Ethiopia# የተዋናይት ገነት ንጋቱ ልጅ አስገራሚ የጥበብ ስራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Kaleb Show# የተዋናይት ገነት ንጋቱ ልጅ አስገራሚ የጥበብ ስራ

Komentáře • 582

  • @amenyoutube9994
    @amenyoutube9994 Před 5 lety +421

    እኔም ሞዴል የመሰለች ቀሽት ልጅ ወልጃለሁ ከምር በልጄ በጣም እኮራለሁ እስኪ ትልቅ ደረጃ ትድረስልሽ በሉኝ

  • @habibotube6672
    @habibotube6672 Před 5 lety +441

    በቅርቡ የሴት ልጅ አባት ሆኛለው ውነቴን ነው በጣም ነው ምወዳት ሴት ልጅ በተፍጥሮ አባቷን ትወዳለች ይባላል እውነት ነው አይደል የኔ ሱሱ ግን ወላሂ ለኔ ታርኬ ናት ሁለ ነገሬ ስታድግ እህቴ ልጄ ጋዋደኛይ ብቻ በልጅነቴ ስለወለድኳት እርግጠኛ ነኝ በአላህ ፍቃድ ቶሎ ነው ምታድገው አላህ ያስድግሽ የኔ ሚጣ

    • @AbCd-dy8ik
      @AbCd-dy8ik Před 5 lety

      Habib Mahmud አሜን

    • @cugkgjoo9232
      @cugkgjoo9232 Před 5 lety +1

      Habib Mahmud ውዉ ኢሳይ ኢንኻን ውለድክ

    • @ethiopiatikdem5085
      @ethiopiatikdem5085 Před 5 lety +6

      Habib Mahmud እውነት ነው ሴት ልጅ አባቷን ትወዳለች😊 እኔ አባቴን በጣም ነው የምወደው እንደ አባት ፍቅር የለም አባቶች ለዘላለም ይኑሩ🙏🏻❤️

    • @user-hh8cn3iq1t
      @user-hh8cn3iq1t Před 5 lety +1

      Alah Yasadglh

    • @jgifkgkvjv5961
      @jgifkgkvjv5961 Před 5 lety +2

      ዋለ በጣም ደስ ይላል እግዝአብሔር ያሳድግልህ ለቁምነገር ያብቃልህ

  • @mekidesschere5209
    @mekidesschere5209 Před 5 lety +148

    ታድለው እኔማ እድሜ ለሥደት እናቴን ሣልጠግባት ሥደት አለያየን እማ ሁሌም ኑሪልኝ አንድ ቀን እንድንገናኝ የ አምላክ ፍቃድ ይሁን

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před 5 lety +252

    እናት እና ልጅ ሲያምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-oy1eq6io6h
    @user-oy1eq6io6h Před 5 lety +24

    እናት በልጇ ስትደሰት እዴት ደስ ይላል አሏህ ደስታሽን ይጨምርልሽ መጨረሻቸዉን ያሳምርልሽ

  • @richtube6240
    @richtube6240 Před 5 lety +82

    ስታምሩ እኔም እናቴ ናፈቀችኝ. እደኔ እናቱ የናፈቀዉ. Like ግጩኝ

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w Před 5 lety +32

    የኔ ማር አወ #እናት ልዩ ናት ስዴት አራራቀን እንጅ የኔ ምርጥ እናት ልዩ ነች ሒወቴ ነች ለእናቶቻችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጥልን

  • @hewanassefa1089
    @hewanassefa1089 Před 4 lety +4

    Why am I crying like this😭😭😭😭so sweet God bless you and your family!!!

