Video není dostupné.
Omlouváme se.

ወይ ቸርቹን ተው - ወይ ተንኮሉን ተው - አበስኩ ገበርኩ ከእንዳልክ ጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • ወይ ቸርቹን ተው - ወይ ተንኮሉን ተው - አበስኩ ገበርኩ ከ እንዳልክ ጋር @Arts Tv World
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Arts Tv World

Komentáře • 478

  • @user-ud2zp2ug2c
    @user-ud2zp2ug2c Před 2 lety +21

    ኡፍፍፍ ተባረክልኝ ስማቸው የቅዱሳን ስራቸው የሰይጣን የሆኑ ሰዎች ናቸው ያስቸገሩን ሶሻል ሚዲያ ላይ እንዲህ የልቤን ስለነገርክልን ተባረክ

  • @user-xp4wl1ib5x
    @user-xp4wl1ib5x Před 2 lety +10

    አፅናኑ ህዝቤን፣አፅናኑ ይላል በዙፍኑ ላይ የተቀመጠው የነገስታት ሁሉ ንጉስ ፣የጌቶችም ሁሉ ጌታ ፣ ኃይሉና የተፈራው ልዑል እግዚአብሔር
    ከእግዚአብሔር ካባታሽን ከጌታም ከክርስቶስ ኢየሱሰ ፅጋና ሰላም ላንቺ የሆን እህቴ
    እውነት ነው የዘመኑ ፍፅሚ ውስጥ ነው ይለንው ጌታ እንደ ተስፋ ቃሉ አይዛገይም
    ዳግም ይመለሳል
    እግዚአብሔር ያለና ፣ የነበር ፣ለዘላለምም የሚኖር አንድ አምላክ ነው ፊትን ሳይሆን ልብን ይያል
    እየሱስ ክርስቶስ ትላንትናም ፣ ዛሬም ፣ እስክለዘላለም ያው ፣ ይህው ነው
    እግዚአብሔር ለእኛ. ያለውን ፍቅሩን ሲነግረን
    ክርስቶስ ኢየሱስን በወደደበት ፍቅር ወድድን ይላል ቅድስ ሐዋርያው ጵውሎስ
    ቀጥሎም ፣
    እግዚአብሔር እኛን በክርስቶስ ኢየሱሰ በወደደን መጠን. እንዲህ
    በክርስቶስ እየሱሰ ላይ ባሳየው ትግስቱ ፣ሁሉ እየተቀበልን
    በልጁ ሊስራ በወደደው መጠን እንዲሁም ትግሥቱንም ተካፈልን
    በመክራ ፣ በፈተናም የታገስቱን እንኛን ብፅአን ይላቸዋል
    ከፈተኛው ጋር መውጫውን ይዘጋጃል
    ከሚመጣው ታላቅ መከራ ይድናቸዋል
    መምጣት ይመጣል ፣ በእርግጥ ይመጣል
    አለም ሳይፈጠር በፈት እግዚአብሔር ይዘጋጅው መንግስት አለ
    ለበጉቸም የተዘጋጅው ከተማምም አለ
    በጉ ብርሃና የሆነ
