Video není dostupné.
Omlouváme se.

የፍቅር ፈተና ! - በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 02. 2022
  • #kenatigar #naticomedy #natiabraham
    ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
    ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    instagram - official_nati_abraham
    tiktok - nati_abraham

Komentáře • 384

  • @nati_abraham
    @nati_abraham  Před 2 lety +79

    ውድ ቤተሰቦቻችን ከፈለጋችሁኝ
    Instagram - official_nati_abraham ታገኙኛላችሁ !!!
    ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን !!!

    • @umerahmed8208
      @umerahmed8208 Před 2 lety +1

      Hahaha ww3

    • @mechegiya4247
      @mechegiya4247 Před 2 lety +1

      ባሌኮ ሞተ ሚስት ልትል አትችልም ምንም ባታዝን ልትጮህ ወይም ለውሽማዋ ቶሎ ና ነው የምትለው ለባሏ ባታዝን ሬሳ በራሱ ያስደነግጣል

    • @user-hy1xt8du4c
      @user-hy1xt8du4c Před 2 lety

      እኝክ አሁን ይች ህድይ ናት ሀበሻ እራቁቶን

    • @user-rn2fy4no5v
      @user-rn2fy4no5v Před 2 lety

      czcams.com/video/muK60_pozTs/video.html

  • @samuel_arse
    @samuel_arse Před 2 lety +42

    wow ናት የሚገርም ትምህርት ተባረክ ፊትህ ለሳውዲ እስረኞች እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን::

    • @Brook7
      @Brook7 Před 2 lety +1

      ሀበሻ BP (blood pressure) ቼክ አያደርግም ማለት ነው? 🙈🙈🙈🙈🙈

    • @selman456
      @selman456 Před 2 lety

      czcams.com/video/g4qB_ZpzSkM/video.html

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 Před 2 lety +22

    ሰላማችሁ ይብዛ የኢትዮጵያ ልጆች እረ ናቲ ትወናህ ያስቃል። በእዉነት ትችላለህ

    • @abentertaiment2564
      @abentertaiment2564 Před 2 lety

      🛑ስለ ሳውዲ ስደተኞች ሰቆቃ መፍትሄ ተሰጠ🛑
      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ czcams.com/video/DO5_ypW4y2M/video.html

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 Před 2 lety

      ወሎ ደሴ በቅንነት እንደማመር ዉዴ

  • @pubghabeshsa4957
    @pubghabeshsa4957 Před 2 lety +34

    ውሽማው ልጅ አስተታየቱ ያስቃል 🤣አሪፍ ትወና ነው 👏

  • @khadijahussein7630
    @khadijahussein7630 Před 2 lety +27

    ክክክክክክክክክክ
    ናቲሻ የዛሬው ያበደ ነው ትልቅ ትምህርት ነው በርታልን

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን??? እ ውዴ??

  • @procell803
    @procell803 Před 2 lety +10

    ዋው ለየት ያለ ነው ቀጥልበት

  • @addispro2438
    @addispro2438 Před 2 lety +6

    ፀጋ ተልከሰከሰች

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 Před rokem +3

    ልትበላ አፍር ያስበላህ 😂😂😂😂

  • @therapysounds9542
    @therapysounds9542 Před 2 lety +8

    ደሞ ናቲሻ ይላል hahaha የሌባ አይነ ደረቅ

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety +1

      የኔ ውድ ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን??? እ ውዴ??

