Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
መግዛት ለምትፈልጉ ሀሰን የህንፃ መሳሪያ መደብር ጊራና 0945748450ማሰራት ለምትፈልጉ ኢብራሂም ጊራና 0905402082
ሰርቢስ ነበረኝ ተገርፎ ል ሺብራ ግርፍ ብቻ ነበር የሚቀረው ስት ይፈጂብኛል
ዴሴ ይኖራችኅል ወደተንታ አጅባር ለመላክ
ግን የጭቃዉስ ማለቴዬ ያልተገረፈዉ ቤት በዚህ መልኩ ይሰራል ወይ
ቀለም ማሥቀባት ትችያለሺ @@ekramsayid5087
ማሻ አላህ
የሰውቤትበማየት ልቤ ነቀለ ማሻአሏህተባረከሏህ በጣምያምራል ያረቢ የኔብቻ አልልቅኝአለ ለ65ቆሮቆሮሰንትይፈጃል
በጣም ያምራል
ማሻአላህ እንደት እንደማምር እኔ ምንም ስእል አልፈልግም ከረኑ እንደት እዳማረኝ
ማሻ አላህ ያምራል የኔ ግን ሌላ ነው ድዛይኑ
ማሻ አላህ ወንድም ግን አንደ በሁሉት የተገርፈው ነው ደ እንዴዚህ ያመርው
ማሻአላህ
ቀለም ምርጫ አንደኛ ናችሁ
❤❤
ቀለምምረጫ አዴኛናችሁ እኔም ጊራና ነኝ ላሰራነው እኔም ምዲነው ስሙ ንገሩኝ
ኳርቲዝ የሚባለዉ የቡለኬት ቀለምነዉደ
የመስታወት ዋጋ አቅርብልን
Awo❤
ወደምቤት ወይምቦታ ህጋዉይ ፈልግልኝ አማና
የቀለም ባለሙያውን ስልክ ቁጥር አስቀምጥልኝ በአላህ
ኮሜንት ላይ አለልሽ
Sefti tankarii nuuf hojadhu mee bro
ቤት በረዳልን ብቻ ስት ይቀባዋል
ለ65ቆርቆሮ ስንት ጋሎን ይፍጅብኛል
ስት ክፍል ነው?
ማሻ አላህ ባለሙያወ እጀህ ይባረክ ቁጥሩን አሰቀምጥልኝ የባለሙያወን ገነቴ ህዶ ይሰራል ማሻ አላህሰሰሰ
0905402082የባለሙያው ቁጥር ነው
@@user-gl1gz9tx9g አመሠግናለሁ
አመሠግናለሁ ወደም
ወድሜ ራያ ትሰራላቹህ ልጀምር ነበር@@user-gl1gz9tx9g
80ቆርቆሮ ስንት ይፈጃል
ወድሜ ፈቶዉን ትልክልኝ ድዛይኑን ፈልጌዉነዉ እና ቅርፅ የሚወጣዉ ሲገረፍነዉ ወይስ በኮርቲዝ መልስልኝ በአላህ
በኢሞ ፃፈለኝ ድዛይኑን እልክልሻለሁ
ይሔን ባለሙያ አገናኙኝ
ደሴህደዉ ይሠራሉወይ
መሻአላየቀለምምርጫቺሁበጣምያምራልእኔምቤቴያለቀነበር120ቆርቆሮሰርቸፉረቺዶርየለዉም፡እዲህፉረቺዶርሳይእደትእደሚያምር
100ቆርቆሮ ስንትይፈጃል
ወንድሜ እባክህ ጥያቄየን መልስልኝ ኳርቲዝ ከሽንብራ ግርፍ በኋላ ነው የሚሰራው ወይስ ሽብራ ግርፍ አያስፈልግም ቤቴ አንዴ ተገርፎ ሁለተኛ ሽብራ ግርፍ ሊሰራ ነው ኳርቲዝ ማሰራት ፍልጌ መረጃውን ንገረኝ
ሽንብራ ግርፍ የተገረፈ ቤት ላይ ኳርቲዝ አይቀባም ። ኳርቲዝ ማስቀባት ከፈለግሽ ሽብራ ግርፍ አታስገርፊ
ቤቴን ላስገርፍነዉ የልጁ ስል አልወረደልኝም እና ሁለባድ አስገርፌ ለኮርቲዙ ቅርፅ ሲገረፍነዉ የሚወጣዉ ወይስ በኮርቲዙነዉ
በኳርቲዙ ነው መውጣት ያለበት እናም ልጁን ለማገኘት በዚህ ደውይ አገናኝሻለሁ 0945748450
የባለሙያዎቹን ቁጥር?