    ክዘላለም እስክ ዘላለም ችግር ፣ስቃይ ፈተና ፣ርሃብ፣ጦርነት የማይስማባት ክተማ
    በዚያች ክተማ ጌታ ክርስቶስ ኢየሱሰ የራው ስፍራ ላይ ቤት አዘጋጅታል ለቅድሳኑ
    በምድር ፣ ለተገፍት ፣ለተናቁት ፣ስፍራና ፣ቦታ ይልተስጣቸው ፣ስለ ስሙ መክራን የተቀበሉ ሁሉ እያንዳንዱ ስው ስሙ በህይወት መዝገብ ላይ የተፅፈ በክርስቶስ ደም
    በታላቅ ድምፅ ይጠራል
    ሙታንም ሁሉ ከመቃብር ሲወጡ
    ሁሉም ፣ባህርይ ፣ስዎች ከሞቱበት ቦታ ይነሳሉ
    በጌታ በእግዚአብሔርና በበጉ በክርስቶስ እየሱስ ፊት ይቆማሉ
    ስው ፣ ስው ፣ የሚባል ስም ከአዳም ውድቀት በኃላ ተቀይራል
    የወደቀው. ፣ አዳምና
    በክብር ስጋው ፣ ሞቶ ፣በትንሳኤ ሙታን የተነሳውን ክርስቶስ በስራው ስራ ብቻ
    በእርሱ ይመኑ ሁሉ የፅደቁት ፣ ፅድቃን ተብለው ይጠራሉ
    እግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ አለም ሳይፈጠር ባዘጋጅው ታላቅ ክብር ውስጥ ለመግባት
    የልጅን መልክና ስም እንዲይዙ አስቀድሞ ወስናልና
    በክበርው ዙፍን ፈት ስው መባሉ ቀርቶ መጠራያው
    በግ ፣ ወይም. ፣ ፍየል ነው
    እነሆ በዙፍኑ ላይ ያለው
    በጉችንና ፍየሎችን ይለይል
    እናንተ ፣በጉቼ ፣ በቀኝ ሁኑ. ይላቸዋል
    እናንተ ፣ ፍየሎች. ፣ በግራዩ. ይላቸዋል
    በጉቼን ፣ አባቴ ወደ አዘጋጅው ክብር ጉቡ ይላቸዋል
    ፍየሎችን ደግሞ ፣ ለመላክቱና ለስይጣን ወደ ተዘጋጅው ሲኦል ግቡ ይላቸዋል
    ትልቁ ጥያቄው. ?
    በግ ነህ. / በግ ነሽ
    ወይስ
    ፍየል ነህ / ፍየል ነሽ ብቻ ነው
    ለምን ፍፅም ስው
    ፈፅም አምላክ የሆነው
    የእግዚአብሔር በግ ክርስቶስ ነው
    የዳንበትን የተገለጠልንን እውነቱን ይዘን በትግስት መኖር ፣ በትጋት ነቅተን መኖር ይጠበቅብናል
    ዘመኑና. ፣ቀኖቹ. ፣ክፍ. ናቸው
    የወደደን ሃጢያታችንን በገዛ ደሙ ይጠበልን ከእግዚአብሔር ጋር ይስታረቀን
    እውነተኛ እምልካና አዳኛ የሆነው የናዝሬቱ ክርስቶስ ኢየሱሰ ጌታ በእርግጥ ይመጣል
    እንደ ተስፍ ቃሉ አይዘገይም
    በማንኛውም የህይወት ውጣ ውረድ ውስጥ ብንሆን እርሱን በተስፍ እንጠብቃለን
    በእርግጥ ጌታ ዳግም ይመጣል
    ማራናታ ጌታ ሆይ

