አዲስ የዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ ስብከት በኢትዮጵያ +++ ከአንተ ዘንድ የሚገኝ ጠል ሕይወታቸው ነውና ኢሳ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ አዲስ ስብከት በኢትዮጵያ - ከአንተ ዘንድ የሚገኝ ጠል ሕይወታቸው ነውና ኢሳ 26:19 (Memher Dr Zebene Lemma)
  • Hudba

Komentáře • 629

  • @user-kf4zz6km2z
    @user-kf4zz6km2z Před 5 lety +39

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋይቱን ገነት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አባታችን እንደ አንተ ያሉትን የተዋህዶ አርበኞች እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን

    • @werkinesheshetu1258
      @werkinesheshetu1258 Před 5 lety

      Ekzaber yemasgen kalhiwot yasamelen mamerachen ba erman en ba xena yaxabekelen

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Před 5 lety

      አለምነሽ የድንግል ባርያ .8 hours ago ውዶ የተዋህዶ እህቴ ስላም እግዚአብሄር ካንቺጋራ ይሁን አባታችን አቡነ ስላማ በአባትነት ፍቅራችሁ አይለዩን ብርሃን ይሁኑሽ ማሬ በርከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

    • @user-er5gh3hz3v
      @user-er5gh3hz3v Před 3 lety

      አንተ ትገርማለሕ እንዴት አንተ መምሕር መምሕር ታስብላለሕ በጣም በጣም ትገማለሕ

  • @user-jg3rd3ks2g
    @user-jg3rd3ks2g Před 5 lety +40

    አይ መምህር ዘበነ ሁሌም ታስደምመኛለክ እድሜህን ያርዝምልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን

    • @user-ro1zw5cj9p
      @user-ro1zw5cj9p Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን ውድ የተዋህዶ እህቴ እንኳን ለኃያሉ መላአክ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ ባዓል ዋዜማ በሠላም በጤና አደረሰሽ ቅዱስ ገብርኤል በያለንበት ከክፉ ነገር ይጠብቀን መልካሙን የምስራች ያሠማን ጥላ ከለላ ይሁንሽ ከሀጢአት በስተቀር የልብሽን መሻት ይፈፅሙልሽ አሜን ሠላም ያዋለን አምላክ ሠላም ያሳድረን የነገ ሠው ይበለን አሜን

    • @user-jg3rd3ks2g
      @user-jg3rd3ks2g Před 5 lety

      @@user-ro1zw5cj9p እንካን አብሮ አደረሰን አሜን እኔስ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ነው!!! ላመቱ ያድርሰን የነገ ሰው ይበለን

    • @user-ro1zw5cj9p
      @user-ro1zw5cj9p Před 5 lety

      @@user-jg3rd3ks2g
      አሜን አሜን አሜን እህቴ

    • @user-jg3rd3ks2g
      @user-jg3rd3ks2g Před 5 lety

      @@user-ro1zw5cj9p እንዴት ነሽ እህቴ ጠፋሽ?

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 Před 5 lety +22

    አቤቱ ጌታ ሆይ ቸር ነህና አመሰግንሀለሁ
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-pi1fr3ns9u
    @user-pi1fr3ns9u Před 5 lety +15

    ለመምህር. ቃለሂወት. ያሰማልን. የወርቶዶክስ. እምነት ተከታይወች. ወደር በለላት. እምነታችን. ያፅናን. እመብርሀን. በምልጀዋ. አትለየ

  • @yekabademile2718
    @yekabademile2718 Před 5 lety +10

    እኔማ እንዴው መምህር ዘበነ ለማን ፣መምህር ምህረታብ አሠፋን፣መምህር ግርማን ፣የበረሀው መናኝ አባ ዮሀንሥን ሥብከታቸውን /ትምህርታቸውን/ብሠማው ብሠማው ብሠማው አልጠግበውም አልሠለቸውም !!!
    እኒህን አባት እግዚአብሔር አምላክ የማቱሣላን እድሜ ያድልልን እመብርሀን በምልጃዋ አትለያችሁ ሠላመ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን
    እኒህን አባት የመጠን እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን ተሥፋ መንግሥተ ሠማያትን ያውርሥልን አሜን

  • @user-kc8ep6my2i
    @user-kc8ep6my2i Před 5 lety +13

    እንደምንም ሁኑ ከደጁ ድረሱ እዉነት ነዉ አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @Hk-kv8om
    @Hk-kv8om Před 5 lety +6