    • @selman456
      @selman456 Před 2 lety

      czcams.com/video/g4qB_ZpzSkM/video.html

  • @tube5930
    @tube5930 Před 2 lety +9

    የምግብ የትምህርት ወጪ እኔን ነው የሚመስለው 😂😂😂😂😂

  • @hipaaqali7237
    @hipaaqali7237 Před rokem +2

    I from somali ethiopia jigjiga best youtube keep giong❤

  • @user-lj8np6tx2s
    @user-lj8np6tx2s Před 11 měsíci +2

    የመኪናቁልፍአ ላለይም😂😂😂😂😂

  • @AbdulAziz-vr8mi
    @AbdulAziz-vr8mi Před 2 lety +5

    ፀጋ ሠላምሽ ይብዛ 😂😂😂 ናቲ 👍❤️✌️😂😂

  • @azebabebe6985
    @azebabebe6985 Před 2 lety +5

    😂😂😂😂 ወይ ናቲዬ ይመችህ የምታመጣው ነገር ሁሉ ይገርማል በርታ የሐገሬ ልጅ

  • @user-nu2cc2es8g
    @user-nu2cc2es8g Před 2 lety +7

    ዉይ በጣም ይቅርታ ተነሳሁበችሁ🤣🤣🤣🤣

  • @bruuk2030
    @bruuk2030 Před 2 lety +9

    ናቲ ግን በ ማርኬቲንግ ነው የተመረቕከው ወይስ በ ኮሜዲ ክክክክክ bravoo

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን??? እ ውዴ?

  • @Love-et1ul
    @Love-et1ul Před 2 lety +4

    ትንሽ አትጠብቂም ክክክክክክ

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 Před 2 lety +4

    ወይ ናቲ የትምህርት ቤቱና ዳይፕሩ ቁርጥ እኔን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kanjukanju5738
    @kanjukanju5738 Před 2 lety +2

    ናቲዬ ስወድህ ካንተ ጋር ብኖር እህልም ውሀም አይጠማይ እረ እንደው እራሴንም አያመኝ❤❤❤🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hnandahab3103
    @hnandahab3103 Před 2 lety +8

    የሳቄ ምጭ ናቲዬ ስወድህ🥰

  • @abeltekleab5502
    @abeltekleab5502 Před 2 lety +7

    Natty we love ya so much....big respact

  • @mn-zh7we
    @mn-zh7we Před 2 lety +8

    ይሄስ በህንድም ፊልም ያልታየ ነው😍

  • @azebgizaw3849
    @azebgizaw3849 Před 2 lety +2

    ዋው ናቲዬ ገራሚ ስራ ነው በርታልን!:

  • @Love-et1ul
    @Love-et1ul Před 2 lety +3

    ጋለሞታ አለ ክክክክክክክክክ

  • @sayzos9315
    @sayzos9315 Před 2 lety +24

    የውሽማው ፈጣጣነት ያበደ ነው 😂። ለአዳር እኮ አጣፍጦ እሚልክ ነው እሚመስለው። በዘራችሁ አይድረስ የተባለው ውሽማ ኢሄ ነው መሰለኝ። ማነህ ባለ ቁ'ላው። 🤣

  • @tig1498
    @tig1498 Před 2 lety +2

    ሥምሽንቄሥይጥራው🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 Před 2 lety

    ትልቅ ትምህርት ነው።የዘመኑን ሰው ወንድምሆነ ሴት ሰናምን ተጠቅቀን መሆንአለበት።በተለይ ገዘብ ሰለገዘብ የሚያወሩ ሁልግዜም ሰለንብረት እዴትእናድርግ?እያሉ በሚያወሩ የፍቅር አጋሮቻችሁ ን በአይንቁራኛ መገመት መከታተል ያሰፈልጋል መገመት መአበብ አይለያችሁ በተለይ ወደውጭ ሀገር አግብታችሁ የምትወሰዱ ሴት ባል ያልሸው በጣም ወንዶች የውጩን ኑሮ በትዳር ለመኖር አይፈልጉትም ንብረት ይዞ ወደአገር ቤት ተመልሰው ምግብ ቤት የተለያየ ነገር መክፈት ሰለሚፈልጉ ለወንዶች ኢትዮጵያ ያማረች ሰለሆነች ብዙ ሴት ውጭ ሀገር አግብተው ወሰደው ንብረትዋን ሙልጭ አድርጉ ተመልሶ ቤት የሚሰራው ብዙ አሰመሳይ ሰለጠንኩ ባዮች ሞልተዋል ጥንቃቄ!!በዛው ተቃራኒም የሰለጠኑ ሴቶች የሚባሉ ባህል ሀይማኖት የማይሰማቸው ሴት እህቶቻችንም ት በትዳር በውጭ ሀገር ጥንቃቄ!!!