    አሜን ና

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 Před 2 lety +27

    እንዳልክ እራስህን ጠብቅ የኛ ሰው እውነት ተናጋሪ አይወድም

  • @raheldemssie197
    @raheldemssie197 Před 2 lety +48

    በእውነት እንደ ኢትዮጵያዋን ንስሐ ያስፈልገናል እውነት ትልቅ እርግማኖች ሆነናል ለኢትዮጵያ እችን እናት መግደል እርግማኖች መሆናችንን ያሳያል

    • @baznhsdamek5389
      @baznhsdamek5389 Před 2 lety

      አሜን

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 2 lety

      🙏🙏🙏🙏🙏እዉነት ወንድማችን ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 Před 2 lety +16

    እግዚኦ ተስሃለነ
    እግዚኦ ተስሃለነ
    እግዚኦ ተስሃለነ
    አቤቱ ማርን ይቅር በለን
    አቤቱ ማርን ይቅር በለን
    አቤቱ ማርን ይቅር በለን
    💔💔💔💔💔💔💔💔💔
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @lelisebillisuma898
    @lelisebillisuma898 Před 2 lety +43

    ““ወንድም ወንድሙን፣ አባትም ልጁን ለሞት አሳልፎ ይሰጣል፤ ልጆች በወላጆቻቸው ላይ ያምፃሉ፤ ይገድሏቸዋልም።”
    - ማርቆስ 13፥12 (አዲሱ መ.ት)

    • @judietariku612
      @judietariku612 Před 2 lety

      Abo bible Le Ethiopia bicha yetetsafe atasemeselut. Ende enanet aynetu new magenazeb yemayechelu hizbe.

    • @denk_tube2292
      @denk_tube2292 Před 2 lety

      እውነት ነው ንስሀ ያስፈልጋል በሁሉም ሀይማኖት

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 Před 2 lety +20

    እውነት በጣም የሚያሳዝን ጊዜ ነው በተለይ እርግማንና ስድብ ይዘገንናል ኢትዩጵያዊ እንደዚህ መሆናችን ያሳዝናል ብቻ ሁሉም በሀይማኖት መማር አለበት ይሄ የአስተዳደግ ውጤት ነው

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 Před 2 lety +13

    ኡፍ ፡ ፡ የልጅ ፡ አዋቂ ፡እግዚአብሔር ፡ ይባርክህ ፡ ከሚገባው ፡ በላይ ፡ ልክ ፡ እና ፡ ልክ ፡ ነህ ፡

  • @ሩታሊቨርፑላዊት0472

    ኡፍፍ በጣም አብሶ ተሳድቢዎች ለሁላችንም አሏህ ሂዳያ ይስጠን 😭😭😢💔💔

  • @marthatesfaye3778
    @marthatesfaye3778 Před 2 lety +44

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታ አገርህን አድን ታሪክ ስራ ሁሉም ከጎንህ ነዉ

    • @ayalewmolla728
      @ayalewmolla728 Před 2 lety

      ቀባጥሮ አዳሪው እንዳልክ ግን ታድለክ ፋራ ነክ

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d Před 2 lety +24

    አቤት ስወድህ እኮ ነጭ ነጯን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳልክየ

  • @seadaseid3981
    @seadaseid3981 Před 2 lety +10

    አላህ ከክፉ ይጠብቅህ ወላሂ ላንተ እኔ እፈራለሁ የኛ ሰው እወነት ተናገሪ አይወድም😢😢

  • @alisualih7120
    @alisualih7120 Před 2 lety +22

    ሚዲያዎች ለይ የምትሰሙትን ሁሉ እንደ እውነት ከመቀበል ያውጣችሁ።

  • @SsAa-pr4vq
    @SsAa-pr4vq Před 2 lety +7

    እንዳልክዬ ትውልዱ በጣም የተመታ ትውልድና ምክንያቱም በጣም የወረደ አስተሳሰብና ስልጣና ያልገባቸው የስድብ መንፈስ ወርዶብናል

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 Před 2 lety +24

    ትልቅ ሰው ተባረክ ፈጣሪ ኬክፉ ይጠብህ!!

  • @fbeyamo924
    @fbeyamo924 Před 2 lety +13

    You spoke the facts. Thank you bro!