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችንና ወድማችን የተዋህዶ ኮከብ ሁላችንንም የድግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ያስቤን አሜን አሜን አሜን

  • @sebleseble6505
    @sebleseble6505 Před 5 lety +14

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራች እረጅም እድሚና ጤና ይስጥልኝ ኑርልን

  • @kedesteto5686
    @kedesteto5686 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውትን ያስማልን መምህር ዘብነ ለማ ምንጌዜም ኑርልን

  • @genifiker3958
    @genifiker3958 Před 5 lety +59

    የተዋህዶ እንቁ ለመናፍቃን እና ለአህዛብ ራስምታት ምን ቢጠይቁ መልስ እስከማብራሪያው የሚሰጡ መምህራችን ዘበነ ለማ በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @zzget8710
    @zzget8710 Před 5 lety +1

    ቃለ ህወትን ያሰማልን

  • @user-ye6hz7ch7w
    @user-ye6hz7ch7w Před 5 lety +1

    መምህር ዶክተር ቀሲስ ዘበነ እግዚአብሄር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @siraksolomon9837
    @siraksolomon9837 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @medihabesha1541
    @medihabesha1541 Před 5 lety +24

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰሜልን ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን 👏

  • @user-qe2uu4by9z
    @user-qe2uu4by9z Před 5 lety +9

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
    ያገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን
    እኛን የሰማነው የሀያሉጌታ ሉእል
    እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳድርብን
    አሜን አሜን አሜን

  • @aynalemtekly8995
    @aynalemtekly8995 Před 5 lety +7

    እፈይ በእዉነት ስጋየ ብቻሳይሆን ነፍሴ ስታርፍ ይሰማኛል በእዉነት እምለዉ ባይኖረኝም ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን አሜን።

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 Před 5 lety +1

    የዶ/ር መምህር ዘበነ ትምህርት ሒወት ነው ♥️

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 Před 5 lety +1

    ወይኔ እኔማ ብሰማው ብሰማው አልጠግብም መምህራችን ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር የማቱሰላን እድሜ ይስጥልን እንደ እርስወ ያሉ መምህራንን ያብዛልን ስላደረግልን ሁሉ ስለማይነገር ስጦታው ከዙፋኑ ስለእኛ ሲል ሰው የሆነልን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን አሜን።

  • @ashagireictsolutions9137
    @ashagireictsolutions9137 Před 5 lety +8

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-kc8ep6my2i
    @user-kc8ep6my2i Před 5 lety +15

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፆሎትዎ ይድረስልን በፆሎት አስቡን አሜን አሜን አሜን

  • @haymanotdibabaa8930
    @haymanotdibabaa8930 Před 5 lety +7

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን /ቃለህዎትን ያሰማልን/ አሜን አሜን አሜን

  • @wenshetbbb4763
    @wenshetbbb4763 Před 5 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማይትን ያውርስልን

  • @halenyane8222
    @halenyane8222 Před 5 lety +1

    Amen amen kel hewot yasemalen le wandemahien d/r zebena

  • @user-ij7if3ml4k
    @user-ij7if3ml4k Před 5 lety +8

    እግዚአብሔር ይመስገን
    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ይባርክልክ

    • @bcbc56
      @bcbc56 Před 4 lety

      እግዛብሄር ይመስገን

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 Před 5 lety +10

    በእውነት መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን ፫ ።

  • @user-sw9rl5tn7d
    @user-sw9rl5tn7d Před 5 lety +2

    እንቁ የተዋህዶ አንበሳ ዶ/ር. መ/ም.ዘበነ ለማ.ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ♥♥♥

  • @nurph9279
    @nurph9279 Před 5 lety +7

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሄር የክበር ይመስገን አሜን
    መምህር ቄሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
    እኛም የሰማነዉን ቃል በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን አሜን
    ለዘመረዉም አምሀ ስላሴ ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አሜን
    ይህን ትምህርት እዲደርሰን ላደረግህ ወድማችን እግዚአብሄር ፀጋ በረከትን ይስጥልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @almazteshome4143
    @almazteshome4143 Před 5 lety +10

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @lamlamtekly5595
    @lamlamtekly5595 Před 5 lety +1