  • @user-ke2lt6ql5m
    @user-ke2lt6ql5m Před 2 lety +4

    ክክክክክ ቱ ድለድግ ወደታች ስወርድ ኮመንተሮች ፀጋ ተልከሰከሠች እያሉ አስቸገሩ ወላ በሳቅ

    • @abentertaiment2564
      @abentertaiment2564 Před 2 lety

      🛑ስለ ሳውዲ ስደተኞች ሰቆቃ መፍትሄ ተሰጠ🛑
      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ czcams.com/video/DO5_ypW4y2M/video.html

    • @selman456
      @selman456 Před 2 lety

      czcams.com/video/g4qB_ZpzSkM/video.html

  • @melitube1216
    @melitube1216 Před 2 lety +1

    አየ ናቲየ ሁልግዜም እንዳስደመምከኝ አለህ በርታልኝ 😂😂

  • @user-ew5mj5ec6o
    @user-ew5mj5ec6o Před 2 lety +3

    ትችላለህ 😍😍😍😍

  • @fetabelu4858
    @fetabelu4858 Před 2 lety +3

    ፀጋ ተልከሰከሰሽ😄😄😄😄

  • @bobman8546
    @bobman8546 Před 2 lety +3

    የጸጋ ታሪክ

    • @abentertaiment2564
      @abentertaiment2564 Před 2 lety

      🛑ስለ ሳውዲ ስደተኞች ሰቆቃ መፍትሄ ተሰጠ🛑
      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ czcams.com/video/DO5_ypW4y2M/video.html

  • @meseretteshome8731
    @meseretteshome8731 Před 2 lety +2

    የሳቄ ምንጭ ስወድህ በርታ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety

    ወይኔ አስተያየቱ ውሽምየው 😀😀😀ናቲየ በርታ በጣም ልዩ ነው

  • @zabibaa
    @zabibaa Před 2 měsíci +1

    ፈተናት ይገረማል አይ እኛ ሴቶች

  • @bizuneshdibabatube3793

    በእውነት በጣም አስታማሪ ቪዲዮ ነው ናትዬ እናመሰግናለን በርታልን

  • @EssentialEnglishConversation

    ይሄኔ እኮ ስለኔ ነው አላለም ፣ እየተቀላቀልን ውዶች

  • @sof8617
    @sof8617 Před 2 lety +2

    ወይጎድ ጭካኔ ፍቅር በገዘብ እሚሸጥበት ያሳዝናል😥😥😥

  • @dejenugizachew4119
    @dejenugizachew4119 Před 2 lety +1

    ኡኡኡ ፀጋ ተልከሰከሰች ..አንተ ነህ ባለ.........ክክክ

  • @sinenwakjira3170
    @sinenwakjira3170 Před 2 lety +4

    I can't stop laughing 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @zahrahussein588
    @zahrahussein588 Před 2 lety +2

    ወይኔ ተነሳሁባችሁ አላለም

  • @HiwotAlemayew
    @HiwotAlemayew Před 7 dny

    በሥማም አልሽ😂😂😂

  • @HEYATN-hs7cu
    @HEYATN-hs7cu Před 5 dny

    ሊበላ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +8

    ሰራልሽ 🤣የሞትክ መስሎኝ 🤣ይቅርታ ተነሳሁባቹ 😁😁ይቺ ደፋር አምስት ዓመት ማገጠ ች 👊👊ግባላት 😁😁😁😁😁

  • @Love-et1ul
    @Love-et1ul Před 2 lety +2

    ክክክጅክክክክክ ወየሁ

  • @sadatmesayabraham3670
    @sadatmesayabraham3670 Před 2 lety +2

    wow good lesson thank you 🙏🏼

  • @bekoshorts2874
    @bekoshorts2874 Před 2 lety +5

    ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ሳካላችሁ በያላችሁበት ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በምትኖሩበት ሀገር ሰላምን እጅ ክፉን አያሰማችሁ💚💛❤🙏ሰብስክራይብ አድርጕኝ

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 Před 3 měsíci

    Procces Lay Nat😂😂😂

  • @user-df8jy6im2b
    @user-df8jy6im2b Před 2 lety +1

    You are the best one bro I really enjoyed your video all the time plz keep it up

  • @consciousLife777
    @consciousLife777 Před 2 lety +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ላንቺ ብቻ የተመደበ።

  • @izakefekersmartabiiifeker4148

    ጭራሽ ያቆላምጠኛል 😂😂😂😂

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን??? እ ውዴ??

