ርዕስ፡- እነዴትስ መአበሉ ፀጥ ይላል? (የሉቃስ ወንጌል 8፡22-39) በቄስ ትዕግስቱ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 05. 2020
  • ርዕስ፡- እነዴትስ መአበሉ ፀጥ ይላል? (የሉቃስ ወንጌል 8፡22-39) በቄስ ትዕግስቱ

Komentáře • 56

  • @selame2713
    @selame2713 Před 2 lety +11

    እስከአሁን ሳላውቅህ እንዴት አይነት አገላለፅና ትምህርት ነው ሁሉም በሚገባው መንገድ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጨምርብህ

  • @robelblessedbygrace4677
    @robelblessedbygrace4677 Před 10 měsíci +1

    Amen kes Egzabher amlk ybarek lenewu yhetmrt❤eden

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Před 2 lety +3

    የምገርም ትምህርት ጌታ እድሜ ይጨምር ተባረክ

  • @SelamEndesha-ep7mn
    @SelamEndesha-ep7mn Před rokem

    ተባረክ!

  • @hannge7073
    @hannge7073 Před 2 lety +5

    ዋዉ ፍትፍት የሆነ ስብከት ይሄ ልዩ ምግብ ዋዉ ጌታ ይባርክህ የናፈቀኝ አገልግሎት ተባረክልኝ።

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před rokem

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ከ

  • @wondutaye9432
    @wondutaye9432 Před rokem

    ቀስ ተባረክ

  • @zakirmohamed6506
    @zakirmohamed6506 Před rokem

    ቄሰ ጌታ ዘመነህን ይባርክ

  • @tigistisugebo1082
    @tigistisugebo1082 Před rokem

    እዉነት ኒው

  • @seyoumgebraselase2703
    @seyoumgebraselase2703 Před 2 lety +1

    ቄስ ትዕግስት ዘመንህ ይባረክ እየበዛህ እየጨመርክ ሂድ ክብር ለጌታ ይሁን ስለአንተ

  • @kibebew
    @kibebew Před rokem

    እግዝአብሔር በምክሩ ግሩም ነዉ...ቄሱ ጌታ ቀሪ ዘመኖትን ይባርክ🙏

  • @beautyethiosportchannel3698

    I love this study and God bless you really really is very good very good study God bless you Pastor orkas tigstu🙏🙏🙏🌼🌼

  • @ferezerbizuneh9732
    @ferezerbizuneh9732 Před rokem

    I am blessed with you God bless you

  • @user-it9cl4bd1m
    @user-it9cl4bd1m Před rokem

    ክብር ለጌታ ይሁን አሜን አሜን አሜን የቃል ኀይል ሙላት ይጨመረል ደስ የምል ትምህርት 📖📖📖💯💯💯

  • @yuwajyuwaj608
    @yuwajyuwaj608 Před 2 lety +2

    ጌታይባርክህተባረክ

  • @ashagreachida4787
    @ashagreachida4787 Před 2 lety

    Tihut lekalu kibir yemiset agelgay newuna Geta yibarkih!!!!

  • @kefudesta997
    @kefudesta997 Před 11 měsíci

    ❤ bless

  • @hiwotgaredew9317
    @hiwotgaredew9317 Před 11 měsíci

    God bless you more and more

  • @addis1395
    @addis1395 Před rokem +1

    Such an anointed message !God bless you

  • @teshomeworkineh5136
    @teshomeworkineh5136 Před rokem +1

    ምክንያትን ማወቅ መልካም ነው ። ቃሉን ለመኖር ያስችላል። ጌታ ይርዳን!!!

  • @tsegayamerid3940
    @tsegayamerid3940 Před 2 lety +2

    Wow Really Amizing preaching God bless you more

  • @BeziBe
    @BeziBe Před 2 lety

    Egizabher ybarkih

  • @yirdachewambisa1988
    @yirdachewambisa1988 Před 7 měsíci

    Gad bless you

  • @kaleshi631
    @kaleshi631 Před rokem

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የሚገርም የቃል መገለጥ ነው እግዚአብሔር የሰጠህ ለእኔ ጌታ ተናግሮኛል ሀይልን ይስጠኝ

  • @hameretilahun9263
    @hameretilahun9263 Před 6 měsíci

    መልካም ድንቅ መምህር ቄስ ትዕግሰቱ። God bless you abundantly!!