    Amen Amen Amen kalehywet Yasminel

  • @user-gu2fw9yg5u
    @user-gu2fw9yg5u Před 5 lety +8

    ስላደረገልኝ ለጌታየ ምን እከፍለዋለሁ
    ምስጋና ነው እንጅ ሌላ ምን እላለሁ/፪
    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ተመስጌን ጌታየ
    ለመህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @muluasefa4296
    @muluasefa4296 Před 5 lety +7

    ኣሜን ሰለሁሉም ነገር ልኡ እግዚአብሔር ይመስገን ያሰተማረን የመከርን ክብር ምስጋና ይድረሶው ልኡል እግዚአብሔር ኣሜን፫
    መምህራችን ኣባታችን ቃልህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ኣርበኛ በእድሜ በጤንና ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣሜን፫ ዕልልልልልልልልልልል

    • @senimeaza4214
      @senimeaza4214 Před 5 lety +1

      Elllllellllllllellllll

    • @zayenabmogas75
      @zayenabmogas75 Před 5 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @legessetsegaye7390
      @legessetsegaye7390 Před 3 lety

      አሜን መምሕሬ መምሕር ዘበነ ለማ ሰልኮን እፈልግ ነበረ ችግር ላይ ነኝ ላዋይዎት ነበር።

    • @legessetsegaye7390
      @legessetsegaye7390 Před 3 lety

      አሜን፫ግዜ

  • @tigist3498
    @tigist3498 Před 5 lety +1

    ታድላችሁ በዛች በተባረከች ምድር ሁናችሁ በኒህ በተባረኩ በተወደዱ መ/ር ዶ/ር ዘበነ መማር ይህን መንፈስን የሚያድስ ትምህርት መማር በእውነት መመረጥ ነው እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ይባርክ!! አሜን አሜን አሜን!!! ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ!!

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas3402 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን። ቡራኬውት ይዲረሰን አባታችን ።
    ቃለሕይወት ያሰማልን ።

  • @milatgebreyesus5334
    @milatgebreyesus5334 Před 5 lety +1

    Kale hiwotn yasemaln amen amen

  • @user-ix2eg6yo3q
    @user-ix2eg6yo3q Před 5 lety +1

    የጣፈጠ ትምህት እንዳሰሙን የጣፈጠውን ሰማያዊውን ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ❤❤❤❤❤

  • @fantudamtew4405
    @fantudamtew4405 Před 5 lety +2

    አሜን አሜንአሜን
    ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜበጤና ይጥብቅልን መምህራችን
    እኔ ብዙ ጊዜ ተስፍ እቆርጥነበር በማጣውነገር
    አሁን ግን ተስፍ አልቆርጥም ምክንያቱ ያጣሁትነገር የኔ አይደለም
    እግዚአብሔር እኔ የምጠፍበትን ነገር እንደማይስጠኝ አምናለሁ
    ቃለህይወትያስማልን

  • @mxm2502
    @mxm2502 Před 5 lety +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

    • @ejauae5055
      @ejauae5055 Před 5 lety

      m xmአሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c Před 5 lety +23

    🇨🇬ኢትዮጵያ ታበጽር እደዊሃ ሀበ #እግዚአብሔር
    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል #እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን በእውነት እንደዚ ወንጌሉን አመሣጥረህ የምታስተምረን መምህራችን ቀሲስ ዘበነ ጸጋውንም ያብዛልህ የህይወትንም ቃል ያሠማልን ቃለ #እግዚአብሔርንም እለት እለት የምታደርሰን ወንድማችን ጸጋውንም ያብዛልህ
    እልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
    ወንድማችን አማሀ#ስላሴ ለዝማሬውም የ#መላእክትን ዝማሬ ያሠማል እንደአንተ አይነቱን ያብዛልንም
    አሜን አሜን አሜን🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Před 5 lety

      ወለተ ኪዳን ስላም እግዚአብሄር ካንቺጋራ ይሁን እንዴት አመሽሽልኝ አባታችን አብነ ስላማ በአባተንት ፍቅራችሁ አይለዩሽ ይጠብቁሽ ማሬ ብርሃን ይሁንልሽ ሰላም ያዋለ አምላክ በስላም ያሳድርን የቅዱሳን ተራዳይነት የመንፈስ ቅዱስ አንድነት አይለዩሽ አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @user-fg8xe9wr1w
    @user-fg8xe9wr1w Před 5 lety +10