  • @collectionvideos9970
    @collectionvideos9970 Před 2 lety +3

    ይሄ ልጅ ይመቸኛል

    • @bubu3410
      @bubu3410 Před 2 lety

      Samiyee

    • @selman456
      @selman456 Před 2 lety

      Yes czcams.com/video/g4qB_ZpzSkM/video.html

  • @hope2633cu
    @hope2633cu Před rokem

    Kkkkk 😆🤣🤣😄 Nati merti lijjjachen yemer

  • @user-cg6pz7ve9f
    @user-cg6pz7ve9f Před 2 lety +1

    ፀጋ ተልከሰከሰች ክክክክ

    • @user-ke2lt6ql5m
      @user-ke2lt6ql5m Před 2 lety

      Kkkk ፀጋ ፅናቱ ይስጥሽ

    • @abentertaiment2564
      @abentertaiment2564 Před 2 lety

      🛑ስለ ሳውዲ ስደተኞች ሰቆቃ መፍትሄ ተሰጠ🛑
      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ czcams.com/video/DO5_ypW4y2M/video.html

  • @lideyalidumohammed8392
    @lideyalidumohammed8392 Před 2 lety +2

    ትመቸኛለህ በቃ ናቲያችን

  • @toptube856
    @toptube856 Před 2 lety +1

    ያቆላምጠኛል 🤣

    • @selman456
      @selman456 Před 2 lety

      czcams.com/video/g4qB_ZpzSkM/video.html

  • @hailekahsay6548
    @hailekahsay6548 Před rokem

    Kkkkkk አሪፍ ትወና ነው

  • @samiteketay3123
    @samiteketay3123 Před 2 lety +3

    ሰላምህ ይብዛ 😍

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 2 lety

    የታባሽ😂😂😂😂አንቺ ጋለሞታሀሀሀሀሀ ናቲሻ ይዘህ ምትመጣው አይዲያ አሪፍነው ዋው👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 2 lety +1