  • @ezedinyusuf862
    @ezedinyusuf862 Před 2 lety +7

    አንተ ብቻ ተናገር እንዳልክዬ ምርጥ ሰው

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Před 2 lety +2

    አሜን ሰላምህን ይብዛልን እንዳልክዬ
    አንተ የልብ አድራሽ ነህ እኮ አቦ ኑሪልኝ

  • @helentesfay1716
    @helentesfay1716 Před 2 lety +7

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ዘንድሮ የማይሰማ የለም😭😭😭

  • @majidamulugeta9892
    @majidamulugeta9892 Před 2 lety +17

    ጅብ ጋለበች በጣም ያሳዝናል አገራችን የብሄር ነፃ አውጪ መከራ እያበላን ደሞ የእንሰሳ ነፃ አውጪ መጣ ለጅብ ተሟጋች 😡

  • @tamenechliranso6158
    @tamenechliranso6158 Před rokem +1

    የኔ መልካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቅ😭♥♥♥♥♥

  • @lelisebillisuma898
    @lelisebillisuma898 Před 2 lety +21

    በመጨረሻው ዘመን
    ““ወንድም ወንድሙን፣ አባትም ልጁን ለሞት አሳልፎ ይሰጣል፤ ልጆች በወላጆቻቸው ላይ ያምፃሉ፤ ይገድሏቸዋልም።”
    - ማርቆስ 13፥12 (አዲሱ መ.ት)

    • @fasilabebe1201
      @fasilabebe1201 Před 2 lety +1

      tebarek

    • @zztop8154
      @zztop8154 Před 2 lety +1

      የካቲት 6 ተኛ ወር 66 አመተ ምህረት ጀምሮ / 666/ አውሬው ተፈቷል ስሙ አብዮት ነው /አበየ / ከሚለው የመጣ ነዉ አመፀ አመፀኛ ትውልድ ነው።

    • @ydidyaydidya1253
      @ydidyaydidya1253 Před 2 lety

      True

  • @user-tt7bl8xj7x
    @user-tt7bl8xj7x Před 2 lety +17

    💔ኡፍፍ ያአላህ ዘንድሮ የማንሰማ ጉዱ የለም

  • @lelisebillisuma898
    @lelisebillisuma898 Před 2 lety +7

    በዚህ ዘመን አስተዋይ የሚሆን ዝም ይላል።
    ዘመኑንም ይዋጃል።

    • @victorious.5394
      @victorious.5394 Před 2 lety

      the multitude of words there wanteth not transgression; But he that refraineth his lips doeth wisely.

  • @haddaartube4405
    @haddaartube4405 Před 2 lety +6

    Thank you Endalk. I love your program.

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 Před 2 lety +7

    አሜን አሜን የክፋት አንደበትን ይገስፅልን መልካም ሳምንት ይሁንልን

  • @rahelbereda8113
    @rahelbereda8113 Před 2 lety +5

    Bravo you are so great man I wish you good job

  • @fadilaahmad4669
    @fadilaahmad4669 Před 2 lety +6

    የልጅ ቅመም እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @kidisttassew6609
    @kidisttassew6609 Před 2 lety +7

    It’s very sad 😢 💔💔💔
    Wow! Your speech is inspired me. God bless you
    Please keep speech 🎤 and speech 🎤 speech 🎤
    We need to be prey preying and preying 🙏

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před rokem

    በእውነት.ነው.ኢትዮጵያ.ህዝብ.መፀለይ.ንስሃ.መግባት.አለብን

  • @techawatch
    @techawatch Před 2 lety

    ይሄ ልጅ እዚህ ያቀረበው ሁሉ ጥሩ ነው ተጠቀሙበት።አበስኩ ገበርኩ

  • @user-zv2qz3zg8i
    @user-zv2qz3zg8i Před rokem +1

    እዳልክዬ ይመችህ እውነቱን እውነቱን ንገረው አዳሜ አይገባውም በርታልን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን

  • @mesertabedthanks707
    @mesertabedthanks707 Před 2 lety +6

    ሰላም ላንተ ይሁን እንዲሁም ለመላው ቤተሰቦችህ ለመላው ለኢትዮጵያ ህዝቡ ሰላም ለመላው አለም ሰላም ይሁን አሜን እንዳልክ ሰላምና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ክፉ አይንካህ አሜን