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 Před 5 lety +33

    ገንየ ስወድሽ😍😍😍 ልጅሸንም ኣላህ ይጠብቅልሽ
    እኔም ኣልሀምዱሊላህ እናት ላደረገኝ ኣላህ እናት መሆን ደስ ይላልና ያላያቹት ኣላህ ይወፍቀን ይወፍቃችሁ ውዶች

    • @asanatamam8631
      @asanatamam8631 Před 5 lety

      Aaamiin maree anchim enkuwan lazi abekash enat mahon betam new yamaregb walahi

    • @alihamdulilah6475
      @alihamdulilah6475 Před 5 lety

      @@asanatamam8631 ኣብሽሪ የኔ ማር ሁሉ በጊዜ ይሆናል💗💗💗💗

    • @sofitube3676
      @sofitube3676 Před 5 lety +1

      Ya allah eni lji yinoreg yihon yehul gizi nmenaye newu

    • @sofiitube1505
      @sofiitube1505 Před 5 lety

      አሚን

    • @lobaba8365
      @lobaba8365 Před 4 lety

      amennnn

  • @antenehwasyhun5599
    @antenehwasyhun5599 Před 4 lety +1

    በጣም የሚገርም ድንቅ ግጥም ነው!ጎበዝ በርቺ! አባትዋም ሙሌ በጣም ጎበዝ ገጣሚ ነው!! ያኔ የኮሌጅ ተማሪ አያለን "የፈተና ሰሞን" የሚለው የምረቃ መጽሔት ግጥሙ ዛሬም ውስጤ ነው!!!!

  • @user-gc5mm8co4u
    @user-gc5mm8co4u Před 5 lety +15

    ጥሎብኝ ገንየን ስወዳት በጣም የምወዳት አርቲስት የኔ ናት ልጅሽም ታምራለች እግዛብሄር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ገንየ ሰላምሽ ይብዛ እርጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ማማየ እዴው ስወድሽ እኮ

    • @y.wy.w7550
      @y.wy.w7550 Před 5 lety

      በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @loveetiopan1157
    @loveetiopan1157 Před 5 lety

    Genete Negato GTA Fetare Enekane leze keine Abekashe 💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍 Législation GTA Fetare yebarekachwu yetebekachwu 💞💞💞💞

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 4 lety +1

    ገነት እንኳን በልጆችሽ ተደሰትሽ ! ከዚህ የበለጠ ምን አለ ? በቀረው ዘመንሽ እግዚአብሔርን እያመሰገንሽ መኖር ነው ።

  • @nardosnardi6256
    @nardosnardi6256 Před 5 lety +11

    ከወለዱ አይቀር ልክ እንዲህ ነው

  • @eduedom8403
    @eduedom8403 Před 5 lety +7

    እናት እና ልጅ ስታምሩ ቃላት የለኝም እመብርሃን ትጠብቃችሁ ለእናት ስያሜ የላትም ለእናቶች ቃላት የለኝም 💕...

  • @eskedargebrekidane1292
    @eskedargebrekidane1292 Před 5 lety +2

    ልጅ ለናቶችልዩ ልዩ ስጦታናቸው እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድልሽ ልዬ ስጦታሽን ልጆችሽ ትልቅ ደረጃ ታድርስልሽ በልጆችሽ ሁሌም ተደስች በረከት እረዴት ይግባ ይደጉ

  • @user-rl8jz2ey1e
    @user-rl8jz2ey1e Před 5 lety +13

    እውይ ገኒዬ እውነት አስቀናቹኝ እናቴን አስታወሳቹኝ እናቴ ለኔ ጓደኛዬ እህቴ እናቴ ናት
    እማ ሁሌም እወድሻለሁኝ ስደተኛው ልጅሽ
    እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳቹ
    መክሊትዬ አሜን በይ ልመርቅሽ እድግ በይ ለትልቅ ደረጃ ድረሽልኝ እናትሽን ተንከባከቢያት

  • @user-ju6ro4di5k
    @user-ju6ro4di5k Před 5 lety +1

    በጣም ደስስ በሚል አገላለፅ ነው እናቷን የገለፀችሁ የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ መታደልነው በእናት ፍቅር

  • @zedeshoyoutube3528
    @zedeshoyoutube3528 Před 4 lety

    Gta Fetare. Yebareksh. Embete mareyam. Tebekachwu 🙏🙏😍😍🍎🍓🍒🥝🍅🍎🍏

  • @mimiorcher7651
    @mimiorcher7651 Před 5 lety +5

    አቤት ገኔዬ እዴት ታድለሽ እግዚአብሔር ልጁ ሽን ሺ ያርግልሽ ሳቅሽን እጥፍ ድርቡ ይርግልሽ

  • @amelsister456
    @amelsister456 Před 5 lety

    Genye egziabhar ljochishin yibarkelshi enam ljochal lk edachi new yemwodachewu lenesu sl yemalhonewu yelem

