የአርቲስት ገነት ንጋቱ ልጅ ለልደቱአ ዘፈነላት እነሱም አለቀሱ😭😭 ልብ ይነካል| genet nigatus daughter birthday

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የአርቲስት ገነት ንጋቱ ልጅ አለቀሰች ልብ ይነካል Artist Genet Negatu Lij Alekesche 😭😭
    ሰላም ፍቅር አንድነት ኢትዮጵያ 💚💛💖
    #ሰብስክራይብ_ያድርጉ #like #share #comment Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel For more video 💚💛💖#SUBSCRIBE#SUBSCRIBE#SUBSCRIBE
    #SUBSCRIBE YANATUBE ETHIOPIA
    🔔 Click the bell to stay updated on YANATUBE ETHIOPIA!
    ⚡️Thank you for watching the video!
    ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
    🗣 TALK TO ME ON MY SOCIAL MEDIA !
    Instagram 🙋🏻‍♂️ / sur_jakob
    Facebook 🙋🏻‍♂️ / surafel.yakob.7
    Tiktok 🙋🏻‍♂️ www.tiktok.com...
    ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
    🤑 WATCH MORE OF MY VIDEOS :
    🛑እርስዎ ቢሆኑ ምንድን ነው የሚመልሱት?? ቁጥር 1 PART 1: • 🛑Ethiopia: PART 1 እርስዎ...
    🛑እርስዎ ቢሆኑ ምንድን ነው የሚመልሱት?? ቁጥር 2 PART 2: • 🛑Ethiopia: PART 2 እርስዎ...
    🛑ሰገጤዋ ሳሮን ፕራንክ ተደረገች(መሞላቀቅ ትጠላለህ አባቴ) : • Video
    🛑SurJack-Anchi Alem|አንችአለም-NewEthiopianMusic: • Video
    🛑አዝናኝ ቪዲዮዎ-Hailemariam Desalegn በሳቅ ገደሉኝ : • Video
    ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
    👁 About this video :
    የአርቲስት ገነት ንጋቱ ልጅ ለልደቱአ ዘፈነላት እነሱም አለቀሱ😭😭 ልብ ይነካል| genet nigatus daughter birthday
    if You Enjoy Watching This video Please Let me know in the comments !
    ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
    #ETHIOPIA FOREVER
    Ethiopian Comedy ገነት ንጋቱ Aster aweke hope musicethiopia Saron Ayelign Call Prank Saron Ayelign 2020 Ethiopian music Ejigayehu Shibabaw yanatube ethiopia ethiopian funny video ethiopian music non stop music ethiopian comedy tiktok bboytomy33 tik tok funny video Prince Belliti
    new ethiopian music 2020 hope entertainment
    New Ethiopian Music Lyric video tiktok Habesha ዴ በል አንዴ ሸግየ ሸጊቱ
    miko mikee new ethiopian song new ethiopian music ethiopian de bel ande
    shegye shegitu gigi gerageru gigi gerageru old ethiopian music famous ethiopian music ጂጂ ገራገሩ ejigayehu shibabaw new amharic movie
    yanatube ethiopia de bel ande debelande aster awoke new ethiopian song
    new ethiopian music ethiopian addis chewata nebil nur zehabesha official
    ebs worldwide fani na samri vlogs music official video funny viral zena news
    andafta prank seifu on ebs seifu on ebs 2
    ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
    This video is for Entertainment Purpose.
    ...................................................................
    Please E-mail me at YANATUBE27@gmail.com if you Want to Contact The Owner of Channel.
    ThankYou!
    ✨🛑Don't Forget to SUBSCRIBE!🛑

Komentáře • 254

  • @tigwelloyoutube9959
    @tigwelloyoutube9959 Před 4 lety +67

    ፍቅረኛሞች እኮ ነው የሚመስሉት ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ የገነት ንጋቱ ልጆች ❤❤😍

