እዩ ጩፋ በራሱ አዳራሽ ተዋረደ | eyu chufa | abel abuna | endalkachew zenebe | wongel tube | faithline | ኤል ቃል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 07. 2023
  • #ተናገር #ዮኒማኛ #ሃንኤል #መዝሙር #eyuchufa
    ኤል ቃል tube #ኤልቃልtube
    እዩ ጩፋ በራሱ አዳራሽ ተዋረደ | eyu chufa | abel abuna | endalkachew zenebe | wongel tube | faithline | ኤል ቃል

Komentáře • 277

  • @solianakonjo
    @solianakonjo Před 11 měsíci +12

    ኡፍፍ ታድዬ ስለክርስቶስ ሲናገር ዉርርር አደረገኝ ❤ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜንን ተባረክ ወንድሜ

    • @henokkebede1783
      @henokkebede1783 Před 10 měsíci

      ጆቫ ውቱነስም፣ኦንሊ ጂሰሶችም፣ሀዋርያም ፣ካቴሊክም ስለ ክርስቶስ ይናጋራሉ

  • @genetasefa7693
    @genetasefa7693 Před 11 měsíci +10

    እነዳልክ ዘመነህ ይባረክ ከዚህ በላይ ይብራልህ ስለዚህ ሰዉ አትጨነቅ ከእግዚአብሔር ጋር የሚጋጩ ይደቃሉ ይላል ይደቃል ይፈጫል

  • @dibooraa129
    @dibooraa129 Před 11 měsíci +11

    😢😢😢😢😢😢ጌታ ሆይ መሬን ይቅር በሌን አንቴ ዬምህረት አመላክ ነህ❤❤❤❤❤❤

  • @haymihaymi8997
    @haymihaymi8997 Před 11 měsíci +5

    እዳልክ እዬ ተባረክልኝ እወድሀለዉ እዉነት ነዉ አምላኩ ሢሠደብ የሚስቅ ትዉልድ ያሣዝናል ምን አይነት ትዉልድ የተዋረደ ትዉልድ እዳልክ እዉነት ነዉ በተቀቡትና በወድሞቻቸዉ ከሚነሡ ለእደዚ አይነት ሆብላችዉ ለምን አልተነሣችዉም

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Před 11 měsíci

      የተቀቡት ማናቸው😂😂😂 ማነው የቀባቸው እረ መቀባባት ኤኔኑም ቀቡኘ እረ ኮኮናት ዘይት ነው ሚቀባበት😮

  • @mekonnensamuel4292
    @mekonnensamuel4292 Před 10 měsíci +4

    እንዱ ተባረክ ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።
    ደግሞ እግዚአብሔር በልጁ በእየሱስ ስም ፍጥረትን ሁሉ እድል እየሰጠ ወደቤቱ ይጠራቸዋና በፍቱ ይንበረከካሉ እየሱስ ያድናል ይለሉ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።

  • @tigistsisay1141
    @tigistsisay1141 Před 11 měsíci +6

    እንዳልክ በእውነት ዛሬ ገና ከረጂም ጊዜ በኋላ እውነት ተናገርክ መጣም የሚገርም ነው ምን አይነት ድፍረት ነው ጌታ ሆይ

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 Před 11 měsíci +7

    እንዳልክ ጌታ ስለንተ የተመሰገነ ይሁን
    ቆይቷል ከነበ ብኩት በሩማኒያ ኮሚኒስት ፓርቲ የተሰደደዉን ባሏን ሪቻርድን የተነገረችዉን ኣስታወስከኝ መፅሐፉ ለክርስቶስ ተሰቃየሁ ይላል
    ኮሚኒስቶች ጌታ ላይ ሲዘባበቱ በስደት ላይ ያለዉን ባሏን ክርስቶስ ፊት ምራቃቸዉን ጥረግለት ያለችዉ።
    እንዳልክዬ በጣም ደስ የሚል ነገር ነዉ ያደረከዉ ቀላል ሊመስል ይችላል እንዳልክ ሁሌ በቁም ነገር ብቅ ስትል እወድልሃለሁ

  • @alebelgetahun
    @alebelgetahun Před 11 měsíci +9

    እንዳልኬ እግዚአብሔር ይባርክህ !!!

