የዉጩ የግርግዳ ኳርቲስ ቀለም ማስቀባት ለምፈልጉ ዋጋዉንም የባለሙያዉንም ማወቅ ለምፈልጉ እህቶች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 01. 2023
  • የዉጩ የግርግዳ ኳርቲስ ቀለም ማስቀባት ለምፈልጉ ዋጋዉንም የባለሙያዉንም ማወቅ ለምፈልጉ እህቶች

Komentáře • 51

  • @samutube8551
    @samutube8551 Před rokem +3

    መሺአላህ ተባረክ አላህ የኔውድ እህት የምወልጂበት የምከብጂበት የጤና የአፊያ ቤት ያድርግልሺ እማ

  • @rehimax-tube
    @rehimax-tube Před rokem +3

    አሰላም አሌይኩም ማሻአላህ ያመራል እህቴ የልፋትሺ ዋጋ በርችልን ወልደሺ ከብደሺ በደስታ የምትኖሪበት ያድረግሺ ብዙ እጠብቃለን

  • @rabeaahmed819
    @rabeaahmed819 Před rokem +1

    ሁሉንም እቃዎችን ቪድዬዮ ስሪልኝ ኡሙዬ በጣም እንፈልጋለን እናበረታታሽ አለን

  • @user-qk9vw8ds9o
    @user-qk9vw8ds9o Před rokem +2

    መሻአላህ ያምራል የምትወልጅበት የምትከብጅበት አላህ ያርገዉ

  • @Niema12
    @Niema12 Před rokem +2

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ተባረክላህ ወልደሽ ከበሪወት ሲያምረ 💐💐💐

  • @user-qe1re7nz1c
    @user-qe1re7nz1c Před rokem +1

    ዋዉ በጣም ያምራል ቤትሽ የምትወልጂበት የምትጦሪበት ያድርግሽ ማማዬ ሁሉንም ክላሱን አሳይን ስፋቱን ❤

  • @wollokombolcha183
    @wollokombolcha183 Před rokem +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ የኔ ውዴ እህት ጎበዝ

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t Před rokem

    ኡሙየ ማሻአላህ ተባረክ አላህ የኔውድ የምወልጅበት ያርግሽየፍቅርየጤና

  • @rabeaahmed819
    @rabeaahmed819 Před rokem

    መሸአላህ ጀግና ነሽ በጤና ኑሪበት

  • @user-wv1sl4ss6r
    @user-wv1sl4ss6r Před rokem +1

    መሻአላህ በፍቅር በጤና የምቱኖሪበት ያድርግሽ

  • @user-kp7bb3px6j
    @user-kp7bb3px6j Před rokem

    ጎበዝ የኔ ዉድ

  • @Ab-et5il
    @Ab-et5il Před 5 měsíci

    የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን ዉደ❤

  • @jemila602
    @jemila602 Před rokem +1

    አሠላሙ አለይኩም እሙየ ማሻአላህ የኔ ውድ

  • @mesitubehulugeb88
    @mesitubehulugeb88 Před rokem +1

    ሠላምሽ ይብዛ እሙዬ እንኳን ደህና መጣሽ ማማዬ በጣም ተናፍቀሻል ደህና ነሽ ወይ እሙ ማሻላህ በጠምም ያምራል ማማዬ ምርጫሽ ተመችቶኛል ልጆች የሚቧርቁበት ይሁን ተደሰችበት እህት ስላካፈልሽን እናመሠግናለን ጥሩ ምክር ነው 👍👍🥰🥰

  • @peacefulltube
    @peacefulltube Před rokem

    ጎበዝ የኔ አይነት

  • @user-wv1sl4ss6r
    @user-wv1sl4ss6r Před rokem +2

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 Před rokem

    ማሻአላ በጤና በፈቅር ኑሬበት እሮቴውን ስት ገዛሽው እንደት ነው ወሀ ወደሱ ማስገባት የሚቻለው ግን እማ እርሳስ ቀለሙን ብተይውም ችግር የለውም ምክናያቱም ግርፎ እራሱ ያምራል እስከ ሶስት ገተከረፈ እራሱ እራሳስ ቀለም ነበር የማመስለው

  • @user-un7vj7ys7u
    @user-un7vj7ys7u Před 11 měsíci

    ማሻ አላህ❤❤❤

  • @halimatube9681
    @halimatube9681 Před rokem +1

    اسلم عليكم ورحمة الله وبركاته مشاءالله بتوفيق حبيبتي فديتك حلو

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před rokem

    ዋዉዉዉ በጣም ያምራ በሰላም የምትኖሩበት ያድርግላችሁ እኔም ሰሞኑን ጨረስኩ ካርቲዝ የሚባለውን ኡፍፍፍ የዋጋው ነገር እራስ ያሳምማል ብሩ ምንም አልሰራም የበረዳሺ ብረት ያምራል እኔም ላሰራ እፈልጋለሁ ስት ይበቃኛል በኮመት መልሺልኝ እህት

