ካልሚኒያኒዝም ምንድር ነው?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 06. 2021
  • ካልሚኒያኒዝም ምንድር ነው?
    እግዚአብሔር ሉዓላዊ አምላክ ነው?
    ሰውስ ፈቃድና ምርጫ ያለው ፍጡር ነው?
    ለሁለቱም መልሳችን አዎን ከሆነ . . .

Komentáře • 27

  • @user-kn7rw5zx6c
    @user-kn7rw5zx6c Před 2 lety +1

    በጣም ድንቅ ነው ግን ቁጥር ሁለት ያስፈልገዋል በጥልቀት ማብራራት ባይቻልም ትንሽ ብርሃን ይጠይቃል እና ከቻልክ ተመለስበት!ጌታ ይባርክህ

  • @tadesekasa6310
    @tadesekasa6310 Před rokem

    ድንቅ ትምህርት

  • @marutilaye
    @marutilaye Před 2 lety +1

    Great insight 👍. Keep up the good work. Sound clarity needs improvement.
    Grace and peace

  • @EthGooner
    @EthGooner Před 3 lety +2

    አንድ ላይ አላመልክም ህብረት አላደርግም ወደማለት ተደርሷል ሀገራችን ላይ! ለወንጌል ከምንሰጠው ጊዜና ፈቃድ በላይ በዚህ ስንነታረክ ጊዜያችንን አባክነናል!
    ጌታ ይባርክህ ዘሌ!

  • @marticool8700
    @marticool8700 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዘሌ! ግሩም የግንዛቤ ማስጨበጫ ነው! በተለይ የመጨረሻዎቹ ሁለት ጥያቄዎችና በግሌ ከሰጠሁት ምላሽ ጋር የአንተ የመቋጫ ምላሽ ከልቤ አስቆኛል።

  • @azebabraham2231
    @azebabraham2231 Před 3 lety +1

    God bless you brother 🙏🏼

  • @mekdeshaileselassie6073

    Thank u zele

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Před 3 lety +1

    GBU more and more

  • @selamfikir8454
    @selamfikir8454 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ

  • @yegledemissie9469
    @yegledemissie9469 Před 3 lety

    God bleas you brother Zellallem ❤❤❤

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 Před 6 měsíci

    Blessed Zale

  • @yonaselecsolution5394
    @yonaselecsolution5394 Před měsícem

    ዘሌ እግዚአብሄር ይባርክህ ለብዙ ጊዜ ጥያቄ የሆነብኝን መልሰህልኛል፡
    ለካስ የ protestant እምነት ማለት
    ከፊሉ ሙሉ የካልቪነስትነትን አምኖ የሚኖር አማኝ ሲሆን
    ሌላው ከፊል ደግሞ ቆዳው አርሜኒያን ውሰጠቱ ግን ካልቪን የሆነ ነው (ቀንቀን አርሜንያን ማታማታ ደግሞ ካልቪንስት)፡፡
    ባጠቃላይ በዚህ ዘመን አማኙ ማኅበረሰብ ካልቪን እና አርሜንያን የአንድ ሳንቲም ገጽታዎች ናቸው ወይም ባል እና ሚስት ናቸው፡፡
    ስለዚህ ከዚህ ከሲኦል እራት ከሆነው የእምነት ልምምድ መራቅ እንዳለብኝ ተረዳሁ፡፡

  • @amanuelokbu5461
    @amanuelokbu5461 Před 2 lety

    GBU wendme Zelalem tsega ybzalh

  • @zewudekia7473
    @zewudekia7473 Před měsícem

    God bless you for your teaching.
    what is your view on God pre destined some people for salivation and some are not elected for salivation?

  • @wondemagegnehuyisihak5267

    ተባረክ ዘሌዋ። ጥያቄዬ ቢኖረኝ አንድ ነው። ቤተ-ዕምነቶች ከእነዚህ ከሁለቱ አንዱን ምልከታ መርጠው ወይም ቀላቅለው መቀበላቸውና የቤተ-ዕምነቶቹ አባላት ደግሞ የተለያየ መረዳት በግላቸው መያዛቸው የሚፈጥረው ተጽዕኖ በአንተ እይታ በጥቂቱም ቢሆን እንዴት ይታያል። ተባረክ።

  • @sanayttunta5993
    @sanayttunta5993 Před 3 lety

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌

  • @cherinetdemeke2743
    @cherinetdemeke2743 Před rokem +1

    Without taking the two extreme sides, that is, Calvinism and Arminianism, you can be a Confessional Lutheran by following the narrow Lutheran middle: Scriptural Road, not Reason above Scripture road.