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 Před 8 měsíci

    አቤላ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ በርታ ❤❤❤❤❤የዘይት ነጋዴ ይሄዉ ነዉ ዉጤት
    እንዳልክ ተባረክ ወነሰድምነት❤❤

  • @user-mf5mo7eh8q
    @user-mf5mo7eh8q Před 8 měsíci +1

    አሜንንን ♥️አሜንንን አሜንንን ♥️አሜንንን ♥️አሜንንን ❤️❤️❤️

  • @selamhaile5222
    @selamhaile5222 Před 11 měsíci +4

    እውነት ነው ይቀር በለን ምንአይነት ዘመን ደረስን ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ ይቅር በለን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 Před 11 měsíci +7

    እውነት ነው እንዳልክ በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢😢

  • @user-ve7gj9fq4o
    @user-ve7gj9fq4o Před 11 měsíci +8

    እውነት ነው እግዚአብሔር አይዘበትበትም!!!!!

  • @ProLifeMotivational
    @ProLifeMotivational Před 11 měsíci +4

    የእግዚአብሔር ቤት በምርቃና አይሰራም!

  • @befkadukorra3255
    @befkadukorra3255 Před 11 měsíci +6

    አቤቱ ማስተዋልን ስጠው ።

  • @hawabonaa
    @hawabonaa Před 11 měsíci +6

    I don't have a word for Endalk just simply I want to say God bless you thank you .

  • @almazabera6396
    @almazabera6396 Před 11 měsíci +4

    አቤቱ ይቅር በለን

  • @fikiraddiskindu7430
    @fikiraddiskindu7430 Před 11 měsíci +5

    እንዳልክ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ🙌🙌🙌🙌

  • @tensaegetachew9833
    @tensaegetachew9833 Před 11 měsíci +15

    በርቱ ወንድሞቼ ሀጢያተኛውን ሃጢያተኛ ነህ በለው ይላል መፅሐፍ ቅዱስ ደፍሮ የሚገስፅ ከእግዚአብሔር ዘንድ ሞገስን ይቀበላልና ሞገሳችን ጌታ ነው ተባረኩ 👍🏿❤️

    • @wubshatarekiso4097
      @wubshatarekiso4097 Před 11 měsíci

      ቃስቅስ አንተም አንተም አንዳበትህ የምዘገበት ግዜ ሩቅ አይደለም አቡነም እዩኝ እዩኝ አብዝተሃል ጌታ ይፈዉስህ እነሱ በስሲተም ቸርቼ የምያዘጉበትን መንገድ ነዉ በንዴት የጋለፀዉ

    • @TenkakawGizaw
      @TenkakawGizaw Před 10 měsíci

      ለሐጥአት በርታ የሚልህን ጠላት ፍራው

  • @fikirtedessalew4443
    @fikirtedessalew4443 Před 11 měsíci +2

    በርቱ ወንድሞቼ ሀጢያተኛውን ሃጢያተኛ ነህ በለው ይላል መፅሐፍ ቅዱስ ደፍሮ የሚገስፅ ከእግዚአብሔር ዘንድ ሞገስን ይቀበላልና ሞገሳችን ጌታ ነው ተባረኩ

  • @user-we4dm5lw6g
    @user-we4dm5lw6g Před 10 měsíci +1

    እንዳልክ ዘመንህ ይባረክ ተባረክ

  • @Toselamdeseta
    @Toselamdeseta Před 11 měsíci +5

    Endaleke egezabere yibarekehe. swe eko hayimanotegna negne eyale yifokerale enji eyesusene yete yakutale weshetame Christian yemolabete ende Ethiopiawi yeleme 😢😢😢

  • @abalsanhu2682
    @abalsanhu2682 Před 7 měsíci

    አውነት ብለሃል አንደበት የፈጣሪ ነው። ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @TsehayArarsa-tp8ny
    @TsehayArarsa-tp8ny Před 9 měsíci +1

