የጠፋው ልጄ ! - በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #kenatigar #naticomedy #natiabraham
    ይህ ቪዲዮ ከ Tewnet Media ጋር በመተባበር የተሰራ ነው !
    ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
    ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    instagram - / official_nati_abraham
    tiktok - nati_abraham

Komentáře • 345

  • @nati_abraham
    @nati_abraham  Před 2 lety +103

    ውድ ቤተሰቦቻችን ስለምታሳዩን ፍቅር እናመሰግናለን !
    ፈጣሪ ሃገራችንን ይጠብቅልን ! ሰላም ያርገን !!!

    • @tameshibru2649
      @tameshibru2649 Před 2 lety +2

      አሜን ናቲዬ ላንተም

    • @saronmekonen904
      @saronmekonen904 Před 2 lety +1

      አሪፍ ነዉ ናቲዬ የዛሬው፣፣፣

    • @meksudmehamed2579
      @meksudmehamed2579 Před 2 lety +1

      ናቲ እኔ በጣም ደብሮኛል ይቺ ሀገር ትሸጥና ድርሻዬን ሥጡኝ በቃ

    • @mekdimekdi4074
      @mekdimekdi4074 Před 2 lety +1

      ናቲዬ በዉነት ሁሌም ከቤቢ ጋ ሥራ

    • @burtikala6650
      @burtikala6650 Před 2 lety

      Ртѕоњпеош

  • @Mali-hr2zz
    @Mali-hr2zz Před 2 lety +196

    ከዚህ ልጅ ጋር አብረህ በደንብ ብትሠራ ያዋጣሀል በጣም ጎበዝ ልጅ ነው

  • @eyobzewde6548
    @eyobzewde6548 Před 2 lety +123

    ይኤ ልጅ ጥሩ አእምሮ ነው ያለው ,ምርጥ የልጅ አክተር እንደሚሆን አልጠራጠርም

  • @user-xe4ur2lk2z
    @user-xe4ur2lk2z Před 2 lety +38

    ወልደው ለሚጥሉ ትልቅ ትምህርት ነው : ልጆች ምን ያህል በፍቅር እንደሚሰቃዩ ማወቅ አለብን : አንዳንድ ቤተሰቦችም ልጆቻቸውን ለጉዲፈቻ ሰተው ውጪ እንዲሄዱ ሚያረጉት ለራሳቸው ጥቅም ነው ገና ለገና ልጄ ይረዳኛል ብለው ነው ይሄ ቪዲዮ ትልቅ ትምህርት ነው ሚያስተምረው : ልጆቻችሁን የፈለገ ችግር ቢኖርም እናንተው እጅ ላይ ቢሞት ነው ሚሻለው አሳልፋቹ ለሌላ ከምትሰጡ

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Před 2 lety +29

    እፍይ ማር የሆነ ልጅ እረ ናቲየ ሁሌም አብሮህ ይስራ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ

  • @furtunabelay465
    @furtunabelay465 Před 2 lety +28

    ወይ የኔማረ እድግበል ናቲ ይሄልጂ ድንቅ ልጆች አቅረቡት

  • @dubaidubai2048
    @dubaidubai2048 Před 2 lety +27

    የኔ ቅመም አፍ ሲጣፍጥ ሁሌ ከዚህ ጋ ብትሰራ የምር ደስ ይላል

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 Před 2 lety +26

    ደስ የሚል ልጅ አደበተ ጣፍጭ እድግ በል💕

  • @user-os7qs7pk6j
    @user-os7qs7pk6j Před 2 lety +32

    የልጁ ብቃት በእውነት ድንቅ ነው አንደበቱ ጣፋጭ ዋናው ፍቅር ነው አይ ናቲ 🤣🤣

    • @user-gl3mw4yk2z
      @user-gl3mw4yk2z Před 2 lety +2

      አባት ብቻነው የጎደለኝ አለ 👍👍

    • @mahermaher365
      @mahermaher365 Před rokem

      😂😂😂😂በጣም ደስ የሚል ልጅ

  • @samuel_arse
    @samuel_arse Před 2 lety +13

    ብቻ ምን እንላሌን እንደዝ አይናት ብላቴናዎችን ጌታ ያሳድግ ብለናል

  • @user-re5hu6ut9h
    @user-re5hu6ut9h Před 2 lety +34

    ፈላዋ በዋቃ😄😄😄 ናቲሻ በቀላሉ እንዳትፋታው ፈላውን። እበላሐለሁ አላለም😄😄😄

  • @teferalove7855
    @teferalove7855 Před 2 lety +35

    ፐ ይሄ ልጅ ትልቅ ቦታ ላይ እደሚደርስ እርግጠኛ ነኝ በርታ ናቲ

  • @amarewoldekidan9649
    @amarewoldekidan9649 Před 2 lety +8

    እንዴት አይነት ድንቅ ልጅ ነዉ እድግ በል

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 Před 2 lety +6

    ሊበላ? 😂😂😂😂
    ይህ ልጅ 1ኛ ደረጃ ምርጥ ተዋናይ ይወጣዋልና እባክህ ሁሌ አብሮክ ይስራ።

    • @nabylly
      @nabylly Před 2 lety

      ሊበላ 😁😁😁

  • @ertftg80
    @ertftg80 Před 2 lety +15

    ይሄ ህፃን ልጅ ብዙ መስራት ይችላል አቅም አለው አበረታቱት

  • @tame2480
    @tame2480 Před 2 lety +16

    የዚህን ልጅ ቤተሰብ ማወቅ እፈልጋሉሁ 😘😘😘😘

  • @Pazionbatch2K23
    @Pazionbatch2K23 Před 2 lety +32

    We need to see this kid on films 👏👏

  • @teferaasmerom5933
    @teferaasmerom5933 Před 2 lety +3

    ጀግና ልጅ !!! ብቃቱ በጣም ትልቅ ቦታ ሚደርስ ልጅ ነው ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃህ

  • @historytube4955
    @historytube4955 Před 2 lety +12

    አንደኛ ልጅ የምር ናቲ አብራችሁ ስሩ

  • @mhbirri7953
    @mhbirri7953 Před 2 lety +9

    ጣፋጭ የሆነ ህፃን ❤️

  • @kalkidankalkidan4663
    @kalkidankalkidan4663 Před 2 lety +3

    ልጁ ይችላል ማርያምንአብራችሁ ሁሌም ብትሰሩ ሁለታችሁም ትልቅ ደረጃ ትደርሳላችሁ

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Před 2 lety +3

    ጎበዝ ልጅነው በርታ አደበተ ጣፋጪ የሆክ ልጅነህ እድግ በል

  • @Love-kw5eg
    @Love-kw5eg Před 2 lety +2

    ወይኔ ጩጬው በጣም ደሥሥሥሥሥ የሚል በናትህ አርትውሥጥ ቀላቅሉት ችሎታ አለው

  • @danydany2357
    @danydany2357 Před 2 lety +2

    የእኔ ቅመም ልጅ እንዴት እንደሚያምርብህ ስታወራ የእኔ መልካም እድግ በልልኝ 🥰😍

  • @gashawgetahun6931
    @gashawgetahun6931 Před rokem

    ልጁንም ተጠቃሚ አድርገው… መጠቀም ብቻ አደለም ፡፡ በርቱ በጣም ትሩ ነው፡፡

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r Před 2 lety +8

    ወይጉድ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ አቡሽየ👏🙏

  • @elroe6259
    @elroe6259 Před rokem +3

    ጌታ እየሱስ በጥበብ ያሳድግህ ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ

  • @amuame2404
    @amuame2404 Před 2 lety +2

    ዋ ድንቅ ልጅ ነህ በጣም ደስ ይላኘል

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +2

    አረ ይሄ ልጅ ማር ነገር ነው አፉ ሲጣፍጥ እድግ በል የኔ ማር ❤😘ሑሌም ከሱ ጋር ስራ ናቲ

  • @tekestebelhu971
    @tekestebelhu971 Před 2 lety +1

    በእናቶች ቀን አባቱን መፈለግ አይከብድም ያማል ቅኔው
    እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰን

  • @yonitaa953
    @yonitaa953 Před 2 lety +4

    ድንቅ ተዋናይ ነው ልጁ በደንብ ስሩ ናቲ

  • @semiraali4016
    @semiraali4016 Před 2 lety +2

    ዋው በጠም ደስ የሚል ልጅ ነው እድግ በልልን የኔ ማር😍😍

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Před 2 lety +2

    ይህ ቅመም የሆነ ልጅ 😘😘😘

  • @tenshutenshu7344
    @tenshutenshu7344 Před 2 lety +2

    ናቲዬ ይሄን ልጅ ሁል ጊዜም አሰራው ምርጥዬ ልጅ

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa5587 Před 2 lety +2

    የምገርም ልጅ ነው ምርጥ ብቃት እለው

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 Před 2 lety +1

    ገራሚ ልጅ ትልቅ ተስፋ አለው ተስጦው ከላይ ነው

  • @user-oc7hh3yv4e
    @user-oc7hh3yv4e Před rokem +2

    Haha ያባትነት ፍቅር እርቦኝ ነው ያደኩት አሁን እበላካለሁ... ያበደ ነው

  • @sarahjesusislord3495
    @sarahjesusislord3495 Před 2 lety +4

    , you guys are gorgeous. This 👦 boy is very cute.. Nati is an excellent character 👏 👌 👍

  • @bura7009
    @bura7009 Před 2 lety +1

    ህፃኑ ልጅ ጎበዝ ነው አግዘው ።

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 Před 2 lety +2

    ልጅ እያለሁ አላለም 🤣🤣🤣
    ጣፋጭ የሆነ ልጅ 🥰🥰

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 Před 2 lety +5

    በጣም ደስ የሚል ልጅ ያሳድገው 🤩💝

    • @nabylly
      @nabylly Před 2 lety

      😁😁😁😁😁

  • @user-pr2cn4pb5n
    @user-pr2cn4pb5n Před 2 lety +10

    ጣፋጭ💔💔💔👈

  • @user-ug9xs6sy5i
    @user-ug9xs6sy5i Před 2 lety +2

    አቢየ በቅለህ ነው የተገኘኸዉ ይሉኝ ነበረ አላለም😀😀😀

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Před 2 lety +1

    ወይኔ ይህ ህፃን ደሥሥ ሲል አረ ተው ናቲ ምናለ ነኝ ብለሄው ደሥሥ ቢለው

  • @user-uv1fe3ft9f
    @user-uv1fe3ft9f Před 2 lety +1

    ይህ ልጅ አድጎ ምርጥ አክተር እደሚሆን አልጠራጠርም

  • @sara-tm9uy
    @sara-tm9uy Před 2 lety +6

    አሸይይ እለተው ልጁ አፉ ሲጣፍጥ 😍❤

    • @atzion9230
      @atzion9230 Před 2 lety

      እረ በስምአብ እሼይ የሚለውን ቃል ዛሬ ገና አየሁት በፅሁፍ 😂

    • @sara-tm9uy
      @sara-tm9uy Před 2 lety

      😃😂ምነው

    • @atzion9230
      @atzion9230 Před 2 lety

      @@sara-tm9uy እረ ምንም

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety

      🙏🤣🤣

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij Před 2 lety +3

    የተመታ ነው ይሄ ልጅ አባዬ🤣🤣🤣

  • @zaidsamid9870
    @zaidsamid9870 Před 2 lety +2

    ናቲ ቀጥልበት በርታ ልጂ ደግሞ አፉ ሲጣፋጥ

  • @meronnahom1975
    @meronnahom1975 Před 2 lety +1

    ናቲ ይሔን ጩጫ ያዘዉ ምርጥ ልጅ ነዉ ,,,,,አጨራረስ ላይ ግንንንንን

  • @hayderyemir1719
    @hayderyemir1719 Před 2 lety +9

    ጣፍጭ

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Před 2 lety +11

    Little boy is so adorable 🥰 bir ))))

  • @lovemyself5874
    @lovemyself5874 Před 2 lety +2

    ስውደው ህጻኑ ደስ ሲል 😂😂😂🤣🤣🤣

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +1

    😁😁ወይኔ የአባትነት ፍቅር እልቦኝ ነበር እበላካለው 💝ምፅ 🤣

  • @opentube5962
    @opentube5962 Před 2 lety +5

    The boy is very talented!

