Video není dostupné.
Omlouváme se.

በልዕልና የመኖር ጥበብ - Unleashing your extraordinary self -- Part 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 06. 2022
  • የታላላቅ ሰዎች የህይወት ውጤቶች የሚመነጩት ከማዕከላዊ ማንነታቸው ውስጥ ነው። ባንተ ውስጥ የዚህ ዓለም ዕንቁ ሰው ሊያደርግህ የሚችል ረቂቅ ስጦታ እንዳለ ታውቃለህ? ካንተ አልፈህ የብዙ ሚሊዮን ሰዎችን ህይወት መለወጥ የሚችልስ ብርቱ ኃይል ባነተ ውስጥ እንዳለስ ታስተውላለህ? ይህ ቪዲዮ ላንተ ነው።
    ይህንን ቪድዮ ለሌሎች ያጋሩ።
    Please share on Facebook
    Facebook: / bornlimitlessseminars
    _____________________________
    ስኬታማ የሚኮንባቸው ብዙ መንገዶች አሉ፤ ወደ እውነተኛ ስኬት የሚያደርስ እርግጠኛ መንገድ ግን አንድ ነው!
    ይህም መንገድ ለሁሉም ሰው ክፍት ነው።
    _____________________________
    ዘወትር ሰኞ ማታ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት አ/አ፣ ቦሌ፣ በሞዛይክ ሆቴል እንጠብቃችኋለን፡፡
    Address: Mosaic Hotel follow the link: maps.app.goo.g...
    ለበለጠ መረጃ:
    +251911420432
    +251911318275

Komentáře • 38

  • @hailekiros9097
    @hailekiros9097 Před 2 lety +2

    አሼ !!!! ግሩም ፣ ድንቅ •••• እፁብ ድንቅ ~~~~ረጅም የአገልግሎት ዘመን ላንተ •••

  • @Enoch_myhope
    @Enoch_myhope Před rokem +1

    Metshafun negrn enji asha

  • @Sosina-kt5lf
    @Sosina-kt5lf Před rokem

    Betam tlk sew nk enamesegnaln betam bebuzu eyredaken nw stastemr ymtsema ymtdemt yemastemar tibebu yalk lza yetfeterk sew nk 🙏🙏

  • @saraameha1238
    @saraameha1238 Před 2 lety +2

    Welcome Back ድንቁ ኢትዮጵያዊ Mr Ashenafi Taye!💚
    Denk Temehrt New! Denk Denk Geletsa!💚
    Yemaytegeb Denk Tebeb New! DENK Agelgelot Gezen Yadeleln💚!!
    Ejig Betam New Yemamesegnew💚💚💚!

  • @unknown-br4ym
    @unknown-br4ym Před 2 lety +6

    Thank you so much

  • @mistlaltsehaye5282
    @mistlaltsehaye5282 Před 2 lety +4

    ABSOLUTELY Amazing lesson
    This is the way of the knowledge that we've been searching through our lives
    Thankyou so much..

  • @enanygetahun6547
    @enanygetahun6547 Před rokem

    Thank you very much teacher. I have learned a lot with you. Lord give you good health ❤❤🙏🙏

  • @user-rn4zp1oc5w
    @user-rn4zp1oc5w Před rokem

    ashee bewnet teleyaleh😉😉😉😉

  • @adissugetahun4326
    @adissugetahun4326 Před 2 lety

    Egzabher yimesgen! Degime silayewuh ena dagim siletemarkubih .

  • @ethiopiaaddis8610
    @ethiopiaaddis8610 Před 2 lety

    ሰላምህ ይብዛ

  • @eyobmoges7975
    @eyobmoges7975 Před rokem +2

    እያወኩ ስመጣ አለማወቄን አወኩ

  • @kalkidansamuel8943
    @kalkidansamuel8943 Před rokem

    magnificent

  • @fanualbekele9735
    @fanualbekele9735 Před rokem

    It was nice

  • @hawariyawbirhanu3847
    @hawariyawbirhanu3847 Před 2 lety

    thank you so much

  • @tobe.....
    @tobe..... Před 2 lety

    Thank you!

  • @gerememumicha591
    @gerememumicha591 Před rokem

    Ashu you are my hero.