    • @eyobedkebede6256
      @eyobedkebede6256 Před 3 lety

      ምን

    • @haniyohana5967
      @haniyohana5967 Před 3 lety +1

      Awo gn ene endezi ayeneti wendim binoreghi desi yelegale🥺😖

    • @merajamanuel391
      @merajamanuel391 Před 2 lety

      Màoe9bdru

    • @alemayehuferenji5312
      @alemayehuferenji5312 Před 9 měsíci

      Pwwo is 😮😮 director of 😮the company and has been the chairman since it began 3 to do by making the 0❤❤ million ❤❤ series 😍😍😍😍

  • @sebleseid3448
    @sebleseid3448 Před 4 lety +85

    በጣም ታምራለችሁ እኔ ግንየእህትም ወንድም የአባት ፍቅር አላቅም ብቸኛ ነኝ እናቴ ነች ያሳደገችኝ ግን አሁን ስደት ብቸኛ ነኝ በጣም ነዉ እሚከፋኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @fatimakandil9261
      @fatimakandil9261 Před 4 lety +3

      እኔም ብቸኛ ነኝ እህት ወንድም አባት የለኛም

    • @eroziendris9333
      @eroziendris9333 Před 4 lety +4

      አይዟችሁ

    • @laylamohammed8637
      @laylamohammed8637 Před 4 lety +5

      አይዞሽ እህቴ ፈጣር መልካም ትዳር ወፍቆሽ እህትም ወድምም አባትም የሚሆኑ ልጆችን ይወፍቅሽ

    • @kemilabenthusentubekemilab7945
      @kemilabenthusentubekemilab7945 Před 4 lety

      አይዞሽ

    • @gghjjj7579
      @gghjjj7579 Před 3 lety +1

      አይዞሽ እህቴ የውነት አስለቀስሽኝ 😢😢😢😢

  • @user-xe6tg2wv7p
    @user-xe6tg2wv7p Před 4 lety +11

    😭😭😭😭😭😭ቅዱሥ ትልቅ አሰርቲሥት እደሚሆን ተስፋአለኝ እኳን እሡ እዲህ የሚያምር ድምፅ ያለው እነ የኔቆጆ ኑሪም ይሰማሉ ቅዱሥ♥️♥️🕊

  • @azizaahmed4522
    @azizaahmed4522 Před 3 lety +9

    የገንዬ ቤተሰብ ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ👍👍👍😍😍😍😍😍

  • @Ra-je1tg
    @Ra-je1tg Před 4 lety +9

    ማሻአላህ ብያለው ኮሜቶች እስኪ ሁሉንም በአድ አይን አትዮ ሰላማቹ ብዝት ይበል የገኒ ቤተሰዎች ስወዳቹ እኮ የኔ ተናፋቂ ውድድድድድ

    • @saraahmad2425
      @saraahmad2425 Před 3 lety

      ማሻ አላህ ለምኑነዉ ለዘፈኑ

  • @gfftggt6311
    @gfftggt6311 Před 4 lety +11

    ወይኔ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ የኔ ማሮች

  • @user-py1sw2nl4h
    @user-py1sw2nl4h Před 4 lety +17

    ማሻ አላህ በጣም ደሥ ሥትሉ ኮሜቶች የሸይጣን ጆሮ ይደፈን

  • @ቢታኒያየናቷልጅ

    ወንድምና እህታማቾች ሳይ እንባዬ ከየት እንደሚመጣ አላውቅም ምናለ እህቴ በሂወት ኖራ እንዲ ባልኳት ያለ ብቻዬን ጥላኝ ሄደችብኝ የኔ የአይኔ ብርሀን የኔ ማሮች ዘመናችሁ ይባረክ