  • @abudhabi7791
    @abudhabi7791 Před 5 lety

    geni E/r yasadeglish betam des tilalachu taskenalachu Enam Lehulachu fetary rejim edimena tena yestachu ewedachewalew

  • @mahdernajosi5072
    @mahdernajosi5072 Před 5 lety +6

    ዋው፡ደስስቱል፡ፈጣሪ፡ይጠብቅልሽ፡ገኒ፡የኔማር

  • @aynalemaynalem8965
    @aynalemaynalem8965 Před 5 lety

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድላችሁ እናትና ልጅ ስታስቀኑ እመብረሃን ከክፉ ሁሉ ትሰውራችሁ ገኒዬ እግዚያብሔር ልጆችሽን ለወገ ማረግ አብቅቶ የልጅ ልጅ አይተሽ አያት ለመሆን ደጉ አምላካችን አማኑኤል ለዛ ያብቃሽ ውድድድድድ ድንግል ከነ ልጇ አትለያችሁ

  • @celinaruth5421
    @celinaruth5421 Před 5 lety

    Eseyyyyy wddddd inde inena lje salina betam inwadedalen dessss ylal

  • @netsiabebe1666
    @netsiabebe1666 Před 5 lety +6

    Egziabher amlk Erjem edmana tnaya ystchu Geniya🌹❤️
    Ljochi shin emabata tetabklshi

  • @zedzed55hatta63
    @zedzed55hatta63 Před 5 lety

    ዋው ገኒዬ በጣም ታድለሻል ሴት ልጅ ጓየኛም ልጅም እህትመ ሚስጥረኛሽም ሁለነገርሽ ናት በዚያላይ ጥሩ እናት ነሽ ጥላ ድራማ ላይ ፍቅር የሆንሽ እናት ነሽ የተዋጣልሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ተባረኩ

  • @user-mp6yh9go9b
    @user-mp6yh9go9b Před 5 lety +1

    መልካም ዛፍ መልካም ፍሬን ያፈራል ገንዬ አንቺ ጥሩ እና መልካም ሰው ስለሆንሽ እግዚአብሔር ጥሩ ስነምግባር ያላቸው ልጆች ሰጥቶሻል አይለያችሁ

  • @sarass2644
    @sarass2644 Před 2 lety

    Giney mert enet neshe regim edemeana tena kenlijwechesh meklet mert getem neshe 😍😍👍🙏

  • @MohdAalam-kd1bk
    @MohdAalam-kd1bk Před 5 lety +9

    ፍቅራችሁ ይጨምርላችሁ እናት ለዘላለም ትኑር።

  • @YenesewBelie
    @YenesewBelie Před 5 lety

    Wow Tamiralachihu!!!!!!!!

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq Před 5 lety +2

    ዊ ስታምሩ ገኒ ቆጆ ልጅ አለችሽ
    ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @hannahanna9630
    @hannahanna9630 Před 5 lety +40

    እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ ወይኔ አስለቀሱኝ ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ

  • @mekdesmekdes4522
    @mekdesmekdes4522 Před 5 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ የኔ ልዬ ለብዙ ልጆች አርአያ የምትሆኝ ልዬ ልጅ ነሽ እማ ገኒዬ ምን ልበልሽ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ የኔ ውድ እውነትም ፍቅር ነሽ አንቺ እማ!!!

  • @saralove7453
    @saralove7453 Před 5 lety +1

    እናት እና ልጅ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-xp1st6es4w
    @user-xp1st6es4w Před 5 lety

    በጣም ደስስስስስስ ትልለችሁ እግዚአብሔር አይልችሁ😍😍😍😍😍😍😍😍💖💖💖🌷🌷🌷🌷🌷🇪🇹🙏🙏🙏

  • @samiart2989
    @samiart2989 Před 5 lety

    Metadel new mebarek new.. Genet. .. egziabiher betesebishin yibarkilish!