  • @kokikoki2195
    @kokikoki2195 Před 2 lety +1

    የኔ ቆንጆ እድግ በል ፍቅርኛ መሰልኩክ ወይ አላለም አይናቲ😁😁

  • @user-jq1oq2bx4m
    @user-jq1oq2bx4m Před 2 lety +2

    የኔ ጣፍጭ ልጂ ሲያምር

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem

    ናቲዬ ትንሽ ቆይቶ ይቦንሳል ❤💝ባይ ነኝ እድግ በል አባቴ ሲያምር እኮ ናቲዬ በደንብ ያዝልን ይችላል የምር በዚህ እድሜው አእምሮው 💝👌🌹

  • @user-dp1zc4ud2p
    @user-dp1zc4ud2p Před 2 lety +2

    የአባትነት ፍቅር ተርቤ ነው ያደኩት 😭😭😭

  • @user-pf8so8ue6z
    @user-pf8so8ue6z Před 2 lety +3

    ከአባት ብለጥ ነው አይደል ምባለው ልጅ ስመረቅ ከአባትክ ብለጥ ቤብ😍

  • @anshaebrahim2478
    @anshaebrahim2478 Před rokem +1

    ማነዉ እንደኔ ሁሌየ እያየ እሚሰቀዉ😂😂😂😂

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 2 lety +4

    ልጁ ግን ይዉጣ በደምብ ይታይ ወደሚዲያ ችሎታ አለው 😘👍🙏🙏

  • @mahlettadesse1275
    @mahlettadesse1275 Před 2 lety +1

    Hahahaha የኔ ጣፋጭ ልጅ ስወድህ እደግ

  • @lillyl4262
    @lillyl4262 Před 2 lety +6

    The boy is so cute 🥰

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Před 2 lety +2

    👌💗 እደግልን ብቃት እሸቱ አላየውም ትልቅ ደረጃ ይደርሳል አፈ ማር 💗❤👌
    ናቲ 😂😅😂 አባየ 😅😂😂😂

  • @murshidatube1147
    @murshidatube1147 Před 2 lety +1

    ሁሉም ነገር በፎቶ ነው 😅😅👌ጩጬው ግን ዋው ነው ወረበል

  • @userd42
    @userd42 Před 4 měsíci

    ሁለታችሁም,ደስ,የምትሉ,ናቲ,በሳቅ,ነው,የምትገለው,ሐይለኞ,ኮሚክ,ይመችህ

  • @getachewtolcha3933
    @getachewtolcha3933 Před rokem

    ድንቅ ጣፋጭ ጎበዝ ልጅ

  • @user-tj9hz9wq9f
    @user-tj9hz9wq9f Před 2 lety +1

    ጎበዝ እድግ በል የኔ ጣፋጭ እዮብን ተክክተሃል

  • @birhan5110
    @birhan5110 Před 2 lety +2

    ወይይይ ዬና ጣፋጭ አፉ እንዲት እንደሚጣፍጥ እድግ በልልኝ 😀😀😀😘😘😘😘😘

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d Před rokem

    በስከመጨርሻው ወይኔየኔሚስኪን እዳውገዘብየሌለውሰው እደስውአይቆጠርም አይአዱኒያ

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 Před 2 lety +6

    አረ ልጁ ሌላ ታሪክ ውስጥ ነው 😘🤔 ፡አሁን ይሄ ምርጥ ልጅ ነው፡ ሙዝ በዳቦ ብቻ እንዲበላ አቢይ የፈረደበት !?

  • @tedytesfsye9688
    @tedytesfsye9688 Před 2 lety +5

    I like this baby 🤩🤩

  • @eliseykimemeeliseykimeme5891

    እርፍ ናቲዬ ሁለቴ ተገለበጥክ እኮ🤣🤣🤣🤣❤

  • @unkn5033
    @unkn5033 Před 2 lety +1

    በጣም ተሰጥኦ ያለው ልጅ ነው

  • @biruktawithabib2810
    @biruktawithabib2810 Před 2 lety +2

    ናቲሻ ለዚህ ልጅ መንገድ ሆነው እባክህ ትልቅ ቦታ መድረስ ይችላል ጎበዝ ነው

  • @mikiyasbirhanu5554
    @mikiyasbirhanu5554 Před 2 lety +1

    ere andebete mare egezabhare yebarekewe kesugare hulem sera]]

