ቤቴን ዉስጡን ላሳያችሁ በዛዉም ስት እደፈጀ ልገራችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 09. 2022
  • ቤቴን ዉስጡን ላሳያችሁ በዛዉም ስት እደፈጀ ልገራችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅#Um_hawlet_Tube

Komentáře • 84

  • @jemila602
    @jemila602 Před rokem +8

    አሠላሙ አለይኩም እሙየ የኔ ውድ እንኮን ዴህና መጣሺ ማሻአላህ በዴሥታ የምትኖሪበት አላህ ያድርግሺ እኛም ሀገር ገብተን በዴሥታ እምንገላኝ ያድርገን ሁቢ

  • @dinkhabesha2
    @dinkhabesha2 Před 3 měsíci +1

    ዋው ደስ ይላል እሙ ሃውለት በርቺልን🎉🎉😮😊😊👌👌

  • @user-wv1sl4ss6r
    @user-wv1sl4ss6r Před rokem +3

    ማሻአላህ በጤና በፍቅር የምትኖሪ ያድርግሽ እህቴ

  • @seadatube8438
    @seadatube8438 Před rokem +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱ ሏሂ ወበረካቱ አህለን እሙ እኮን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ

  • @user-yv3ke3ys9u
    @user-yv3ke3ys9u Před rokem +1

    አሰላሙአሌኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እሙዬ መሻአላህ በጣምደስይላል አላህ ወልዴሽከብዴሽ የምኖሪ ያርግሽ

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t Před rokem +5

    ማሻአላህ እህቶቻችን አሁንኳን ጠክረዋል ያልጠነከራችሁ ባልእያላላችሁየምታስበሉ ተጠቀቁ በወድምየምታሰሩም ተጠቀቁ ገዘባችሁን እህቴማሻአላህ ደምሪኝ ደምሬሻለሁ ሰብአርጌኝ ጓራበይ

  • @user-ou4fi5oq1z
    @user-ou4fi5oq1z Před rokem +4

    ያረቢ አላህ የኛንም ያሳካልን

  • @faafiiwalloo8043
    @faafiiwalloo8043 Před rokem +2

    ቤቱ ቡልኬት ነው እንዴ መሻአላህ ያምራል

  • @skettube4149
    @skettube4149 Před měsícem

    ማሻአላህ ጀግና ነሽ ቤተሰብ ሁኛለሁ አንችም ነይና ቤተሰብ እንሁን 😢አይ ሀገሬ ስናሳዝን ውዴ ወደሌላ ቦታ ወሰድኩት አልሽ ሀቢበቲ

  • @yeberhalomitube
    @yeberhalomitube Před rokem +3

    ማሽአላ ተባረካላህ በጣም ያምራል የበረካ የርዚቅ ቤት ያርግልሽ በጤና አላህ ይዚድክ ያረብ

  • @Niema12
    @Niema12 Před rokem +1

    ማሻ አላህ ኡሙዬ

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx Před rokem +1

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የኔ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @aminatube3280
    @aminatube3280 Před 4 měsíci +1

    ማሻአላህ ጎበዝ በረዳው ሲራሚክ እና የበረዳው አጥር ስትፈጀ ንገሪኝ ውደ

  • @FikerBahelaL
    @FikerBahelaL Před rokem

    አሰለም አለይኩም ወረመቱለህ ወበረከቱሁ ኡሙዬ ማሻ አለህ

  • @ekrutube
    @ekrutube Před rokem +1

    ዋአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን እሙየ እንኳን ደህና መጣሺ ሀገር ገባሺ እንደ

    • @UmhawletTube
      @UmhawletTube  Před rokem +1

      አወ ኢክሩየ እናተንም በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

  • @user-zd4er6oy3n
    @user-zd4er6oy3n Před rokem

    መሻአ አላህ የኔ ውዲ

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 Před rokem

    ዋው በጣም ጎበዝ ነሺ ወዴ እናመሰግናለን የስደት ጀግና ሴት ልጅ እንደዚህ ጀግና ስትሆን በጣም ደሰ ይለኛል በእውነት እናመሰግናለን እማ ወልጀበት 😘የመዳም ቅመሞች ሰወደች ቤተሰብ አደረገኝ እ🙏

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch Před rokem +1

    ሰላምአሊኩምእራህመቱላሄወበረክቱ መሽአላህብለናልሀያቲ

  • @user-ou4fi5oq1z
    @user-ou4fi5oq1z Před rokem +2

    ማሻ አላህ

  • @tihutshow633
    @tihutshow633 Před rokem +2

    እሰይ እሰይ ቤትሽ ሲያምር የኔ ጀግናና ጨዋ ሴት ጎበዝ ያለም ቤት ያርግልሽ ልጆች የሚቦርቁበት😘😘

    • @UmhawletTube
      @UmhawletTube  Před rokem

      😘

    • @AMtube9507
      @AMtube9507 Před rokem

      @@UmhawletTube ማሻ አላህ የኢመን የአፊየ ቤት ይሁን በሷሊህ ልጆች ይሙለ
      የበሩ ወገ ኒገሪኝ ይጨምረል ትለንት ጠይቄ ገነ አለዬዉም ለመወቅ ኒገሪኝ