  • @Cristina-oo6lu
    @Cristina-oo6lu Před 5 lety +1

    ገኒዬ እግዚያአብሔር ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ስታምሮ በማምላክ

  • @tassamasupersuper9750
    @tassamasupersuper9750 Před 4 lety

    በጣም ምወዳት ገነት እንቁ ሠው ነሽ

  • @mesayeorthodos7336
    @mesayeorthodos7336 Před 5 lety +1

    ውይይ ስታምሩ እግዛብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ገኒ ከነ ልጅሽ

  • @abinetkonjo764
    @abinetkonjo764 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቃችው ዋው ብቻ በእንባ ነው የታጠብኩት ምክናቱም ልጆቼን ትቼ በስደት ስላለው ትንሿ ሴት ልጄ ጋር እንዲህ ያለ ጎንኙነት ስላን ግን አብራትህ ብሆን ብዬ ተመኘው

  • @mazigabbalay4737
    @mazigabbalay4737 Před 5 lety

    geta yebarkishi mar edigi bay

  • @ibrahimnoor1751
    @ibrahimnoor1751 Před 4 lety

    Yewnat getemu aselekesegn mekenyatum enata betam nafekagnleche oh sedet

  • @hhftrhhgff2443
    @hhftrhhgff2443 Před 5 lety

    ገንዬ የኔ ልዩ የኔ ፍልቅልቅ ለመጀመሪያ ጊዜ ከጥሩ ዘር መልካም ፍሬ ሳአይ ልጆችሽን ባጠቃላይ ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ
    ገንዬ በቃሌ ለመግለፅ ይከብደኛል ውድድድድድድድድ እ ነው የማረግሽ

  • @SalamSalam-dz6oc
    @SalamSalam-dz6oc Před 5 lety

    Geniya konjo wow betam tamralachu lij egizabher yasadegate, geniya erajem edema tena geta yeseteshe

  • @user-he9ye3kz8o
    @user-he9ye3kz8o Před 4 lety

    ገኒ በጣም ደስ ይላል

  • @line9225
    @line9225 Před 4 lety +1

    ኡፍፍ አቦ እናት ትኑርልሽ ማማየ ምናለ የኔንም እናት ቢያኖርልኝ ያለ እናት አለም ጨለማናት

  • @alamthariku1427
    @alamthariku1427 Před 5 lety +1

    አይለያችው ኧግዚአብሔር የጠበቃቸው 🙏🙏🙇🙇

  • @tititechale5602
    @tititechale5602 Před 5 lety

    Betam yemiwedat artsy ! Des yilali fikirachu! Tibarekilshe

  • @user-bs6ji9vb2s
    @user-bs6ji9vb2s Před 4 lety

    ሥወድሽሀያቲ አላህያሣድግሽ ፍቅር ነሽ የኔውድድድድ

  • @user-pg3qr7xf8z
    @user-pg3qr7xf8z Před 5 lety +2

    ገኒየ የኔዉድ እዴዉም እወድሸ ነበር ይባሰሰ ወደድኩሸ የኔፀባየ ሰናይ 💗❤*እግዚአብሔር ያሳድግልሸ እናት ለዘላለምትኑር

  • @user-lz6lf2ku5t
    @user-lz6lf2ku5t Před 5 lety

    ገንየ የኔውድ በጣም እወድሻለሁ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቅልሽ አስተዋይ እድትሆን እዳች የዘወትር ምኞቴነው ገንዬ የኔ እናት

  • @aleleneyeteshale9428
    @aleleneyeteshale9428 Před 5 lety

    ዋው ሲያምሩ እዴት ደስስስ ይላሉ እግዛብሄር ይጠብቃችሁ

  • @user-zv6uy4pd4j
    @user-zv6uy4pd4j Před 5 lety

    ገኔዬ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @user-gc2pj1on1k
    @user-gc2pj1on1k Před 5 lety +7

    ደስ ትላላቹ ገኒየ እግዛኣብሔር ይጠብቃቹ ማሮች

  • @user-bs6ji9vb2s
    @user-bs6ji9vb2s Před 4 lety

    የኔፍቅር አላህያሣድግሽ የውነትደሥሥትይ

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255

    ገኒዬ የኔ መልካም የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ጥግ ድረስ ነው ልጅሽን እግዚአብሄር ያሳድግልሽ ለቁም ነገርም ያብቃልሽ ዘመንሽ በሳቅ ይለቅ