  • @tigistmoges6922
    @tigistmoges6922 Před 2 lety +20

    ወይ ዘንድሮ እማይሰማ ጉድ የለም እግዚኦ. እውነትም አበዝኩ ገበርኩ

    • @ayalewmolla728
      @ayalewmolla728 Před 2 lety

      ፉንጋና ባሪያማ እንዳልክዬ አንተ ነህኮ ስለዚህ እየሰከርክ ሀጣራው

  • @omeralabo4714
    @omeralabo4714 Před 2 lety +5

    💚💛❤️We love you Thankyou very much 💚 💛 ❤️🙏🙏🙏🙏

  • @freweinimehari527
    @freweinimehari527 Před 2 lety +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋል ስጣቸዉ ይሄ የዘመኑ መጨረሻ እንደሆነ በዚህ ማወቅ ይቻላል ሰዉን በሰዉነቱ መዉደ ድ ቀረና የሰይጣን ስራ መግደል ነው እግዚአብሔርን መፍራት የሌለዉ ሰዉ የበዛበት ዘመን ያሳዝናል ደም ያፈሰሰ ደሙ ይፈሳል እግዚአብሔር እንደቃሉ ነው ምህረት ያድርግላችሁ

  • @user-sr3cj6ys1h
    @user-sr3cj6ys1h Před 2 lety

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ😥😥😥

  • @alem9288
    @alem9288 Před 2 lety +7

    እንዳልክይ ምን ላድርግህ ኑርልኝ እውነት የሚናገር የለም መቼም እውነት የሚናገር የለም ይሄኔ አንዱ ስለጠልት አሶርቶባት ይሆንል እንድትምት እንረጋግጥ የለ

  • @user-bn7lu2xv3z
    @user-bn7lu2xv3z Před 2 lety +15

    ይሄ ታሪክ እውነት ከሆነ እጅግ አዝናለሁ

    • @g.ahabteselassie7187
      @g.ahabteselassie7187 Před 2 lety

      እውነት ነው። ዜናውን የአነበብኩት እለት ሰው መሆኔን ጠላሁ። ብዙ መመለስ ያልቻልኳቸው ጥያቄዎች፣ የህዝባችን ክፋት ከየት መጣ? 😭😭😭💚💛❤

    • @abdiabdi4900
      @abdiabdi4900 Před 2 lety +2

      ጎንደሮች የእርስ ቤት ልጅም ይበላሉ ክፉዎች

    • @g.ahabteselassie7187
      @g.ahabteselassie7187 Před 2 lety

      @@abdiabdi4900 እርሱን አላውቅም። አማራ ኢትዮጵያዊ እንግዳ ተቀባይ እንደሆነ ነው የማውቀው። ማንንም ቢሆን በዘር መዳኘት ትክክል አይደለም።

    • @abdiabdi4900
      @abdiabdi4900 Před 2 lety

      @@g.ahabteselassie7187 ጎንደር ላይ ሀምሳ ሁለት ሙስሊሞችን እምሽክ አድርገው አርደው ሲያበቁ አማራ አፈር ላይ አይቀበሩም ብለው ሳምንት ሙሉ እሬሳ ሲያንገላቱ የነበሩ ግፈኞች ጎንደሬ አማራዎች መሰሉኝ ሊያውም የገዛ ወገናቸውን ይህንን ጭካኔ በዘመናዊቷ ኢትዮጵያ ታሪክ ሰምቼው አላውቅም

    • @g.ahabteselassie7187
      @g.ahabteselassie7187 Před 2 lety

      @@abdiabdi4900በአሁን ሰአት ነገሮችን በጥንቃቄ ማየት የሚገባ ወቅት ነው።
      በውስጥ ተደብቆ ወገኑን እየሸጠ እና እያባላ ሆዱን የሚሞላ ሆድ አደር ባለበት ሀገር ሁሉንም በአንድ እያዪ መፍረድ የበለጠ ከባድ ችግር ያመጣብናል።

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před 2 lety +6

    @16:42 ሎንችና መኪናው ሰዎቹን ሲገጭ በጣም ነው የጮህኩት። በጣም ያስፈራል የእኛ ሀገር ሹፌሮች አነዳድ። የተገጩት ከሞቱ ነፍስ ይማር! በጣም ያሳዝናል!