  • @lidet230
    @lidet230 Před 2 lety +1

    teweldeh aydelem bekleh new 😂😂 i am dying here

  • @medinatube2080
    @medinatube2080 Před 2 lety +2

    የሚጥሚጣ ዘመን ልጁ ብቻው አይደለም ሊሞሪ ተገጥሞበት ነው አረ ፍጥነት

  • @tedbirr12344
    @tedbirr12344 Před 2 lety +2

    Woyen eha hetsane uuu

  • @user-cr6mb1ge4m
    @user-cr6mb1ge4m Před 2 lety +4

    ሆ የዛሬ ልጅ ከውስጡ ትልቅ ሰው ያለ ይመስላል😂😂😂

  • @user-tk2lv6xf4n
    @user-tk2lv6xf4n Před 2 lety +1

    ድንቅ ልጅ ነው

  • @mahiyoutube4337
    @mahiyoutube4337 Před 2 lety

    የኔ ጣፋጭ🥰🥰🥰🥰

  • @gion_beatz2038
    @gion_beatz2038 Před 2 lety

    bro am in luv with this kid

  • @user-lb3bj1xs9u
    @user-lb3bj1xs9u Před 2 lety +1

    ወይኔ የልጁ ትወና🙊 እሸቱ አላየውም እንዴ🤔

  • @helenalove2482
    @helenalove2482 Před 2 lety +1

    ዋው ጎበዝ ልጅ እድግ በል

  • @natnaeldesta2447
    @natnaeldesta2447 Před rokem

    Natiyee temechegnalek💓😂😂 felaw demo yeleyal

  • @user-nj2nc3xf1l
    @user-nj2nc3xf1l Před 2 lety +2

    በቅለህ 🤣🤣🤣🤣

    • @halimaseid5226
      @halimaseid5226 Před 2 lety

      ጊዮን በቅንነት ደምሩኝ በቅንነት እመልሳለሁ

  • @MM1997.
    @MM1997. Před 2 lety +1

    Yehe lej siyawera melasu betam new des milew 😂😂

  • @user-fg7rl6yt7u
    @user-fg7rl6yt7u Před 2 lety +1

    በእዉነት አስተማሪመለክትነው

  • @mohammedkhirfan4579
    @mohammedkhirfan4579 Před 2 lety +2

    ኤሬ ኦኦኦ ናት በአንድ አፍ ሁለት ቃል 😆😆😆😆😆

  • @asyasaid333
    @asyasaid333 Před 2 lety +1

    ቁስሌን ነካችሁት የእኔን ታሪክ ነው

  • @feyselabdo2660
    @feyselabdo2660 Před rokem +1

    ልጁበጣምጎበዝነውበርቱ

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 Před 2 lety

    ኡፍፍ አፊ ሲጣፍጥ አላህ ያሳድግህ 🌹🌹

  • @mengstuzelealem5458
    @mengstuzelealem5458 Před 2 lety +1

    ሃሃሃሃ እኔኮ ፈላው ነው የሚገርመኝ

  • @rahmayeallahbariya1792
    @rahmayeallahbariya1792 Před 2 lety +1

    እሳት የላሰ ልጅ😂😂😂

  • @user-in3ds1ju2f
    @user-in3ds1ju2f Před 2 lety

    የእኔ ጣፋጭ❤❤🇪🇹🇪🇹

  • @mehamednurdawid15
    @mehamednurdawid15 Před 2 lety +1

    Waw meret lej woooooooooo

  • @gelilanegash7913
    @gelilanegash7913 Před 2 lety +1

    The boy is so cute 💕💕

  • @abrehamermias7302
    @abrehamermias7302 Před 2 lety +1

    ኧረ ናቲ ሁሌም ከዚህ ልጅ ጋር ስራ የሚገርም ተዋናይ ነዉ Please አሳድገው

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 Před 2 lety +1

    ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! አይገርምም ልጆቹ እናታቸዉ ሆድ ነዉ እንዴ ወሬ የሚማሩት የእነሡን ሲሶ ማዉራት አልችልም እኔ