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 Před 3 lety +3

    መሸአሏ ታምራላችሁ♥♥♥♥

  • @meab7556
    @meab7556 Před 4 lety

    ዋው ዋው ቃላት የለኝም እግ/ር መጨረሻሺንም ውብ እና ድንቅ ያርግልሺ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +2

    ሰታምሩ😘❤❤❤

  • @tolo6714
    @tolo6714 Před 5 lety

    እናቶች እንኳን እንኳን አደረሳቹሁ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ለእናቶች አሜን
    እኔም ለናቴ ግጥም ሁሌ እፅፍላት ነበር ወየው ስደት አለያዬን እፍፍፍ ዛሬስ እንባዬንም መቆጣጠር አቃተኝ እንደኔ የእናት ናፍቆት ያንገላታቹሁ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቹሁ ታላቅ እህቴ ምሳሌ አዊ

  • @galmaadhugaafjiraadhugalma435

    Wowow betam des setelu weddd mamye😍😍😍😍😍😍😍

  • @Ma-tq8fp
    @Ma-tq8fp Před 4 lety

    ዋዉ ዋዉ በጣም ደስ ይላል

  • @tube-ki6yu
    @tube-ki6yu Před 5 lety +1

    እናት መሆን እንደት እንደናፈኩ የእውነት ብቻ ግን ስሜቱ አለ ልጁ ሳይኖር እንደዚህ አይነት ነገር እ ህፃናት ሳይ የሆነ ስሜት ከውስጤ አለ በጣም የማይገለፅ ምንም ሳይያዝ ነውና ይሄ ሁሉ እግዚአብሔር ፍላጎቴን እንድሞላልኝ ሁሌም በሀፅያትኛ አንድበቴ እለምነዋለሁ እስኪ ይሳካልሽ በሉኝ ያገሬ ልጆች

  • @meseretshewaye247
    @meseretshewaye247 Před 4 lety

    ገንዬ እግዚአብሔር ልጆችሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ እነወድሻለን

  • @ummusumayya4580
    @ummusumayya4580 Před 5 lety

    እፍ ደስ ስትሉ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እኔም የሚስጠሬ ተካፋይ እናቴ ነች ጓደኛየ እንጅ እናቴ አትመስለኝም ስጠራት እንኳ እምወድሽ ብየ ነው እምጠራት እማ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አሏህ ይወፍቅሽ እወድሻለሁ

  • @molymolymolly2693
    @molymolymolly2693 Před 5 lety

    ደስ ስሉ እመብርሃን ከክፉ ነገር ትጠብቃቹሁ እናትና ልጅ

  • @shskfbnr6844
    @shskfbnr6844 Před 5 lety

    እግዛብሄር ያሳድግልሽ

  • @tenatesfaye6171
    @tenatesfaye6171 Před 5 lety

    Woooow yane mare edage bylge

  • @sounaseyon6751
    @sounaseyon6751 Před 4 lety

    Wowwww setamiru 😘😘😘😘😘❤❤❤❤👌👌👌👌❤❤❤💋💋💋💋😍😍😍😍😍

  • @user-zz8tn8kv7u
    @user-zz8tn8kv7u Před 5 lety +3

    ገኒየ እካንም ተረፍሽ ገኒየእካንም ዳንሽ የኔ ውድ አንችም እደጊ ገኒየ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @GenetHabtamu-ud8dd
    @GenetHabtamu-ud8dd Před 3 měsíci

    Wwwwwww yene konjo ❤❤❤❤❤🎉

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 Před 5 lety +3

    ዋውው እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ገኒ

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před 5 lety +2

    Wow, God bless you guys. You have beautiful daughter .