    እዳልክዬ ደጉን ዘመን ያምጣልን የአለም ፍፃሜ ምልክት ነዉ እግዚአብሔር ያሶግድልን

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před 11 měsíci +13

    በእየሱስ ስም የጥንቆላመንፈስ የተመታ ይሁን

  • @user-dx8jk3em9o
    @user-dx8jk3em9o Před 9 měsíci +1

    በክርስቶስ ፍቅር እንወድሀለን

  • @desalegndasino7354
    @desalegndasino7354 Před 11 měsíci +2

    እባካችሁን ወንድሞቼ ለሕፃናት ማሰናከያ ድንጋይ አታስቀምጡ። በሮሜ መልዕክት 14፥4 ላይ ያለው ተመልክተን ወንጌልን ላልዳኑት እንስበክ።በእግዚአብሔር ቃል መወራወር በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከዳነ ሰው አይጠበቅም። በእግዚአብሔር ቃልና በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ከሰይጣን ጋር መዋጋት ነው የቅዱሳን ዕለት የዕለት ተግባር።
    በእግዚአብሔር ቃል ማደግ ማለት ወደ ጌታን ኢየሱስ ክርሰቶስ ሙላት ማደግ እና የክርስቶስ መንገድ መከተል እንጂ ፈራጅና ጠበቃ ወይም መከራከር አይደለም። ይህን ለእናንተ ስናገር ከማንም የተሻልኩ ሁኜ ሳልሆን "ከኢየሱስ ፍቅር በስተቀር ሌላ ዕዳ እንዳይኖረኝ ነው።

  • @freweyni8022
    @freweyni8022 Před 11 měsíci +6

    አንተ ዘርህ ይባረክ❤

  • @user-qv5vc1kc3f
    @user-qv5vc1kc3f Před 11 měsíci +2

    እንዳልክዬ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-ws4un4vf1n
    @user-ws4un4vf1n Před 11 měsíci +9

    እንዳልክ አንኳንም ጌታ እራሱን ገለጸልህ።አውነተኛ የጌታ ፈቅር እንደዚህነው።በርታ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @user-cw6mv3mz9s
    @user-cw6mv3mz9s Před 11 měsíci +1

    ፀሐይ ወጥታ ሰለገባች እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ተስማማ ማለት አይደለም ፣የኑሲፈር መልክተኛ የስድብ መንፈስ ከእርሱ ነው ይዘራውን ይጭዳል. ።

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 Před 10 měsíci

    እንዳክ ዘመንህ ይባረክ ማስተዋል የሌለን ማስተዋልን ይስጠን🙏🏾

  • @alemteshay8799
    @alemteshay8799 Před 10 měsíci +1

    እንዳልክ ጌታ ይባርክህ ይሔ ሰውዬ ግን ጌታ ይቀጣዋል

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 Před 10 měsíci

    እንዳልክ ትክክል ብለሃል። እኔም በዚህ ዙሪያ ቪዲዎችን እሰራለሁ። ትውልድን ከተኩላዎች እንንጠቅ።

  • @Tsehay-wd6qd
    @Tsehay-wd6qd Před 11 měsíci +2

    ማስተዋል ስለጐለቸዉ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸዉ ይላል ጌታን ካልፈራን ማስተዋል ከሌለን እንደ ፊቅሪዝም መስራቹ አብይ ነዉ ? ሚባለዉ እንደ ሱ ማበዳችን የማይቀር ነዉ እሄ ለየት የለ እብደትነዉ ምሕህረቱ ይብዛለት

  • @ghandabalfayez1234
    @ghandabalfayez1234 Před 11 měsíci +4

    የዛማኑ ናቢያት ናን ባዮች ምንድናው የምሳብካዉ እሄ ሳውዬ እግዚአብሔር ይፋዉሳን ብቻ 🤔🤔🤔🤔

  • @desalenglire8641
    @desalenglire8641 Před 9 měsíci

    ተበረክ እንደልክ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ. ለሰውዬውም እግዚአብሔር ልብ ይስጠው

  • @zenebsisay
    @zenebsisay Před 9 měsíci

    Fetare yibarkachhu wendmoch

  • @demeseferadegaga3913
    @demeseferadegaga3913 Před 11 měsíci +1

    Aamen kersu gar yalew yibeltal egzabher lemidrachin kasnesaw and esu new egzabher iji kesu gar al❤❤❤❤❤❤wendimachinin zemenun betuun eg/r ybark yitebik

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh Před 10 měsíci +1

    Yes thenks

  • @NeguseworkuNeguseworku-cl7eg

    ለጥላቻ ሰውን ከመናሳሳት ይልቅ ምከረው።ክርስቶስ እኳን ስገረፍ ስወገር ኣላሳደመም የምያደርጉትን ኣያቁምና ይቅር በላቸው ነው ያለው።ማንም ለክርስቶስ ጠበቃ ልሆን ኣይችልም።ክርስቶስ ግን ለሁሉም ጠበቃ ነው።!