  • @fozi4618
    @fozi4618 Před rokem +2

    የእኔ እህት ማሻ አላህ ቤተሽ ሲያምር ዋነው ሰው ነው ሰው ካለ ይሰራ ነበር እኔ ግን ጠርሶ አከሰረኝ አሁንስ ትቸዋለሁ ሁለት ክላስ ቤት ነበረችኝ

    • @UmhawletTube
      @UmhawletTube  Před rokem

      የኔዉድ አብሽሪ ተስፋ አትቁረጭ

  • @mesitubehulugeb88
    @mesitubehulugeb88 Před rokem +2

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በሙሉ በእያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን ፍቅር ሰላም አንድነትን ያብዛል ሀሪፍ ቆይታ ነው እናመሠግናለን እሙ ማሻላህ በጣም የሚምር የልፍትሽን ውጤት በአይን ማየት ትልቅ ነገር ነው ደሞ ወልደሽ በቤትሽ የምትደሰችበት ልጆች የሚድጉበት ያድርግልሽ ማማዬ 🌹🌹🌹

  • @saratube7323
    @saratube7323 Před 8 měsíci

    ዋዉ በጣም ምርጥ ቤት

  • @samutube8551
    @samutube8551 Před rokem +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ መሺአላህ የኔውድ ኑሪበት ውለጂበት ክበጂበት የኔ መልካም እህት ❤❤❤❤

  • @halimatube9681
    @halimatube9681 Před rokem +1

    اسلم عليكم ورحمة الله وبركاته مشاءالله بتوفيق حبيبتي

  • @fanostube15
    @fanostube15 Před rokem +1

    አሰላሙእለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ መሸአላ ተባረከላህ አላህ በሰላም በፍቅር የምትኖሪበት ያድርግልሸ ውደ ሁላችንም በሰላም ላገራችን ያብቃን ያረብ አገራችነንም ሰላሟን ይመልስልን ያረብ 👍👍

    • @UmhawletTube
      @UmhawletTube  Před rokem +1

      አሚንንን ያረብ እናተም በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

  • @duratube
    @duratube Před rokem +1

    Wealeukum eselam emuye Mesha alah betam yamral wow

  • @tube3507
    @tube3507 Před rokem +1

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ

  • @lobabaali5497
    @lobabaali5497 Před rokem

    መሻአላህ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Před rokem +2

    አሰላሙአለይኩም ሸርር የኔዉድ እኳን ሰላም መጣሽ ጡሩ ቆይታነዉ ቀጥይበት🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖

  • @tube-pg1ze
    @tube-pg1ze Před rokem +1

    አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርክቱ ማሻአላህ እሙየ ያምራል ውለጂ ክበጂ የኢስላም ቤት ያድርግልሽ ሺ አመት ኑሪ

  • @seadahussne340
    @seadahussne340 Před rokem

    ማሻአላህ

  • @ZinetTubeSulula75
    @ZinetTubeSulula75 Před rokem +2

    ሀይቅ ነሽዴ ሀይቅ ውሀይጠፋል ግን አሪፍ ነው ቤቱግን የት ሰፈር ነው ያምራል

    • @UmhawletTube
      @UmhawletTube  Před rokem

      ቀቀዋ ነኝ ማማየ

    • @fudr.5623
      @fudr.5623 Před rokem

      @@UmhawletTube ወደሜ ሰፈረ መጣለሁ ከከከ

  • @Ekramwollotube
    @Ekramwollotube Před rokem +1

    Aeselemekem werehemeteleh webereket Emu yemewedesh aineken dehenemetesh mesheleh 🌷🌷🌷😍😍👍👍🇪🇹

  • @saadaseid
    @saadaseid Před 9 měsíci

    ማሻአላህ በደስታ የምትኖሪበት ያድሮግሽ የበር እና የሰራሚክ ዋጋ እስኪ ንነገሪኝ

  • @saenuttifea5548
    @saenuttifea5548 Před 10 měsíci

    ውዴ የጓዳው በሩን ስንትነው

  • @hagegjajsh7108
    @hagegjajsh7108 Před 11 měsíci

    Masha allah gobez tru serteshal

  • @user-qq4mw6sf4h
    @user-qq4mw6sf4h Před rokem +1

    ወላኩም ሰለም ዋራማቱላሂ ዋበራካቱሁ

  • @user-ou4fi5oq1z
    @user-ou4fi5oq1z Před rokem +1

    አድሰ ነኝ ለቤትሺ

  • @tamimatube4453
    @tamimatube4453 Před rokem

    አሰላሙአለይኩምወራህሙቱላሂወረካት ዉዉዉዉ🎉

  • @zumaiadrees2464
    @zumaiadrees2464 Před 6 měsíci

    ሀይቅ የት ሠፈር ነሺ እንተዋወቅ

  • @youtube6598
    @youtube6598 Před rokem

    አድስ ነኝ ለቤትሽ

  • @rabeaahmed819
    @rabeaahmed819 Před rokem +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እሙ እንደት ነሽ የሀይቅ ልጅ ነሽ እንደ