    • @lijafometube8733
      @lijafometube8733 Před 2 lety

      አይዞክ ወንድሜ ሁሉም በሱ ፋቃድ ነው እኔ ምናም አይነት ቤታ ሰብ ዬለኝም እንኳን ቤታ ሰብ ቅርብ ዘመድም ዬለኝም ግል ህሌም በአምላኬ ደስታኛ ነኝ ምንም በምድር ታስፋ ዬመደርገው ዬላኝም በስደት አለዉ ዘሬም እያልኩ አምላኬን እናቴ ማርያም ሁሉን ለንች ብዬ አለው በ

    • @wubnashayele4906
      @wubnashayele4906 Před rokem

      Wodime😢

    • @alemayehuferenji5312
      @alemayehuferenji5312 Před rokem

      You your man your dog

  • @leilamsresha6702
    @leilamsresha6702 Před 3 lety +25

    እንዴት እንደምወዳችሁ አስለቀሳችሁኝ

  • @freweinifisseha4657
    @freweinifisseha4657 Před 4 lety +13

    ፈጣሪ ፍቅራችሁን ብዝትትት ያርገው
    ያስቀናል መልካም ቅናት ከውንድሞቸ ብያንስ ሶስት ግዜ በቀን እጣላቸው ነበር አሁን ግን ናፈቁኝ
    እመኣምላኽ ስደት በቃ ትበለን ከመላ ቤተሶቦቻችን ለመተቃቀፍ ታብቃን

  • @humanbeing2648
    @humanbeing2648 Před 4 lety +10

    The cutest family in the universe God bless ya all 😊🥰

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj5078 Před 3 lety +8

    የእናቴ ልጅ ወንድሜ ታናሸ ውድድድድ አረግሀለሁ ልክ እንደ እናንተ እኔ ትንሽ እሱ ትልቅ ነው እምንመስለው ምን ዋጋ አለው ስደት አለያያየን ይሁን እድሜ ይስጠን እንገናኝ ይሆናል

  • @dagnachewtassew2871
    @dagnachewtassew2871 Před 4 lety +8

    በጣም ደስ ይላል . ፈጣሪ አምላክ ከመላው ቤተሰብ ጋር ይሁን .

  • @banchimossiey.m.2333
    @banchimossiey.m.2333 Před 4 lety +5

    ዋው በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ሙሉ ቤተሰቡን ይባርከው!!!ገኒ እና ባለቤቷን ደግሞ አንድ ቤት ሆነው እንድንያቸው እመብርሀን ልቦና ትስጥልን!!!ገኒ እመቤቴን የአባቶችን ቀን ስታከበሩ እያለቀስኩ ነው ያየሁት።እነዚህ የሚያምሩ ልጆቻችሁን አብራችሁ ሁናችሁ ማለቴ አንድ ቤት ብታሳድጉአቸው በጣም ጥሩ ነው።ስንት ነገር እኮ ይቅር ይባላል። በርግጥ አንች ታውቂአለሽ የማትግባቡበትን ።ቢሆንም ሰው ገሎ እኮ ይቅር ይባላል ገኒ አንች ደግሞ አስተዋይ ሴት ነሽ በእመቤቴ ለልጆቻችሁ ስትይ በተለይ የመጨረሻው ልጅ እና 3ኛ እፉ .....እረ አቃተኝ ገኒ አባቴን ነው የመሰለኝ ባለቤትሽ