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 11 měsíci +2

    በእውነተሰ ወገኖቼ በጌታችን ላይ ሲዘባበቱበት በሳቅ እና በቀልድ ማሳለፍ እውነተ ታለቅሳላቹህ 😢😢

  • @user-cb9zh6yj1k
    @user-cb9zh6yj1k Před 11 měsíci +3

    እየሡስ ክርስቶስ ትላንትና ዛሬ ህያዉ ነው

  • @user-rt2oq8dv8c
    @user-rt2oq8dv8c Před 10 měsíci +3

    ወንድም እስልምና ሀይማኖት እንኳን እንደሚመጣ ያምናል ነገር ግን ይሄ ሰው ወጣ ያለ አስተሳሰብ ስላለው ድንገት በሽተኛ ይሆናል። መታገል ያለባችሁ ፀፀልዩለት

  • @AbcGenet
    @AbcGenet Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን ለምንናገረው ማስተዋልን ይስጠን ጌታ እየሱስ ይመጣል ምን ያክል ተዘጋጂተናል

  • @luchiaembaye7566
    @luchiaembaye7566 Před 10 měsíci

    እንዳልክየ ብርክ በል

  • @user-xw4ci9no2y
    @user-xw4ci9no2y Před 10 měsíci +1

    እነዳልህ እግዚአብሔር ይባክሕ

  • @zemenuderese
    @zemenuderese Před 11 měsíci +1

    ወንድሜ ሁሉም ነገር በይፋ እየተገለጠ ነው። ቁጣው በቅርቡ የሚመጣ ይመስለኛል። ኃጢአትና ግፍ በዝቷል።

  • @befkadukorra3255
    @befkadukorra3255 Před 11 měsíci +2

    መድሀኒያለም ሞገሡን ይግፈፈው ማኔ ቴጌ ፋሪሥ

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 Před 11 měsíci +1

    እውነትም ጥንቆላ እግዚአብሔር ይባርክህ እህል የለየለት እብድ ነው የራሱ ልብ ይዘህ መድሐኒተአለም ማብረጃውን ይስጠው ሁልግዜም የሚናገረው መልካም ነገር የለም ጩፋ የሚባለውን እብድ እግዚአብሔር ይገስጸው

  • @AbebawuSyum-xe4gp
    @AbebawuSyum-xe4gp Před 11 měsíci +2

    የሁሉ ዳኛ ኢየሱስአለ ሲጠራ ይሔዳል ለሱመልስ ይሰጥበታል እሱጠፍቶት አይደለም ፍጥረት ሁሉየሚንበረከክለት ንጉስ ኢየሰሱ እወድሐለሁ።😊

  • @BireenamaBiree-wn7xb
    @BireenamaBiree-wn7xb Před 9 měsíci

    ውድወዲሜእግዚሐቤርይባሪክ😭😭

  • @mengistumaregn7786
    @mengistumaregn7786 Před 10 měsíci +1

    ጠበቃዬ ነው እጂ እኔ የሱ ጠበቃ አይደለሁም!!

  • @frehiwot8811
    @frehiwot8811 Před 11 měsíci +2

    ጥፋተኛቹ ኢንተሪቪ የሚያረጉት ናቸው

  • @tafessegebeyehu9876
    @tafessegebeyehu9876 Před 9 měsíci +1

    በትክክል እዩ ጩፋን ለመተቸት ዋናው የብልጽግና ወንጌል Prosperity gospel ከአሜሪካ ፈልሶ የመጣ ስዎች ሳይስሩ እብደሚበለጽጉ በቁጭበሉ ማታለል የህዝብን ኪስ በማራቆት ያለአግባብ ኃብት የሚስበስብ ስው ስለሆነ የስውየውን የስራ ቢሮ ብትመለከቱ እንዴት እጅግ ውድ በሆነ የመቀመጫ ሶፋ ወንበሮችና ጠረጴዛ አስጊጦ ብዙ የዋህ ምእመናን እያራቆተ ያለውን ቢሮውንና አዳራሹን በቪዲዮ በተደገፈ ማጋለጥ አስፈላጊ ይሆናል።

  • @birtukanabarra9044
    @birtukanabarra9044 Před 11 měsíci +2

    Ere cufaw ka iyesus kiristos indazi nw yetamarkew iyesus kiristos yadinal tsaga yibzalik tabarak abelaye zamanik Yi barak nuruling wadachiwalew tabarakuling

  • @user-li9iv5wo6e
    @user-li9iv5wo6e Před 10 měsíci +1

    GOD BLESS YOU EDILEKE !!!!!!