    እክክክክክክክክ ምናለ፡የሞተ፡ሰው፡ቢነሳ

  • @user-rs9pm1og7s
    @user-rs9pm1og7s Před 2 lety

    አረ እደዝች አይነት ሴትየለም ክክክክክ

  • @alekajifar6303
    @alekajifar6303 Před 2 lety +1

    ውይናቲ የስረህን ይስጥህ 😭😭😭

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 Před 2 lety +1

    😁😁😁ወደዉ አይስቁ

  • @bestelotgirmay8538
    @bestelotgirmay8538 Před 2 lety

    ጥሩ ትምህርት ነው የምትሉ ኮማቾች ግን 🤣ምን አስባችሁ ነው😜

  • @yabsil7425
    @yabsil7425 Před 2 lety

    በአባ ገብረ መስቀልእፀ ደብዳቤና መስተፋቅር ሥራ የተፈተኑ እና የተረጋገጡ ጥበቦች እና
    ባህላዊ ህክምና
    1, # መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ)
    2, # ለቡዳ (በዳ ለበላው ማስለቀቂያ እና ማስለፍለፊያ)
    3, # ለቁራኛ (አብሮ ላደገ ሰይጣን ማስለቀቂያ)
    4, # መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)
    5, # ለጋኔን (ጋኔን ለያዘው ማስለቀቂያ)
    6, # ለፀር (ለጠላት)
    7, # ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
    8, # ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል)
    9, # ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)
    10, # ለመፍትሔ_ሀብት (ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
    11, # መስተፋቅር (ለሁሉም እንዲወደን ና የትዳር አጋር ጋር
    12, # ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
    13, # ለሁሉ_ሰናይ(ያሰብነው እንዲሳካልን)
    14, # ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ
    15, # ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)
    16, # አምጽኦ_ብእሲ ወብእሲት(የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች
    የሚያስገኝ(
    17, # ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
    18, # መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው
    የሚያመጣ)
    19, # መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
    20, # ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
    21, # ለልሳነ_ሰብእ (ድምፅ የሚያሳምር)
    22, # ለበረከት(በቤታችን ጥሩ ነገር እንዲሞላ)
    23, # ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
    24, # ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)
    25, # ጸሎተ_ዕለታት (ለራስም ሆነ ለሰው ዕለት ዕለት የሚደገሙ ጸሎቶች
    ለብዙ አይነት ችግር)
    26, # ለኵሉ_ግብር (ማንኛውንም ስራ ስንሰራ እንዳይደክመን)
    27, # ለንባብ (ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ)
    28, # ለከበሮ (ከበሮ ስንመታ ሰው ደስ እንዲለው የሚያረግ የሚያደምቅ)
    29, # ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ
    መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ)
    30, # ለሙግት (በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያረግ)
    31, # ለሰላቢ (ለማንኛውም እኛ ሳናውቅ ንብረታችንን በምትሀት ለሚወስድ
    ድግምተኛ መከላከያ መጠበቂያ)
    32, # ለስንፈት
    33, # ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ
    እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
    34, # አስምሮ_ጥበብ (ጥበብ የሚያሰምር በጠልሰም የሚሰራ)
    35, # ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ
    የሚያረግ)
    36, # መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)
    37, # ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር
    እንዳይዘሙት የሚከለክል)
    38, # ለበረድ ( አዝመራችን በበረዶ እንዳይመታ የሚጠብቅ)
    39, # ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ)
    40, # ዕፀ_አንግሥ (ዕፅ ስንቆርጥ አመት እንዳይሽርብን ጠብቆ የሚያቆይ)
    41, # መስተ_ሐስር ለሴት(ሚስት ወደሌላ እንዳትማግጥ የሚያስር)
    42, # አፍልሆ ( ያለ እሳት በድግምት ፈልቶ የሚጠጣ ለትምህርት የሚረዳ)
    43,# ለእጣ ማለትም ለዕቁብ፣ቢቲንግ፣ለሎተሪ እና ለቁማር እነዚህን እና ለመሳሰሉት
    መፍትሔ እንሰጣለን።በሀገር ውስጥም ሆነ ውጭ ያላቹህ አገልግሎት እንሰጣለን።በቀላል
    ችግር መፍትሔ ላጡ ሰዎች ይደረስ ዘንድ like እና share በማድረግ ለሌሎችም
    እናድረስ………
    አድራሻ፦ድባጤ ወረዳ ሽናሻ ሰፈር
    ስልክ 0933583398 በኢሞ 0928552323

  • @agrshaalj1390
    @agrshaalj1390 Před 2 lety

    ክክክክ ሞት እንደዚኽ ከሆነማ ይኸ ትክክልኛ እዉነትነዉ እኛ አብዞኙቻችን እንደዚህ ነን ሰዉከሞተ እናለቅሳለን ገዘብካለን ሰዉየዉን እረስተን ገዘቡንማሰብ እንጀምራለን ይገርማል ይኺ እንደቀልድሆነጅ እዉነትነዉ

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 Před 11 měsíci

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂are natty 😂😂😂😂😂😂😂😂gedelkegn besake😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kemilaadissu4538
    @kemilaadissu4538 Před 2 lety

    ውይ ናቲየ በጣም ደስ ይላል አንቺ ደፈር ውሽማሽን ይዘሽ ከናቲ ጋ ደፈር አይ ሴት

  • @habeshatv5360
    @habeshatv5360 Před 2 lety +1

    ቻው ወጣቶች የዛሬ ኗሪዎች የነገ ሟቾች

  • @asmeromyosief5213
    @asmeromyosief5213 Před 2 lety +1

    Welcome nati 💯💯💯

  • @zeinazizi5759
    @zeinazizi5759 Před 2 lety

    ዋውውው.የዛሬው.በጣሞ.የአምራለ.አንድኛ😂😂😂😂😂😂

  • @seifu...tube5945
    @seifu...tube5945 Před rokem

    የዉሽመዉ አሢታያያቱ የሢቀል፧🤣🤣🤣🤣🤣

  • @endris5178
    @endris5178 Před 2 lety +1

    በገዛጁ🤣🤣🤣🤣

  • @honey48757
    @honey48757 Před 2 lety

    Tsega Telkesekech Part two 😂🤗😂😂😂😂😂

  • @Rahma_Abdoo
    @Rahma_Abdoo Před 2 lety +1

    😁 የናቲ መንፈስ😆 የሳቅ መንፈስ
    ናቲ አልሞትክም እንዴ? 😅😂🤣
    ይቅርታ ተንስቸ ረበሽኳችሁ 😁😜😆

  • @EndriasEndrias-yw9qz
    @EndriasEndrias-yw9qz Před 5 měsíci

    አስተማሪ ነው

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před rokem

    ክክክ ጡሩ ዘደ.