  • @samsamsung1911
    @samsamsung1911 Před 4 lety +12

    😢😢😢😢😢💔ኡፉደሥሥሢሉ እኔም ወድሜን እድህነዉ የምወደዉ❤አይለያችሁ ሺአመትአብራችሁኑሪልኝ❤

  • @sirguttilahun3144
    @sirguttilahun3144 Před 2 lety +1

    Genet gobez nesh. Bezhiw. Ketiy. 😍😍😍💚💛❤❤💙💜🧡💌💝💝

  • @Dr-salemalshorman
    @Dr-salemalshorman Před 5 dny

    ዋውትለያላችሁበጣምነውየምወዳችሁ

  • @asmaamoslim5010
    @asmaamoslim5010 Před 3 lety +3

    በዝ ፍቅረቹ ሽህ አማት ኑሩ ደስ ትለለቸ እኔ ከነቴ ልጭማር ዱወ አርጉልይ አሁን ምገያው ስደት ነው።እወደቹወለው

  • @محمدابراهيمالمعيني

    እንዴት እንደምታምሩ ፈጣሪ ይባርካችሁ እኔም እህት ወንድሞቼን በስስት ነው እማያቸው ግን አልነግራቸውም የእውነት ስሜትን ከውስጥ አውጥቶ መግለፅ ይከብዳል ብቻ የልቤን በልቤ ይዣለሁ 😍💖

  • @meserttekkel5252
    @meserttekkel5252 Před 4 lety +4

    ምርጥ ቤተስቦች ፍቅራቹ ሁሌም ያብብ

  • @liyaamil2611
    @liyaamil2611 Před 2 lety

    መክሊቴ በጣም የታደልሽ ነሽ እኔም እዳንቺ የሚወደኝ ወንድም ቢኞረኝ ደስ ይለኝ ነበር ቅዱስም እንደዚች አይነት እህት ስላለህ ፈጣሪን አመስግን ቅዱስ ስልክ ቁጥርህን መልሰህ ፃፍልኝ በአባባ እለምንሀለሁ

  • @AbCd-ww7ff
    @AbCd-ww7ff Před 4 lety +10

    ወንድሜ የኔ ትዝታ ሁሌም እወድሀለሁ ስደተኛዋ እህትህ እንዴትስ አድረጌ የሆዴን ላሳይህ ምቃል ተናግሬስ ውስጤን ልግለፅልህ እወቅልኝ ባክህ እደምወድህ

  • @biruktawitdagnachew7650
    @biruktawitdagnachew7650 Před 3 lety +6

    በጣም ነው ምወዳችሁ

  • @fullstop8359
    @fullstop8359 Před 4 lety +2

    waww geni betam des yemtlu family edme ena tena ystachu fetari GBU

  • @user-jk9yg2ps9e
    @user-jk9yg2ps9e Před rokem

    በጣምነው የምወዳችሁ አሰለቀሳችሁኝ 😭😭እንዴት መታደለነው ወንድሜ ሳላለሽ እህቴ 😍😍😍🌹🌹🌹💋 ግን እኔ እቀናለሁ ወንድሜ የለኝም😭😭😭😭😭