ወድም ሽብራ ግርፍ አልገረፈም አደለ
ኧረ ሀቢቢ ጫማ ለብስህ ነው መርራት በሽታ በረከሰበት ሰአት የሆነ ነገር ቢጋህ ጥሩ አይደለም
ወድሜ ወደ ወልደያ ይሄዳልደ ግርፍስ ይሰራል ኮሪቲዙ በጣምነዉ የተመቸኝ ዋዉድዛይኑ👌
አወን መሄድ ይችላል
@@user-gl1gz9tx9g ቁጥሩ አልወረደልኝም ምድነዉ የሚጠቀምበት ቀጥታ መስመር ነዉደ
አድ ግርፍ ለተገረፈ ቤት መቀባትይቻላል
የሚቀባዉም እደዛ ነዉ
ባለሙያው ኮ/ቻ ሄዶ ይሰራልወይ?
7/በ/8 ማለትስት ቆርቆሮ ማለት ነዉ?
73 እስከ 75
የባለሙያው ቁጥር የት ነው❓
ኮሜንት ላይ አለ ከእኔ ቁጥር ቀጥሎ
@@user-gl1gz9tx9gአመሰግናለሁ🙏
የውሀ ቀለም ውጭ ቢቀባ ችግር አለው ኳርቲዝ ውድ ነው
ሺብራ ግርፍ አስገርፈሽ ከሆነ ግደታ የውሀ ቀለም ነው ማስቀባት ያለብሽ ።ገና ከሆንሽ የለሽብራ ግርፍ ለውሀ ቀለም የምታወጭውን ጠቅለሽ ይህን ብታስቀቢ ይሻላል ጉልበት ይቆጥባል።ወጩ እኩል ነው
የባለሙያ ቁጥር ላክልኝ
ሽብራነው እሚባለው ወይስ
ኳርቲስ
በርታለቤትህአደሰነኝ
አመሰግናለሁ
@@user-gl1gz9tx9gወድሜ ህይማ ሠባት በሥምት ማለት አላውቅም አራትክላሥነው ምንድነው ሥሞ ህይማ ለዚህ ቤት ሥት ቀለም ይበቃል ለውጩ
ሁለት ጊዜ እተገረፈ ቤት ላይ ይሰራል??
ይሰራል ችግር የለውም
አይሰራም አሉኝ ጠይቄ
እና ስንት ግዜ መገረፍ አለበት ማማየ@@zdatlaw9358
@zdሁለት ባንድ ከተገረፈ ነበር የሚቀባዉ ሁለተኛ ከተገረፈ ዉሀ ቀለም አስቀቢatlaw9358
ስት ቆርቆሮ ነው
መግዛት ለምትፈልጉ
ሀሰን የህንፃ መሳሪያ መደብር ጊራና
0945748450
ማሰራት ለምትፈልጉ
ኢብራሂም ጊራና
0905402082
ሰርቢስ ነበረኝ ተገርፎ ል ሺብራ ግርፍ ብቻ ነበር የሚቀረው ስት ይፈጂብኛል
ዴሴ ይኖራችኅል ወደተንታ አጅባር ለመላክ
ግን የጭቃዉስ ማለቴዬ ያልተገረፈዉ ቤት በዚህ መልኩ ይሰራል ወይ
ቀለም ማሥቀባት ትችያለሺ @@ekramsayid5087
ማሻ አላህ
የሰውቤትበማየት ልቤ ነቀለ ማሻአሏህተባረከሏህ በጣምያምራል ያረቢ የኔብቻ አልልቅኝአለ ለ65ቆሮቆሮሰንትይፈጃል
በጣም ያምራል
ማሻአላህ እንደት እንደማምር እኔ ምንም ስእል አልፈልግም ከረኑ እንደት እዳማረኝ
ማሻ አላህ ያምራል የኔ ግን ሌላ ነው ድዛይኑ
ማሻ አላህ ወንድም ግን አንደ በሁሉት የተገርፈው ነው ደ እንዴዚህ ያመርው
ማሻአላህ
ቀለም ምርጫ አንደኛ ናችሁ
❤❤
ቀለምምረጫ አዴኛናችሁ እኔም ጊራና ነኝ ላሰራነው እኔም ምዲነው ስሙ ንገሩኝ
ኳርቲዝ የሚባለዉ የቡለኬት ቀለምነዉደ
የመስታወት ዋጋ አቅርብልን
Awo❤
ወደምቤት ወይምቦታ ህጋዉይ ፈልግልኝ አማና
የቀለም ባለሙያውን ስልክ ቁጥር አስቀምጥልኝ በአላህ
ኮሜንት ላይ አለልሽ
Sefti tankarii nuuf hojadhu mee bro
ቤት በረዳልን ብቻ ስት ይቀባዋል
ለ65ቆርቆሮ ስንት ጋሎን ይፍጅብኛል
ስት ክፍል ነው?
ማሻ አላህ ባለሙያወ እጀህ ይባረክ ቁጥሩን አሰቀምጥልኝ የባለሙያወን ገነቴ ህዶ ይሰራል ማሻ አላህሰሰሰ
0905402082
የባለሙያው ቁጥር ነው