  • @MartaEdosa-lw1en
    @MartaEdosa-lw1en Před 10 měsíci +1

    Tebark

  • @user-kl5oo1go9g
    @user-kl5oo1go9g Před 10 měsíci +1

    እዳልክ አንደኛ 🙏

  • @hanajesus7245
    @hanajesus7245 Před 10 měsíci

    tebarrrkkk
    Be
    bizuuuuuuu❤❤❤❤

  • @meronyohannes588
    @meronyohannes588 Před 10 měsíci

    Geta yebarke keresetose gebetoale❤

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 Před 11 měsíci +17

    እዩ ጩፋ የተባለን ግለሰብ እግዚአብሔር በቃ ይበለው እንዲህ አንገታችንን ደፍተን አንቀርም።

  • @kebeshalemu1110
    @kebeshalemu1110 Před 11 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢❤❤❤❤

    • @Teshome-pg1gu
      @Teshome-pg1gu Před 10 měsíci

      ራስ ቀላል ነህ ነብይ ኢዩ ጩፋ ሞቶ ይበልጣል ሌፍላፍ አንተን ማን ይሰማል የሞታቹሁ ዱሮምን ትላላቹሁ ዛሬም ነጌም እስኬ ህይወቱ ፍጰሜ ድሬስ ኢዪ የእግ/ር ነብይ ነው አትቀባጤር ቁሱልሽ ስሌቴኔካ ነው

  • @tigistbobagale792
    @tigistbobagale792 Před 11 měsíci

    አስመሣይ ዝበል

  • @user-zn9os9sg3j
    @user-zn9os9sg3j Před 11 měsíci +1

    Egzabher tewagi new atbesachi

  • @judi9599
    @judi9599 Před 11 měsíci +6

    kkkkkkkk እዳልክ የከሰረ ኮሜድያን ጩፋ ዘመናዊ ጠንቃይ ነው

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 Před 11 měsíci

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር አይዘበትበትም ብለህ ክርስቶስ ላይ ተዘባበተበት ለክርስቶስ ሙት ቁጭ ብለህ ትስቅልኛለህ እወጣለሁ ትላለህ ከአገር ይስወጣህ አለ እንዳልክ እንዴት እንደተቃጠለ ወንድምዬ አትቃጠል ፍቅርሲዝም እኮ ከ666 የልተናነስ ሴይጣናዊ አምልኮ ነው እንዳልክዬ አትዘን በእርግጥ ከአሁኑ ሀይተው ካልተባለ ሊገን ነው ስለዚህ አጥብቆ መቃወም ያስፈልጋል ተነሱ እነ አማን ዲያቢሎስ የተለያየ ነገር በአንዱ ላይ ብቻ እንዳትወያዩና የተለያየ ተቃዋሚወችን እያስነሳ ሰወች ወደ ጌታ እንዳይመጡ እየተጋ ያለ ነገር አለ

  • @yohanesabera4044
    @yohanesabera4044 Před 11 měsíci +2

    ወገኖቸ እግዚአብሔር ይማራችሁ !

    • @samirawit7042
      @samirawit7042 Před 11 měsíci

      አቡላ በናት መጀመሪያ አንተ ተዋችዉ እራስህን እይ

    • @yohanesabera4044
      @yohanesabera4044 Před 11 měsíci

      @@samirawit7042 አመሰግናለሁ !
      እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
      በተከበረው ስሙ የሚነግድ በሽተኛ አታላይ አጭበርባሪ ሌባ ሳልሆን ሰርቸ በላቤ የማድር
      ጤነኛ ሰው ሳላደረገኝ ::

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 Před 11 měsíci +1

      ​@@samirawit7042 ABULA ENATE NACHU KOSHASHOCH EYESUSN MENGEJA AREGACBUTE ENKRDADOCH TTEFALACHU TEBKU ZELANOCH DEMO TAWERALACHU KOSHASHOCH😢😢😂😂😂😂😂

  • @tgyegna5636
    @tgyegna5636 Před 11 měsíci +1

    EDALK ASMESAY ZJERO KOSHASHA HODAM NEHH EYESUSN ENKAN ATAWKMMM GENZEB ENJI ASMESAYY HULA L HODACHU EJI EMNET YE LENMMM HULACHNM ASMESAY NENNE 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 KRSTOS GN LBE YSTEN TAWAKI LE HONE HULU ASHKABACHOCH NENNN 😢😢😢😢