  • @መዳንበእየሱስብቻነውእንድ

    ምክልት ታድለሽ እነ ያነም አይቼ በጣም የከፈን ጊዜ ነበረ አለቀሰኩ ዛሬም በድጋሚ አለቀስኩ ለምን አካላቸውን እነ አራት ወንድሞች አሉን አንዱ ከእነ ከታናሼ ታናሽ ነው ሦሰቱ ግን ታላላቆቼ ናቾ ብዙ ግዜ አብረን አልቆየንም ገጠር ኑሮ በጣም ካባድ ነው ገንዘብ ፍለጋ እነ ትንሽ ሆኘ ነው የተለያየነው ግን አልፎ አልፎ ግን ሰንገነይን እነ ባልናገረም ሁለም ከእነ አጠገብ ብኖሩ እላለሁ በጣም ነው የምወዳቸው በተላይ እናቴ ትታመም ነበረ ና በጣም ነው የማለቅስ ይከፋይኛል
    ወንድሞቼም አንድም እንወድሻለን ብሎ አያቅፉም ከዛ የተነሳ በጣም ሳው እያለን ብቻይንነት እየተሰማኝ ነበረ የእነ ወንድሞች ናቾ? ግን እላለሁ አንድ ገዜ ግን ከታናሽ ታናሽ ልክ እንደ ቅዱስ የምያስቅ የምጫወት ከእነ ጋር ሁለ የምጣላ ነው ግን እነ ወደ ሰው ሀገር መጥቼ ከእሱ ተለይቼ አሰር በስልክ ድምጸን ከሰማ ሁሉ ያለቅሳል እነኮ በጣሞ ነው የምወድሽ ግን እንዴዛ ብየሽ አላውቅም ብሎ ሰያለቅስ ላካ ሁሉም ወንድሞቼ ይወዱይኛል ሰላለተናገሩ አይወድም ማለት አይደለም አልኩት ስለዚህ ወንድሞች አልወድሽም ማለታቸው ኤራሱ የፍቅር መገለጫ ነው
    ጥላቻ ኤራሱ ከፍቅር የመነጨ ነው አሁን አድጎ ከእነ ጋር ለምን ዱሮ ትላለህ ቆይ ብየ ሰጠይቆ አንች ዚም እንድትይ አልፈልግም ለዛነው አለን
    እነ በጣም ዚምታይኛ ነበርኩ ዶሮ ሥለዚህ አንች ተናድደሽ ስትጮህ እነን ደስ ይለይኛል አለ
    ሁሉም ከፍቅር እንደሆነ የገባን አሁን ነው
    ወንድሞ ለእህቶች በፍቅራቸውን በቃላት ብትገልጹ ጠሩ ነው
    በነገራችን የገን ቤትሰብ በጣም ነው የምወዳቸው ክፉ አያገኛችሁ❤❤

  • @abebawflower5769
    @abebawflower5769 Před 3 lety +1

    ገኒ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ ከአይን ያውጣችሁ

  • @user-cw9wt5xp4d
    @user-cw9wt5xp4d Před rokem +2

    ውይ ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @kalaregaemayeewedeshilehu.3771

    የኔዉዶች እኖዳችሀለን እመቤቴ ትጠብቃችሁ

  • @tigeredamikre3177
    @tigeredamikre3177 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ልቦናችሁን መልሶ የልጆቻችሁ አምላክ አንድ ያድርጋችሁ ባየሁአችሁ ጊዜ በጣም አዝናለሁ እባካችሁን???

  • @yanatubeethiopia8410
    @yanatubeethiopia8410  Před 4 lety +7

    SUBSCRIBE በማድረግ ፍቅራችሁን አሳዩ

  • @eleniqueen2587
    @eleniqueen2587 Před 4 lety +2

    Wow betam tamralacho yasadgacho😘😘😘😘😘❤❤❤ ayleyacho❤❤

  • @diboramuleta5167
    @diboramuleta5167 Před 2 lety

    😌😌😌😖😖yene abet ewyi be fexar stamru ye miri asleksachugi 🥰😘😘😘😘😘🥰🥰kidus ye ewdikalew

  • @ananyayalew9539
    @ananyayalew9539 Před 2 lety +1

    በጣም ነው የምታምሩት እ/ር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ የኔ ውዶች

    • @user-me6rm6wk6k
      @user-me6rm6wk6k Před 2 lety

      በጣምነውየምሩትእርእድሜእናጤናይሰጣችሁየኔውዶች

  • @tesfayedemse1861
    @tesfayedemse1861 Před 4 lety +12

    ይህች መቀራረብ መዋደ ድ ደስ ትላለች ግን አስፈሪ ነው ስጋት አለብኝ ባይቀራረቡ ጥሩ ይመስለኛል
    በኋላ የሚፈጠረው ሐዘን ከአሁኑ ይከፋል እስቲ ሳይካትሪስት አማክሪ
    በመጽሃፍ ቅዱስ የዳዊት ልጅ እህቱን ደፍሯል
    በኋላ ግን እጅግ ነው የጠላት
    እኔ ልጆቼ እንደዚህ አይነት ግንኙነት አልፈቅድም
    አሁን መቀየር ቀላል ነው ግን በኋላ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል
    ተባረኩ