    • @UmhawletTube
      @UmhawletTube  Před rokem

      አወ ዉዴ ሀይቅ ነኝ

    • @rabeaahmed819
      @rabeaahmed819 Před rokem

      መሸአላህ መጣም ደስ ይላል እህቴ በርቺ አላህ ይጠብቅሽ የበረዳው ሰራሚክ በካሬ ስንት ነው ከቻልሽ ቪድዮ ስሪልን

  • @zenabsaira4560
    @zenabsaira4560 Před 8 měsíci

    የትነዉ

  • @user-fc1oo9bc9n
    @user-fc1oo9bc9n Před rokem +1

    ማሸአላህ ያምሬል ውዷ ምን ነው የሚባለው አሰራሩ ቤቱ

  • @user-dt8on7tb4p
    @user-dt8on7tb4p Před 8 měsíci

    ስንት ቆርቆሮ ሰራሽ ስንት ብር ፈጀብሽ ባጠቃላይ ዋጋውን ንገሬ ለብቻ ለብቻ ሳይሁን ቤቱን ከጅምሮ ባጠቃላይ ድምሩን ንገሪን ውዴ ሰብስክራይ አርጌሻለሁ

  • @user-yz2oz6fv4z
    @user-yz2oz6fv4z Před rokem

    ማሻአላህ። እህት ያምራል እኔም እየስራሁ ነው እድትነግሪኝ ሀይቅ ነኝ

  • @Tangut-iw1ny
    @Tangut-iw1ny Před rokem

    ጅግንነት ጥግ ድረስ እኮ ነውሽ የምወድሽ ግን ተናፍቀሻል ❤❤

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před rokem

    ሴራሚክ ለማሰራት ስትብር ይፈጃል ???

  • @aipnewfans4856
    @aipnewfans4856 Před rokem

    Assalamualaikum

  • @zahara487
    @zahara487 Před 9 dny

    ንገሪን የበሩን ዋጋ

  • @youtube6598
    @youtube6598 Před rokem

    እኔም ወረባቦ ቢስቲማ ነኝ ቤቴ ይለቅ እና

  • @user-hr9xp6ev1n
    @user-hr9xp6ev1n Před rokem +1

    ሀይቅ ነኝ በርሽን ያሰራሽበትን ቦታ ንገሪኝ እማ

    • @UmhawletTube
      @UmhawletTube  Před rokem

      እዚሁ ሀይቅ ቀቀዋ ነዉ ዉዴ

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 Před rokem

    የጭቃ ቤት ነዉ ቡለኬት

  • @user-lz9ky6gk9x
    @user-lz9ky6gk9x Před rokem

    ነገሪንዋጋውን

  • @seaditube1240
    @seaditube1240 Před rokem +1

    ውደ የውሰጥ በረ ለማሰራት ፈልጊ ነበረ ወረባቦ ነኝ ቁጥራቸውን ላኪልኝ

    • @UmhawletTube
      @UmhawletTube  Před rokem

      እሽ ማማየ እሰጥሻለሁ

    • @user-ei7jd7qp3t
      @user-ei7jd7qp3t Před rokem +1

      @@UmhawletTube አንድ የክላስ በር ስንት ነው እህት

  • @xoxo7068
    @xoxo7068 Před 10 měsíci

    ንገራኝ፡እኔእፈልጋለሁ፡በሩ

  • @nuriyettube500
    @nuriyettube500 Před rokem +1

    بسم الله الذي لا يضرُّ مع اسمه شيء في الأرض و لا في السماء و هو السميع العليم.
    بسم الله الذي لا يضرُّ مع اسمه شيء في الأرض و لا في السماء و هو السميع العليم.
    بسم الله الذي لا يضرُّ مع اسمه شيء في الأرض و لا في السماء و هو السميع العليم.

  • @user-qq4mw6sf4h
    @user-qq4mw6sf4h Před rokem +1

    ኡሙዬ አጋሪ ጋበሽ እንዴ ቻዉ ሰቲኝ

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t Před rokem

    ውድ እህቶቸ ደምሩኝ እደምራችኋለሁ