  • @user-cq7hr7vd5x
    @user-cq7hr7vd5x Před 5 měsíci

    ይቅርታ ድምጹ ያስተጋባል ሁለተኛ የዳራው ሙዚቃ በዛ ይስተካከል።

  • @natalies2474
    @natalies2474 Před 3 lety +5

    የሙዚቃው ድምፅ ቢቀነስ

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Před rokem

    ጋሽዬ ሸጋ መልስ መልሰህልኛል።
    ፀጋ ይብዛልህ።
    በመጨረሻ ጥያቄ ሰዉ ከዳነ ቡሀላ በ ሀጺጥያት ብወድቅ ከህይወት መዝገብ ይጠፋል ወይ????

  • @abebaabebe9807
    @abebaabebe9807 Před rokem

    It is personal teachings who has gained followers.but not decisive and also have bit of grain truth.follow and dwell THE HOLY BIBLE and compare against their thought.

  • @simonbirhanu891
    @simonbirhanu891 Před rokem

    የካልቪን ትምህር ያለ ምንም ምርጫ መዳን ሲል ምን ማለት ነው በሰፊው አብራራልን

  • @mamushamulugeta6979
    @mamushamulugeta6979 Před 3 lety

    በእውነት እነዚህ ሁለት ጎራዎች እይታዎች ናቸው? አስተምህሮዎች አይደሉም? እይታዎች ብቻ ናቸዉ ካልንና ሁለቱም የቤት ውስጥ እይታዎች ከሆኑ መጽሐፍ ቅዱስ ስንት አይነት እይታዎችን ይይዛል? በርግጥም እነዚህ ጎራዎች መጽሐፍ ቅዱስን በቀጥታ ከመተርጎምና የራስን ትርጉም ከመስጠት የተስተማረ አስተምህሮዎች አይደሉም? በዉኑ እነዚህ ጎራዎች በድነት ላይ ምንም ለውጥ የማያመጡ የቤት ውስጥ ክርክሮች ናቸው?

  • @mosessolomon6889
    @mosessolomon6889 Před rokem

    You chose topics which needs profound background explanation and what you’re talking about is just a survey.

  • @2paf
    @2paf Před rokem

    እይታውን ብቻ ሳይሆን ትምህርቱንም deep Gebtek ብታሳየን ጥሩ ነበር………

  • @sisaibirhanu968
    @sisaibirhanu968 Před 3 lety

    You seem to dismiss the law of non-contradiction. You can't have it both ways. Both A and Non-A can't be both true at the same time.
    A => God elected/determined/predestined those He would save and Christ died for those for whom God elected from eternity past.
    Non-A => Humans could choose to believe in Christ and those who chose to receive the gift of faith will be saved. God foreknows those who will choose and He elects/saves those.
    So who moved first? God or humans?
    Middle Knowledge - Molinism : the answer for the two (Calvinism vs arminianism) views which are linear (Predestination vs Freewill) way of thinking. It is a reconciling view.
    Molinism states God considers all possible worlds in which an individual can possibly exist and out of these possible worlds, God creates a universe in which the maximum number of people are saved by using their own libertarian free will.
    The problem with Calvinism - it could lead to determinism - if everything determined/predestined, where is the love?
    Arminiasm weak point : could lead to too much emphasis on human freedom. God sent His Son to die on the cross and shed His blood and left the choice to humans who are wicked and frail in their natural inclination.

  • @yosephAhmed
    @yosephAhmed Před 11 měsíci

    በእውነት እነዚህ ሁለት ጎራዎች እይታዎች ናቸው? አስተምህሮዎች አይደሉም? እይታዎች ብቻ ናቸዉ ካልንና ሁለቱም የቤት ውስጥ እይታዎች ከሆኑ መጽሐፍ ቅዱስ ስንት አይነት እይታዎችን ይይዛል? በርግጥም እነዚህ ጎራዎች መጽሐፍ ቅዱስን በቀጥታ ከመተርጎምና የራስን ትርጉም ከመስጠት የተስተማረ አስተምህሮዎች አይደሉም? በዉኑ እነዚህ ጎራዎች በድነት ላይ ምንም ለውጥ የማያመጡ የቤት ውስጥ ክርክሮች ናቸው?