በልዕልና የመኖር ጥበብ - Unleashing your extraordinary self -- Part 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የታላላቅ ሰዎች የህይወት ውጤቶች የሚመነጩት ከማዕከላዊ ማንነታቸው ውስጥ ነው። ባንተ ውስጥ የዚህ ዓለም ዕንቁ ሰው ሊያደርግህ የሚችል ረቂቅ ስጦታ እንዳለ ታውቃለህ? ካንተ አልፈህ የብዙ ሚሊዮን ሰዎችን ህይወት መለወጥ የሚችልስ ብርቱ ኃይል ባነተ ውስጥ እንዳለስ ታስተውላለህ? ይህ ቪዲዮ ላንተ ነው።
    _____________________________
    ክፍል 1: • በልዕልና የመኖር ጥበብ - Unlea...
    _____________________________
    ይህንን ቪድዮ ለሌሎች ያጋሩ።
    Please share on Facebook
    Facebook: / bornlimitlessseminars
    _____________________________
    ስኬታማ የሚኮንባቸው ብዙ መንገዶች አሉ፤ ወደ እውነተኛ ስኬት የሚያደርስ እርግጠኛ መንገድ ግን አንድ ነው!
    ይህም መንገድ ለሁሉም ሰው ክፍት ነው።
    _____________________________
    ዘወትር ሰኞ ማታ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት አ/አ፣ ቦሌ፣ በሞዛይክ ሆቴል እንጠብቃችኋለን፡፡
    Address: Mosaic Hotel follow the link: maps.app.goo.g...
    ለበለጠ መረጃ:
    +251911420432
    +251911318275

Komentáře • 28

  • @user-ke8wb6nw2y
    @user-ke8wb6nw2y Před 6 měsíci +1

    The precise man ever Mr Asha you deserve your name

  • @saraameha1238
    @saraameha1238 Před 2 lety +5

    Welcome Back ድንቁ ኢትዮጵያዊ ።Mr ASHENAFI TAYE 💚💚!
    Elet Telet Denk Temehert New 💚
    Fetari Yestelen!💚
    Denk Geletsa Ka Denk Ewket!

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Před 2 lety +1

    Amazing way of explaining everything you say stays in heart forever and changes life

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 Před rokem +1

    ኧረ ስለእግዚአብሔር ክላስ ሚባል ነገር ስራ ሚባል ነገር ዝጉልኝ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ይሄ ስልጠና ይሰጥ ኡኡኡኡኡ

  • @meriemmohammed5473
    @meriemmohammed5473 Před 2 měsíci

    Thanks ato ashenafi

  • @ybsraderej6260
    @ybsraderej6260 Před rokem

    እንቁ መምህራችን ኑርልን እንወድሀለን በተለይ ለኛ ስደት ላይ ለምንኖር ሰዎች አፍርሰህ ሰርተህናል

  • @SenaaA-cz7df
    @SenaaA-cz7df Před rokem

    Thanks 👍

  • @tobe.....
    @tobe..... Před 2 lety +1

    Really amazing. Thank you!

  • @zenatv844
    @zenatv844 Před 2 lety +3

    ህልምህን/life purpose እንዴት ማግኘት ቻልክ ብትነግረን🙏

  • @eastend758
    @eastend758 Před 2 lety +1

    Thank you from 🇺🇬🇪🇷

  • @temuye3572
    @temuye3572 Před 2 lety

    አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰

  • @user-ll7br4ld8i
    @user-ll7br4ld8i Před 2 lety

    በጣም ነው ማከብርህ

  • @yodit587
    @yodit587 Před 2 lety

    Thank you 🙏

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Před 2 lety

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @unknown-br4ym
    @unknown-br4ym Před 2 lety +1

    Enamesegnalen

  • @tube3856
    @tube3856 Před 2 lety

    Amazing person

  • @hawariyawbirhanu3847
    @hawariyawbirhanu3847 Před 2 lety

    wow thank you so much

  • @adeyhbstu
    @adeyhbstu Před rokem

    እኔ አንድ ቀን ካንተጋ በስልክ ባወራ የሚቀየር ነገር አለ የሆነቀን እንደምናወራ እርግጠኛ ነኝ

  • @sisaylegesse7842
    @sisaylegesse7842 Před 2 lety

    kind kind

  • @simegnmitiku6054
    @simegnmitiku6054 Před 2 lety

    Amusing articulation and lecture. Looking my special offer too

  • @genetminay7894
    @genetminay7894 Před rokem

    ምን አይነት ተሰጥኦ ነው አመሰግናለሁ

  • @Zufie
    @Zufie Před 7 měsíci

    እኔም በዚ ሁኔታ ነው ያሎህ

  • @bahlbisbhatu2368
    @bahlbisbhatu2368 Před 5 měsíci

    16#👂

  • @edenbeletel3032
    @edenbeletel3032 Před 2 lety

    wowww kalatoch yatrugnal😑😑

  • @tube3856
    @tube3856 Před 2 lety

    Do you have another platform

  • @selamdire6522
    @selamdire6522 Před rokem

    P

  • @yodit587
    @yodit587 Před 2 lety

    Thank you 🙏