  • @user-yz1em1lh8c
    @user-yz1em1lh8c Před 10 měsíci

    Teberke .endeLkeL.Legeijeh .efeLgeLew

  • @yerbalemthio6640
    @yerbalemthio6640 Před 11 měsíci

    ምን መገስፅ አስፍለገው ምላሱን መቁረጥ ነው እጅ።

  • @AnaMama-bg6ry
    @AnaMama-bg6ry Před 11 měsíci +2

    Ewente. Newe. Edalke. Mneme. Yeleme. Abela. Khoabdwalele. Tekekele. Ayemeseleyeme. Gena. Bezu. Yekreweale

  • @michaelbejiga4604
    @michaelbejiga4604 Před 11 měsíci +1

    Seweyew....eko amotal....zemed tefeto neew hospital yemiwesed...

  • @DagimAntebicha
    @DagimAntebicha Před 10 měsíci

    እኮ እንዳል ማስተዋልን ያድለን

  • @RAe-uy4io
    @RAe-uy4io Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤😢😢

  • @demeseferadegaga3913
    @demeseferadegaga3913 Před 11 měsíci +1

    Ewnetegnawen Wengel enesma bilm ihee men yabesacal aqaqir keweta nestsu sew manew

  • @admasuadisalem2553
    @admasuadisalem2553 Před 10 měsíci +1

    ሁሉም እየተነሳ የእግዚአብሔርን ሳይሆን የራሱን እውቅና ፈልጎ መበጥረቅ ይፈልጋል አንዳችም እውነትም ፈሪሃ እግዚአብኄርም የላችሁም አንድ ቀን ሰው ሌላ ቀን አፈር ናችሁ !!!

  • @birtukanabarra9044
    @birtukanabarra9044 Před 11 měsíci +1

    Iyesus kiristos yadinal iyesus lij alewu? Ereuuuuuuuuuuuuuuuuuuuffffffffff unat nw wandime indalk zamanik Yi barak iyesus geta now yes 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @girmawordefa8963
    @girmawordefa8963 Před 11 měsíci

    አሁን'ኮ'አብሮ መሣቅ መሳለቅ ባይኖርም ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነውና ራሳችንን አቁመን መገኘት ነው

  • @danaaklilu9142
    @danaaklilu9142 Před 11 měsíci +1

    Ewnet new

  • @yosephdesta7874
    @yosephdesta7874 Před 11 měsíci +1

    ቀንጭባህ ሰይሆን የኢዪን ሙሉ መልህክት አቅርብ ከዛን ኮሜንትህ እነደምጥ

  • @user-uu6yd2du7f
    @user-uu6yd2du7f Před 4 měsíci

    እኛ ከሰይጣንና ከአለም ሥራዎች ጋር ጊዜ የለንም ምክንያቱም ብዙዎቹ ወደ ክራይስት ቸርች እየመጡ ከላያቸው የሚወጣው መንፈስ ያሰለፈልፋቸዋልና ብዙም ቦታ አትጧቸው። አቶ ደረጀ ደግሞ በቅርብ መንፈስ ቅዱስ ሥራውን ይሠጠዋል። ደረዬ ድራማ አይምሰልህ የመንፈስ ቅዱስ ሥራ ነው።

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Před 10 měsíci

    ላጌታዬ ላማደኒቴ ለእያሱስ ክርስቶስ እታረደለው እዩ ጩፋ እግዚያቤሔር ማልስ አለው ይማልስልሃል አንድ ቀን

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu Před 11 měsíci +3

    አቤል ግን አሁንም ተመለስ አንቴ አሁንም ለቤቱ የቀነ እይመሰለ ከሆነ ተሳስታል ምክንያቱም አንተ ተነቅቶብሀል የቅናት መንፈስ ነው አንተ ላይ የለው ለብዙ ሰው ውድቅ እይሆንክ ነው ተመለስ

    • @asnakeshewaseyasib2284
      @asnakeshewaseyasib2284 Před 11 měsíci

      ንስሃ ግባ አንተ የእዩ ጩፋ አምላኪ

    • @bettyhussen1723
      @bettyhussen1723 Před 11 měsíci

      Mndnew ymiyaskenaw zmenawi tnkoy 😂

    • @helinatesfaye9947
      @helinatesfaye9947 Před 11 měsíci

      እውነት እህቴ እግዚአብሄር አይንሽን ያብራልሽ እና ከእነዚ ወንበዴዎች ያስመልጥሽ!!!!!