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያአገልግሎት ዘመኖት ይባርክ እርሶን መሰሎች ያብዛልን ቸሩ መድህኒ አለም አሜን አሜን አሜን።

  • @user-nh6vb2vg2t
    @user-nh6vb2vg2t Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አባታችን በዚህ ትምህርት ለኔ እግዚሀቤር ትልቅ መልክት አሥተላልፍል እግዚሀቤር ሆይ ቀና ብየ እድሄድ እርዳኝ

  • @mxm2502
    @mxm2502 Před 5 lety +1

    Amen Amen Amen

  • @user-wp5sx1sx9n
    @user-wp5sx1sx9n Před 5 lety +7

    ወንየ ደስ ስል እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድማቸው ያርዝምልን

  • @arsimayemednimushra6574
    @arsimayemednimushra6574 Před 5 lety +14

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ቃሉን ፈትፍቶ የሚያጎርስ መምህር ይብዛልን አሜን

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Před 5 lety +2

      አሜን አሜን አሜን አባታችን አቡነ ስላማ በርከታችው አይለየን መልካም ቀን ስናይ የምህርታ ቀን ይሁንልን

    • @wasinigashaw7353
      @wasinigashaw7353 Před 5 lety

      አሜንአሜንአሜን

  • @debrid2478
    @debrid2478 Před 5 lety +8

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገና አባታችን ቃለ ህወሃት ይሰመልን በእድሜ በጠና እግዚአብሔር ያቆዩልን ያገለግሉት ዘባነቼሆነ የበረከለቸ አሜን አባታችን እኔ ደከም ልጃችሁን በጸሎት አሰቦኝ ።

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Před 5 lety +1

      እመቤቴ ታስብሽ አዞኝ የድንግል ማርያም የአስራት ልጅ አቡነ ስላማ ብርሃን ይሁንልሽ መልካም ቀን ቅዱስ የምህርት ቀን ይሁንልን አሜን አሜን አሜን ማሬ

  • @user-rv9ri7zj9g
    @user-rv9ri7zj9g Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen kale Hiweten yasemaln Tesfa mengiste semayatn yawrsiln Egzihabher be Edme be Tsega yakoyiln Abatochin❤️❤️✝️✝️🇪🇹🇪🇹😍😍⛪️⛪️✝️✝️

  • @CHALTU-cb9ry
    @CHALTU-cb9ry Před 5 lety +5

    Ameen ameen ameen
    ameen ameen ameen
    ameen ameen ameen
    ameen ameen ameen qalee heyot yaa samlen mamehr

  • @user-ts4xj3yr2r
    @user-ts4xj3yr2r Před 5 lety +7

    ቃለህይ ወት ያሰማልን ያግልግሎት ዘመን ይጨምርልን የሜግርም ትምርት ነው ኦርቶዶክስ ለዘላልም ትኑር

  • @user-wp5mw6bp6d
    @user-wp5mw6bp6d Před 5 lety

    አሜንንን አሜንንን አባታችን ቃልሂወትን
    ያስማልን መግስተ ስማየትን ያውርስልን የስማነውንን በልባችን ያኑርልን

  • @user-yl2iz2yk7d
    @user-yl2iz2yk7d Před 5 lety +10

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን ስላምህ ይብዛ👏👏

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 Před 5 lety +1

    አመሀ ስላሴ እንኩዋን ለዚህ አበቃህ 😳

  • @semiraali7059
    @semiraali7059 Před 5 lety

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @uaealain2219
    @uaealain2219 Před 5 lety +1

    Amen amen amen
    Qale hiwote yasemalin mamhrichen

  • @fekertafekerta1309
    @fekertafekerta1309 Před 5 lety +3

    Amen Amen Amen le
    memhrachn kale hywet yasemalin yageliglot zemenachewu ybarek tega bereketun yabzalin

  • @ethiopiaethiopian4429
    @ethiopiaethiopian4429 Před 5 lety +1

    ኡሜን አሜን ኡሜን እግዛብሔር እርዳኝ ድረስልኝ!