  • @Wubit234
    @Wubit234 Před 5 lety +1

    የኔ ማሮች ስታምሩ ፈጣሪ አይለያቹ 💖💖👈

  • @islamkwitkwit4658
    @islamkwitkwit4658 Před 5 lety

    በጣም እግዚአብሔር ልጆችሺንም አንችንም እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም በጣም ቅመም የሆንች ልጂ ናት ትልቅ ደረጃ ትድረስልሺ ገኒ

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 Před 5 lety

    ገንየ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ የኔ ውብ እናት እና ልጅ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @godisgoodallthetime836

    ታስታውቂያለሽ ገንዬ ምርጥ እናት ነሽ እድግ ይበልሽ ሁሉም

  • @firaoldibaabaa908
    @firaoldibaabaa908 Před 5 lety +6

    Wal biraa isiin ha jiraachisuu waqaayyoo. 😍😍

  • @user-hm3zl1wp6b
    @user-hm3zl1wp6b Před 4 lety

    ኡፍ ስታስቀኑ ታድለሽ ረጅም እድሜና ቴና

  • @flowertadesse9054
    @flowertadesse9054 Před 4 lety

    Genye Swedsh Eko Tiru Sew Mehonwan Ke Fitwa Ynageral Edeme Ke Tena Ystachu 🙏🙏🙏 ❤❤❤❤❤❤

  • @ayulove2714
    @ayulove2714 Před 5 lety

    Wow yamerale

  • @shawshee91
    @shawshee91 Před 2 lety

    Allah yetebekesh

  • @mesitadesse2909
    @mesitadesse2909 Před 5 lety

    በጣም ደስ ይላል ገንዬ አድሜና ጤና እስከ ልጆችሽ ኑሪልን እሷንም ያሳድግልሽ ፈጣሪ መርቆ ሰቶሻል

  • @edenalechewu8457
    @edenalechewu8457 Před 5 lety

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @aliyanaliyan6311
    @aliyanaliyan6311 Před 4 lety

    Enat mehon desylal alhamdulilah yareb yjentebklg. Yareb❤❤❤❤❤ ljenafeksheg

  • @bettybetty5969
    @bettybetty5969 Před 5 lety +1

    Betam tameralachihu hulem selamachihu yebza

  • @mekdiyonas83
    @mekdiyonas83 Před 5 lety

    ዉይይይ ደስ ስትሉ እናት ልጅ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-yh9ly9bm7y
    @user-yh9ly9bm7y Před 5 lety

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ

  • @habshihabshi3043
    @habshihabshi3043 Před 4 lety

    በጣም የሚገርም ግጥም ነው የምር እሲ እንደኔ ምስጥ አድርጎ ያዳመጠው

  • @user-vd7md6dm8r
    @user-vd7md6dm8r Před 5 lety +1

    ዋዉዉ ስታምሩ ገኒ እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ ልጅሽን ለንቺም እድሜና ሙሉ ጤናሽን ይስጥልን ፈጣሪ አምላክ

  • @ruthtadesse4808
    @ruthtadesse4808 Před 2 lety

    ውይ ደስ ሲሉ

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 Před 5 lety

    እናትና ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ገኒ የኔ ምርጥ ስወድሽ ♥

  • @Tesfa66
    @Tesfa66 Před 5 lety +4

    ገኒ በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ልጆችሽን ይባርክልሽ፡፡ ትንሽ ግን ቅር ያለኝ ህፃናት በተፈጥሮ ውብ ናቸው ኩልና ሊፒስቲክ ባትቀቢያት ደስ ይለኝ ነበር የልጅነት ውበቷ በቂ ነውና አይደል እንዴ

  • @Ali-jc8sg
    @Ali-jc8sg Před 4 lety

    ዋውውውውውውውውውው

  • @werkywerky238
    @werkywerky238 Před 4 lety

    Love marr 😙😙😙😙😚😚😚😚😚😚

  • @habtamelegasa1698
    @habtamelegasa1698 Před 5 lety

    እናት እና ልጅ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጣብቃችሁ ሠላምያብዛላችሁ

  • @user-kb7xe8zz3w
    @user-kb7xe8zz3w Před 5 lety

    መሸኣላ አላህ ከእናተ ጋር ይሁን እማረግ ተድረስልሽ እናት ለዘላለም ይኑሩልን ፣ፍቅር ሀያት የጨምርላችሁ

  • @aswaaswal6153
    @aswaaswal6153 Před 5 lety

    ደስስ ሲሉ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ♥♥♥♥

  • @samira6797
    @samira6797 Před 4 lety

    ገኒየ በጣም እወድሻለሁ እረጅምእድሜውደ