  • @tsegayamerid3940
    @tsegayamerid3940 Před 2 lety +3

    I receive my healing and more grace more strength in Jesus almighty name 🙏🙏🤣🙏🤣🙏🤣🤣🤣🙏🤣🤣🙏🙏🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @seyoumgebraselase2703
    @seyoumgebraselase2703 Před 2 lety +2

    May God bless you

  • @hamitesse5442
    @hamitesse5442 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስዬ

  • @tsegayamerid3940
    @tsegayamerid3940 Před 2 lety +1

    All the time pls teach us this is the way truth Life

  • @tageseergando1378
    @tageseergando1378 Před 2 lety

    Amen God Bless You Kes I'm Bless By This Preach

  • @memeafine5232
    @memeafine5232 Před 2 lety

    My God you the bast

  • @abrehettsehai6749
    @abrehettsehai6749 Před 2 lety

    May the Lord of all continue to bless u more 🙏🙏🙏

  • @lamberetmuluwongel9564

    Bewnet geta yibarkh kes bewnet tlk melekt new tebareku lene yamtaw melekt kekal belay new bereket yibzalachu ewnet new bezi gizem legna yemiyasfelgn yihe melket new 🙏

  • @tamiratermiasofficial9600

    እስከ ዛሬ በለመወቄ አዝነለሁ ጌታ ይባርክህ ፓስቴር

  • @asterbalacho1341
    @asterbalacho1341 Před 2 lety

    Gets yebareki

  • @messayoshe2342
    @messayoshe2342 Před 4 lety +2

    የጊዜው መልዕክት ። እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስ ትዕግስቱ። እንደዚህ የእግዚአብሔርን ቃል የሚገልጡ አገልጋዮችን ጌታ ያብዛልን።
    “እንግዲህ የመከሩን ጌታ ወደ መከሩ ሠራተኞች እንዲልክ ለምኑት አላቸው።”
    - ማቴዎስ 9፥38

  • @tsegayamerid3940
    @tsegayamerid3940 Před 2 lety

    I get a real message wow wow wow God bless you more 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @judidamte4008
    @judidamte4008 Před 2 lety

    ቄስ ተባረክ....!!

  • @kalebmedalcho5876
    @kalebmedalcho5876 Před 2 lety

    God bless you

  • @fantayefufa5765
    @fantayefufa5765 Před 2 lety

    Paster God bless you

  • @betygurms8326
    @betygurms8326 Před 2 lety

    Geta yibarakih

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 Před rokem

    ሠላም የአባቴ ልጆች ለምን ይሆን ፀሎቱን የምትቆርጡት ????

  • @betygurms8326
    @betygurms8326 Před 2 lety

    Wwwwwww tabarak

  • @aberuberhanu7387
    @aberuberhanu7387 Před 2 lety +2

    ምን እይነት የእውቀት ምንጭ ነው በውስጥህ ታድለህ ተባርከሃል

  • @kelmeworkdeba587
    @kelmeworkdeba587 Před rokem

    Etv
    t

  • @tirezadubai2908
    @tirezadubai2908 Před 3 lety

    ዎዴምጌታይበረክዘመኔይበረኬ

  • @miftahmohammed3252
    @miftahmohammed3252 Před 3 lety +7

    ሁልጊዜ ፡ጋብዙት፡እውነተኛ ፡የጌታ፡ባሪያ፡ነው

  • @adanechmatiwos6076
    @adanechmatiwos6076 Před rokem

    Ameee🤲🙌
    And 2lete akemeskut 😂😂

  • @betygurms8326
    @betygurms8326 Před 2 lety

    Hayal ye geta liji

  • @alemneshbenti4917
    @alemneshbenti4917 Před 2 lety

    ለዘለአለም ጌታ ይባርክህ ቄስ የጊዜው ቃል ነው የምሰማ ጆሮ ያለው ይስማ። የእግዝአብሔር ስም ከፍ ከፍ ይበል። ዛሬ ስንት ሰው ነው አጋንትን ትቶ ወንድሙን የሚዋጋ?

  • @mikayaz8559
    @mikayaz8559 Před 2 lety

    ጴንጤዎች አማኝ ነው ያለን ሁሉ አምናችው ሆ አትበሉ ! የድሮዎቹ ለመንግስት አናጎበድድም ብለው ጌታን አንክድም ብለው የእስር ቤቱን መስቀል በደስታ ለአመታት ተሸከሙት ! አሁን አማኝ ነኝ ላለ አማኝ ላልሆነ በአለም ሪከርድ ለሰበረ ውሸታም ከኮፒውተር በሰበሰበው የግለሰቦች ሚስጥር ሰዎችን መጠቀሚያ አድርጎ በገንዘብ መግዛት የቻለውን በገንዘብ በቤት እያታለለ ከጥልቁ የተጣለው እርኩስ ሰይጣን ይህችን ምድር በደም አጨማለቃት ውታፍ ነቃይ አድር ባይ ጴንጤም አይወርዱ አወራረድ ወርደው ለዚህ ዲያቢሎስ ማሸርገድ ገባ ያሳፍራል !! መጨረሻው ሰአት ደርሷል እንዲህ አይነት ቅሌት !

    • @atmike123
      @atmike123 Před 2 lety

      እና አንተ የማን መካሪ ነህ? ለመሆኑ ኢየሱስን ታውቃለህ? ፖለቲካና መንፈሳዊ ነገር አንድ ለማድረግ የምትሞክር የነ ኢትዮ360 ደቀመዝሙር!!

    • @salamsalym3937
      @salamsalym3937 Před rokem

      @@atmike123 ፖስተር ጌታ ይህ ይባርክል

    • @atsedewondiferaw9731
      @atsedewondiferaw9731 Před rokem

      ፓሰተርዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እወደሀለው