  • @user-ht1em6nz7t
    @user-ht1em6nz7t Před 2 lety +1

    እንኳ አደረሣችሁ ለአብይ ጾም ።ዊይ ናቲ እኔም ደነገጥኩት

    • @tig1498
      @tig1498 Před 2 lety

      እኳንአብሮአደረሠነ💚💚💛💛❤️❤️

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 Před 2 lety

    ያበደ ነው ክክክክክክ

  • @shutup1682
    @shutup1682 Před 2 lety +2

    የዳይፐር ወጭው እኔን ነው የሚመስለው ሃሃሃ ወይ ናቲ

  • @yohannesghilay5297
    @yohannesghilay5297 Před 2 lety

    Betam Arif nati man

  • @Jackson-arada
    @Jackson-arada Před 2 lety

    ተነሳሁባችሁ 😂😂😂😂

  • @gebeyehushanko1684
    @gebeyehushanko1684 Před 2 lety +1

    Verry amazing

  • @tysonekisiaa8547
    @tysonekisiaa8547 Před měsícem

    Taho😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @rlove7199
    @rlove7199 Před 2 lety +1

    ዎይኔ እንደዝ መልበስ እንዴት እንደ ምየሥጠለኝ

  • @sitsettube8526
    @sitsettube8526 Před 2 lety

    ክክክክክ ወየዉ

  • @haftamuteshale5019
    @haftamuteshale5019 Před 2 lety

    good nati ilove you 😘😘😘😘😘😁😁😁🤣🤣🤣🤣🤣😂

  • @consciousLife777
    @consciousLife777 Před 2 lety

    እግሩ ቀጥ ብሎ ቁጭ ብሎ😂😂😂

  • @wllg3485
    @wllg3485 Před rokem

    ያስቃል

  • @zegelilatube
    @zegelilatube Před rokem +1

    😂😂😂😂😂

  • @fekaduassefa5385
    @fekaduassefa5385 Před 2 lety

    ይመቻቹ! ይህቺ ቃልህ ትመቸኛለች

  • @Tube-nd9ip
    @Tube-nd9ip Před 2 lety +5

    ባሌ ፈቶኝ እያለቀስኩ ነው እስኪ ልየው??

    • @user-xg5my7nu8x
      @user-xg5my7nu8x Před 2 lety

      ተማለሱ ማሬ

    • @user-zz9uv8ky3h
      @user-zz9uv8ky3h Před 2 lety +1

      አይዞሽ ውድ

    • @abentertaiment2564
      @abentertaiment2564 Před 2 lety

      🛑ስለ ሳውዲ ስደተኞች ሰቆቃ መፍትሄ ተሰጠ🛑
      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ czcams.com/video/DO5_ypW4y2M/video.html

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792

    Eden miwedew manew natin ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @furtunabelay465
    @furtunabelay465 Před 2 lety

    ወይኔ ናቲ ሳይጥሎክ ንቃ

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Před 2 lety

    Wow ናቲ

  • @abukiabuki8987
    @abukiabuki8987 Před 2 lety

    ኧረ ናቲ ተመቼከኝ አዝናኝ ቪደኦ ነው

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij Před 2 lety

    ናቲዬ ትንሽ አረዘምክልን ከበፊቱ በጣም እናመሰግናለን🥰🥰🥰

    • @selman456
      @selman456 Před 2 lety

      czcams.com/video/g4qB_ZpzSkM/video.html

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 Před 2 lety

    Nateye welcome betam new yemadekih

  • @user-xi4jf3ut4z
    @user-xi4jf3ut4z Před 2 lety

    ናቲዬ 😂😂😂

  • @efobka5974
    @efobka5974 Před 2 lety

    ያበደ ነው የዛሬው ይመችህ ናቲሻ