    • @yanatubeethiopia8410
      @yanatubeethiopia8410  Před 4 lety +2

      እውነት ነው በርግጥ ጊዜው ከፍቱአል አስቸጋሪ ነው፣ ፈጣሪ ሁሉንም ለበጎ ያድርገው፡፡ እናመሰግናለን ለሰጡን አስተያየት

    • @kasimoumer7876
      @kasimoumer7876 Před 4 lety +1

      Ere mn aynet merzochi nachihu

    • @user-ve5rp7pr5m
      @user-ve5rp7pr5m Před 4 lety +2

      አባልምእኛባህላችንነዉመዋደድእኔምወንድሞቼንበጣምእወዳ ቸዋለሁአሁንእኔበስዴትነኝበናፉቆታቸ ውልምትነዉ

    • @hiwotteferi780
      @hiwotteferi780 Před 4 lety

      Ewenet new mekerarebachwe balekefa gen beza des ayelem...

    • @suzananeb9861
      @suzananeb9861 Před 4 lety +1

      Mn aynet yeseytan astesaseb new ene ena wendmen betam new emnwadedew andad metfo neger ykesetal ena hulum endeza new malet adelem

  • @almazmekasha7925
    @almazmekasha7925 Před 3 lety +1

    በጣም ታምራላችሁ መክሊቲዬ እወድሻለሁ

  • @MariyaMari-rg8lw
    @MariyaMari-rg8lw Před 9 měsíci

    ፈጣሪ ከክፋ ነገረ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤ እወዳችኃለሁ❤❤❤❤

  • @user-dl6pt2cm7u
    @user-dl6pt2cm7u Před 3 lety +1

    ልክ እንደኔና እንደወንድሜ የናቴልጅ ወንድሜ የኔመከታ እወድሀለው

  • @diboramuleta5167
    @diboramuleta5167 Před 2 lety

    Yene xafchochi 😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘abo nefi amet nurnil

  • @fikeryimameyob8578
    @fikeryimameyob8578 Před 3 lety +1

    Aylayach 😘 taskanalch😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @lijafometube8733
    @lijafometube8733 Před 2 lety

    መናው እደኔ ቤታሰብ በማጣት የታጎዳ ግን አንዳንዴ ስካፋኝ የኔ መፅናኛ እንባዬነው አላውቅም ብቻ መሄጃ ይጠፋኛል

  • @SAMIRASmaira
    @SAMIRASmaira Před 2 lety +1

    ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ሰላሙን ያብዛላቹህ😍😍😍😍

  • @AbCd-ww7ff
    @AbCd-ww7ff Před 4 lety +4

    በጣም ታምራላችሁ ማሻ አላህ

  • @lumu5987
    @lumu5987 Před 3 lety +2

    በጣም ነው የምታምሩት

  • @ነዩሰለምቴዋ
    @ነዩሰለምቴዋ Před 3 lety

    እንዲ አይነት ፍቅር እህትና ወንድም ሳይ ለመጀመሪያ ማሻሀላህ ብያለውውዶቼ

  • @user-nk5fc1vp6u
    @user-nk5fc1vp6u Před 3 lety +2

    ፈጣር ይጠብቃቹ ስታምሩ

  • @etsegenet851
    @etsegenet851 Před 3 lety +3

    woooooooooooooo true love

  • @slam1281
    @slam1281 Před 3 lety +1

    አሥከመጨረሻው ሠላማችሁ ይብዛ

  • @vpnvo2033
    @vpnvo2033 Před 6 měsíci

    ፈጣሪ ይጠብቅችሁ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @martaaddisu4391
    @martaaddisu4391 Před 4 lety +3

