙየ መልካም ሰው ነሽ❤❤ እህታችን አላህ ይፈርጂሽ

  • @አቲካ
    @አቲካ Před 15 dny

    የኔ ቆንጆ አንቺ ልብስ ብቻ ሳይሆን የሚያምርብሽ ተሰጦሽ ሁሉ ነው የሚያምረው ❤️❤️❤️

  • @user-uk9ne7kw5o
    @user-uk9ne7kw5o Před 15 dny +1

    ወአሊኩሙ ሰለማ ወረመቱለህ ወበረከቱ የአለህ ሰለሚተን እዝነት አይለይይቹ ሁለቹሙ ለሚዬ አለህ የክቢረልን🍬👌አቢሽር እሞዬ የደገሉ አቢሽር አለንሽ በአለህ ተች

  • @user-qv4yv2cu7p
    @user-qv4yv2cu7p Před 15 dny

    ለሚ ለሀይማኖቱ ክብር አላት አያችሁ ይሄን አለባበስ ጠንካራነሺ ጎዝ

  • @user-bq8dg3fh1y
    @user-bq8dg3fh1y Před 15 dny +1

    ለሚኮ ሰውን እዳመጣጡነው የምታስተናግጂው ይገርማል እውነትክብርሺ ለሰውልጂ❤❤❤❤

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd1 Před 15 dny +1

    ውይ አንች ልጅ ስወድሽ ለሚ የኔ ቅን

  • @user-cb1fj8ps2r
    @user-cb1fj8ps2r Před 14 dny

    ማሻአላህ። ለምዬ ያምረብሻል❤❤❤

  • @Haym65
    @Haym65 Před 15 dny +3

    የትቢ ሂጅብ ሲምርብሽ የኔ ጅግና ❤❤❤

  • @rahima439
    @rahima439 Před 10 dny

    ማሻአላህ በጣም ነው ይሚያምርብሽ

  • @user-dt1mm2rx4s
    @user-dt1mm2rx4s Před 15 dny +2

    በጣምያምርብሻል❤❤❤❤

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 Před 15 dny +2

    የኔ እናት አብሽሪ ምንም አኮኒ ይሻልሻል ለምለም የልጅቶን ቻናል አስቀምጭልን

  • @hayat227
    @hayat227 Před 15 dny

    ለሙየ ታምሪያለሽእኮ ሻርፕስትለብሽ ደሞ በጣምነውየምወዲሽ ለሙየ የኔሠውአክባሪ

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Před 15 dny +2

    ያአላህ አላህ የተጨነቀን ሁሉ ይፈርጂ

  • @Lahawlawalakutaillahbillah

    Amrobeshal masha allah

  • @nefisasemane
    @nefisasemane Před 15 dny +3

    ማማዬ እንኩዋን ደህና መጣሽ

  • @user-mx5nf6sz5f
    @user-mx5nf6sz5f Před 15 dny +2

    ለሚ እርጉዝነሽ?

  • @user-sb5ui9pz6c
    @user-sb5ui9pz6c Před 15 dny +3

    ያአላህ

  • @DadaTube225
    @DadaTube225 Před 15 dny

    ወሏሒ በጣምነው ያሰለቀሰችኝ ማማ የኔሚስኪን😭

  • @user-uv2vv8el9ny
    @user-uv2vv8el9ny Před 15 dny +2

    መሸአለ.ለሙዬ❤❤❤

  • @FatimaAssefa
    @FatimaAssefa Před 15 dny +1

    አላህ ያቆይሸ እህቴ ለሙየ

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 Před 15 dny

    የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል🙏🙏🙏

  • @UaeUae-i4g
    @UaeUae-i4g Před 14 dny

    አይዞሽ ማማየ❤

  • @hayathussien1907
    @hayathussien1907 Před 15 dny +1

    አይዞን ይቺ አለም የፈተና ሀገር ናት

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 Před 15 dny +4

    ሁሪያ ዬት ደረሠች

  • @user-gi1wd5ei5v
    @user-gi1wd5ei5v Před 14 dny

    አብሽር. እማማ. እነቴ❤❤❤

  • @user-yc5qv5sf7s
    @user-yc5qv5sf7s Před 15 dny +2

    ዋዉ አለባበስሽ እዳማረብሸ

  • @SayedAhmada-tw3kd
    @SayedAhmada-tw3kd Před 15 dny +1

    ለምለምን ሳይ ድንግጥ እላለሁ እናቴን እየመሰለችኝ
    ማሪያምን ኡፉ እማ

  • @Sulhiya54629
    @Sulhiya54629 Před 14 dny

    ልበሺ ምርጥ የሆንሽ ደሞም የናንተ እምነትም ተገላለጡ አይልም ስለዚህ ልበሺ
    አካውንቷ እንደገና ኢዲት አርጊው የቪድዮውን ጎልቶ ስለሚታይ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf Před 15 dny +1

    ማሻአላህ. ለሙ ሂጃብ ሲያምርብሽ ❤❤❤. አላህ እስልምናን ይውፍቅሽ ከነ ቤተሰብሽ. ያረብ. 😢😢😢

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Před 15 dny +1

    ዘቢባየ አላህ በልጆችሺ ይካስሺ አይዞሺ ይደርሱልሻል አላህ ለቁም ነገር ያብቃልሺ አባታቸውንም አላህ ሂድያ ይስጠው ለሚየም አላህ ምርጫ ጨረሻሺን ያሳምርልሺ አለባበስሺ ደስ ሲል አንድ ልጂ አለኝ ቤተስቦች እያሳደጉልኝ ነው እንደት ንፍቅ እንዳለኝ እና ልጆችን አደራ ስትል እንደት ሆደ እንደተንሰፈስፈ የልጂን ነገር የወለደ በደንብ ያውቀዋል አላህ ልጆቻችንን አሳድጎ ለቁም ነገር አብቅቶ ያስደስተን
    ስው ስለታመመ ምንም አይሆን አይዞሺ አላህ አፍያሺን ይመልስልሺ

  • @fetyakedri
    @fetyakedri Před 15 dny

    ሸብሽር የኔ ሽናት አላህ ይርዳሽ

  • @hawaseidyesuf
    @hawaseidyesuf Před 15 dny +2

    ማማየ ❤የተንቢ ጀግና ሴት ነሽ

  • @user-ef9tl9gd7z
    @user-ef9tl9gd7z Před 15 dny

    😢😢😢😢😢😢ደህነት ክፉነዉ አገትን ያስደፋን ደሀሰዉግንይኑር ፍቅርያስተምራን የኔናት ያልፋን አይዙሽ የኔእናት

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 Před 15 dny

    ማሺአላህ ዉበትሢለካበሂጃብነዉለካ ዉበቱነዉየደፈብሺለሙየ