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před rokem

    የመፅፉን ሥም ብትነግረን

  • @alem7785
    @alem7785 Před 2 lety +2

    Please don put a background music እንዴት እንስማችሁ

  • @fentezyatub
    @fentezyatub Před rokem

    ውይይት ትምርትህ ጥሩ ሁኖ እያለ ክላሲካሉ ይረብሻል ኡፍፍፍፍ

  • @bahlbisbhatu2368
    @bahlbisbhatu2368 Před 4 měsíci

    15#👂

  • @biniamhadgu3694
    @biniamhadgu3694 Před 2 lety

    Ante lyu neh bertaln

  • @seadaeth4898
    @seadaeth4898 Před rokem

    Enamsgnalan, d,r,ashnfi,💯🧠💚💛❤

  • @bini7703
    @bini7703 Před 2 lety

    Ye dr Steve coven book titleun betenegeren tnx

  • @yohannesdejene9810
    @yohannesdejene9810 Před 2 lety

    Title of the mentioned book please

    • @beztik2225
      @beztik2225 Před rokem

      The 7 Habits of Highly Successful People

  • @wakeup7756
    @wakeup7756 Před 2 lety +6

    የፕሮግራሙ መሪ ንግግሩን ቢያርም መልካም ይመስለኛል ይሔንን ቪዲዮ አንዲት በዚሕ ስራ የተሰማራች ሴት ብታየው ምን ሊሰማት ይችላል ስለ ሐሳብ ልህቀት እያወራን እንደዚ አይነት የወረደ ንግግር አይመጥንም አመሰግናለው

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  Před 2 lety +5

      በጣም እናመሰግናለን! ገንቢ አስተያየት ነው። እግዚያብሔር ይስጥልን!

    • @soulinspiration8552
      @soulinspiration8552 Před 2 lety

      😂😂😂😭😭

    • @God-de8yo
      @God-de8yo Před 2 lety +1

      . yes you are right

    • @kirubelalemu9524
      @kirubelalemu9524 Před rokem +6

      ምንም ልጁ ያረገው ክፉ ነገር የለም ! ያለው ነገር ቢኖር በውስጣችን ደስ ማለት ብንችል በስሜታችን ደስታን ፍለጋ ወደ ውጭ ባልወጣን ነበረ ። ያለውም መፅሐፉን አንብቦ የውስጥ ደስታ ምን ያህል የከበረ እንደሆነ መረዳቱን ብቻ ነው ። በዚያ ስራ የተሰማራች ሴት በችግር ምክንያት ይሆናል ወደ እሷ የሚመጣ ወንድ ሁሉ ውስጡ ደስተኛ መሆን አቅቶት መሆኑን እሷም ታውቀዋለች። በዚህ ስራ ያሉ እህቶቻችን መውጣት የሚችሉበትን መንገድ የማዘጋጀት ሀላፊነት አለብን እግዚአብሔርም ይረዳናል ። አንተ ግን ስሕተት መሳይ ፈላጊ አይነት ሰው አትሁን አትለጥጠው 🙏 ተባረክ ❤

    • @jenetjj3794
      @jenetjj3794 Před rokem +1

      Ine gn ihenin program iyadamexech yemitqyer yimeslegnal inji ayikefatim b/c bizwochu wedew sayihon begideta silehone yemiserut huneta bimechachilachw yitewalu biyye asibalew

  • @God-de8yo
    @God-de8yo Před 2 lety

    ተሳስተሃል :: በመንፈስ ከፍ ማለት ወደ ሴተኛ አዳሪ መሄድ አለመሆድ ጋር በፍጹም አይገናኝም totally unproven story its fictitious idea we need science .....።please read read again ....you have to understand what neuroscience...and be gender sensitive 😏i do not tk so you have moral elightment ...ቀጭ ብለህ ተማር ።
    ጋሽ አሸናፊ ይቀጥሉ እርስዋ 🙏

    • @Addistoday
      @Addistoday Před rokem

      that is right the introducer gotta learn before speaking, he is so funny and does not know what he talks, except his smiling face, observed him many times

    • @bigtube5427
      @bigtube5427 Před rokem

      ሸሌ ጋር መሄድ ትክክል ነው እያላችሁ ነው ታዲያ ልጅ ልክ ነው....