  • @user-ls1cc9kz4c
    @user-ls1cc9kz4c Před 2 lety +3

    የመጨረሻው ዘመን እንዴት እግዚአብሔር ይቅር ይለናል

  • @abbabbabbabb2128
    @abbabbabbabb2128 Před 2 lety +1

    እንዳልክ ሀቢቢ ስልጤ ወራቤ ብቅ በል በናትህ እንደ ስልጤ ባህል ሞቅ ደመቅ አድርገን እንቀበልህ እጅግ በጣም የሚወዱህ እና የሚያደንቁህ አድናቂዎችህ በብዛት አሉ እባክህ

  • @tigstlove3255
    @tigstlove3255 Před 2 lety +2

    Amen wendmea antem fetari yitebkih

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 Před 2 lety +4

    Great speech it's true thank you bro .

  • @dawitestifanos697
    @dawitestifanos697 Před 2 lety +4

    ወይ እንዳልክ እንዲህ ተንፈስ ብለህ መቼም ጥሩ እንቅልፍ እንደሚወስድህ ተስፋ አደርጋለሁ! እንደዉ ለኛስ የሚገባዉን እኛ እየሰማን ነዉ፣ ቢሯዊ ጉዳይ ላይ ላለዉ ጥሩ አስተያየትህ/የታቺን ማን ያደርስልናል በቀጥታ? በቀጥታ መልስ ብናገኚበት ዝግጅትህ ዪበልጥ እንደሚጣፍጠን ዐልጠራጠርም። ዐለበዚያ ሁሌም አብዝኩ ገበርኩ ስንል መኖራቺን ነው!? አርት ቴሌቪዥን ይመቸኛል!!!

  • @samit288
    @samit288 Před 2 lety +2

    Brilliant! Thank you Endalk!

  • @meh2832
    @meh2832 Před 2 lety +7

    እያንዳንዱ እንቅስቃሴዎቻችን አበስኩ ገበርኩ ሆነ እኮ እንዳልክዬ

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 Před 2 lety +7

    እውነትም አበስኩ ገበርኩ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን በ እውነት እንዳልክየ እመብርሀን ትጠብቅህ እቅጭ እንቅጮን ንገርልኝ 👍👍👍👍👍

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 Před 2 lety +2

    ኢትዮጰያ ስር የምን ህግ ነው ያለው አትቀደድ

  • @network7148
    @network7148 Před 2 lety +5

    ወንድሜ የምተነሳቸዉ ሀሳቦች በእለታዊ እንቅስቃሴያችን ዉስጥ የሚገጥሙን ግን ደግሞ መፍትሄ የታጣባቸዉ ጉዳዮቻችን ናቸዉ፡፡ እይታህ ሰፋ ያለ በመሆኑ እንዲህም አለ እያልን እንድናዳምጥህ ያደርገናል፡ሚዛናዊነትህም ያስተምራል፡፡ ማህበራዊ ሚዲያዉን በተገቢዉ መንገድ መጠቀም እንደሚቻል ከሚያሰዩን ጥቂት የሀገራችን ሰዎች መካከል አንዱ በመሆንህ እንድትበረታልን ይሁን፡፡

  • @selamt8660
    @selamt8660 Před 2 lety +20

    ኧረ እንዲልክ እራስህን እየጠበክ በጣም እየቀኑብህ ነው ሶሻል ላይ 😁🥰

  • @lmelemyelaw2498
    @lmelemyelaw2498 Před 2 lety +3

    ትክክል ነህ እዳልክ

  • @helenadonaitube1032
    @helenadonaitube1032 Před 2 lety +3

    Endalkeye enateh 1000 tewlade korat ye abato lij ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪🏿💪🏿💪🏿