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለመከሩን ለገሰፁን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንወትን ይባርክ እኛም የሰማነውን እግዚአብሔር በልባችን ሰሌዳ ላይ ይፃፍልን በሰማነው 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች እንድሆን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @user-fb7zk1rg3c
    @user-fb7zk1rg3c Před 5 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ

  • @mimikassa8268
    @mimikassa8268 Před 5 lety +1

    Kalhiwot yasemalin amen amen amen

  • @hayatu6544
    @hayatu6544 Před 5 lety

    እሜን እሜን እሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @hir377
    @hir377 Před 5 lety +4

    ቃል ህይወት ያሰማል አሜን አሜን አሜን

  • @user-pm1hl7fz2w
    @user-pm1hl7fz2w Před 5 lety +1

    እርሶት የመስሉ እንቁ መምህር ስለ ስጠን እግዚአብሄር አምላክ ስሙ የተመስገነ ይሁን እድምያቸውን ያርዝምልን ምምህራችን ቃል ሂወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @aynaddisalemye4785
    @aynaddisalemye4785 Před 5 lety +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። በጣም ክምወዳችወና ክማክብራችው መምህር እርጂም እድሜ ክጤና ጋር ያድልልን አሜን።

  • @hanatette9900
    @hanatette9900 Před 5 lety +3

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መድሐኒያለም ኢትዮጵያ ጠብቅልን

  • @koveryabro9992
    @koveryabro9992 Před 5 lety +8

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል 👏👏👏👏እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤💚💙💜💛💔

  • @saronmikael1034
    @saronmikael1034 Před 5 lety +1

    Amen Amen Amen kalehewet yasemalen memeher

  • @azebquanis6320
    @azebquanis6320 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ይመስገን ሰላምወትን ጤናወትን ፀጋወትን እድሜወትን በእድሜ ለዘላለም አብዝቶ ይስጥልን አብዝቶ ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-pf6vl4kx1s
    @user-pf6vl4kx1s Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያዉርስልን

  • @yordanosabraha8605
    @yordanosabraha8605 Před 5 lety +3

    Amen amen amen kalehiwet yseman 🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-xd3wm5rd3k
    @user-xd3wm5rd3k Před 5 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖት ይባርክሎት

  • @mozaalmarzouki8531
    @mozaalmarzouki8531 Před 5 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይውት ያስማልን

  • @fikiremariammamo9436
    @fikiremariammamo9436 Před 5 lety +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜወን ረጂም ያድርገው ድንግል ትጠብክህ መምህራችን

  • @tayitutesemamamotayitutese5017

    Egzaber yimesgen amen amen amen kaliyot yasemalin

  • @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275

    Qaliyewti yesemelin Memirachin Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @taduybelayaislam8954
    @taduybelayaislam8954 Před 5 lety +1

    Amen amen amen kal haywat yasemalen

  • @belayneshilake4797
    @belayneshilake4797 Před 5 lety +1

    Amen Amen Amen kale Hiwotn yasemaln be Edime betena yitebikln memihr

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure Před 5 lety +1

    መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወትያስማልኝ
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ የማይጠገበውንትምርተው ለእኔ ዘውትር መጽናናዬነው

  • @mstatmstst1963
    @mstatmstst1963 Před 5 lety +3

    አሜንመምህርቃለህይውትያስማል

  • @user-mi3oe8ye7n
    @user-mi3oe8ye7n Před 5 lety

    እሜን እሜን እሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የእገልግሎት ዘመኖት እግዚእብሔር ይባርክሎት እኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን ዝማሬው እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @badorasheed1280
    @badorasheed1280 Před 5 lety +1

    ቃለሄወትያሰማልን💑

  • @user-uf9oz1de7l
    @user-uf9oz1de7l Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @MaryamMaryam-cb9ov
    @MaryamMaryam-cb9ov Před 5 lety +1

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን ዝማሬን ቃለሂወት ያሰማልን እውነት ደስስስ ሲል

  • @tirsithailegiorgis5772
    @tirsithailegiorgis5772 Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ለርሶ ይህንን ጥበብ ሰጥቶዋት ለኛ ተምረን እንድንድን በዚዘመን እርሶን ሰለሰጠን ይክበር ይመስገን ከቤተክርስቲያናችን አንደርሶ አይነት አባት አያስጣን ሁላችንንም እስከመጨረሽው በቤቱ ፀንተን የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን ለርሶም ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @jaxmilo6306
    @jaxmilo6306 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    የህይወትን ቃል ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋት እርስተ መንግስተ ሰማይን ያዉርስልን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን
    ስለሁሉም ነገር ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏

  • @sameriwond8555
    @sameriwond8555 Před 5 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችንም የአገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @mariamethoop6884
    @mariamethoop6884 Před 4 měsíci

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 Před 5 lety

    ጽጌማርያም
    ቃለህወትያሰማል. መምህራችን

  • @asadeteshome1114
    @asadeteshome1114 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአቢሄር ይክበር ይመስጌን
    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን ቃል ሕወህትን ያሰማልን በእዉነት እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን

  • @user-of8hw2tx3y
    @user-of8hw2tx3y Před 5 lety +9

    Amen Kale hiywotin yasemaken memiherachin

  • @alk1321
    @alk1321 Před 5 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን

  • @zufangonderagh7496
    @zufangonderagh7496 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስም የተመሰገን ይሁን አሜን
    መምህራችን በእወነት ቃለ ህውት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤናና ይጠብቅልን አሜን

  • @jemane5706
    @jemane5706 Před 5 lety +1

    ቃለ ህይወት የሰማልን በእድሜ ጸጋ ያቆይልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 Před 5 lety +1

    Kale eywete yasemalne ergeme edema tena yestke

  • @user-eo9wj4yr7v
    @user-eo9wj4yr7v Před 4 lety

    አባታችን ቀለ ህይወት ያሰማልን ፆሎትዎ ይድረሰልን በፆሎት አስቡን አሜን አሜን አሜን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 Před 2 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን

  • @user-iz1tu6qz6x
    @user-iz1tu6qz6x Před 4 lety

    የተዋህዶ አርበኛ ቀሲስ ዘበነ ቃለ ህይወትን ያሠማልን የማቱሳላንእድሜ ይስጥልን።

  • @bayatdagnew6754
    @bayatdagnew6754 Před 5 lety +3

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @gelayetesfaye4998
    @gelayetesfaye4998 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን በለባችን እዲያሳድር ቅዱስ ፉቃዱ ይሁን የአገልግሎት ዘመኖን እግዚአብሄር ይባርኮት እድሜእና ጤና ይሰጦት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኦርቶዶክሰ ተዋውህዶ እምነቴ ኩራቴ ለዘላለም ትኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ro1zw5cj9p
    @user-ro1zw5cj9p Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ሉዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ዕድሜና ጤና ከአገልግሎት ዘመን ጋር እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስጥህ ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን እኛም ቃሉን ሰምተን መልካም ፍሬ እንድናፈራ የሱ ቅዱስ ፈቃድ ይሁን ማስተዋሉን ያድለን አሜን
    ስለ ዝማሬው ዝማሬ መላእይክትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

    • @bezateshome6826
      @bezateshome6826 Před 5 lety +1

      amen amen amen ❤️

    • @user-ro1zw5cj9p
      @user-ro1zw5cj9p Před 5 lety

      @@bezateshome6826
      አሜን አሜን አሜን የተዋህዶ እህቴ አቡነ ሠላማ በምላጅ በጾለታቸው አይለዩሽ ይጠብቁሽ ሀሳብሽን ያሟሉልሽ ሠላም ያዋለን አምላክ ሠላም ያሳድረን አሜን

    • @user-jg3rd3ks2g
      @user-jg3rd3ks2g Před 5 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-ro1zw5cj9p
      @user-ro1zw5cj9p Před 5 lety

      @@user-jg3rd3ks2g
      አሜን እህቴ የእግዚአብሔር ሠላም ካች ጋር ይሁን እንደምን ዋልሽልኝ ውዶ የተዋህዶ እህታችን
      የምስራች አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል መልካሙን የምስራች ያብስርልሽ ጾለት ልመናችንን በጌታ ፊት ያሳርግልን ሀሳብሽን ሁሉ ያሟላልሽ ሠላምሽ ይብዛልኝ እህቴ የያቆብ ለሊት ይሁንልን ሠላም ዕደሪልኝ

    • @user-jg3rd3ks2g
      @user-jg3rd3ks2g Před 5 lety +1

      @@user-ro1zw5cj9p እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላም አመሽሽ አሜን ላንቺም መልካም ለሊት ይሁንልሽ

  • @helenkojno4557
    @helenkojno4557 Před 5 lety

    የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም ፀጋውን ታብዛላቸው