  • @hirutmulugeta9942
    @hirutmulugeta9942 Před 10 měsíci +1

    Geta yeker yebelen yemeluten ayewekemena yeker belachew !

  • @FekertSentayhu-ig1zc
    @FekertSentayhu-ig1zc Před 10 měsíci

    Endalk fetri yesteh

  • @frtunaadem1887
    @frtunaadem1887 Před 10 měsíci

    Weregnoch,kirstos geta ayedelem

  • @abebechfantaye4423
    @abebechfantaye4423 Před 10 měsíci

    በመጨረሻው ዘመን እንደዚህ ያለ አፀያፊ ተግባር ሊፈፀም ግደ ነው

  • @user-ex8jx7zw4j
    @user-ex8jx7zw4j Před 11 měsíci +1

    Bro don't worry about JESUS CHRIST because he is the powerful god

  • @maranatagetahoytolona2566
    @maranatagetahoytolona2566 Před 11 měsíci

    Sharup all of

  • @baysanegash4622
    @baysanegash4622 Před 11 měsíci

    ልብ፡ይስጣቸው፡ለምፅአት፡ናፋቂዋች።

  • @MamushTondha
    @MamushTondha Před dnem

    እኔ ደግሞ ልባቸውን እዘጋለው ማለቱ ስህተት ነው።ኢየሱስ ልባቸውን ይከፍታል እንጂ አይዘጋም።
    ይሁን እንጂ እርሱንም በፍቅር እንመልሰው እንጂ ቁጣውን እንተው!

  • @gedaringedarin4927
    @gedaringedarin4927 Před 10 měsíci +1

    🎉🎉 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikirtemezmur6289
    @fikirtemezmur6289 Před 10 měsíci

    እዳልክ እውነት ብለሐል መንፈስ ቅድስ በዚህ ፍቅርዚም በሚባል ፌዜኛ ሲሳለቅበት ዝም አይባልም የልብ የልብ በቃው ማንም በያናግረው በኔ በኩል መገሰጥ አለበት

  • @user-cr4gs6nw8x
    @user-cr4gs6nw8x Před 11 měsíci

    Enabte temelesu

  • @mohamedazadg6199
    @mohamedazadg6199 Před 11 měsíci +2

    አቤል አቡና በእዪ ጩፋ ንግግር ደንግጦ ነው ወዳጆቹ ወንበዴዎች ጋር የታረቀው ብቻውን ቤቱ ውስጥ እግዚአብሔር ይቅርታ እንድያደርገው ከእዩ ጩፋ ንስሃ ገብቶም ይሆናል።
    ኢየሱስ ክርስቶስ በማቴዎስ ወንጌል 16 v 18-19 ለእኔ ጰጥሮስ የቸናገረው ዛሬም በራእዩ ጩፋም ይሰራል!

  • @dhaile8772
    @dhaile8772 Před 11 měsíci +8

    ኢዩ ጩፋ የተናገረውን በጥንቆላ የተሞላ የእርግማን መልእክት ሳይሆን አቤል የተናገረውን የምታወግዙ ሰዎች እግዚአብሄርን ታቃላችሁ ግን? ጌታ የሚፈርድበት ቀን ሩቅ አይሆንም።

  • @ጊዜ_ለ
    @ጊዜ_ለ Před 8 měsíci

    እውነት ነው እኔ በጣም የምጠላው ሀሽሻም ሰካራም ሰው ነው ፊት ተሰጥቶት ነው እንዲህ የሚዘባርቀው ፍቅር ሲዝም የሰካራሞች ቅዠት ነው ሀሽሻሞች ናቸው፡፡

  • @tsehtseh8267
    @tsehtseh8267 Před 10 měsíci

    ግን ሁሉንም አማጥጣቸዋል?

  • @andualemfanta275
    @andualemfanta275 Před 10 měsíci

    Sima ante weregne guregne betam zegich neber yayehut ant weregna lib kalhi ye horomyaw sinedos betekirsgiyan siyamsu ene eyu sichefiru en yonat sichemalku yet neberk ashekabach yhen yetenagerkew tektayi silelew new lemin sil lji yared alawerahim jeziba