  • @makiyabadru3894
    @makiyabadru3894 Před 2 lety +2

    የእንዳልክ ትክክለኛ ቻናሉን የምታውቁ ሼርአድርጉልኝ

  • @mibetike5446
    @mibetike5446 Před 2 lety

    አድናቅህ ነኝ ስሜ ምትኩ በቀለ ነኝ ከደቡብ እትዮጵያ

  • @kidist1955
    @kidist1955 Před 2 lety +4

    እውነት ብለሃል እንዳልክ ወይ ጦርነት ወይ ደግሞ ድርድር ከሁለት ኣንዱ መምረጥ ነው
    እኛ ራሱ እዚ የኑሮ ውድነት እየገረፈን ተሰቃየን😢😢😢

  • @lubabaal8842
    @lubabaal8842 Před 2 lety

    አሜንአሜን አሜን እዳልክየ ይመችህ ወንድሜ

  • @solomont9371
    @solomont9371 Před 2 lety +1

    Excellent man I appreciated your program
    You are a conditional problems main points figure out with good advise
    God bless you

  • @Abiehabtam
    @Abiehabtam Před 2 lety +1

    Thank you Endalk be strong

  • @ketachewbarega8595
    @ketachewbarega8595 Před 2 lety

    የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይፈርዳል መጨረሻችንን ያሳምረው መድሐኒ አለም እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ይማረን አምላክ

  • @aynalemderebe7622
    @aynalemderebe7622 Před 2 lety +2

    Abo fetari yakoyih!!!!!!!

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 Před 2 lety

    በትክክል እንዳልክዬ

  • @rukiyatuhar4117
    @rukiyatuhar4117 Před 2 lety +1

    ለርግማን እኮ አንደኛ ነ ን
    እኔትልቅ እህቲ
    ሳት ብሎት የርግማን ስድብ ስትሳደብ
    ማዘር ጀሮዎ አጠልጥላ ትጥላት አለች
    አንዳድየም አብረክካት
    ታመሻለች ክክ

  • @ahmedmutayyab7723
    @ahmedmutayyab7723 Před 2 lety

    አቤት ስወድህ እኮ ነጭ ነጯን አላህ ይጠብቅህ ክፉ አይንካህ ልጀ

  • @user-ze6vi4jw1d
    @user-ze6vi4jw1d Před 2 lety +10

    እዳልክ እኳን ደህና መጣህ ያሳዝናን ህዝቤ ከየት ወዴት እየሄደ ነው ።💔💔

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 Před 2 lety +5

    ወይኔ እንዳልክ እኔ ቃል አጣሁልክህ

  • @debellatolessa5752
    @debellatolessa5752 Před 2 lety +1

    Thank you very much gentleman and keep it up.

  • @saraderejemohamedgallsamre8885

    He is truthful 😭😭😭😭😭
    Your right bro 😭😭😭❤❤

  • @henosale432
    @henosale432 Před 2 lety

    Keep it up for truth God bless you.

  • @dechaskiltu6783
    @dechaskiltu6783 Před 2 lety +3

    አቦ ይመቺ

  • @zinashengida2093
    @zinashengida2093 Před 2 lety

    እዉነትክን ነው እንዳልክዬ ሰሚ ካለ ግን ሰሚ ጠፋ እግዚአብሔር ሁላችንንም ማስተዋል ይስጠን 🙏🙏🙏

  • @lishangind0530
    @lishangind0530 Před 2 lety +2

    Tabarak yene wandim abo temechehiny🥰🥰

  • @abudaoud7392
    @abudaoud7392 Před 2 lety

    ይምችህ አቦ ሃቅ የሚያወራ ሰው ደሥሥሥሥ ይለኛል

  • @sarafkr2768
    @sarafkr2768 Před 2 lety

    Tebarek asiteway sew yemir ekonew

  • @foziyaguhar1982
    @foziyaguhar1982 Před 2 lety +1

    Endalk Allah yitegkih betam betam new

  • @eskuesku3191
    @eskuesku3191 Před 2 lety

    አንቺን ከነኩ ብቻ ነው ሀገር ሚቀወጠው
    ኢትዮጵያ ❤🎉🎉

  • @fitsumeshetu4100
    @fitsumeshetu4100 Před 2 lety +18

    ወንድሜ ፈጣሪ ካንተጋር ዪሁን በርታ

  • @genettube277
    @genettube277 Před 2 lety +4

    የዛሬው ኮመንት ለዘረኞች ለግፈኞች ነው

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 Před 2 lety

    Thx, Endalk ....