  • @user-us5bo6es6u
    @user-us5bo6es6u Před rokem +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ማሻአሏህ አናግሪኝ እፈልጋለሁ

  • @hikma5
    @hikma5 Před rokem +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እሙይ እዴትነሽ ዉዴ

  • @FoziSeid-vg1jd
    @FoziSeid-vg1jd Před rokem

    ❤❤❤

  • @user-rh1pu2uw8y
    @user-rh1pu2uw8y Před 6 měsíci

    የበርና የመስኮቱን መስታወት ያስገጠምሺው ቀለም ካስቀባሺ ቡሀላ ነውደ? አልቆሸሸም ማሻ አሏህ

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 Před 8 měsíci

    siyamer.gobez.💪💪💚💛❤

  • @FikerBahelaL
    @FikerBahelaL Před rokem +1

    ወአለይኩም አሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱሁ አህለን ኡሙዬ እንዴት ነሽልኝ ተነፍቀሸል ማሸ አለህ በደስታ በፍቅር ኑሩበት

  • @user-jg9iw3sj3w
    @user-jg9iw3sj3w Před 2 měsíci

    ለበረዳ ኮርኒስ ጅብሰም ይሻላል ወይስ ፕላስቲክ ውዴ አሳውቂኝ😊❤

  • @user-kt4ws5fg8x
    @user-kt4ws5fg8x Před 4 měsíci

    አደዬ ከተገረፈ ኳርትዝ ይሆናል ወይ

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t Před rokem

    እናማ ኡሙ መልሽልኝ መስታወቱ ስትፈጀብሽ መስታወት

  • @user-eg1ep3yj3r
    @user-eg1ep3yj3r Před měsícem

    መስመርሽንላክልኝ በፈጠረሽ

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t Před rokem

    አሁን በዚህ ባለው ዋጋ ንገሪኝሲ

  • @abaoou5937
    @abaoou5937 Před rokem

    የጨት ቤት ነዉ እህቲ መልሺ

    • @UmhawletTube
      @UmhawletTube  Před rokem

      አወ ዉዴ ቤቱ የጨት ቤት ነዉ

  • @user-we2kz8fx7h
    @user-we2kz8fx7h Před 3 měsíci

    ቤቱየጭቃነውወይስብሎኬትሲቀጥልደግሞቤትለመስራትበክብይሻላልበኤልየቱአሪፍነውመልሽልኝእህትአደራመስራትስላሰብኩነው

  • @user-zh2li7mt8q
    @user-zh2li7mt8q Před 28 dny

    አረዳ ከባል ጋር የተሰራ ቤት አስተማማኝ አደለም

  • @Fatima-gw6yg
    @Fatima-gw6yg Před 18 dny

    የስስልሰስትይፈጃል

  • @rahamayimam9080
    @rahamayimam9080 Před 8 měsíci

    ለቤትሽ አድስ ነኝ ውደ የት ሀገር ነሽ ማለቴ ቀለም የሚቀቡትን እድታገናኝኝ

  • @user-pq5ld3kr5f
    @user-pq5ld3kr5f Před 5 měsíci

    እጭቃ ቤት መቀባት ይቻላል እንዴ ማር

  • @rabeaahmed819
    @rabeaahmed819 Před rokem +2

    የጨት ቤት ነው መልሽልኝ ቀለም የቀቡትን ባለሙያ አገናኝኝ ቁጥራቸውን እህቴ

  • @FatySam
    @FatySam Před rokem

    ቤትሽ የብሎኬት ነው

  • @user-jg9iw3sj3w
    @user-jg9iw3sj3w Před 2 měsíci

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል ወላሂ ቀለሙ እኔ እፈልጋለው የት ነው ቡታጅራ ነኝ ጠቁሙኝ😊

  • @user-jg9iw3sj3w
    @user-jg9iw3sj3w Před 2 měsíci

    ምፈልገው ግን ለበረዳ ብቻ ነው ኳርቲስ

    • @jillemedia4726
      @jillemedia4726 Před měsícem

      ለምን በረንዳ ብቻ?

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Před 25 dny

      ሙሉ ቤቱ

    • @jillemedia4726
      @jillemedia4726 Před 24 dny

      @@user-zc5cv2jg5s ለሁሉም ይቻላል ግን ወጪን ለመቀነስ ነው እንጂ