    Wiy betam des tlalachu❤😘

  • @afomiagenet8360
    @afomiagenet8360 Před 2 lety +1

    በጣም ነዉየምታምሩት

  • @user-nw9kw2zt8t
    @user-nw9kw2zt8t Před 7 měsíci

    ወይኔደስስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze Před 7 měsíci

    Beautiful ❤❤❤❤❤

  • @ZahraZahra-pi7jg
    @ZahraZahra-pi7jg Před 3 lety

    ቢሰ አይይብሺ እድግ ይበሉልሺ ያረቢ እደነዝህ አይነት አሰር ይወለድ

  • @user-wq6sj5jn4c
    @user-wq6sj5jn4c Před rokem

    አባታችሁይምጣወዳችሁለሁ
    ❤❤❤❤❤

  • @hwledasawud9254
    @hwledasawud9254 Před 4 lety +3

    ስታምሩ ማሮች

  • @asmaamoslim5010
    @asmaamoslim5010 Před 3 lety +1

    ፈጠር ይበርከቸ ደስስ ትለለቹ

  • @tekachtilahun507
    @tekachtilahun507 Před 3 lety +1

    1 ናችሁ

  • @amrnas5318
    @amrnas5318 Před 3 lety +1

    ምን ብዬ ልግለጣችሁ ቃላት አጣሁላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @orjiioromiyaarsii1574
    @orjiioromiyaarsii1574 Před 4 lety +3

    Wooooooowwwww very nice❤❤

  • @mrmokhles3783
    @mrmokhles3783 Před 3 lety +4

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😭😭😭

  • @bettydaniel2927
    @bettydaniel2927 Před 3 lety +1

    Yemr asilekesachihugn .. stamru ..GBU♥️😘😘

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Před 4 lety

    እግዚያብሔር አይለያቹ በጣም ነው ደስ የምትሉት እናት እና ልጆች

    • @eldanadebebe1799
      @eldanadebebe1799 Před 4 lety

      Banatachu kanatna kabatachu gar abrachu inidtihonu staliyu tamralachu banatish gani lalijochu bilash

  • @missesaida9685
    @missesaida9685 Před 4 lety +3

    ውቦች ስታምሩ የእማ ልጅ ወንድሜ እባካችሁ ኮሜቶች መጥፎ አትሰቡ

  • @aaaaeeee6094
    @aaaaeeee6094 Před 3 lety +1

    እግ/ር አብዝቶ ይጠብቃችሁ
    በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @user-cs8eq7xx2b
    @user-cs8eq7xx2b Před 4 lety +22

    የገነት ልጀች ይለያሉ እነተ ኮመቶች የሴጣን አሰተሳሰብ አታሰቡ አዉዙቢላ

  • @asmeretmebrahtu1340
    @asmeretmebrahtu1340 Před 3 lety +1

    Egzabher yasadgachew💓

  • @yoditgmariyam2753
    @yoditgmariyam2753 Před 3 lety +1

    ayileyachew tebareku

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 Před 4 lety +1

    Wawe betam new yemtamrut Egzihabar yebarcachu

  • @sikosilo2323
    @sikosilo2323 Před 3 lety +3

    ግን ደስ ትላላቹ

  • @erahmetabdu8788
    @erahmetabdu8788 Před 4 lety +1

    ማሻአላህ አላህይጠብቃቺሁ

  • @salambelete5325
    @salambelete5325 Před 4 lety +2

    ዋዉ ድምፅህ ያምራል

  • @awwwktube6632
    @awwwktube6632 Před 4 lety +1

    አወ በኛ ላይ ሸይጣን አለና አላሀ ይጠብቅንና የተዘጋው ዶሴ ተከታተሉት የኡነት ታሪክ ነው የሚያቀርቡት ወድም እህቱን ይደፍራል ባሁኑ ግዜ ደሞ አባትም ልጆን መድፍር ጀምሮዋል አኡዙቢላ አስታፉሩላ ዋአቱቡ ኢለይክ አላሀ ይጠብቅን ቤጤ የሆነች ምክር ናት እንጠቀቅ እካንም ወድም ይቅርና ባባትም እየተከሰት ነው ያረብ አተው ጠብቀን