  • @simonmike8635
    @simonmike8635 Před 2 lety +1

    Endalik keep up the good work
    Mecheme sew ayberkitilsh yalat hager endayafinuh tetenkek wendime

  • @tollimucaaiyesuskiristos9974

    Edalkiye Siwodik Egziaber yixabiqik 🙏❤🇪🇹💞

  • @solami4708
    @solami4708 Před 2 lety

    እግዛብሔር ይባርክህ እሱ ከክፉዎች መርዝ ይጠብቅህ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን።

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 2 lety +5

    አይ አንተ ልጅ የልብ ነው የምትናገረው ቀላል ግር እንላለን እንዴ ግራ የተጋባን ሆነናል ጦርነቱንም ስላሙንም የምንቃወም ጉዶች ነን እግዚአብሔር ስላሙን ያምጣልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @habtamutsegaye3577
    @habtamutsegaye3577 Před 2 lety

    God bless you

  • @mesaygirma9103
    @mesaygirma9103 Před 2 lety

    ተባረክ

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 Před 2 lety +1

    Tebarek brother

  • @dawitbirbo2509
    @dawitbirbo2509 Před 2 lety

    Thank you.

  • @amogneandualem6042
    @amogneandualem6042 Před 2 lety

    ወየ ምላስ እንደው ልዩ ነህ እኮ፣

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 Před 2 lety +2

    Wellahi bexam ademxkuh indalkiye berta keep it up with your amazing 🤩 job👍🏾👍🏾💕🥳

  • @ritaelku1291
    @ritaelku1291 Před 2 lety +1

    እርስ በርሳችን ተጨካከን በጣም ሚያስጠላ ሁኔታ ላይ ነን ከኛ ውጪ ማን እደሚመጣልን ለምንስ ፍቅር እዳጣን አናቅም ፈጣሪ ብቻ ልቦና ይስጠን የመጨረሻ ዘመን አዳዴ ይመስለኛል ያስፈራኛልም ወደፈጣሪ ካልቀረብን ከባድ ጊዜ ላይ ነን

  • @gygg1086
    @gygg1086 Před 2 lety +3

    ጎበዝ በርታ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 Před 2 lety +1

    ለሀገራችን የሚበጀው ህግ የገደለ ይገደል

  • @zeharasaied2954
    @zeharasaied2954 Před 2 lety

    የእውነት ጀግና ነህ ዛሬ ገና ሰማሁሁ

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Před 2 lety +2

    ሰላም ይብዛልህ!! በርታ እንዳልክ!!!

  • @sarasarha4940
    @sarasarha4940 Před 2 lety

    እንደው ክፉ አይንካህ እንዳልክዬ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Před 2 lety +2

    እንዳልክ 👌👍👍

  • @rahelteshome3788
    @rahelteshome3788 Před 2 lety +1

    ከነቤተሰቤ በጣም እንወድሀለን

  • @fetaryitebikishyasenishiwu724

    Ayi edaliki mini egi ale 💚💚💚💛💛💛❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️

  • @nakuragrimay4085
    @nakuragrimay4085 Před 2 lety +1

    ኣበስኩ ገበርኩ ህዝቡ ጥረ ስጋ መብላት ካላቆመ
    ስጋ ሰው መብላት ያቁማል!?

  • @meh2832
    @meh2832 Před 2 lety +4

    ሰላምህ ብዝት ይበል♥♥