  • @yuhhh4297
    @yuhhh4297 Před 3 lety +1

    ስታምሩ ዉብ እኮ ነችሁ ፈጣሬ ፍቅራችሁን ብዝት ብዝትዝት ያርግላችሁ

  • @hannatube3952
    @hannatube3952 Před 3 lety +2

    Euffff b gata endat yamralu ehit ena wendem 😭

  • @RukiyaAhmed-z5b
    @RukiyaAhmed-z5b Před 10 měsíci

    Betam tamralcehu mashalh

  • @amyamy5313
    @amyamy5313 Před 2 lety

    ዋው

  • @letaykalay1893
    @letaykalay1893 Před 4 lety +1

    ዋው እድመን ጠናን ይስጣቹ ደስ በሃልቲ እግዚኣብሄር ይጠብቃቹ

  • @user-tq8jx5cg5x
    @user-tq8jx5cg5x Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤wow

  • @falnatewelde1882
    @falnatewelde1882 Před 3 lety +1

    Betam edlna nesh tamralachu kewndm endezi aynet fkr magnet betam berk nger nw hulem destna hunuln Egzabeher yebarkachu enantenm ende fkr yasadegechachunm enatachu

  • @Ss-li8jr
    @Ss-li8jr Před 4 lety

    ጊኒየ የኔ ማሻአላህ ብቻሽን ብዙ ልፍተሽ አሳድገሻቸዋል ግን ብዙ አይቀራረቡ አደራ ሰይጣን ብዙ ያሳስታልና ማማየ ፍቅራቸውን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @aynalemgerma7057
    @aynalemgerma7057 Před 3 lety

    wowww betam tameralachu

  • @enyameendachehable146
    @enyameendachehable146 Před 3 lety +1

    I love u familye💋

  • @Ggg-gs3rs
    @Ggg-gs3rs Před rokem

    እኔወድም የለኝም እደለቢስነኝ😭😭😭

  • @getagettahom5276
    @getagettahom5276 Před 4 lety +1

    woynie setmru Eshi ❤❤

  • @blenleul2605
    @blenleul2605 Před 4 lety +1

    Happy. Neu Yaer

  • @user-hi7kp8cv5u
    @user-hi7kp8cv5u Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤😍😍😍😍😢😢

  • @mugminam4065
    @mugminam4065 Před 3 lety +3

    Like

  • @teggizaw4372
    @teggizaw4372 Před 3 lety +3

    Wow

  • @hoothiyaman8687
    @hoothiyaman8687 Před 3 lety

    ሰታምረ🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @elsaterefe4038
    @elsaterefe4038 Před 4 lety

    ቆንጆ ቤተስቦች እንካን በስላም መጣችው

  • @Eden-kn6gt
    @Eden-kn6gt Před 4 lety +1

    የኛን ቤተሰብ ትመስላላችሁ

  • @eqebpwa
    @eqebpwa Před 3 lety +2

    😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏😘😘😘♥️♥️💕💕💕

  • @mulufekadu6692
    @mulufekadu6692 Před 4 lety +1

    Betam konjo new.

  • @zahraaa8099
    @zahraaa8099 Před 3 lety +2

    ታምራለችሁ ዉዶቸ

  • @user-dm8if9sw3n
    @user-dm8if9sw3n Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @mehomame9068
    @mehomame9068 Před 3 lety +1

    ❤❤😭😭😭

  • @mihratwande1860
    @mihratwande1860 Před rokem

    Kalat yelegnim ❤❤❤😥😥😥

  • @adisabate3508
    @adisabate3508 Před 2 lety

    Wawa👏

  • @loveyouethiopia7917
    @loveyouethiopia7917 Před 4 lety

    Yene konjoch setamru wendemoche yene tezetawoche betamun nafekachgn yallah kebtesboche gar beslam agenagne 😢😢😢